No video

Ethiopia- Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 5 A /የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 5A/

  Рет қаралды 417,107

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 728
@frarsharjah2243
@frarsharjah2243 7 жыл бұрын
ፍፁምዬ የኔ አስተዋይ እግዚያአብሄር እድሜ ይስጥህ ትክክለኛ ሰው ።
@ayelebekele3278
@ayelebekele3278 7 жыл бұрын
hi Alex bante dagninet wisane yenen maninet silayehubet amesegnalehu.
@fgvh1770
@fgvh1770 6 жыл бұрын
Frar Sharjah አይእማእማምነዉእግዜአብሔአመሥግነዉ ቤቀመጡ
@user-jv7bv9vc4r
@user-jv7bv9vc4r 7 жыл бұрын
እኔም ቀጣይ አመት እዳዲስ ምዝገባ ተመዝግቤ !!!የማለዳ ኮኮቦችን ሳልቀውጠው ነው.... በነገራችን ላይ 5ልጅ ከናባታቸው በርሃብ ያጣችው በስመ ስላሴ በጣም አስለቀሰችን....ጥቅር ያለው ጥቅር ይበልጅ በሃዘንስ ፆሜን ልደር አልሰራም......
@onelove4324
@onelove4324 7 жыл бұрын
ውይ እማማ ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ደስተኛ እናት ....
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
አሌክሥ ሢቆጣ ደሥ ይላል ያምናውን ደገመው ዘመድ ሁነናል ብሎ ነበር የዘንድሮዎቹ አይናውጣ ናቸው ግን ልጆቿ በረሀብ የሞቱባት ታሣዝናለች
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ደስስ ይላሉ ቴዲን ሊያደቁ የመጡ ነው የሚመስለው እኔ በበኩሌ ደስስ ብለውኛል ነፃነቶት በጣም ደስስ ይላል እድሜ ይስጦት
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ awo yebuna mafeya santim tekeblew new
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
Aster Weldegibrial ክክክክክምን ማሬ አይባልም እማ
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ kkkkkkkkkkkkk በትክክል ማር
@user-vm5cl4rv2d
@user-vm5cl4rv2d 7 жыл бұрын
እረ ወዴት እየሄድን ነው ?? መሞትም አለ እኮ እማማ ምን ነካዎት በዚህ እድሜዎ ፈጣሪዎን እንደማመስገን ሙዚቃ እወዳለሁ ይላሉ ?? ወይ ጉድድድ
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 7 жыл бұрын
Meseret Kadigha kkkkkkkkkkkkkkkk
@user-mg8uc3id2c
@user-mg8uc3id2c 7 жыл бұрын
Meseret Kadigha በጣም እህቴ
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 7 жыл бұрын
+ድንግል ማርያም አማላጅ ነት እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@tigistalamayo7361
@tigistalamayo7361 7 жыл бұрын
በርቱ እማማ
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 7 жыл бұрын
ላይክ
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 7 жыл бұрын
አለማየሁ በጣም ነው እምወድህ ግን ትንሺ ጩኽትህን ቀንስ እንዴ የስው ውቃቢ አትግፍፊ ፍፂ መችም ውስጤነህ
@wendewende829
@wendewende829 7 жыл бұрын
2 ዙር አልፍሻል የተባለችው በጣም ሚገርም ብቃት ያላት ልጅ ነች በጣም ጉበዝ ናት
@mekidesaragaw8979
@mekidesaragaw8979 6 жыл бұрын
Arsenal Arsenal betami liyu bikat alati asilekeschgn
@gh2713
@gh2713 4 жыл бұрын
አለማየሁታደሰ ከምንም በላይ አድናቂህነኝ ምክኒያቱም ጩኸትህ እነሱን ለመጉዳት ሳይሆን ለራሳቸውነው ክትትላቸውንእድቀጥሉ ያበረታታቸዋል አስተያየትሰጭዎች ስለጩኸትህያሉትንቢሉ አሳብ እዳይበላህ Ok የኔ የኢትዮጵያ ጀግና
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 7 жыл бұрын
ኧረ ማዘሯ 😃😃😃😃😃 አመሠግናለሁ አድናቂዎቼ😄😄😄😄
@fthnafekegnhilo8336
@fthnafekegnhilo8336 7 жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ እጅግ እጅግ በጣም የማከብርህን ያህል በእውነ ከልቤ ጠላሁህ።ለምን ብለህ አትጠይቀኝ በጣም የወረደ ስብእና እንዳለህ ስረዳህ በጣም አዘንኩብህ የሰውን ልጅ ያህል ክብር አሳጥተህ በጩኸት እያደነቆርካቸው አንተ ማን ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር በአምሳሉ ሰውን ፈጥሮ እንኳን ያንተን ያህል አላቧረቀም የስፕውን ቆሌ አልገፈፈም።ወደራስህ ተመለስና እራስህን እየው አንተ ጥበብን በእናትህ ማህፀን ውስጥ ነው ተምረህ ነው የተወለድከው? አዋቂ ስትባል አለቅላቂ መሆንህ ይገርማልም ያሳዝናል።በእውነት ጥበብ እንዲህ ከሆነ ምን ጥበብ አለ?ከደሃ ህዝብ ልጆች የለት ጉሮሮአችሁን ለመዝጋትና ኑሮችሁን ለመኖር ነው።ስንቱ የደሃ ልጅ ነው የእናቱን መቀነትና የእናቱን መሃረብ የሚያስፈታው ግን ድህነትን አስተውለሃል?እኔ በመጨረሻም ያድናቆቴ ልክ እዚህ ላይ ይብቃኝና የመጨረሻ ህሊና ቢስ አዋቂ ሳትሆን የሰው ልጅ አሰቃቂ አስተዋይ አእምሮ የሌለህ ደደብ፣ደደብ፣ደደብ፣ደደብ መሆንህን ስነግርህ አንዳች ነገር ሳይሰማኝ መሆኑን እወቅ።የአንተ ዳኝነት አንዳንድ አይናቸው ሸብራራ ጠንጋራ ሰዎች የሚዳኙትን ዳኝነት ካንተ ከዶማው የተሻለ ሆኖ አግቼዋለሁ።
@user-ww9ui7zt7d
@user-ww9ui7zt7d 7 жыл бұрын
ዋው ካሳሁን ዳግም ስላየውህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ባለፈው በመውደቅህ አዝኘ ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ
@user-or2ko9in6c
@user-or2ko9in6c 7 жыл бұрын
አለማየሁ ሰውን እጣስደንግጥ አስበው አንተም በዝህ ነው የአለፉከው። ግን በጣም የምወድህ አድናቂህ ነኝ ፍፁም እንተ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የሰውን ስሜት በጣም ትረዳለህ በጣም ደስ ይላል ።በአመት በአመት ነው አይቃረጥምወይ
@user-xv2zm4yk6s
@user-xv2zm4yk6s 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካስሽ እንኳን ደና መጣህ በዚ ዙር ምርጥ 10 ውስጥ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ በርታልን
@user-vx6kv8yb3s
@user-vx6kv8yb3s 7 жыл бұрын
አሮጊትዋ በዚህ እድሜዋ ህይወቴ ሙዚቃ አሉ እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ይቅር በለን
@selamgebre5542
@selamgebre5542 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ ኢ/ያ መፀለይ አይሻለቹም ነበረ
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 7 жыл бұрын
አለማየሀል የሰው ቀልብ አትግፈፍ ቀስ እያልክ ተናገር አበዛኸው እኮ ፍፄ ሳቅህ ብቻ ይበቃል በርታልን
@user-gs6pz6cz7v
@user-gs6pz6cz7v 7 жыл бұрын
Koki Shito Enerasu Dingit Alkung Kkkkkkkk
@haymanottadesse4492
@haymanottadesse4492 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@kedejasiraj8552
@kedejasiraj8552 7 жыл бұрын
Koki Shito yemin tega tega new kkkkkkk
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-ys9ti1go2w
@user-ys9ti1go2w 7 жыл бұрын
Koki Shito
@hanawendosun4591
@hanawendosun4591 7 жыл бұрын
I really love this funny mother. she is so cute. omg God blessed ya mama
@user-sc9jk7vl5c
@user-sc9jk7vl5c 4 жыл бұрын
የምንወዳቸዉ ሳናመሠግን በጉ ያደረጉልንን ሳናመሠግን ያስቀየምናቸዉን ይቅርታ ሳንጠይቅ ይች ቀን አትለፉ ምርጥ ንግግር ፍፁም የሠዉ ማኛ ብየሀለሁ ሠላምህ ይብዛ ከነቤተሠቦችህ::
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 7 жыл бұрын
ወይ እማማ እኔ ለማየት እራሱ ተሸማቃኩ..ማርያምን .ወይ በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው ወጣቱ ቸብ ቸብ እራጎቱ ጭፈራ ቆይ ማን ይጸልይልን .....ለዛ ነው በሀገራችን ፍቅር ያጣነው በጎሳ በዘር የተንጣጠልነው ...እንደ ድሮው አባቶቻችን ማን ይጸልይልን .ማን ?አቤቱ እንደኛ ሀጽይታ ሳይሆን እንደ ምህረት እና ቸርነትህ ይቅር በልን ማረን
@user-ko7lb2fu8i
@user-ko7lb2fu8i 7 жыл бұрын
አረ በስመ አብ ማዘር በመቁረቢያዎት ሳት ሙዚቃ እወዳለው ይላሉ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
@user-cb7ce9gt6p
@user-cb7ce9gt6p 7 жыл бұрын
TiZita wORKU ክክክክክ መቸም ያእዲስ እበባ ሴቶች እያፊሩ ወይ እያምሩ በተለይ ላልቆቹ
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 7 жыл бұрын
ቆቦና እላማጣ የሽንቅጦች እገር አይባልም የአዲስ አበባ ልጅ ተከርብቱ ይበልጥሻል በኢትዮጵያዊነቱ ተከባብሩ የሚኖር ህዝብ ነው አስቀያሚ
@user-rx2xh1cu4k
@user-rx2xh1cu4k 7 жыл бұрын
TiZita wORKU ኧረ በጣም ይገርማሉ ሆ
@user-cb7ce9gt6p
@user-cb7ce9gt6p 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ ተይ እትሳደቢ ስድብ የደካማዎች ምርኩዝ ነው ሶ የተስማኝን ኮመትኩ የተስማሽን ኮምች እንጂ ስድብ ኖ እራስሽን እታስገምች ..
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 7 жыл бұрын
ቆቦና እላማጣ የሽንቅጦች እገር ያንቺ ምርቃት ነው እንዴ የማይባል አባባል ነው ያልሽው ካንቺም ብሶ እራስሽን ጨዋ አታድርጌ የአዲስ አበባ ሴት ውብ ናት እንደናንተ አይነቶች ናቸው በሀገር በከተማ ልዩነት እያመጣ ከዛን ወደ ዘር የሚሄደው እንቺ ሀሳብሽን ተናገርሽ እኔም ሀሳብሽ ስላስጠላኝ መልስ ሰጠውሽ እርማት አድርጊ እነጋገርሽ አይባልም
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 7 жыл бұрын
እማማ እድሜዎትን ያርዝምልን በጣም ደስ ይላል ምድረ ብሽቅ የማይሆን አስተያየት አትስጡ አጎል የቤተክርስቲያን ሰው ነን እድሜዎት ምናምን የምትሉ አይባልም መብታቸው ነው
@user-jv7bv9vc4r
@user-jv7bv9vc4r 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ አች ትንሺ አይሸምምሺም እደዚህ ይሰደባል....!!እግዚአብሔር ልብ ይስጥሺ.የስድብ ሙያ የለውም.!!!!
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 7 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ ወሪ አለብሽ አቦ አጎል ክርስቲያን ነኝ አትበይ እንዳንቺ አይነቱ ነው በክርስትና ስም ብዙ ነገር እያደርጉ ያሉት ስለዚህ አሁንም ደግሜ እነግርሻለው ካስፈለገሽ በጥራቃ
@user-jv7bv9vc4r
@user-jv7bv9vc4r 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ ከተዘራሽ ያልታረምሽው እምትናገሪውን እወቂ! !!!ከዳች አይነቷ እደኔ ያሉት ክርስቲያን ይሻላሉ...!!!!ዝብለሽ ትዘልፊ አለሽ እዴ !!!!ዝብየ ሳስብሺ ክፉ የመሳደብና ሱስ ሳይሆንብሽ የቅረ አይመስለኝም!
@user-uw8kq3ow2e
@user-uw8kq3ow2e 7 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ ክፍት አፍ
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
ሜላት ሄኖክ teekekel
@kiyatrapsqueen5266
@kiyatrapsqueen5266 7 жыл бұрын
ሆሜግ ካሳሁን ስላየሁክ ደስስስ ብሎኛል የእውነት እስከመጨረሻው እንደምትዘልቅ ተስፋ አለኝ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ክክክክክ የበሬው ጭቅላት ብቅ ሲል ድሮ የማግዳቸው ከብቶቼ ትዝ አሉኝ ክክክክ የማታመጡት የለ ግን እዳው በሳቅ ፍርፍር ነው የሚያረጉኝ በተለይ ውርደታቸውን ተከናንበው የሚሄዱት ክክክክ
@JamalJamal-dy3zh
@JamalJamal-dy3zh 7 жыл бұрын
አሌክስ ቁጣህ ፍቅር ያሲዛል እዴት ደስ እደሚል
@einaymeryamenigeabitamdeny9983
@einaymeryamenigeabitamdeny9983 7 жыл бұрын
Jamal Jamal einda perofaser bika erso einde ymybhketotine nawe mewdoite
@JamalJamal-dy3zh
@JamalJamal-dy3zh 7 жыл бұрын
eina ymeryame nige Abita mdenyilam naw መን አልገባኝም
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 7 жыл бұрын
Jamal Jamal kkkk are akurafe sew batam yasetalal
@JamalJamal-dy3zh
@JamalJamal-dy3zh 7 жыл бұрын
Zulfa Abdi Bint islam እኔኮ ቁጣው እንጅ ኩሪፊው አደለም የወደድኩት እሚኮረፍ ሰው ሲጀመር ዝጋታ ነው ምኑ ያምራል እሱኮ ሲቆጣ ልብ ብለሽ አይው ከዛ ልክ ሲጨርስ ፈገግ ሲል እይው ልብ ስጥቅ እኮነው የሚረገው ወንድ እዲህ ሲሆን ደስ ይለኞል ለስላሳ ወንድ አይመቸኝም ምን ያረጋል ተይዞል
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ሃና በዚሁ ቀጥይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣም የሚገርም ብቃት አለው ካስሽ እንኳን በሰላም መጣህ በዚህ ዙር የተመኘኸውን እንደምታገኝ ተስፋ አለኝ ግን በባለፈው ዙር በመውደቅህ በጣም አዝኘ ነበር ግን ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ በርታ ፍፄ እድሜ ጤና ያብዛልህ
@tiantian6887
@tiantian6887 7 жыл бұрын
ወይኔ አለክሶ ስትናደድ እዴት እደምታስፋራ ግን አሁንም ቢሆን በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-hh3ul1vz9v
@user-hh3ul1vz9v 7 жыл бұрын
መቼም እሞታለው የለም አኡዙብላህ
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
የማለዳ ውቦች እንዴት እንደምወዳችሁ የእኔ ተናፋቂዎች ።ደስ እሚለኝ የሚገርም ትወና ያላቸውን ሳይ ነው ልክ እንደ ሀና በጣም የሚይገርም ብቃት ሁለት ዙር ማለፍ ሲያንስሽ የእኔ ቆንጆ።ፍፄ ዘንድሮ ደብል ማሳለፍን ተያይዘኸዋል።እና ደግሞ ካሳሁን ምን አለ ባትመጣ የእውነት ትወና ትችላለህ እድል አግኝተኻል የመሳተፍ ለምን ዳግመኛ ለፈተን እንደመረጥክ አልገባኝም
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ሀና አስለቀሽኝ ማሬ ጎበዝ በቺ ምርጥ አስሮች ውስጥ እደምገቢ አልጠራጠርም
@sitabelay6027
@sitabelay6027 7 жыл бұрын
weyne kasish ate ako gobez nek
@familypromotion1217
@familypromotion1217 6 жыл бұрын
ፍፄ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሌክስ ምርጥ ሰው
@tgkifle5309
@tgkifle5309 7 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹልን እንወዳችኋለን ማለዶች!!♥♥♥
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 7 жыл бұрын
እረ እማማ አሰገድ ሙዚቃ ህይወቴ ነው ሲሉ በዚ እድሜወት ሙዚቃ ምንም አይሰራለወትም ወደ እግዚአብሔር መቅረቤወ ሰአት ነው ይቅርታ እምነተዎትን በእርግጥ ምን እንደ ሆነ ባላውቅም ። ሙዚቃ የዳቢሎስ ነው በተረፈ እናመሰግናለን በርቱ
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ። በጣም ፍፄም ሞቅ አደረጋቸው 1 ተዋናይ ስም ሳያውቁ እንዴት ነው የሚሰሩት ክክክክክክክ ግን ሞራላቸውን ሳላደንቅ አላልፍም
@user-zb7sv9df9t
@user-zb7sv9df9t 7 жыл бұрын
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ kkkkkእምነትዋ እግዛብሄርይስጥልኝአለችኮ ያማለት መሰልሺነች እህቴ ልቦና ይስጣቸው አያዘመናችን
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 7 жыл бұрын
ሰአዳ አደም እስላምነውሂወቴ ሰአድ ሰአድ አሜን
@user-el9cv9rb9w
@user-el9cv9rb9w 7 жыл бұрын
እመብርሀን ልዩ ነሽ ለኔ እግዚአብሔር ይመሥገ
@SamsungJ-um1gl
@SamsungJ-um1gl 6 жыл бұрын
ለእኔስ እናቴ እመብርሀን ናት ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት ። ትክክል ነሽ ማር ቃለ ህይውት ያሰማልን
@user-xg9xr5cv4o
@user-xg9xr5cv4o 7 жыл бұрын
ፍፄ ፈገግታህ በጣም ደስይላል የምር .ሰውን ከማስደንገጥ በፊት ምንም ቢሆን ጊዜሰተህ ታዳምጣለህ .ያኔእነሱንም ታበረታታቸዋለህ በጣም እንወድሀ.ለን ፍፄ ፈጣሪ የበለጥ ነገር ያድርግልህ
@ekramweloyewa8932
@ekramweloyewa8932 7 жыл бұрын
ፍፁምየ ምኑን ነዉ እምበላዉ እያደርክ ሠቂር እያደርክ ሠቂር 😂😂😂😂
@hani9104
@hani9104 7 жыл бұрын
ekram weloyewa አረ በሳቅ ሰቂር
@ganatganat7387
@ganatganat7387 5 жыл бұрын
ፍፁምዩ እደስምህ ፍፁም ነህ ለኔ እድሜ ይስጥህ
@user-bt1bo4bw3s
@user-bt1bo4bw3s 7 жыл бұрын
ዋው የማለዳ ኮኮቦ። ውስጤ ናችሁ። ፍፃ። ስወድህ። እኮ
@user-vu1nb7pv8g
@user-vu1nb7pv8g 7 жыл бұрын
ዋው ስላ ልጆችዋ የሰራችው ዋው
@user-mt2uq6bc3r
@user-mt2uq6bc3r 5 жыл бұрын
ፈጣሪየ ምነው እማማ ሰገዱ እኮ ቤተክርስቲያን የገቡ መሰለወት እንደ አምላክ ልቦና ይስጠን
@ghfdgcgjh9179
@ghfdgcgjh9179 5 жыл бұрын
ማሻላህ
@user-km1id9my9l
@user-km1id9my9l 4 жыл бұрын
ዋው ሁሉም በጣም ደሥ ትላላችሁ እስከ አለቃወቻችሁ ጠክሩ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@AaaAaa-oq8is
@AaaAaa-oq8is 7 жыл бұрын
ጀማል እባላለሁ ከሰውዲይ ፈጼ በጣም ነው የምውድህ እኔ ከውድድሩ ይልክ ያንተ ፈገገታ ብቻ በቂነው እንወደሀለን ፈጼ እድሜህን ያርዝመው የስው መውደድ ይስጥህ እንውድሀለን እናከብር ሀለን ጡሩ ሰው ማለት ለእኔ እንተነህ ፈጼ በእውነት ኑርልን
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
ው ው ሃና ፈንታው የመጨረሻ አስለቅሰሽኛል ለአንደኛ ደረጃ እጠብቅሻለሁ ።እውነት ጎበዝ ልጅ ነሽ።በርቺ እንዳትሳነፊ
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 1 ነኝ ላይክ እንዳትስድቡኝ እሺ አይነፍር ነኝ
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae ከከከከከከ እኔም 24ነኝ
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae ክክክክክክክክክክ እሺ ማር ችግር የለውም (100) ሰጠውሽ
@Kerma-gx8is
@Kerma-gx8is 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae እረ በሥተ እርጅና አትጨማለቂ ማሥጠሌ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
የዛሬወቹ በጣም ያስቃሉ እናመግናለን
@osanya2113
@osanya2113 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ሽ እመቤቴ
@user-kr3ru1pk5e
@user-kr3ru1pk5e 7 жыл бұрын
እማማ ቤተክርሰቴን የገቦ መሰሉት እያጉነበሱ እልል ሲሉ እማማ😊😊😊
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 7 жыл бұрын
እማ እውድሻለሁ ክክክክክ
@selamgebre5542
@selamgebre5542 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምገርመው ቤተክርስትያ ሄዳቹ እንደመፀለይ አይይይ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ አማረወች ደግሞ ኮ ሙዝቃ በጣም እወዳለው አለልም😭😭😭
@ayrosbama272
@ayrosbama272 7 жыл бұрын
wow betam des yemilu enati nachewu kemenem belaye yenatochin desta mayet des ylal le Enatem egzabihr ysetachifu eshi enatochachin hulem tedesetulen fetari edimena tena yesetachihu enatochachin
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 6 жыл бұрын
እናታችን በጣም ደስይላሉ እናደቅሀለሁ
@sff343
@sff343 4 жыл бұрын
የኔወንዲምአይዞህባለሎሚውአትከፋ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 7 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ኧረ ማሚ ሼም ነው በጣም አፈርኩ ማሪያምን። ህይወቴ ሙዚቃ ነው ?omg
@fayzayesuafikar4185
@fayzayesuafikar4185 7 жыл бұрын
እረ አለማየሁ የሰው ቅስም አትስበር ቀስ እያልክ ወይ እጀራ ክክክክ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 5 жыл бұрын
አሁን እሄ ያስለቅሳል ዳኛወቹ በለቅሶፍርፍር አሉ
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 7 жыл бұрын
አቶ ሞላ እኳን ተቆጥተህ ፊትህ ሳትቆጣም የተቆጣህ ነው የሚመስለው ሃሃሃሃሃ። አሮጌ ከደራ መመለሻም የለው አለ ያገሬ ሰው እማማ ሰከን በይ እቤትሽ አርፈሽ ተቀመጭ ስላች እኔ አፈርኩኝ ክክክክክክ። ፍፁም የኔ ፀባየ ሰናይ ይመችህ ♥።
@remlamohammed8361
@remlamohammed8361 6 жыл бұрын
.
@nssjsjbjkkk9142
@nssjsjbjkkk9142 5 жыл бұрын
Zenebu Mamo
@tegesttegest1344
@tegesttegest1344 7 жыл бұрын
በእውነት እባክሽ እማየ ሙዚቃ አደለም ሂወትሽ አስቢ አስተውይ እባክሽ ወደ እግዚአብሔር እቤት ተመለሽ
@marrrgdgh5397
@marrrgdgh5397 7 жыл бұрын
አረ አለማየሁ የስው ቆሌ አትግፈፍ ሼም ነው የምር ማበረታታት ነው እንጂ እንዲህማ አይነፍም ስው በስውነቱ ብቻ ሊከበር ይገባል ፍፄ ውስጤ ነህ ማሬዋ♥♥
@mekdasaebyu8636
@mekdasaebyu8636 6 жыл бұрын
እትዬ አሰገደች አምላክ እድሜ ይስጥልን
@classicphone5437
@classicphone5437 5 жыл бұрын
ልጅቷ በረሀብ የሞቱባት እንዴት እግዜአብሔርን ስትሳለቅበት እባካችሁ እግዚአብሔር እናክብር
@dengelemareyam8255
@dengelemareyam8255 7 жыл бұрын
ያዝናናል አሌክስዬ እኔንምኮ አስደነገጥከኝ ግን እወድሀለው ፍፄያችን ሰላምህ ይብዛ ተወዳዳሪዎቹም በርቱልን
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ወይይይይይይይይይ ሸፈድፈድ ክክክቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ይገርማል እኮ አሮጊታ አሳቀችን ክክክክክክክክክክክ አድናቆቼ ሲሉ
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 7 жыл бұрын
Wow matheriye bexam temechugn Edme na Tena lerso Fitse degmo sinemegbarih Akbirotih lesew lij yalek amelekaket dink new Egziabiher yakbirih selamih yibza wendime adnakih negn
@user-dn9wq9fk1d
@user-dn9wq9fk1d 7 жыл бұрын
ፍፄ ለሁለቱም ዙር ያሳለፍካት ልጅ ይገባታል።በርቱ
@jassmijassmi6634
@jassmijassmi6634 6 жыл бұрын
የማርያም ነኝ ፍፄ ፍቅር ና ሠላም ላተ ይሁን
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ የማለዳ ኮኮቦች ተለቆል ገባ ገባ በሉ ካለናተ ማየት ደሰ አይለኝም ፍፄ እዲህ በስሀቱ ስትለቀው እዴት ደሰ እደሚል
@saadasaada9620
@saadasaada9620 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ
@betgsetatnafu5572
@betgsetatnafu5572 7 жыл бұрын
ፍፁሜ ሰወድህ የወጣት ተእግስተኛ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ክክክክክ የበሬው ጭቅላት ብቅ ሲል የድሮ ከብቶች ማገጃየ ትዝ አለኝ ክክክክ የማታመጡት የለ ግን እዳው በሳቅ ፍርፍር ነው የሚያረጉኝ በተለይ ውርደታቸውን ተከናንበው የሚሄዱት ክክክክ
@ebrotube1113
@ebrotube1113 7 жыл бұрын
አረ ያልጂ አሳቀኚ ምንም ሳንሰማው ድምፁን ይበቃል ብሎ እርፍ ክክክክክክ
@tsenatshewanh7256
@tsenatshewanh7256 2 жыл бұрын
ጠጅ ከነ በርሜሉ ጠጥተው ነው የመጡት እማማ 😂😂😂😂
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ካሳሁን በድጋሚ ስላየሁት ደስ ብሉኛል ግን ቅዝቅዝ አለብኝ እንዳምናው አይደለም
@zhabeshawit7101
@zhabeshawit7101 7 жыл бұрын
ዋው እራሳቹ ዳኞች በተለይ ፍፄ 1ኛዬ ነህ!!!
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
እናታችን ወደ ሥጋዉ ደሙ ቅረቡ ሀገር መዉደዳችሁ ደሥ ይላል
@dubaidxb4459
@dubaidxb4459 4 жыл бұрын
Inee gin koment xilobinyii komeent maxaf alwadim manbab kalhona baqar👈❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@njathnja9442
@njathnja9442 7 жыл бұрын
Hi guys የናንተን ኮሜንት ሳንብ መዳም መታ ቆሌዬን ገፈፈች እናንተንም በጠዋት ቆሌ ከመገፈፍ ይስወራቹ። አሜን በሉ.......ቆሌ ግን ምኑ ራር ነው ያለዉ የምታቁ መልሱልኝ
@mastifeker5686
@mastifeker5686 7 жыл бұрын
Njath Nja ena min yitebesi jil 😜
@user-pk7xg4zg7s
@user-pk7xg4zg7s 7 жыл бұрын
Njath Nja 😀😀😀አሜን
@user-nr1mt2ut3p
@user-nr1mt2ut3p 5 жыл бұрын
ሠዉነትሽ ላይ
@nejatahmed8789
@nejatahmed8789 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
😄😄😄
@bruktwitbirhanu3403
@bruktwitbirhanu3403 7 жыл бұрын
ቶሎ ስለምትለቁልን ከልብ እናመሰግናለን ፍፄ እደተለመደው ለናተም ሰላሙን ያብዛላችው
@jamilasarahjamila5380
@jamilasarahjamila5380 7 жыл бұрын
እኔ ታምሜአለሁ በጥበብ ፍቅር ለ5ኛ ዙር አልቀርም እወዳደራለሁ እንኳን ደና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር። ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ
@yirgalemgedamu8037
@yirgalemgedamu8037 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ እርሶ ወደ ገዳም እንጅ ወደዚህ አይመከርም።
@sallamsallam7499
@sallamsallam7499 7 жыл бұрын
1negn like hchugn afera kegrgda yagachish endatlugn yen mrtoch
@zeynebzewde9134
@zeynebzewde9134 4 жыл бұрын
ወይዘሮ አሠገደች አዝናኑን ፈታ ያሉ እናት ናቸው
@sarab2847
@sarab2847 7 жыл бұрын
ውይይይይ እናቴ አይደሉ ጉሬቤታችንም ብሆኑ እንኳን አስሬ ነበር የማስቀምጦት ..አሽማቀቁኚ እኮ እማማ ...በስመአብ ልብ።ይስጦት ወደ ቤተክርስቲያን እንዲሄዱ.. .ማን እግዝኦ ይበል ማን ይለምንልን.እንደዝህ አይነት እናቶች እዝህ ቦታ ቆመው ለምን አንራብ ለምን በዘር በሀይማኖት አንከፈፈል እረ ወደ ቤተክርስቲያን ተመሱሰ እናቶች ልብ ይስጣችው
@user-ht2ju2kk4c
@user-ht2ju2kk4c 7 жыл бұрын
ካስሽ እንኳን ደና መጣክ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
selawunat Fistumya mn edamlk alakim Egezabher zamnkn. yibarekilk
@tenad7309
@tenad7309 7 жыл бұрын
ድምፃቸው በጣም ደስ ይላል!!!
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 жыл бұрын
መግቢያውተኩስአጥፉት
@melatmelat3620
@melatmelat3620 6 жыл бұрын
ወኔ ፍጼ ከሱአ ትወና የአተ ማልቀስ አጀቴን በላው የሚገርመው ነገር በተፈጥሮየ የሚአለቅስ ሰው ካየሁ እኔም አብሬ አለቅሣለሁ ቡዙ ሰወች የበሽታ ይመስላቸዋል ግን እደዛ አይደለም ከህጻንነቴ ጀምሮ በጣም አሳዛኝ የሆኑሠችን ሰወችን ሳይ ማለትም ተጨቀው ተቸግረው ሳይ በጣም ልቤ ይነካል ብቻ ለሰው መግለጽ የማልችለው ስሜት የሆነ ነገር ልቤን ይረብሸኛል በአጭር እግዚአብሄር ያቃል የውስጤን ሠው ተጨቆ ከማይ ሺህ ጊዜ እኔ ብጨነቅ በጣም ይቀለኛል እናም ፍጽየ አይዞህ የውስጥህ ስሜት ስለገባኝ ነው በተረፈ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እወዳችሁ አለሁ !!! ።
@abebeabate4224
@abebeabate4224 4 жыл бұрын
እር ወዴት እየሄድነው ፍፁሜ የኔ አስተዋይ ስወድህ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 7 жыл бұрын
ካስሺ ዬኔ አንደኛ ሁሌም አንደኛ ነክ ለኔ ምርጥ
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 7 жыл бұрын
ውይ ካስሽ እንኳን ደና መጣክ ባባለፈው ነገር በጣም በሽቄ ነበር ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አይዞን!
@rahelymariyamlij4352
@rahelymariyamlij4352 7 жыл бұрын
ፍፁም የእግዚአብሔር ልጅ ነሕ አስተዋይ ነሕ በርታ
@hayethassen7924
@hayethassen7924 7 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ያስቃሉም ያስለቅሳሉም በርቱ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 7 жыл бұрын
አረ ፍፁሜ እኔ አላቀስ ደስለል
@fififiker3646
@fififiker3646 7 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ እማማ ቀወጡት እኮ
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ እማማ ነቅለዋል
@fififiker3646
@fififiker3646 7 жыл бұрын
Zenebu Mamo ሆ ጉድ እኮ ነው
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ፊፄ ሰው ኣክባር ሁሉንም መልቶ የሰጠህ በርታልኝ……
@mekiyaabeshawit9378
@mekiyaabeshawit9378 7 жыл бұрын
just Wowww እስኪ ትንሽ እንደበር 😊
@zewudineshdggifa2509
@zewudineshdggifa2509 7 жыл бұрын
ሁሉም በጣም አሪፍ ነው እባካችሁ እማማ ወደ ፈጣሪሽ ተመልከች
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 7 жыл бұрын
ምነው አቶ አለማየሁ የሰው ቀልብ ትገፋለህ
@tenad7309
@tenad7309 7 жыл бұрын
በጣም ነው ያደነኳቸው!!!
@coredbekele4189
@coredbekele4189 7 жыл бұрын
Kkkk betam aerife new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 6 жыл бұрын
ክክክክ እማማ ምርቃት በምርቃት እረጉት ቴዲን
@user-rt8vx4ul6m
@user-rt8vx4ul6m 5 жыл бұрын
እልልልል እድሜ ይስጦት ግን በዚህ እድሜወት ንሰሃ ነው ሚጠብቆት ባይ ነኝ
@mamaruayele9725
@mamaruayele9725 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ ነው በጣም አሪፋ ነው
@makdashabtewold3862
@makdashabtewold3862 7 жыл бұрын
ይመቻችሁ ፍፄ ለገና መጣሁ አንደኛ ለሚወጣዉ እኔ ነኝ ዋንጫዉን እምሰጠዉ😀
@JamalJamal-dy3zh
@JamalJamal-dy3zh 7 жыл бұрын
ወይ አይ እማማ ቤተክርስተያን አትሄዱም እንዴ
@user-zk3oc2rx4e
@user-zk3oc2rx4e 7 жыл бұрын
Jamal Jamal
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 7 жыл бұрын
Jamal Jamal ጉድእኮነው
@sofiyamohammed1402
@sofiyamohammed1402 7 жыл бұрын
Jamal Jamal አሮግትቀላል
@makisaron9099
@makisaron9099 6 жыл бұрын
Jamal Jamal tenegna nachew bileh new? Tsebel neber enji enihn
@kawkab1233
@kawkab1233 5 жыл бұрын
@@user-zk3oc2rx4eእ ወነትነዉ። ቆጆ
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 7 жыл бұрын
እረ እማምዬ ደስ የሚሉ ሰው
@Zainb-kh9ny
@Zainb-kh9ny 7 жыл бұрын
አንደኛ አሰገደች እኔ ብቻ ሰባትሺ ኮመት ሰጥቻታለው ዜድ ከዱባይ
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 7 жыл бұрын
kasesh...seletmlesik betam des bilognal adinakeh negn 😊
@user-xz8nm3ob8n
@user-xz8nm3ob8n 6 жыл бұрын
ውይ፡ፍፄ እዴት እደምወድህ አብሱ፡ሰላዩቹ ላይ፡ደም፡እባ አስለቅሰህኝ፡በዛውም፡ልክ፡በሳቅ፡አድክመከኝ፡ነበር፡ብቻ፡ውስጤ፡ነህ፡ ብሙክር አቅሙ አለኝ
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Ethiopian - Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 2
51:51
Bogas Studio
Рет қаралды 579 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 111 МЛН
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 14 М.
Ethiopian Fasica Beale (2009)Yemaleda kokeboh S3 Final C
29:33
Bogas Studio
Рет қаралды 1,1 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН