ቢላል ማይዶ ከእስር ቤት ሆኖ ያስተላለፈው መልዕክት||Harunmedia||

  Рет қаралды 6,344

Harun media

Harun media

21 күн бұрын

Пікірлер: 195
@masdamtmas6688
@masdamtmas6688 19 күн бұрын
ጀግና ኡስታዜ ብላል ማይዶ አላህ ካንተጋር ይሁን ፍትህ ፍትህ ፈትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ጀግናችን ጀግናችን ጀግናችን ጀግናችን
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 19 күн бұрын
የረብ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግልህ የሙስሊም ጀግናችን
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 19 күн бұрын
ፍትህ ለቢላል ከሰው ውሳኔ ያላህ ይበልጣል አላህ ነጃ ያውጣቸው😢
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 19 күн бұрын
ኡስታዝ ቢላል ማይዶ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ መታሰርህ ለበጎ ነው አላህ እነሱ ከሚያጠፉህ እስር መረጠልህ አላህ ሒክማ አለው አብሽሩ ፈረጃ ቅርብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 19 күн бұрын
አሩን ሚዲያ እናመሰግናለን ስለምታደርሱን መረጃ ቢላል እኛ ሙስሊሞች እስከመጨረሻኡ ከህጎነን ነህ ድምፃች እያሰማን ነው በሁሉም አቅጣጫ አብሽር አላህ ይጠብቅ ወድማችን
@hayat1270
@hayat1270 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ቢላል ጀግና ነህ አላህ ኡነተኛውን ፍርድ ያቅርብልህ
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d 19 күн бұрын
ሱበሀን አለህ አለህ ዝም ብሎ አደለም እስር ቤት እድትገበ አለደረገም አለህ ይቀበልህ የሰለሙትንም ፂነቱን ይስጠቸዉ እንሸ አለህ አብሽር ነፀ ትወጠለህ ❤❤❤❤❤❤❤
@AnuwarUmer
@AnuwarUmer 19 күн бұрын
ሱብሃን አላህ የአላህ ስራ ይጋርማል ኡስታዝ የአዱኒያም ያአኬራም ብርሃን የብራልህ አብሽር ኡስታዝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ኢንሻ አላህ ቢላል የሁላችንም ነው ❤❤❤ፍፍትትህህ
@oumerta9987
@oumerta9987 19 күн бұрын
ሀገራችን በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ የሚደረሰው በደል መቼ ይሆን የሚያቆማለው ፍትህ ለወንድማችን ቢላል የሀገራችን
@AhmedinHusenRameto
@AhmedinHusenRameto 19 күн бұрын
አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ያረቢ ለቢላል ድረስለት ።
@user-ze7yn9vk2n
@user-ze7yn9vk2n 19 күн бұрын
አላህ ከስር ነጃይበለው ያረቢ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ ያረቢ✅✅✅✅☝☝☝☝💔💔
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ቢላል ወንዲሜ አላህ በሰላም ወተህ የምናይህ ያዲርገን ሱበሀን አላህ እስርቤትም መልካም እየሠራክነው 30ሠው ወደሂዳያ ሥበብ መሆን ቀላል አደለም አይዞህ
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 19 күн бұрын
ፍትህ ለቢላል ማይዶ እያልን በመንግስት ሚድያዎች ድምጻችንን እናሰማ ።አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው።
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 19 күн бұрын
الله أكبر ተውሙስሊሙችመብታችንንእናስከብር
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 19 күн бұрын
ጀግና ነህ ወንድማችን ።አሁንም የቢላልን ነገር አደራ ገንዘብም ይሰብሰብለት ለእርዳታ ።
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 19 күн бұрын
አላህ ይጠብክ ቢላሉ ጀዛክን አላህ ይክፈልህ አብሽሩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 19 күн бұрын
የረብ አለህ ከተኮለኞቹ ይጠብቅህ የረብ ከብለል ረስ አዉራደቸዉ
@geniuswatergeneralcontract4574
@geniuswatergeneralcontract4574 19 күн бұрын
አላህ በሂክማህ ለዚህ ሚስኪን አርብቶ አደር ህዝብ እስልምናን ይድረሰዉ አሚን ህዝቡን ከሴረኞች አላህ ይጠብቀዉ ቢስሚላሂ ሴረኛዉን አላህ ዉሎ ሳያድር ያጋልጠዉ!!!
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 19 күн бұрын
አልላህ ያሰሩህን ይሰራቸው አልላህ ነጃ ይበልህ ስራህንም ወዶ ይቀበልህ
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 19 күн бұрын
አላህያበርታህቢላልማሽይዶ፣አንድእይደለ፣ሺ፣ቢላልከዛምበላይነውፍትህያስፈልጋል፣ጥሩዜናእደምንሰማተስፍእናደርጋለንኢሽአላህ፣እላህወክበር❤
@b.6015
@b.6015 19 күн бұрын
አህለን ከይር አሰማኝ ወድማችን አላህ ነጃ ያውጣህ ያረብ😢😢😢😢
@tajuredi5146
@tajuredi5146 19 күн бұрын
በገዛ ሀገራችን ምንም ጥፋት ሳይኖርብን ማሰቃየት ፣መበደልን ለምን??????
@gygtda7911
@gygtda7911 19 күн бұрын
አላህ ከአንተጋር ይሁን ወንድማችን ቢላል አላህ የከፍታ ማማ ያጎናፅፍህ😢
@azizaabdulmenan1318
@azizaabdulmenan1318 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማን አላህ ነጃ ይበለው እኛም እናብባለን ገና ሃቅ ሲገፉት ይገዝፋል እንጂ አይወድቅም
@umasam6820
@umasam6820 19 күн бұрын
Fitih le Bilal Maydo ❤❤❤❤❤
@user-hv8zy7nu9d
@user-hv8zy7nu9d 19 күн бұрын
Masha Allah Bilal Allah yitebkh Fth Lebilal❤❤❤❤❤❤❤❤
@mereere5285
@mereere5285 19 күн бұрын
ፍትህ ለወንድማችን ቢላል ❤❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 19 күн бұрын
አብሺር ቢላል ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ድሮም የካሃዲ ሴራ አሾዋ ላይ እደተስራ ቤት ነው አታስብ ወንድማችን ፍትህህህህ ለዲናችን ለኡስታዞቻችን ፍትህህ ፍትህህህ
@amaamm578
@amaamm578 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ቢላላችን ጀግና ነህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አተንም ካጠገብህ ያሉትንም
@user-bh3w7
@user-bh3w7 19 күн бұрын
አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ አላህ ለበጎነው
@user-nd8fs9hr6g
@user-nd8fs9hr6g 19 күн бұрын
ሥብሀን አላህ አላህ ይጠብቅክ እስልምና ጠል የሆነ ሁሉ አላህ ይስራቸውን ይስጣቸው
@jubeidah8643
@jubeidah8643 19 күн бұрын
አላህ የጠብቅው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 19 күн бұрын
ማሻአላ ጀግናዉ እስታዙነ አላህ ባለህበት ዪጠብቅህ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 19 күн бұрын
ሱባሀሀንአላህ. ያለዉእርጋታ ሶብሩ. የዉነትአላህ. በሰፊጥበቃዉ ይጠብቅልን ያረብ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 19 күн бұрын
ወድም ኡስታዝ. ማይዶ. አብሽር. ወድም ዱኒያለሙሚኖች የፈተናመድረክናት. ያተሀገርጀነትነዉ. አብሽር. ለኸይርነዉ. ወድሜ. ባለክበትአላህ. ይጠብቅክ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-wh5mo6td4x
@user-wh5mo6td4x 19 күн бұрын
ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለሙሲልሞች
@b.6015
@b.6015 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አላሂ አተን ጠካራ ነህ ቢላልየ አብሺር አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ሱብሀን አላህ ሲታሰር እስልምና ይደክማል ነበር በስርቤትም ይከን ያህል ማስለም ማለት አተኮ የታሰርከው ለነዚህ ወድሞችህ ሰበብ እድኮን አላህ ስለፈለገ ነው ሱብሀን አላህ
@mereere5285
@mereere5285 19 күн бұрын
አላህ አከበር ❤❤❤❤❤
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 19 күн бұрын
ሊያጠፉት በሞከሩ ቁጥር እደሚያበራ አላወቁም ። አላህ ይቀበላቸው ለድናቸው ሲሉ ለሚሰቃዩ በሙሉ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 19 күн бұрын
መጅሊስምንእየሰራነው
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 19 күн бұрын
አላህ ንጃያዉጣህ ያረብ ኢንሻአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 19 күн бұрын
ፍትህ የሀይማኖት መብታችን ይከበርልል ለሚመለከተው የፍትህ አካል በየኢትዩጲያ ሀገራችን የሀይማኖት እኩልነት ከዳር እስከ ዳር ሊከበር ይገባል መከበርም አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚመለከተው የፍትህ አካል ሁሉ ይሄን ያህል ግዜ ወልጀለኛ ያልሆነን አካል ማሰር አይገባም ነበር ፍትህ መጓደሉ ነው ይህ ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስዞቻችን ሀሩኖች ጀዛ ከላሁ ኸይረን ያለውን ሁኔታ ግን ቶሎ አሳውቁን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 19 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንዲም ቢላል የሆዳሞች ስብስብ መጂሊስ አቅም ስለሌላቸው ነው ሃገሩ መብት ያጣው
@amakelhussen2545
@amakelhussen2545 19 күн бұрын
ወላይ ቢላል ጀግና ነው፤ ማሻአላህ ፤ አላህ ይጨምርለት
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ወድማች ቢላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mereere5285
@mereere5285 19 күн бұрын
አብሽሪ ቢላል ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 19 күн бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ቢላል አላህ ይጨምርልህ አብሽር ለኸይር ነው ደግሞ በቅርብ ትወጣለህ ለሰበብ ነው የታሰርከው
@user-hg7kw7gy1h
@user-hg7kw7gy1h 19 күн бұрын
ያረቢ አላህ ካንተ ጋር ይሁን አንተ እዲለኛ ነህ ወላሂ ጀሰደህ ነዉ የታሰዉ እነሱ ደሞ ህሊናቸዉ ነዉ የታሰረዉ አላህ ከሙስሊሞች ጋ ነዉ ኢንሻአላህ
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 19 күн бұрын
አሏሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@user-uy4bc2rv8m
@user-uy4bc2rv8m 18 күн бұрын
ማሻአላ ጀግነችንአላህ ይጠብቅህ ያአላህን ፋትህ ያዉረድል ህያረብ
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 19 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ አላህን የያዘ መቸም ወድቆ አይወድቅም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን ያረብ እውነት ነው እስልምና ሲነካ ለኛ ለተኛነው ማንቂያ ደወል ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀሩን ሚድያ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን ያረብ
@abegamohammed2888
@abegamohammed2888 18 күн бұрын
ወንድማችንን አላህ ከእስር ነጃ ይበልህ ሀሩን ሚዲያ ከይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ወንድም ቢላል ያስተላለፈው መልዕክት ለሙስሊሙ ህብረተሰበ ትልቅ መልዕከት ነው
@endalkekemale
@endalkekemale 19 күн бұрын
አለሁ አክበር
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 19 күн бұрын
ዉድየሚላል. ሚዲያአዘጋጆች እባካችሁ የወድማችንን ጉዳይእዳዘነጉት. በአላህ ያረብ. በራህመትክ አላህ. ኸይርጀዛዉን. ይክፈለዉ 😢😢
@tajuredi5146
@tajuredi5146 19 күн бұрын
ፍትህ ለቢላል ማይዶ
@user-je4jh6dw1v
@user-je4jh6dw1v 19 күн бұрын
ፋትህ ለቢላል ማይዶ።
@mereere5285
@mereere5285 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ቢላል ❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 19 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉አላህይጠብቅህ አይካፍር በስልጣንዬሚመኩ አመፀኞች
@cxbaha966
@cxbaha966 19 күн бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሱብሀነ አላህ ጀግና አላህ ሰላምህ ያብዛው ያርብ ይገርማል አሀምዱሊላህ ሁሉም የበጎ ይሆነን አላህ ዱኒያ ወላ አኾራም በኸይር ይበሸርህ 🎉❤ አምሳይህ ያብዛልን ያርብ
@husseinmohammed3834
@husseinmohammed3834 19 күн бұрын
ጀገና ነው ቢላል አላህ ያግዘዉ ማሻሀላ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 19 күн бұрын
አላህ ከጎንህ ይሁን ያረብ ጀግናው ወን።ድማችን
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ አሏህ ከተበዳይ ጋር ነው አብሽ ወድማችን ቢላል
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q 19 күн бұрын
አላሕ ይፈርጂሕ ቢላሉ ከነጓዶችሕ ያረብ
@FakiaAthiopi-gz7xj
@FakiaAthiopi-gz7xj 19 күн бұрын
As wr wb mashalla jagna bilala🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ly2eg1ko1f
@user-ly2eg1ko1f 19 күн бұрын
ወንድሜ ቢላል አላህ ይጠብቅክ ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለቢላል 😭😭
@jamimarley8151
@jamimarley8151 19 күн бұрын
አላህ ካንተጋ ይሁን ቢላላችን
@cf5682
@cf5682 19 күн бұрын
አላህ ነፃ ያውጣቸው
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 19 күн бұрын
አላህ ይጠብቅክ ቢላል ወንድማችን
@user-xg4ki5fc1s
@user-xg4ki5fc1s 19 күн бұрын
Allahu.akber
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 19 күн бұрын
AllahuAkber ❤
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 19 күн бұрын
አብሺሪ ቢለለችን አብሺሪ መሸሀለ ሲረዉ አልቆመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semirayonis6804
@semirayonis6804 19 күн бұрын
Masha. Allha❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zb8qv5jh3z
@user-zb8qv5jh3z 19 күн бұрын
Masha Allha
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 19 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህማቱላሂ ወበረካትሁ ጀግኖቻችን በርቱልን
@kedrnesrujemal
@kedrnesrujemal 19 күн бұрын
bilal ma edo amsayah yabzaln masha Allah nurlnn❤❤❤❤❤
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 19 күн бұрын
ያረብ ቢላል አላህ ይገዝህ የአላህ 😢😢
@zewditum.1183
@zewditum.1183 19 күн бұрын
ALLAH YETBKEH FETEH LE USTAZ BILAL
@taad4545
@taad4545 19 күн бұрын
አሏህ ድል ይወፍቃችሁ ያረብ
@ABiDAlAMALORO-gu2ev
@ABiDAlAMALORO-gu2ev 19 күн бұрын
Jezaka Allah Harun madia
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 19 күн бұрын
ቢላል ጀግና አብሽር ከጎንህ ♦❤♦ነን
@user-yz5mf8kj6m
@user-yz5mf8kj6m 19 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ
@user-ot3xs3ni3h
@user-ot3xs3ni3h 19 күн бұрын
ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለወንድሞቻችን
@user-im7nz1he5x
@user-im7nz1he5x 19 күн бұрын
ጀግና ነህ ወለህ30ማሻ አለህ
@sojatman8587
@sojatman8587 19 күн бұрын
መሽ አለህ አለህ ይጨምርላት
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 19 күн бұрын
Alhamdulillah
@zabiba2788
@zabiba2788 19 күн бұрын
አላህ ለመጥቀም ሲፈልግ ሰበቡ አያልቅበትም ያንተ መታሰል ለብዙ ሰው መዳን ሰበብ ሆነ ይሄ መታደል ነው ለማጥፍት እፉ ባሉት ቁጥር የበለጥ የሚቀጣጠል ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ።አብሽር ቢላሉ ነስሩን አላህ ያመጠዋል ኢንሻ አላህ
@kedijaissa5202
@kedijaissa5202 19 күн бұрын
አለላህ አከበር አልላህ ዓከበር አልላህ ዓከበር ለ 14 ለጆች በውጭ ሲጮሁ 30 አአሠር ቤት አልላህ በ ሁለት ደርቦ ከፍሎናል አልልሃምድልሊላ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 19 күн бұрын
Ameen. Ameen. Ameen.
@user-bg7yf2gc9g
@user-bg7yf2gc9g 19 күн бұрын
አለህበሰላም ያዉጣዉ ወድምቢላል ን
@AsAs-mb5jy
@AsAs-mb5jy 19 күн бұрын
አለሀ.ይደርል
@sultanbarza4925
@sultanbarza4925 19 күн бұрын
ሀሩን ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን
@IsmailJemal-fd6md
@IsmailJemal-fd6md 19 күн бұрын
የሙሚን በሐር ነው ማሸ አለህ አለህ ለነንተም ከይር ጀዘቹን ይክፈለቹ
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 19 күн бұрын
ያረብ አላህ ነስሩን ቅረብ ያደረግልህ ያረብ
@user-ng6bk2jr9c
@user-ng6bk2jr9c 19 күн бұрын
I love harun midiya
@gjggmhj-zr5vp
@gjggmhj-zr5vp 19 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያረብ
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 19 күн бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርህሩንሚድያበርቱ
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 19 күн бұрын
Justice delayed is justice denied!!!!
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 19 күн бұрын
አሚን
@user-sg5eo7mq5m
@user-sg5eo7mq5m 19 күн бұрын
አላህ ከእስር ነጣ ይበልህ ያረቢ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 19 күн бұрын
Allah yetabikachu ❤
@umulkamila
@umulkamila 17 күн бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah tbarekellah Allah yetbeqehk
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 193 М.
ለከፈሩ አጥማሚዎች ምላሽና ለአብዶ የውይይት ጥሪ!
27:34
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 9 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
58:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 9 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 9 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,4 МЛН