📌ቢቀርስ ነው ያሰኘኝ……! ጣጣ ውስጥ ነው የከተተኝ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 37,702

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

የተለያዮ ጠቃሚ መረጃዎችና እንግዳዎችን የምናቀርብበት ዝግጅት ነው።
ግንዛቤን የሚያስጨብጥ በተለይም ኑሮ በካናዳ ምን እንደሚመስል ………
• 📌በማንነቱ የሚኮራ ብቻ ይሄንን ቪዲ...

Пікірлер: 681
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
ኪዱ የእመቤታችን ልጅ ቅድስ ድንግል ማሪያም በዙሪያሽ ያሉ መጥፎ የሴጣን ሀሳብ በቀሚሷ ትሸፍንሽ የኔ ውድ አንቺ ለመልካም ነገር ስለተፈጠር አይክፋሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ🙏🙏🙏😘
@edidiyagelaw6592
@edidiyagelaw6592 Жыл бұрын
እህቴ አንቺ ስላደረግሽዉ ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ ወገኖቼ ደግሞ ስደት በጣም ከባድ ነዉ እኛ እንደምናስበዉ አይደለም ካናዳም መግባት ብዙ ፕሮሰስ አለዉ በስደትም ሆኖ ብዙ ዋጋ መክፈል አለ እንደገና ኢትዮጵያ ያላችሁ ወገኖች ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን ሳትቀበሉ እራሱ ወደ ስደት እንዳትወጡ እንደገና ኬንያ ኡጋንዳ ሱዳን ካይሮ ላሉ ስደተኞች መታወቂያ ያላቸዉ ነዉ ፕሮሰስ ያላቸዉ እነሱም የሚረዳቸዉ ካለ እንጂ በፍፁም ወደ ካናዳ መግባት አይቻልም ካናዳም ያሉ እስፖንሰር የሚያደርጉ ሠዎችም ብዙ ዎጋ ከፍለዉ ነዉ እስፖንሰር የሚሆኑት ወገኖች ብዙ ልናስተዉል ይገባል መጀመሪያ ብዙ ልናዉቃቸዉ የሚገቡ ነገሮች አሉ
@embetkassahun1941
@embetkassahun1941 Жыл бұрын
ኪዲዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ይህ መልካምነትሽ ደግሞ እግዚአበሔር አይለውጥብሽ ስለምታደርጊው መልካምና የተቀደሰ ሥራሽ ውለታሽን የሚከፍልሽ እግዚአብሔር ነው ዋጋሽን ከሱ ዘንድ ነው አንዳንድ ሰዎች ባለመረዳትና ባለማወቅ ብዙ ነገር ቢሉም አንቺ ግን ጀግና ነሽ በርቺ ውድ እህቴ ❤❤❤ እኔም በስደት ከአገሬ ከወጣሁ ከልጆቼና ከቤተሰቦቼ ከተለያየሁ 16 ዓመት ሆኖኛል በሲዊድን አገር ያለወረቀት ሬጄክት ተደርጌ ከአገር ውጪ ተብዬ ነው የምኖረው ግን በእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ጌታ ረድቶኝ የምኖር ሰው ነኝ ቀጣይ በሕወቴ ምን እንደሚሆን አላውቅም እና እምነቴን በእግዚአብሔር ላይ አድርጌ የሚሆነውን እጠብቃለሁ ደግሞም እግዘአብሔር ይረዳኛል ያሳርፈኛል አምነዋለሁ !!ኪዲዬ ተባረኪ 🙏🙏 በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ❤❤❤
@wubetdire3032
@wubetdire3032 Жыл бұрын
አንድ አንዴ ያጋጥማል ቢሆንም ስራዎችሽን በአግባቡ ተከታትሎ የሚረዱ ብዙ አሉና ብዙም ሀሳብ አይግባሽ ወደፊት ብቻ መሄድ ነው🤙❤
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 Жыл бұрын
ኪዲየ አንቺን በትልቅ መድረክ የማይበት ቀን በጣም ይናፍቀኛል 🦚በርግጠኝነት ደግሞ ያ ቀን ይመጣል ። የአንቺ አስተሳሰብ በጣም ድንቅ ነው ....እግዚአብሔር ይሄን ብርታትሽን ጨምሮ ጨማምሮ ካንቺ ጋር አስከመጨረሻው ያቆየው
@semiramisbah6781
@semiramisbah6781 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ኪዲ ሁሌ ፈጣሪን ምን ብዬ እጠይቀዋለሁ ዱአ ሳደርግ አስተዋይ ሴት አድርገኝ እላለሁ እና አስተዋይነት ኪዲ በጣም መታደል ነዉ አላህ ጀዛሽን (ስራሽን)አይቶ ይክፈልሽ ኮሜንት ብዙም አይደለሁም ግን ቪዲዮሽ አምልጦኝ አያቅም በዚሁ ቀጥዪበት❤😍
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 Жыл бұрын
ማነው እነደ እኔ ይህንን ጠቃሚ እና አስፈላጊ ቻናል የሚወደው ❤❤❤
@ajibtube2131
@ajibtube2131 Жыл бұрын
Kidiye እውነት ነው እንኳን ካናዳ እኛ አረብ ሃገር ያለንን ሁሉ " ቪዛ ላኪልኝ? ውሰጂኝ" የማይል የቅርብ ቤተሰብ፣ ጓደኛ ሁላ የለም። እኛ ያለንበትን ግን ፈጣሪዬ እንጂ እናቴም ብነግራት አትረዳኝም።😔 በሰው ጫማ ውስጥ ቆመው የጫማውን ሙቀት ፣ ስፋት እና ጥበት ሳያውቁ ለሚፈርዱ ሁሉ አላህ ልቦና ይስጣቸው።🙏😔 በርቺልን ኪዲሻ
@habeshatube543
@habeshatube543 Жыл бұрын
ኪዲዬ አንቺ ግልፅ ነሽ እኔ የ18 አመት ጎረምሳ ነኝ ግን በራሴ ጥረት ቱርክ አፕላይ አድርጌያለሁ ፈጣሪ ካለ በ15 ቀናት እዛው ነኝ አካሄዴም ትምህርት ነው ግን አንድ ነገር ለኢትዮጵያውያን መናገር ፈልጋለሁ ሁሉም ሰው ሲፈጠር አንድ ጭንቅላት ነው ፈጣሪ የሰጠን ያንን ደግሞ መጠቀም ማንችለው እኛው ነን እውነት እልሻለሁ ኪዲ የእኔ እቅድ አንድና አንድ ነው ብዙ መናገር ምፈልገው ነገር ነበረኝ ግን ላሳጥር አንቺ በራስሽ ብርታን ለዚ ደረጃ የደረሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት ነሽ እኔ ከሀገር ስወጣ አንድና አንድ አላማዬ በ5 አመት ውስጥ ቢሊኒየር እንዴት እንደምሆን ብዙ ጊዜ አጠናለሁ እመራመራለሁ ግን ይህንን ቴክስት አትርሺልኝ ብትችይ ፕሊስ ፃፊልኝ በ5 አመት ውስጥ በአለም ሁሉ እንዲሁም በኢትዮጵያ ትልቅ ሰው እንደምሆን 100% ነው እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ይህ የኔ ግብ ነው ላላወቃችሁኝ በረከት እባላለሁ ኪዲዬ አንቺም ጥሩ አስተማሪዬ የምኮራብሽ ኢትዮጵያዊ እህቴ ከልብ ነው ማመሰግንሽ 🙏
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 Жыл бұрын
ቢልየነር ስትሆን ግን አደራ የኪዲን የ youtube ቤተሰቦች እንዳትረሳ
@habeshatube543
@habeshatube543 Жыл бұрын
@@ephremmekonnen5250 እረ አንተስ አምልጠሀል እኛ ትንሽ ይቀረናል
@0Dcart
@0Dcart Жыл бұрын
በረከት የምንባል ሰዎች እብድ ነን
@hahushow1769
@hahushow1769 Жыл бұрын
E yasakalhe
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Жыл бұрын
ትልቅ አክብሮት አለኝ ኪድ በጣም የምትመሠገኝ ነሽ
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Жыл бұрын
በጣም መልካም ኢትዮጵያዊ ነሽ !!! አላህ ይግዝሽ፤
@aynutube7552
@aynutube7552 Жыл бұрын
አቀራረብሽ እጅግ ደስስ ይላል የሰው ሁሉ አመለካከት ይለያል በመልካምነትሽ መሃል ፈተና እንዳለ ግልጽና ግልጽ ነው እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ ።
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
እኔምለው እኔ ማነኝ እኔ የሄን ማድረግ እችላለሁ ወይ ብለን ግን እራሳችንን እንጠይቃለን እንደኪዲ ያሉ መልካም የሚሰሩትን ከመውቀስ ከማስወቀስእስኪ እራሳችንን እንጠይግ እህኔ እሩባን የማናደርግ ነን ለወቀሳ የምቸኩለው ስለመልካም ሰዎች ከመናገራችን በፊት ወደራሳችን እንመለሰ 🙏🙏🙏
@user-cw9uk9me5j
@user-cw9uk9me5j Жыл бұрын
አገሬን ሰላም ያድረግል ኢትዮጵያም ካናዳ የምትሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው የምን ሰደት አረብ ይብቃኝ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 Жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰቦችሽ ኪድ አይምሯችንን ሰፋ አድርገን ልናስብ ይገባል እውነት ነው 🌻🌻💚💚🌻🌻💛💛🌻🌻❤️❤️
@konnebirhan7052
@konnebirhan7052 Жыл бұрын
ኪድዬ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ.በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ መኖር አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ሰዎች እሮሮአቸውን የሚገልጹልሽ.ነገር ግን ስለውጭው አለም ኑሮና ፈተናዎች ማሳየትሽ የሚበረታታ ነው ሌሎችም ያንችን ተሞክሮ ወስደው ለወገናችን የተወሰነ ሂንት መስጠትበ ቢችሉ አንቺ ጎበዥ ነሽ በውጭው አለም ጊዜ ምን ያህል ውድ መሆኑን እንሰማለንና
@user-oi8gw9us7m
@user-oi8gw9us7m Жыл бұрын
እውነት ነው ግን እኮ ከችግራችን ብዛት ነው ቀላል ይመስለናል ቅድስትየ በሒወትሽ ዘመን ሁሉ የእመቤታችን ምልጃ አይለይሽ በርቺ
@herani6156
@herani6156 Жыл бұрын
Thank u kidi for providing an accurate information. You are actually helping a lot of peoples by sharing your knowledge.
@henokman3494
@henokman3494 Жыл бұрын
ኪዲዬ ጊዜሽን ሰተሽ ስለምሰሪልን እናመሰግናል በጣም እወድሻለሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
🙏💕
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ኪዱ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ኤድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ ደግነትሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኢትዮጵያ ውብ መልካምነትሽን ቀጥይ አንቺ የሚያስቀይሙሽንም እንዲህ መናገር ነው ለማንኛውም በልብሽ መዝገብ ውስጥ አስቀምጪኝ አንድ ቀን ሲሳካልሽ እኔንም አስቢኝ🙏
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፣ለሰው ልጅ ጥሩ ቃል ተስፋ ነው።
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
አይዞሽ ኪድዬ ሁሌም መልካም ስራ ብዙ እንቅፋት ነው ያለው አንቺ ስራሽን ስሪ ለወረኛ ቦታ አትስጪ
@jhonmatisy1320
@jhonmatisy1320 Жыл бұрын
እውነትነው፣በትክክል@100% እናመሰግናለን kidi Ethiop
@samsungphone7957
@samsungphone7957 Жыл бұрын
ኪዲ ሰው እራሱ ብቻ ነው የሚያስበው እንኳን አንች ካናዳ ያለሽው ይቅርና እኛ በአረብ አገር ያለነውን እንኳን ምንም ብንላቸው የማይረዱ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ድንግል ከነቤተሰብሽ ትቁምልሽ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ኪዲ መልካም ነገሮች ለሰው ልጆች እያደረግሽ ነው እኔ እንደወንድምነት የምመክርሽ ተርቤ አላበላችሁኝም ተጠምቼ ታርዤ ተስሬ ታምሜ ነው ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው የፈጣሪ ቃል እና የምመክርሽ ኢትዮጵያ እውነተኛ ዘመድ ካለሽ ሁሌም የማይቋረጥ በወር ወይንም በአመት በአል ቀን ለኔ ቢጤዎች ወክሪ በቅዱሳን ስም ለአንድ የኔ ቢጤም ቢሆን እንጀራና ቀዝቃዛ ውሃ በምትፈልገው ቅዱሳን ስም ዘክሪ ማድረግ ከቻልሽ አንድ ቅዱሳን ዋስ ያዢ በመድኃኒዓለም ስም በእግዚአብሔር አብ ስም በወላዲተ አምላክ ስም ምርጫውን አንቺ አስቢበት ነገ ሁላችንም በሞት መንገድ እንሔዳለን ወንድማዊ ምክሬ ነው ከስደት ሀገር
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እሺ🙏
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
ኪዱዬ እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ሙልት አድርጎ ይባረክሽ እህቴ።
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
Thanks! $6.99
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you dear 🙏
@LijMeleTube
@LijMeleTube Жыл бұрын
👉🇪🇹 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ፍልሰታ ለማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🇪🇹👏ቃለ እግዚአብሔር ዝማሬዎች ሁሉም በአይነቱ ተዘጋጅቷል ፕሮፋይሏን ጫን በሉ👏 የልባችንን መሻት በአማላጅነቷ በተሰጣት ምህረት ትፈፅምልን🤲አሜን🤲 በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እስቲ እየገባችሁ አበርቱኝ👏 ልጅ መሌ ከእናት ሀገር😍
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንረዳሽ ቡዙ ነገር ነው ከአንቺ የተማርነዉ ኪዲ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@temamnasir7596
@temamnasir7596 Жыл бұрын
ኪዲ ሀሳብሽ ግልጽና ግልጽ ነው እኛም መረዳትና መታገስ ይኖርብናል ለመረጃዎችሽ እያመሰገንኩ በአለህ ፍቃድ ካናዳ ስገባ ችግሩ ምን ያህል እነደሆነ እረዳለሁ ፈጣሪ ሀቁን ይምራሽ
@yergalme4683
@yergalme4683 Жыл бұрын
ere sewoch sidet berasu kebab nw egna betatahin yemaninekawin Lesew gin kenber enashekmalen please teredut yasew eyasalefew yalew hiwot minyahil kebad mehonun yemiyawkew fetri nw
@sameson19
@sameson19 Жыл бұрын
ኪዲ አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ በርቺ ደስታሽ ማለቂያ አይኑረው ሁሌም ደስ ይበልሽ ኪዲዬ እህቴ ሃገር ቤት ያለ ሰው ትቢተኛ ጥጋበኛ እብሬተኛ ናቸው አትስሚያቸው እኔ አልሰማቸው ስለማውቃቸው ኪዲዬ በርቺ አንቺ ቅን ደግ ትህቱ ህታችን ፈጣሬ እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽህ ደጋ ቅና እህቴ🙎🙏🙏🙏
@eb5725
@eb5725 Жыл бұрын
Thanks!
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you so much appreciate 🙏
@LijMeleTube
@LijMeleTube Жыл бұрын
👉🇪🇹 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ፍልሰታ ለማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🇪🇹👏ቃለ እግዚአብሔር ዝማሬዎች ሁሉም በአይነቱ ተዘጋጅቷል ፕሮፋይሏን ጫን በሉ👏 የልባችንን መሻት በአማላጅነቷ በተሰጣት ምህረት ትፈፅምልን🤲አሜን🤲 በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እስቲ እየገባችሁ አበርቱኝ👏 ልጅ መሌ ከእናት ሀገር😍
@LijMeleTube
@LijMeleTube Жыл бұрын
@@kidiethiopia ኪድዬ ኮምዪኒቲ ላይ ቻናሌን ሼር አርጊልኝ የኔ መልካም ቃለ እግዚአብሔር የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ
@MelkamuTegegn-oj2wh
@MelkamuTegegn-oj2wh 9 ай бұрын
ሰዎች እኮ ካናዳ ላይ ኑሮ አልጋ በአልጋ ይመስላቸዋል ለዚህ ነው information misunderstand የሚያደርጉት ኪዲዬ ግን አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም የሚትሰሪያቸዉ ቪዲዮችሽ አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው thank you
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
ምርጥ መልካም ኢትዮጵያዊት ያሰብሽው ነገር በሙሉ ይሳካልሽ🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ያደጉ ሃገራት ዉስጥም ሆነ ሀገር በት በሁሉም ስፍራ እግዛብሄር ካልረዳ ራስን ችሎ መኖር ራሱ ከባድ ነው ኑሮንና የስደትን ሕይወት አሸንፎ መኖርን እንደ ትልቅ በረከት ምቆጥረው ያየው ሰው ብቻ ነው ግን የቤተሰብ የዝባችን ጭንቀት ባይኖርብኝ ትልቁ በረከት ሰላም የተሞላበት ሀገር መኖራችን ነው ያ ደሞ ከምንም በላይ ነው እግዛብሄር ይመስገን
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 Жыл бұрын
እውነት ነው ኪድዬ ካናዳ ያለ ሰው ሁላ ስፖንሰር መሆን አይችልም ይህ ነው ምርጥ ቻናል ማለት ሼር በማድረግ ለሌሎችም እናድርስላት እውነት ነው እኔም ካናዳ መሄድ እፈልጋለው ኪድዬ በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@hekmakh2624
@hekmakh2624 Жыл бұрын
Barachi allha yerdasha ehete
@hekmakh2624
@hekmakh2624 Жыл бұрын
Mamatat yemecbalebata mangadem. Eyafalakesh egara managdeshin bebet sartegnanatem pls
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ ስላብራራሽልን ምንም አይክፋሽ ደግሞ ወደፊት ነው እንጂ ወደ ኃላ የለም በርቺ
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው ጎበዝ እናመሰግናለን በርቺ ተከታታይሽ ነኝ
@makmak2145
@makmak2145 Жыл бұрын
አንቺ ልክ ነሽ ግን ያው ስደት ላይ ያለ ሰው ከባድ ነው ግን ያው ልቦና ይስጠን አንቺም በርቺ እኛም እናስተካክላለን እና እዴት መጠየቅ እንዳለብን ዘዴዋን በፍቅር እጠብቃለን
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
Be strong we will understand slowly slowly thank you for your good work
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 Жыл бұрын
ኪዲ አንቺ በደላላም እደይጭበረበሩ ሰዌች ስለካናዳ ያላቸውን ሀሳብ እዲያገኑ ካናዳ መምጣት ይቻላል ቅንነት ካለ በምን መንገድ?የሚልውን ግንዛቤ የሰጠሽ ብዙ ስለአንቺ ማለት እችላለው በተለይ ካናዳ ኖሮ ሰውን እንዴት ማምጣት የማያውቀውን አንቅተሻል ስፓንሰር ቃላ ቀላል ናት በተግባር ግን ይከብዳል ቅንነት ካለ ግን ይቻላል አንቺ ግን በርቺ
@fanab7580
@fanab7580 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ ስለመረጃው አንቺ ግን አንዳንድ ሰዎች በሚያወሩት አትበሳጪ ጥቂቶች ባይረዱሽም ብዙዎችን ግን እየረዳሽ ነው 😍
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ኪዲዬ ምን ይደረጋል ማስተዋል ይስጠን ነው እንጂ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በደንብ ነው ያብራራሽው::🙏🏽❤️👍🏽👏🏽🇪🇹💐
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
እግዜር ከፈቀደ የዩኤን ወረቀት ስላለ እጄላይ 1 ቀን እስፖንሰር የሚሆን ሳገኝ በአካል አገኝሻለሁ ኪዱ እኔም በሀረቡ ሀገር ቤሩት ላይ ነኝ
@yeshigebru7965
@yeshigebru7965 Жыл бұрын
ኬድዬ እግዛቤር ልቦና ይስጣቸው የስደት ኑሮ ቀላል ይመስላቸዋል አንቺ እመቤቴ ከእነልጆ ትጠብቅሽ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ሴት ነሽ መልካም የሚያደርግ ሁሌም ተግዳሮት አያጣትም በርቺ ጌታ ይረዳሻል የኛ ሰው ጉጉታም ሰለሆነ ነው በርቺ ቅንነትሽን ያብዛልሽ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
ማር ጠብ ይላል ካፍሽ በምን ሰበብ ይሆን የምንደርሰው ከደጃፍሽ ❤ኪዲካዬ ምርጥ ያራዳ ልጅ ተባረኪ❤
@hevensboom4225
@hevensboom4225 Жыл бұрын
Thank you
@degu2898
@degu2898 Жыл бұрын
ሁለት ነገር እኛን ይገልፀናል ....ምንም ነገር በሌለን ሰዓት ያለን ትዕግስትና .....ሁሉም ነገር ሲሟላልን ያለን አስተሳሰብ 🙏ለሁሉም ነገር እንርጋጋ ቤተሰብ🙏 🙏kid መልካም ሴት ያስባሽዉ ሁሉ ይስካላሽ ❤️ ❤️God bless you and your family❤️
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ኪዲዬ መቸም ሰው ሁሉ ነገር እንደሚፈልገው የሚሆንለት ይመስለዋል። ነገሮችን በማስተዋል የማይረዳ ሰው ውጪ ካለ ዘመዱ ይቀያየማል።ስለዚህ አንቺ ስለማንም አትጨነቂ ኪዱ ።ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው።
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Жыл бұрын
ኪድየ እኛም እነወድሻለን አበሳጩሽ አየደል አትበሳጭ ያጋጥማል አንዳድ ሰው እንደዚህ ነው ነገሩ ሳይገባቸው እኮነው ስለዚህ አትበሳጭብን እህታችን እነሱንም ልቦና ይስጣቸው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እጅግ መልካም ሰዉ ነሽ💐 ልብሽን ከሚሰብሩ ሰዎች ይሰዉርሽ✝️ ክፉ አይንካሽ🥰
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ ትክክለኛ መርጃ ስለሰኝጠሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል በጣም ነው የምወድሽ ብዙ አስተያያእትባልሰጥም ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ኪዲ ተቢረኪ አንቺ እግዚአብሔር በሚወደውን መረዳዳት የምትሰሪ ነሽ በጎ አድራጊ ኢትዮጵያዊ ነሽ እናመሰግናለን
@seadahasen1825
@seadahasen1825 Жыл бұрын
ልክነሽ ማር አንችን ግን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እድሜሽ ይርዘም ሁሌም ደስተኛ ሁኝ
@jonathandawit8373
@jonathandawit8373 Жыл бұрын
Appreciated and stay blessed!!
@ermiaster3792
@ermiaster3792 Жыл бұрын
ኪዱ ስሜታዊ አደረጉሽ አይደል! አይዞሽ በርቺ በርቺ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እንደሚጠብቅሽ ተረድተሽ ሁሉንም በፀጋ መቀበል ነው።
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
🙏ይቅርታ
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
MY Dear thank you for advice
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Thanks kidi
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
ደግነት መልካም ነው ድግ ሰው ታፈርያለሽ ደግነትሽን እይ ተው የሚመጡ ደግ ሰዎች አሉ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
እውነት ነው ኪዱዬ አብዛኛው ሙሉውን ቪዲዮ ስለማያዩ ነው ልቦና ይስጣቸው።
@meronmarato961
@meronmarato961 Жыл бұрын
Kidi betam enamesegnalen , Ethiopian yalenewu edeti mahedi enichilalen
@yonasmisganaw6023
@yonasmisganaw6023 Жыл бұрын
I am very glad that still there are people somewhere in the world looking to help people in need so, Thanks for the good work u do keep it up!!!!
@yita-yalmedia4822
@yita-yalmedia4822 Жыл бұрын
ኪድዬ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት የበልልሽ እያልኩኝ አንድ ነገር እንድትተባበሪኝ ፈልጋለሁ ፣ አንድ ካናዳ የሚኖር የፋዘር ጓደኛ ነበረ ወደ ካናዳ ከወጣ አሁን ወደ 15 አመት ሞልቶታል ከአባዬ ጋር እስከ ቅርብ ጊዜ ያወሩ ነበር ለ አባዬም ከልጆቹ ውስጥ አንዱን ስፖንሰር አርጎ እንደሚወስድ በተደጋጋሚ ቃል ይገባለት ነበር አሁን ፋዘርም እንዳጋጣሚ ስልኩን ጠፍቶ ቁጥሩን ያጠዋል ቢሆንም ግን በፊት ይጠቀም የነበረውን ቁጥር አጊቶ ሲሞክር አይሰራም ። ልታግዢኝ ከፈለግሽ ሙሉ ዝርዝሩን በውስጥ መስመር ነግርሻለው። አመሰግናለሁ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
አጠቃላይ የትም ይሁን ስደት ከባድ ነው ልዩነቱ ነፃነት ነው🥰
@etpage1729
@etpage1729 Жыл бұрын
ደግ የሚሰሩ ሰዎችን አታስቀይሙ እባካችሁ። ኪዲ አንቺ ወደፊት መቀጠል ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ።
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህታችን የሰወችን አቅምና ችግር መረዳት ያስፈልጋል
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Жыл бұрын
ኪዲዬ ስላንቺ ቃላት የለኝም ስለመልካምነትሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ
@jasmintakle4213
@jasmintakle4213 Жыл бұрын
ሀይ ኪዱ አትናደጅ የኔውድ አዳዱ ሰው አሱ ዳሰበው ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ስለሚመስለው ነው የሰው ችግር የማይርዳው ፈጣሪ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያርግል
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
Sponsor ውሃ እንደ መጠጣት ቀላል ይመስለዋል እንዲህ ቀስ ብለሽ አስረጅያቸው ኪድ
@alamata-korem2907
@alamata-korem2907 Жыл бұрын
Good , mature and honest advice Kidi
@getahundawit5381
@getahundawit5381 Жыл бұрын
I ALWAYS apperciate what u doin , jegnit berchi kideyea
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@ethiopiananimationd7083
@ethiopiananimationd7083 Жыл бұрын
you are so brave, when you do this great job, at the same time the great challenge come to you.
@marya7483
@marya7483 Жыл бұрын
Thanks yene gobezi
@tigestberhanu6679
@tigestberhanu6679 Жыл бұрын
ኪድዬ ተባረኬ በታም መልካም ሰው ነሽ ለሰው እደዚህ ማሰብ በታም መልካምነት ነው በታም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
@user-ge2xx3bm8u
@user-ge2xx3bm8u Жыл бұрын
እውነት ነው ኪድዬ ስለ እስፖንሰር ምንም አልገባንም ከእኔም ጭምር ግን የአንቺ ፕሮግራም ማየት መከታተል ከጀመርኩ በኃላ ግን ብዙ ነገር አውቃለሁ በጣም አመሰግናለሁ አንቺን መወቀስ የለብሽም መመስገን ነው ያለብሽ መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል ግን አንድ ቀን ካናዳ እመጣለሁ I believe one day I will come to Canada
@bereketmered5122
@bereketmered5122 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ መልዕክት ነው የነገርሽን በርቺልን እህታችን
@haragashharagash2344
@haragashharagash2344 Жыл бұрын
በእውነት ለምክርሽ እናመስግናለን ሌላው እንኳን ከሀገር ውጭ ይቅርና ሀገር ውስጥ እንኳን ክፍለሀገር ሲኬድ ይገብዳል እና ሁሉም ስው የራሱ የሆና አመለካከት አለው ስለዚህ አይክፋሽ ስለምታረጊው መልካም ነገር አምላክ በነገሮችሽ ሁሉ ይግባ
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 Жыл бұрын
Tnx kidisha
@fekaduhailu4343
@fekaduhailu4343 Жыл бұрын
Tnx
@tigistbayou9531
@tigistbayou9531 Жыл бұрын
My sister u are kind and polite. I appreciate ur genuine supports
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
ለሚሰራ ሰው ፈተናው ብዙ ነው አይዞሽ እህቴ እውነታውን ሲያውቁት ይቅርታ ይጠይቁሻል በርቺልኝ ምርጧ እህቴ
@tophichussein3479
@tophichussein3479 Жыл бұрын
ትክክል ነው ያልሽው ለተቀማጭ ሁሉም ነገር ቀላል ነው።
@habtamudaba4825
@habtamudaba4825 Жыл бұрын
ኪዲ ምርጥ በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ ለተራ ነገር ጊዜሽን እንዳታባክኚ አደራ ካንቺ ብዙ መልካም ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ።
@beteeoka7905
@beteeoka7905 Жыл бұрын
be blessed my sweat sister kideya
@samda8360
@samda8360 Жыл бұрын
Thanks kidi you're doing a good job.
@yemegnetegegne4973
@yemegnetegegne4973 Жыл бұрын
በርች ኪድ እግዘብሔርን ይርዳሽ
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 Жыл бұрын
የኛ፣ጅግና፣በርቺልን፣እረጅምእድሜከጤናጋር፣ይስጥሽ
@edentadessa4071
@edentadessa4071 Жыл бұрын
ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው የብዙ ሰው ፍላጎት ስለሆነ ነው ምክንያቱን መረዳት ያልቻሉት ኪድዬ አንቺ ሰዎችን ይጠቅማል ይረዱበታል ባልሽው መንገድ ጥረትሽን ቀጥይበት እናመሰግናለን
@meseretms6452
@meseretms6452 Жыл бұрын
ይገርማል የኔ ወንድም አሜርካ አለ ግን ሁሌም ምን ይለኛል ከዱባይ ወደ ካናዳ ሰዎቹሽ ከወሰዱሽ እዛ ዘመድ አለ ትጠፊያለሽ ይለኛል ግን ሳስበው እና ስሰማው ተስፍ ያስቆርጣል ዋናው ፈጣሪ ስፈቅድ ነው
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 Жыл бұрын
Kidi Selame Laniche Yehune Tebareke Melkaminteshe Ayewsedibeshe Gata Yibarekshe
@tubeslegatube8314
@tubeslegatube8314 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ነሽ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Жыл бұрын
በርቺ ኪዲ መልካም ነገር ሲሰራ እንቅፋት አያጣውም እንዳልሽው አገር ቤት ያለን ሰዎች ይዚህን አገር ኑሮ በቀላል ነው የሚያዩት ልላላወቁ ነው ስላላዩት ነው እእሜሪካም ካናዳም ኑሮ አንድ አይነት ነው ልፋት አለ ልጆች ትምህርት ስራ ሌላም ሌላም ስለዚህ አየተረዳዳን በምክር እንዲገባቸው ማድረግ መልካም ነው :: አንች ግን በርትተሽ ልብሽ ይሚያስደስተውን መልካም ስራ ቀጥይ❤️
@henokmekonnen824
@henokmekonnen824 Жыл бұрын
እረ በፍፁም! እንኳን ወደ ካናዳ ... ለሆነ ዝግጅት ፕሮግራም ትንሽ ብር ማገዝ የማይፈልግ ሁላ ነው ...በሰው የሚፈርደው!!!!
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
ትክክል👍
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Жыл бұрын
ትክክል
@hannantube5408
@hannantube5408 Жыл бұрын
Kedye
@mindayeabebaw4139
@mindayeabebaw4139 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@addisugizchew3467
@addisugizchew3467 Жыл бұрын
ኪድዬ ሁሉ ነገር ከሀገር ሰን ወጣ ቀላል ይመስለናል እውነታው ግን የትም ብንሆን የሂወት ተዋናይ እራጎችን ነን እዚ ኢትዮጵያ ስርተን መለወጥ እንችላለን :: ልፍታሽን ግን እግዜር ይቁጠርልሽ
@user-kq6cm9rp8s
@user-kq6cm9rp8s Жыл бұрын
ኪድዬ በጣም ጡሩ ምከር ነው ተባረክ 🙏
@kirubelmehari3672
@kirubelmehari3672 Жыл бұрын
Thanks kiddi for the information.
@edensolomon5467
@edensolomon5467 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ትልቅ መረጃ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን። ስፖንሰር እንዴት መጠየቅ እንዳለባቹ አሳያችኋለሁ ያልሽውን ቪዲዮ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 Жыл бұрын
57አመቴነው፣ስደትሰለችኝ፣መቼይሆንአገሬ የምገባው፣እጆግን፣ካናዳንእያለች፣ታስችግረኛለች
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 32 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН