No video

ዳዕዋችን አፈር በላ! እወነታው ይሄ ነው… ||hibatube || ebs|| ethiopia|| seifu on ebs || minber tv|| የኔ መንገድ

  Рет қаралды 67,873

Hiba tube

Hiba tube

Ай бұрын

Пікірлер: 493
@NourAlb-j4e
@NourAlb-j4e 28 күн бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በአላህ ዱኦ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ እስልምናን እንዲወፍቃቸው በአላህ😢
@semiraabdela5340
@semiraabdela5340 28 күн бұрын
አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው አላህ ይመራቸው
@tiru4966
@tiru4966 28 күн бұрын
አላህ ይመልሳቸው ወደ ዲነል ኢስላም ያረብ?
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 28 күн бұрын
አላህ ይወፍቃቸዉ ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራቸዉ ያረብ
@saadaahmed7875
@saadaahmed7875 28 күн бұрын
አላሁ ረብና እስልምናን ይወፍቃቸው
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 28 күн бұрын
አሏህ ይወፍቃቸው ያረብ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 28 күн бұрын
ከቻላችሁ መልካም ተናግሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ያረቢ ጌታየ መጨረሻየን አሳምርልኚ የአላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 28 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 28 күн бұрын
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
ውዷቤተሰብሑኚ
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
​@alyayaውዷደምሪኝsenshewmolo3632
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 28 күн бұрын
ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም. ነአም
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 28 күн бұрын
አላህ ልብ የስጣት ብሎ ዱዋ መድረግ ነው እንጅ የባሰ ደረቅ ነው የሚያደርጋት
@fyusuf3750
@fyusuf3750 29 күн бұрын
*አህለን ወሳህለን የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህ* *_ሀቂቃ ያለንበት አህዋል በጣም ከባድ ነው ከመንገድ እንዲወጡ ሰበብ የምንሆነው እኛው ተመልካቾች ነን የምንፅፈው ኮመንት ከባድ ነው ሰዎችን ተስፋ ማስቆረጥ እና ወደ አላህ እንዳይመለሱ ቆም ብለው እንዳያስቡ እያደረግናቸው ነው እሚያበረታታቸውም ሆነ እሚነቅፏቸው ተመልካችነው። አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ቀጥተኛውንም መንገድ አላህ ይምራን ያረብ_* 😭😭😭😭😭
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
ውዷቤተሰብሑኝ
@fatimah9610
@fatimah9610 28 күн бұрын
Aminnn yarab
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 28 күн бұрын
አሚንያረብ
@WasKan-hw8sb
@WasKan-hw8sb 28 күн бұрын
አላህ ወደውቀው መንገድ ይመልስት ያረብ
@se5561
@se5561 28 күн бұрын
ይመስለኛል ልጅታ እንደዚህ ስትባል ነው የባስባት ይህው ይባስ ብላ መጠጥ እየጠጡ አሳየችን ሰለዚህ እንደዚህ አይነትን ስው መተው ብቻ ነው የሚያዋጣው ቲክ ቶክ ብር ስለከፍላት ማነታን አስረስታታል
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 28 күн бұрын
ዱአ እናድርግላት እንጂ ስድብ ጥሩ አይደለም ፡፡ቤተሰቦቿም እሷ ስለምታስተዳድራቸው መናገር ፈርተው ነው ያሳዝናሉ😢
@tiwstamedia
@tiwstamedia 26 күн бұрын
አንች ማን ነሽ ሰው የምትተች ከሷ በላይ በየ ስራቦታው ስንቱን ስው ነው የምታጭበረብሩት ወሬኛ
@chocolat423
@chocolat423 29 күн бұрын
አጂብ አረ ያረብ ምላሳችንን አደብ አሲዝልን በስድብ ሙስሊምነት አይገለጽም አረ ያረብ አደብ የምንይዝ አድርገን
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u 28 күн бұрын
لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 28 күн бұрын
ጌታችን አላህ ለሰው ልጆች በሙሉ መብት ሰጥቷል የፈለገ ይመን የፈልገ ይካድ ልምምጥ አያስፈልግም: የአላህን ሪዝቅ እየበላን ድንበር ማልፍ መሀይምነት ነው:
@user-ly2eg1ko1f
@user-ly2eg1ko1f 28 күн бұрын
ለስዉ ክደት መብት የምሰጠዉ ማነክ ወንድሜ የነገዉን ሰለ እራስክ አሟሟት እርግጠኛ አይደለክም አማኝ ሆነክ ወይንም ካህዲ ሆነክ እንደምትሞት
@user-ly2eg1ko1f
@user-ly2eg1ko1f 28 күн бұрын
ወንድሜ መጀመሪያ እስልምናን ተረዳ አላህ ለክህደት መብት አልሰጠም አላህ የፈለገ ይመን የፈለገ ይካድ ሲል ምርጫ እንጂ መብት አይደለም የሰጠዉ
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
​@@user-ly2eg1ko1fውዷሰብአድርጊኝ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 28 күн бұрын
የቻለ ኽይር ነገር ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል صل الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 27 күн бұрын
S❤A❤W❤
@FozyaAhmed-bf4lt
@FozyaAhmed-bf4lt 28 күн бұрын
ወንድም ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ወደ ዲኗ ብትመለስ እምትጠቀመው እራሷ ናት ይልቅ ለዲናቸው ብለው እየተገደሉ ላሉት ለእነሱ ድምፅ ሁኗቸው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 28 күн бұрын
👍❤ 💔
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 26 күн бұрын
በትክክል
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 17 күн бұрын
እኮ ዝም ማለት ነዋ
@ZeytunaZeytuna90
@ZeytunaZeytuna90 28 күн бұрын
አላህ ሁላቺንም ቀጥተኛዉ መገድ ይምራን ያረብ ነብስ ሁሉ አፈሪ ቀማሺ ነቺ አሁንስ ነብሤን ፈራሁላት
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 28 күн бұрын
አሏህ❤ ኢዳያ ይስጣት አልሀዱሊላህ እኔምንብየአላቅብቻ❤አሏህመጨረሻችን ይመር❤
@user-hn6dr9cs3j
@user-hn6dr9cs3j 28 күн бұрын
አህሰት ወድሚ ልክነህ አላህ ሙስተአን አላህ ኢዳያይስጠን ሁላችንም አላሁመአሚን ❤❤❤❤❤❤
@user-ix9dw6un8z
@user-ix9dw6un8z 28 күн бұрын
ሳህ ወድማችን አወቅን የሚሉ ሰወች ሀይማኖትሽን ቀይረሽ እደፈለግሽ ሁኝ ስሉነበር ከባድነው አላህይጠብቀን
@semiraabdela5340
@semiraabdela5340 28 күн бұрын
አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን በምንሰማው የምንትገብር የምንጠቀም ያድርገን💦💦💦💦
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 28 күн бұрын
ተመልካች ባይኖራትኮ እንዲህ አትሆንም ነበር እኛ ፎሎን እያነሳን የራሳችንን ግዴታ መወጣት ነው
@redeitselemon216
@redeitselemon216 28 күн бұрын
Kifat kemaseb tiru neger siri demo yimilewn simi eyesemash lela taweriyalesh dekoro
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 28 күн бұрын
በጣም
@feruzwedaju1515
@feruzwedaju1515 27 күн бұрын
Welahi hulem mlew yhenn new mtserawn kalayen comment kaladeregn like kaladeregn eredanat malet new sidb mann ymelsal tesadbo letesadabi mestet kalhone
@amaamm2154
@amaamm2154 27 күн бұрын
እውነትነው
@EthiopiaOnlineMarket.
@EthiopiaOnlineMarket. 29 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሕ። ብዙ ስወችን ታዝቢያለሁ።
@user-de8rr8rf8h
@user-de8rr8rf8h 27 күн бұрын
መጀመሪያ ሰውን ከመምከር እራሳችንን እፈትሽ የሰው ልጅ ከመኮነን የአብዛኛቸችሁ ምክር በእልህ ያከፍራል አላህ ይጠብቀን ካዘናቹላት በውስጥ አውሩዋት ትርፍ ቃላት እየተጠቀምን ገደል አናስገባቸው
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 27 күн бұрын
እኔ በዛሬ ማንነቱ ሰው ላይ አልፈርድም ምናልባይ የነገ ማንነታቸው ተቀይሮ ጥሩ የአሏህ ባሪያ ይሆናሉ የሚል ተስፋ ነው የሚታየኝ በተለይ ሀዩንና ሮዚ ገጠመኝ ሳያቸው አሏህ ኸቲማችንን ያማረ ያድርግልን በሰወች ቢዚ ከምንሆን ራሳችንን ኢህቲሳብ በማድረግ ቢዚ የምንሆን ያድርገን
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u 28 күн бұрын
{ یَـٰۤأَیَّتُهَا ٱلنَّفۡسُ ٱلۡمُطۡمَىِٕنَّةُ (27) ٱرۡجِعِیۤ إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِیَةࣰ مَّرۡضِیَّةࣰ (28) } [Surah Al-Fajr: 27-28]
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
ውዷሰብአድርጊኝ
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 28 күн бұрын
ጥሩ መናገር ካልቻልን አንፎሎ ማድረግ ለሷ ትብብር ነው ምክንያቱም የምትሰራው ነገር ተደራሽነት እንዳይኖረው
@abdumude1001
@abdumude1001 28 күн бұрын
አሽሙር ብትተው የተሻለ ነው ልጅትዋ በኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ ማርያም በደምብ ተመክራለች ግን አባገነን ነች
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 28 күн бұрын
ትክክል
@maremahahmed5471
@maremahahmed5471 28 күн бұрын
ትክክልል
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 28 күн бұрын
እሺ ምን ትደረግ አላህ እኮ ያለው አድርሱ እንጂ ምሩ አልተባልንም ተመክራለች ከዛ አላህ ይሂዲሃ ወየህዲና ክልና መቼም አንሰቅላት
@fafewol
@fafewol 28 күн бұрын
ትክክክልልል
@amaamm2154
@amaamm2154 27 күн бұрын
የተመቸኝ ኮመት
@narditube4378
@narditube4378 28 күн бұрын
ወው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ይሄ ቪዲዮ ለኔ የተሰራ ሁላ እስክ መስለኝ እኔምጋ በጣም የምሰደቡ እልህ ውስጥ እልህ ውስጥ እያስገቡኝ ነው
@hayu684
@hayu684 28 күн бұрын
ከልጅቱ ይልቅ እየሄዱ ኮሜንት ስር የሚሳደቡት ወንጀለኛ ናቸው ምን አገባችሁ ተመክራለች አልስሰማም አለች ወንጀሏን አላህ ይቅጣት ምነው ሌሎቹ እይታ ፍለጋ ነው መነጋገሪያ የምታደርጓት ነጃትንም እየሰደቡ ነው ችግር ውስጥ የከተቷት ቲ
@DadaTube225
@DadaTube225 28 күн бұрын
ሐዩዬሰብአድርጊኝ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 25 күн бұрын
እኮ የባሰ ጠመመች በስድባቸው ምክንያት
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 28 күн бұрын
ይች ልጅ የብዙ እሕቶቻችን የጥፍት መንገድ ሠበብ የሆነች ናት እኔ ተከትያት አላዉቅም እሧ እዝሕ ደረጃ ለመድረሧ ምክኒያት የሆናችሑ ሙሥሊም እሕት ወድሞች ተጠያቂ ናችሑ በረች ማሻአላሕ እያላችሑ ዋና ጠተያቂዎቿ ተከተ
@HayatSeid-kf1mv
@HayatSeid-kf1mv 28 күн бұрын
ሳህ
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 28 күн бұрын
ልጅቱ አዋቂ ነኝ እየለች ነዉ አላህ ይመልሰት ከልሆኖ እራሱ ለሰዋች መቀጠጨ የድርገት
@NebatHassen
@NebatHassen 28 күн бұрын
Allah Ya sawoch maqatacha ayderegat allah qatetegawen Menged yemerat
@fatumawase
@fatumawase 28 күн бұрын
​@@NebatHassenአልሀምዱሊላህ
@fatumawase
@fatumawase 28 күн бұрын
​@@NebatHassenደምረኛ
@NourAlb-j4e
@NourAlb-j4e 28 күн бұрын
ያረቢ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን😢
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 27 күн бұрын
اللهم اهدنا الصراط المستقيم
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 12 күн бұрын
ወላሂ ሀቂቃ በጣም እዉነተኛዉን ቃላት ቁጭነዉያረከዉ አላህይጠብቅህ እኛንም አላህሂዲያይስጠን
@HusnuTube
@HusnuTube 29 күн бұрын
اهلا ومرحبنابكሀቅ ተናግረሃል ሙቤ የሱና ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ like Sher እናደርጋለን። ሀቢቢ
@bintkadir4594
@bintkadir4594 28 күн бұрын
ምንም ተፅኖ አትፈጥርም. ስለዚህ በቃ ማለት አለብን ምንም መምከር ግዴታ ነው ሙቤ እዳልከውም የዳእዋ አደራረጋችን ልናስተካክለው ይገባል ኡስታዝ ሳዳት መከራት ባሰባት ብቻ ከንደዚ አይነት ወጀል አላህ ይጠብቀን
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 26 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ወዲም አላህየ ተክፉነገር አላህ ዪጠብቀን ያረብ በዝነትህ
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 27 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚን አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 28 күн бұрын
እህልን ወሳህለን ወንድማችን የጠፋ ሰው እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gusunaraf
@Gusunaraf 26 күн бұрын
አሏህ እድሜህን ያርዝምልህ የልቤን ነዉ ያወራህልኝ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 28 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ 28 күн бұрын
አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ሰውን በመስደብ አንመልሰውም ከቻልን ጡሩ እንናገር ካልቻልን ዝም
@misbahsani
@misbahsani 24 күн бұрын
ማሻአላህ ዐለይክ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ሙቤ፣ባረከላሁ ፊክ
@amiryakeda2596
@amiryakeda2596 28 күн бұрын
አላህ ቀልብ ይስጣን ሙቤ
@user-tr3yl4tf9m
@user-tr3yl4tf9m 19 күн бұрын
የኢኽዋኖች ዳዕዋ ዉጤት ነዉ ሙሲሊም ሴቶች እንደዚህ የሚሆኑት
@user-cx4nr1og1k
@user-cx4nr1og1k 28 күн бұрын
ተፅዕና እንዱፈጥር ያረግናት ስለዚ እኛ እናወርዳታለን
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 26 күн бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ እድሜና ጤና ይሥጥህህህህህ
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 28 күн бұрын
ልክ ነህ አላሀ ሂዳያ ይስጣን
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 28 күн бұрын
ትክክል ሙቤ ዳአዋ ያለ ስድብ የማይተላለፍ ለሚመስላቸው ቀድሞ ለእነሱ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 29 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@R-H-xg3yj
@R-H-xg3yj 28 күн бұрын
ወላሂ እውነትህ ነው እኔ በጣም ተናድጀ ልምት ነው በሚሳደቡት ራሳቸውን እንደ መለይካ ነው እሚቀጥሩት ጀዛ ከላህ አላህ ለሁሉም ልቦና ይስጠው
@user-gs2rh9fz8n
@user-gs2rh9fz8n 26 күн бұрын
አሚንንያረብ
@mahmudadem8502
@mahmudadem8502 28 күн бұрын
በረካ ሁን ሙቤ
@user-xw8pi7gw4v
@user-xw8pi7gw4v 27 күн бұрын
አሚን ያረብ❤🎉
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 25 күн бұрын
ዋልኩም ሠላም እራህመቱላህ ወበረካቱ መከራት ካልሰማች የራሳጉዳ እኔተናጊርም አላቅም አላህ ይዳይዳይውን ይስጠን❤❤❤❤❤❤
@hayathayu2936
@hayathayu2936 28 күн бұрын
ያረቢቢ ያአሏህ ቲክቶክ በጠፍ
@user-xm3vs1nv3y
@user-xm3vs1nv3y 20 күн бұрын
አምንን አሏህ ለሁለችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ሊኪ ስድብ በጠም ከበድ ነዉ ሀቂቃ
@usmantaine
@usmantaine 27 күн бұрын
ሙቤ አላህ ዱኒያ አሄራህ ያሳምረዉ እያልኩ ሀሳቤን እጀምራለሁ ፡ምናልባት በህታችን ጉዳይ የሰጠኸዉ በጣም አስፈላጊ ነዉ እዉነት ነዉ ማንንም አደባባይ እየወጣ ተከታዮቹ ለማብዛት ስንል ብቻ በሚመስል ሁኔታ የራሳችንን ስሜት እያንፀባረቅ ብዙ ወንድም እና እህቴቶች ከመስመር እያወጣን እንገኛለን በጣም የሚያሳዝነው አንዳንዶቻችን የምንጠቀመው ቃላት ካለህበት ጥፋት ተመለስ ሳይሆን ጭራሽ ጥመት ላይ በርታ ይመስላል አብዛኞቻችን በሚባል ደረጃ እምነቱ ይቅርና ሰዎችን ከስህተታቸው የምንገስፅበት መንገድ እንኳንስ እምነት ሊወክል አይደለም ሰዉኛ ስብናን አይመጥንም ሁላችንም በስሜት አንነዳ ሰዎችን በጥሩ ስነምግባር እንገስፅ እላለሁ ።አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሜን! ሙቤ አንተን መሠል ወጣት ያብዛልን
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 28 күн бұрын
አህለን ሙቤ ዋለይኩም ሠላም ይቺአሠማም አላህቀልብይስጣት ወላሂ😢😢😢😢
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 27 күн бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ts8xj7ws7c
@user-ts8xj7ws7c 28 күн бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን ጀሚአን ዱኒያ ወልአሂራ
@Abdi_king_671
@Abdi_king_671 27 күн бұрын
እውነት ነው ሙቤ ወላሂ እኔም አይቻለሁ እንገልሻለን እያሏት ነው😢 አላህ ሂዳያ ይስጠን
@habibakebede4261
@habibakebede4261 28 күн бұрын
አህለን ሙቤ ወንድሜን መሳይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 26 күн бұрын
ስወድክ በምክኒያት ነው ምርጥ ንግግር
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 27 күн бұрын
ያረብአንተመጨረሻችንንያሣምርልን
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 28 күн бұрын
ለራሥ ነው መፍራት አላህ ይህድሀ ወይህድ ጀሚአል በናተል ሙሥሊሚን ያረብ
@user-pr4hl6ij2k
@user-pr4hl6ij2k 28 күн бұрын
ትልቁ ችግር ያለው ሃያት ላይ ወይም እነጃት ላይ ሳይሆን እኛ ላይ ነው በተለይ ነጃትን የሙስሊም ስም ይዘን ባንሰርባት ድበር ያለፈ ነገር አትናገርም ነበር የወጀሉ ወና ተጠያቂ ተሳዳቢወች ናቸው ሃያትንም ሆነ ነጃትን እነሱን አልፈን ቤተሰብ እስከመዝለፍ ደርሰናል ታዳ ዋና ወጀለኛ እኛው ኮማቾች አደለንም እነሱንም እኛንም ልቦና ይስጠን ተጥመት አላህ ይጠብቀን
@alikerima
@alikerima 27 күн бұрын
Jazakallah khair my brother!!!
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 28 күн бұрын
Batame teru takami negegere nawe جزاك الله خير
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 23 күн бұрын
ስሜት ፣ኩራት፣ድንበር ማለፍ ።የኢስላም የዳአዋ መስመር አይደለም ። እባካችሁ ያላቅማችሁ እዝነት ሳይኖራችሁ፣ የመቻል ብቃት ሳይኖራችሁ ፣ወህዩን ቁርአን ሀዲሱን በደንብ ሳትረዱ ፣ ዳአዋ እያላችሁ በአላህ ሱወ እና በነብዩ ሰዐወ ላይ የስሜታችሁ ባሪያ ሁናችሁ ሰውን አታጥሙ ።በተመሳሳይ እህታችን እስልምናሽ ከሰው ሁሉ በላይ ነው እልህ ሳትጋቢ በተረጋጋ መንፈስ ከእናትሽ ሆድ አንስቶ አሁን እስካለሽበት ግዜ ድረስ ሲንከባከብሽ የነበረውን የጌታሽን ውለታ አትርሺ ።አላህ ይምራን
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m 22 күн бұрын
የመስሊም ስም ተጠቅሞ ሊያባላን የተነሳ ሰዉ የለም, ከሌሎች በላይ የኛ ሙስሊሞች ብሶባቸዋል
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 28 күн бұрын
ተጽእኖ ፈጣሪ ሳትሆን ፈሳድ አስፋፊዎች ናቸው አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 26 күн бұрын
ትክክል ስድብ ጭራሽ ያጠማል አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም
@hyaitr8929
@hyaitr8929 28 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ በእዝነቱ ኸድያ ይስጠን አላህ እሷንም አላህ ይመልሳት
@Rase-media
@Rase-media 26 күн бұрын
አቦ አላህ ሁላችንንም ያስረዳን 🙏
@LovelyAtom-wp6cg
@LovelyAtom-wp6cg 28 күн бұрын
ሙቢየ እንኳን ደህናመጣህ
@Dilbo-g9x
@Dilbo-g9x 23 күн бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ
@user-oz6uo7by4p
@user-oz6uo7by4p 28 күн бұрын
Subhaanaa Allah
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 26 күн бұрын
አቡ ሂባ በስንቶ ግዜየ አየሁህ ያአላህ በፊት ነበር እምከታተልህ
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 28 күн бұрын
ዋሌኩመሰለም ትክክል ዋላ አለህ ቀልብ ይስጠን
@user-jc3tb9jr6d
@user-jc3tb9jr6d 28 күн бұрын
Ameen
@Kadija-pv3ge
@Kadija-pv3ge 28 күн бұрын
ሙቤ ማሻ አላህ ስላገኝሁህ ስልክ ቀይሬ ጠፍተህብኝ ነበር አብሺር ብርታ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 29 күн бұрын
ሶሎለላይ ወሰለም
@user-rn4ws3xl4c
@user-rn4ws3xl4c 27 күн бұрын
እህቶች ተጠቀቁ የውስጥን የሚቅ አድአላህ ብቻነው ይህን ካፊር ነሽ የሚል ነገር ዘላችሁ አትናገሩ ምክናየቱም ካፊር ያልሆነን አካል ካፊር ማለት ወደኛው ይመለሳል ብለዋል ረሱልሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሌላው አቺ የጀሀነም ነሽ ጀነት አትገቢም የምንል ሁሉ ነገር በአላህ እጂ ነው በኛ አደለም የኛንም መጨረሻ አላህ ነው የሚቀው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንን ሌላው ስለውጩ አለባበስ መምከር ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 28 күн бұрын
ኢህን ቲክቶክ የሚባል አሏህ ከምድር ገፅ ያጥፋልን ያረብብብብብብ
@haba6822
@haba6822 28 күн бұрын
ዋ ነፍሴ --- አላህ ሰትረን መጨረሻችን ያሳምርልን ያረቢ
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk 26 күн бұрын
ልክ ነው አንዳንድ ንግግሮች ከባድ ናቸው ሰውን ከዲን ያወጣል ሲቀጥል በግል ቢመከሩ
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 28 күн бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ ቴክታክም ሆን ምንም አልከተላትም ሺረ ሲያረጎት አያለሁ 😢😢😢 ያሁስነል ሂታሚ 😢😢
@MominaMomina88
@MominaMomina88 27 күн бұрын
ሁላችንንም አላህ ቀንኑ መንገድ ይምራን ያአላህ❤❤❤
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu 28 күн бұрын
አሚን ወንድማችን
@EthiopiaHagere-qc6yz
@EthiopiaHagere-qc6yz 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ሙባረክ አላህ ይጠብቅህ
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 28 күн бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቤ እሄ አደበትህ ጠፋብን አላህ ይጠብቅህ እኳን ደህና መጣህ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 28 күн бұрын
አሜን ያረብ
@user-sk2hm7rx4m
@user-sk2hm7rx4m 28 күн бұрын
Aselamualeyikum werahimetulahi weberekatu AmeeeeeeN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayabakonjo705
@tayabakonjo705 29 күн бұрын
ሙባርክ ማሻአለህ
@asmabnt3941
@asmabnt3941 28 күн бұрын
በትክክል አቡ ሂባ🎉🎉🎉🎉
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 28 күн бұрын
ያረቢ አላህመጨረሻችንንያሣምርልን ኢሻአላህ
@imubilal6947
@imubilal6947 28 күн бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ ለምንድነው የምትሣደቡት እሷ ብታጠፋም የጥፋተኝነት ስሜት አልታያትም አላህ ማስታወል ይስጣት አትሣደቡ በአላህ በእኛ ስበብ ካሉበት እንድቡሱ እያደረግን ነው ነጃትም ሀያትን ------ ሌሎችንም በእኛ ስበብ ወድ ሌላ ነገር እንድሄድ እየገፋን ነው
@adilfekede573
@adilfekede573 28 күн бұрын
'Hiba Tube'ን እንኳን መለስካት ሙቤ ወንድማችን
@NaimaMuhammad-sv3ly
@NaimaMuhammad-sv3ly 29 күн бұрын
እስላሙ እሌኩም ወራመቱላሂ ውበረካቱ እንካ ደና መጣክ❤❤❤❤❤❤
@Asiyayesuf
@Asiyayesuf 28 күн бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካት
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 29 күн бұрын
አላህ ይዘንልን እጂመስ😢😢😢
@user-so6yr2sl7q
@user-so6yr2sl7q 28 күн бұрын
Allah yetbken yareb
@allahisone8107
@allahisone8107 28 күн бұрын
አላህ መጨረሻቸነያሣምረልንያረብ الله اللهم
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН