No video

Ethiopian Fasica Beale (2009)Yemaleda kokeboh S3 Final C

  Рет қаралды 1,198,899

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 1 100
@aminaterzik3640
@aminaterzik3640 7 жыл бұрын
ዋው ነው እኔም አላህምዱ ሊላህ በመዳሜ ስራ አንደኛ ወጥቸ አለሁኝ በወር 10000 ትከፍለኝ አለች ወወወወወወ ማነው የሚያጨበጭብልኝወወወወ
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
እኔ አጨብጭቤልሽአለሁማርር
@umufrdowostube5608
@umufrdowostube5608 5 жыл бұрын
እኔ አጨብጭቤልሻለው
@user-fs1nd4dv8x
@user-fs1nd4dv8x 4 жыл бұрын
አር ማሬ አሳቅሽኝ የኔ ቆጆ
@amera9206
@amera9206 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@bintabderehmanbintabderehm2819
@bintabderehmanbintabderehm2819 4 жыл бұрын
እኔ አጨበጭብልሻለሁ ሀያቲ
@user-hq5cx3cl8b
@user-hq5cx3cl8b 7 жыл бұрын
እድገት ማለት ኢሄ ነው አቦ ንቃት ህዝብ ሲነቃ እናቶች ከማጀት አልፈው መድረክ ላይ በኮንፊደንስ ሲደንሱ ማየት እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ላይክ
@user-gr3oq6cv2z
@user-gr3oq6cv2z 7 жыл бұрын
ቅጣው እጅጉ ምን አይነት ጥያቄ ነው እናቱን የሚወድ ማለት እናት ትጠላለች እንዴ
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 7 жыл бұрын
ዋውውውውበጣም ነው ደስ ያለኝ እንባ መቆጣጠር ነው ግን ያቃተኝ
@brtufeke6811
@brtufeke6811 7 жыл бұрын
Fayruz Makhoul
@samoosamoo4644
@samoosamoo4644 7 жыл бұрын
awe tekekle wayi eni mami nafakchgi sidat aynwe yetfa
@alememu2521
@alememu2521 7 жыл бұрын
ቅጣው እጅጉ kkkkkkkkkkj
@mymamking8293
@mymamking8293 4 жыл бұрын
በጣም ከደስታ የተነሳ አለቀስኩኝ ኢትዮጵያኖች በጣም ደስ የሚትሉት ፊጥረት ናቹ ኢትዮጵያ ስለማቃት የኢትዬጵያ ህዝብ ወርቅ ነው ከኤርትራዊ ወንዲማቹ
@derejeapptube
@derejeapptube 7 жыл бұрын
ድማሙዪ ምርጥ ልጅ እንዴት እንደማደንቅህ እልልታዬ ሁለታችሁም ለኔ አሸናፊዎች ናችሁ ሳደንቃችሁ ከልቤ ነው ውስጤ ናችሁ በርቱልን፡፡፡
@samerasamer3377
@samerasamer3377 7 жыл бұрын
Dereje Lake እህት ወንድሞቸ ሁሉ ግዜ ይመቻቹህ አቦ
@hgko8213
@hgko8213 7 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ግን የመጨረሻው የናቶቹ ፓርት ላይ አብሬ ነው ያለቀስኩት የኢትዮጵያ እናቶች በተለይ ልዮ ናቸዉ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
@helinaasrat3186
@helinaasrat3186 7 жыл бұрын
ውይ ድማሙ እንዴት በስርአት ነው ያደከው የአንተ አይነት ሺ ይወለድ ጌታ ያሳድግህ እግዚያብሔር ከአንተ ጋ ይሁን❤️❤️❤️
@Marrygoogelcom
@Marrygoogelcom 7 жыл бұрын
አሰተዋይም ስለሆነ እግዜአብሔር ይጨምርለታል
@binkisbink6494
@binkisbink6494 7 жыл бұрын
Helina Asrat masha allah allah yetbqchu
@SamsungSamsung-yx5kx
@SamsungSamsung-yx5kx 7 жыл бұрын
ዋውውውው ይገባታል ጎበዝ ነት
@user-jd3qg7py2o
@user-jd3qg7py2o 7 жыл бұрын
እኔ እመለው ለኛም ለስደተኞች ሀገራችን ገብትን የምንለወጥበትን መንገድ ብትፈልጉልን ደስ ይላል በርቱ
@reyhanabdu4105
@reyhanabdu4105 7 жыл бұрын
በጣም ሙስና አለበት ለኔ የዘንድሮ አሸናፊዎች ብፁሀን እና ድማሙ ናቸው
@user-mq3vf4fo7s
@user-mq3vf4fo7s 7 жыл бұрын
በለው የማለዳ ኮከቦቦች የወንዶቹ ውጤት አይነፋም አንደኛ ድማሙ ሁለተኛ አዛርያስ ሶስተኛ ዘላለም መሆን ነበረበት የድማሙ ንግግር ግን ተመችቶኛል ኤልሲ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ሜላት አንዋር ጎበዝ ብትሆንም ስለምትጮኸ አትመቸኝም ንግግሯ ደግሞ ይገርማል ሁለተኛም በመውጣቷ እግዚአብሔርን ማመስገን ነበረባት ወይ እሪ ማለት ታናድዳለች
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
ኢልስማር
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
ደማሙ11111111111111111
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
سعادهእህመድ حسين ነበር ድማሙ1 መውጣት ነበርብት አይይይይይ ዳኛ ሜላትም ያሥባታል111111111
@egziyabherfkr4459
@egziyabherfkr4459 7 жыл бұрын
ትክክለኛ ውጤት ነው
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
ድማሙ አደኛ ስል ሶስተኛሲወጣ ትናደድኩኝ ግን ድማሙ ይህምይበዛብኛል አለ ክብረለድማሙ
@samr339
@samr339 7 жыл бұрын
እኔ እራሡ በድማሙ ውጤት በጣም ነው ያበሸቁኝ! ደስታውን አይቼ ግን ተደስቻለው" ብቻውን ስለሆነ ነው የጣሉት ግቦ የሚሠጥለት ዘመድ አ.አ ላይ ስለሌለው፡ ብቻ ሁሌም የማንረሣው ድንቅ ብቃት ያለው ልጅ ነው😘
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
Samr 33 አወ አንረሳውም የኛ አደኛ ድማሙ ነው
@user-ll4ix9kn4n
@user-ll4ix9kn4n 7 жыл бұрын
ድማሙ አንደኛ ነበር መውጣት ያለበት
@hauathauat7049
@hauathauat7049 7 жыл бұрын
Salam Salam betam demamu legna andegnaaa neh
@teneshsmerh3731
@teneshsmerh3731 7 жыл бұрын
Prime ሀኒ ነኝ የወሎዋ ቆንጆ አደኛ ሆነሁለተኛ ያው ነው።ዋናው መስታቱነው ነገየበለጠ ይሆናል እኔራሱ ተዋናይ መሆን ፈልግ።ነበር እግዚአብሔር ያለውሚሆን
@zebebamohd5725
@zebebamohd5725 7 жыл бұрын
ወይኔ አንደኛ ትሆናለች ብየ ሜላትን ነበር ከወንዶች ድማሙን ሲያናድዱ ኦፍፍፍ
@user-nc2lq8wm4h
@user-nc2lq8wm4h 7 жыл бұрын
ዳይሬክተር ቴውድሮስ በጣም አስደስተህኛል ለ ሜላት የሠጠሀት እድል ደስ ይላል ጎበዝም ናት አንደኛ መሆን የነበረባት ለኔ ናት አሁንም እግዛብሔር ያክብርልን ቴዲዬ
@rozatube5710
@rozatube5710 7 жыл бұрын
ጌታን ሜላትን ሚያክላት የለም ቴዲዬ ተባረክ
@user-gt2qq6yg6e
@user-gt2qq6yg6e 7 жыл бұрын
በድማሙ ውጤት ብናደድም የሡን ደስታ አይቼ ይቅር ብያችኋለሁ
@rhmetali7144
@rhmetali7144 7 жыл бұрын
Sabar Tigist እኔም ደስታው የሱ ነው ግን ፈገግታው እኔን አስደስቶኛል ድማሙ አቦ ይመችሕ የሆክ ፍልቅል
@bazawetbazawet2430
@bazawetbazawet2430 7 жыл бұрын
ድማሙ አንደኛ መሆን ነበረበት
@mabinaha7933
@mabinaha7933 7 жыл бұрын
bazawet bazawet
@hggff8588
@hggff8588 7 жыл бұрын
baz;awet bazawet
@ggkyhglmdjgkkkgb7952
@ggkyhglmdjgkkkgb7952 6 жыл бұрын
wowwwww
@binikonjomobile8599
@binikonjomobile8599 4 жыл бұрын
Yes
@user-eu7tv4nr1r
@user-eu7tv4nr1r 7 жыл бұрын
አቤት የእናት ደሦታ ሦያምር ጌታ ሆይ የእናቶቻቾን እድሜ አርዝምልን
@user-ye3is8um6b
@user-ye3is8um6b 7 жыл бұрын
ሰላሜን እንደነሳችሁኝ ሰላማችሁ ይነሳ ሜሊየና ድማሙ ሁሌም አንደኛ ናችሁ ማሮችየ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ እንደሆነ ትክክለኛ ዳኝነት የምናይ እግዚአብሔር ያውቃል
@ameera7136
@ameera7136 7 жыл бұрын
ብዙአየሁ በእናቴ በውነት ትክክል
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 4 жыл бұрын
ፋጼ የሰው እንቁ ፉጹም የማይደበዝዝ ደስታ ይስጥህ አቦ ስወድህ ከልቤ ነው
@madfikr6728
@madfikr6728 7 жыл бұрын
ዳኞቹ ስራውንም ስለሚሰሩት እነሱ የበለጠ ያውቃሉ ዳኝነት ከባዲ ነው ኮሜንት ላይ እንደመንጫጫቱ ቀላል አደለም ውዲሩን በሚቀርቡ ግዜ ተዘጋጂተውበት ያቀረቡትን ታይቶ የተደነቁት በቻ አደሉም አንደኛ መውጣት ያለባቸው ያልተዘጋጁበትን ዲንገተኛ ፈተና በትክክል የሰራውን ነው የሚያበላልጡት ለዛ ፍፁምን አትንጫጩበት ዋው በጣም ደስ ይላል ተወዳዳሪውች እንኳን ደስ አላችሁ እዲሜና ጣና ለእናቶቻችን እናቴ ውስጤ ናት
@user-ym6dq8pt4n
@user-ym6dq8pt4n 7 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ድማሙ ፍቅር የሆነክ ልጅ እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ጀግና ቃላቶቹ እራሱ ሲጣፍጡ ፍፄ የድማሙን አድራሻ ሹክ በለኝ
@user-jy3uh4uo4b
@user-jy3uh4uo4b 7 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ክብር ለእናቶች የእናት ፋራም አራዳም የላትም እናቶቻችን እናክብር እንውደድ አንናቅ እናት መተኪያ የላትምና
@user-vl3ge6ou5p
@user-vl3ge6ou5p 7 жыл бұрын
እረ ይደብራል ሜላት 2ተኛ ወታ ያንሰኛል 1ኛ ነበር የፈለኩት አይባልም። ኤልሲ ምንም አያንሳት ? አትስገብገቢ.....ድማሙ 3 ተኛ ወጥቶ በጣም ይበዛብኛል አለ የምሁር ንግግር ይህ ነው ።
@egziyabherfkr4459
@egziyabherfkr4459 7 жыл бұрын
yehonechi chira ker nat
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
Ka Lba በጣም ድማሙ ምችት ነው ያለኝ በእውነት
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 7 жыл бұрын
Ka Lba weoenkendesalheu
@tigistatnafu6637
@tigistatnafu6637 7 жыл бұрын
ات الاميرات ديزني
@Tomas-tk7ye
@Tomas-tk7ye 7 жыл бұрын
ለቅሶ ምን ኣስፈለገ መሸለም ማይገባቸው ሴቶት ነው የሰላማቹ
@firdawskasim6157
@firdawskasim6157 7 жыл бұрын
ቲሽ ስታናዱ😡 1ኛ ደረጃ መያዝ የነበረባቸው ድማሙና ሜላት ነበሩ😏
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 жыл бұрын
firdaws Kasim what is tish means? you idiot addis kunkua mehonu new?
@user-yz9dl7uw2l
@user-yz9dl7uw2l 6 жыл бұрын
firdaws Kasim ይሄ ማር ያሲን ያለበት አይዴለም። ነው አዴናገርኝ
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያው እስከ ፍፃሜው ፍፄ እናመሰግናለን ስንት የተደበቁ ልጆችን ወደ መድረክ አመጣክ። በድጋሚ እናመሰግናለን ።ሁላችሁም አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን ለዚክ ላበቃችሁ።
@rihanarihana4535
@rihanarihana4535 7 жыл бұрын
ድማሙ አሥተዋይ ነህ ጎበዝ በርታ እግዛብሄር ካተጋ ይሁን
@user-yj7zm2ct8k
@user-yj7zm2ct8k 7 жыл бұрын
መቅዲ ልብስሽ ሊያምር ብለሽ ማህተብሽ ለምን አውለቅሽው? አርቲስቶች ለምን እንደምታናድዱኝ ለልብስ ብላቹ ማህትብ ማውለቅ አዋቂና ከመስላቹ ተሳስታቹዋል
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ በብዛት እንደዛ ያደርጋሉ
@user-wx2zy9hm9c
@user-wx2zy9hm9c 7 жыл бұрын
drow drow ቦታው ስለማይመጥነው ዘፈንና መስቀል
@user-yj7zm2ct8k
@user-yj7zm2ct8k 7 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው እናት ሃይማኖት በቡታ አይውስንም የምን ማስመስል ነው ወይ እስከ መጨርሻ ማውለቅ ወይ ማድረግ ነው እንጂ ግማሽ ሳአት ማድረግ ግማሽ ሳአት ማውለቅ የሚያስደስቱኝ ውዶች ናቸው ምን ቢመጣ አይውልቁም
@user-co3rh2hv9t
@user-co3rh2hv9t 7 жыл бұрын
drow drow ትክክል፡ላአርቲፊሻል፡ነገር፡ይቸኩላሉ፡አሁን፡በበአል፡ሠላም፡የለበሠችዉ፡ይነፋን
@user-wx2zy9hm9c
@user-wx2zy9hm9c 7 жыл бұрын
drow drow የፈጠረሽ አምላክ ነው መስቀሉ ላይ የሞተው ለኛ ሀጥያት ብሎ ስለዚ ወፈን ደሞ ለጥያት ነው እሷ አሁን ካለችበት የጭፈራ ያመዝራ ቦታ ካልወጣች መስቀሉ እሷ ላይ ሊሆን አይገባም ነው ያልኩት እኔ
@bahranyemetilij6707
@bahranyemetilij6707 7 жыл бұрын
wooooow bet am des yemile new enantenm egziyabiher yakiberachu wedded new yemaregachu yemaleda kokeboche😙😙😙😙
@emebetdessie3714
@emebetdessie3714 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንባየን መቆጠር እስከሚያቅተኝ ድረስ አሸናፊ የሆናችሁ እህትና ወንድሞቸ እስከቤተሰቦቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ፍፄ እናተም በርቱልን ፍፃሜያችሁን ያሳምረው እግዚአብሔር አሜን።
@rahmatjuhar4761
@rahmatjuhar4761 7 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን
@nms4982
@nms4982 7 жыл бұрын
የሴዮችም የወንዶችም ዉጤት ልክ አይደለም...ብፁሀን ቢያንስ 1 እስከ 3 መዉጣት ነበርባት።ድማሙም 1ኛነት ይገበዋል።ከምር የማለዳ ኮኮቦች ሁለተኛ ፕሮግራማቹን አልከታተልም እጭ..እዚህ ከመዳሜጋ እየተፋጀዉ ተከታትዬ...አረ ሼ ነዉ...ጋይስ ዳግም የማለዳ ፕሮግራም አልከታተልም የምትሉ Likeን ይጫኑልኝ
@user-xg9cb5tr3h
@user-xg9cb5tr3h 4 жыл бұрын
ድማሙ በጣም ጅግናነህ አስተዋይ ክብር ለድማሙ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 7 жыл бұрын
ለሁሉም.ነገር.ፈጣሪን.ማመስገን.ትልቁ.ነገር.አንደኛም.ሁለተኛም.ሁሉም.ሌላውም..ለሁላችሁም.እንኮን.ደስ።ያላችሁ..ከዚህ።በበለጠ።በሙያው.ተጠቅማችሁ.ራሳችሁን.ቤተሰባችሁን.ሀገራችሁን.የምትጠቅሙ.ያድርጋችሁ...አዘጋጃችም.ክብር።ይገባችሆል.ደክማችሆል.ዋው።ደስ።የሚል..ዝግጅት.ነበር...እናቶችም.እውነት.ደስታቸው.ያስለቅሳል.በተለይ.ወንድ.ልጅ.እናቴ.ሲል.አንጀት።ይበላል.እውነት.ትልቅ..ያድርጋችሁ.እናመሰግናለን.
@user-bp3ru9gp5v
@user-bp3ru9gp5v 7 жыл бұрын
እናቶቻችን ለዘላለም ኑሩልን
@zenabkokash3765
@zenabkokash3765 7 жыл бұрын
ውይ ደሥ ብሎኛል ውጤቱ የድማሙ ደሥታ
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
የእዉነት ድማሙ ትልቅ አስታዋይ ልጅ
@sebleabebe439
@sebleabebe439 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሳችሁ። የአገሬ ህዝቦች እንደዚህ በፍቅር እንድንኖር ያደረገን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። በርቱ ለስራም ትጉ ለወሬ ቦታ አትስጡ።
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ፍፂ ምነው ቶሎ ሳትለቅልን እድሜ f.b ትናትና ሙሉውን አየነው የተሰማኝን ስገልፁ የወንዶቹ ውጤት በፍፁም ያልተጠበቀ አስደንጋጭ ውጤት ነበር የሴቱቹ አሪፍ ውጤት ነው የተሰጣቸው ኤሊሳ 1 ኛ ይገባታል ካንድ እስከ 3 የወጡት ሴቶቹ እንባ ተራጩ በደስታ ኤሊሲ የኔ ሆደባሻ l የተሰጣቸውን ውጤት አንዲ ስለተሰጠ ምንም ስለማይደርግ ባለው መደሰት ነው ሚላት እንደ ድማሙ ለማንኛውም ቴዲ ተሹመ አሪፍ እድል ሰጥቶታል ለሜላት : ያአዛሪያስ እናት በጣም አስለቀሱኝ እርጅም እድሜና ጤና ለእናቶች በሙሉ ይስጥልን ::
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 7 жыл бұрын
እኔ ራሱ አናደውኛል ስንት ቀን ጠበኩ ፌስቡክ ላይ አላገኘሁትም
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ f.b lay lakawte naw eni yayahute
@user-lj4hl7sf4b
@user-lj4hl7sf4b 7 жыл бұрын
ሜላት ቅናት ሳይሆ ያልጠበቀቹ ውጤት ስለሆነ ነው ፍሞ ልክ ናት በጣም ብቃት አላት ማንም እንደሷ የሰራ የለም ውጤቱ አግባብ አይደለም በርግጥ
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ተዋህዶ አንዲት ናት ክርስቶስ የሞተላት እኔ እሱም ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር ጉበዝ ናት እኔ ያልኩት የተሰጣቸውን ውጤት አምኑ መቀበል ነው ያልኩት
@user-co3rh2hv9t
@user-co3rh2hv9t 7 жыл бұрын
ዘሀራ ዜድ ነኝ አሜን፡አሜን
@user-fp7mi1gy1k
@user-fp7mi1gy1k 7 жыл бұрын
ያደነኩትና ከልብም አመሰግናለሁ። ለድማሙ ምርጥ ንግግር ሰላሙን ያብዛላችሁ
@tatabesu2489
@tatabesu2489 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የናቶችን እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 7 жыл бұрын
እኔ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ከምን በላይ የናፈቀኝም ያስለቀሰኝ በእናት እቅፍፍፍ መሳምምምም እእእእእእእእእ እማ። እስቲ በሰላም የስደትን ሂወት ጨርሰሽ በስላም ያገናኝሽ በሉኝ። እኔም አሚንንን ልበልል
@user-fp7mi1gy1k
@user-fp7mi1gy1k 7 жыл бұрын
በመጀመርያ ሁሉን ለሚያደርግ ያልኖረበት ዘመን ለሌለ የማይኖርበትም ዘመን ለማይኖር ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜንንንንንንንንንንንንን
@raninaga3540
@raninaga3540 7 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ለደማሙ
@user-vs9lv4to2d
@user-vs9lv4to2d 7 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ ሰመጣ ከዳማን ጥሩ አድርጌ ወደ ትወና እንደምቀይረው እና ውጤታማ እንደምሆን ሙሉ ተሰፋ አለኝ
@yemariyamlg4011
@yemariyamlg4011 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እማ
@fireweyniteklab6275
@fireweyniteklab6275 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ እናቶች ሁሌም ሰላማቹ ይብዛ ረጅም እድሜ ለእናቶች ይስጥልን አሜን በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ሰላማቹ ብዝት ይበል
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 7 жыл бұрын
ድማሙ ኣንደኛ ይወጣል ስል 3ኛ ስወጣ ተናድጃለው
@lovelove-of3zu
@lovelove-of3zu 7 жыл бұрын
ምድር ዱቄት ገደል ግቡ ድማሙ አደኛ ለምን አልወጣም
@hayfayewellolij6101
@hayfayewellolij6101 7 жыл бұрын
ይገርማል ከተወዳዳሪዎች አንድ እንካን አባቴን ያለ ሠዉ የለም ይገርማል ማን እንደ እናት እድሜ ለእናቶቻችን
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
በጣም ሚንንን
@FeyselLakew
@FeyselLakew 4 жыл бұрын
ኢቶባ ሀገሬ በጣምእወድሻለሁ ሠላምሽ ብዝዝዝት ይበል ከነህዝብ ወድም እህቶቼም የበለጥ ሥኬትን ያብዛላችሁ እናት አባቶችም እረጅም እድሜ ከደሥታጋ ይሥጣችሁ መልካም ሠወችንም ያብዛልን።ምን እደምል አላቅም እጅግ በጣም ደሥሥሥብሎኛል ፍፄ እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሠብህ ይሥጥህ መልካምነትህንም ፈጣሪይጨምርልህ
@dggxfgf6314
@dggxfgf6314 7 жыл бұрын
ድማሙ በጣም አድናቂህ ነኝ መንገዱን ፈጣሪ ይክፈትልን
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
የእናት ነገር ሲነሳ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ።በጣም አስለቀስችሁኝ ።ለማንኛውም ግን ዳኝነቱ ብዙም ትክክል አይደለም ግን ለሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ።
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 7 жыл бұрын
Hermy Love HermY ትክክል እናት ነይ የአንድ ልጅ ግን እስከአሁን ደርስ እናት አይመስለኝም። ነበር ዛረ ግን ደስ አለይ ማን እንደ እናቶች
@alemawel1120
@alemawel1120 7 жыл бұрын
omg enkuan lezi yabekachu enkuan desss yalachu yagere ljoch
@akramahmedalbaiti480
@akramahmedalbaiti480 7 жыл бұрын
Alem Awel ቲሽዱቄታምሁሉ.ድማሙነበር1ኛመውጣትያለበት
@xhaykahsay9903
@xhaykahsay9903 6 жыл бұрын
Hermy Love HermY i
@user-ff6ry5kt3k
@user-ff6ry5kt3k 7 жыл бұрын
"ድሜክስ የኔ የሁሌም አንደኛዬ ነክ " ምንም ውጤትክ ቢያናድደኝም ያንተ አንደበት ግን የተባረከ አንደበት ነው እግዚአብሔር። እድሜክን ያርዝመው አንተ ለሁሌም አርአያ የምትሆን ልጅ ነክ ብቃት አለክ ብቃትክና ችሎታክ ብዙ ቦታ ያደርስካል በርታልን ወድማችን♥♥♥♥
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 5 жыл бұрын
ደማሙ የኔ ምስኪን ሰተኛም ያርጉህ ማለፍህ ብቻ ነው በሰራህ ወደፊት ትበልጣቸው አለህ እሽ ምርጥ ሰው ። ሰቀጥ ለሰቱ ይታዘን ሰትወዲቁም ማልቀስ ስታልፉም ለምን መቸ ደስ ይበለን ታዳ። ሶ ዳኞችም ምርጥ ናችሁ ፍፄ መልካም ሰው በርቱ
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 жыл бұрын
በእውነት ጄምሮ እስከሚጬርስ ጥርሴ ሳይዘጋ አለቀ እናትትትትትትት
@onelove1320
@onelove1320 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች ዳኝነታችሁ ትክክል አይደለም።ብፁሀን ቢያንስ. ከ 1 እስከ 3 መውጣት ነበረባት ድማሙ ደግሞ አንደኛ እንኳ ባይሆን ሀለተኛ መሆን ነበረበት።በጣም ያሳዝናል።በተረፈ ማህሌት በጣም ተሽኮረመምሽ ኪኪኪኪኪ በተረፈ ከደረስኩበት የሚቀጥለውን ዙር እመዘገባለው።
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
ደማሙ ፍቅር
@egziyabherfkr4459
@egziyabherfkr4459 7 жыл бұрын
bsuann eskahun rasu yakoyat azinewulat engi echi kechacha film seri athonm tkkldagnet
@yegeterljiyegeterlji9755
@yegeterljiyegeterlji9755 7 жыл бұрын
ፍጼ አተን የውለደች እናት የተባርከች ናት መልካም ሰው ነህ የዚህ ሁሉ አደኛ የመውጣት ሚስጥሩ አተርጓጎም ነህ በየቤቱ ብዙ እየቻሉ የሚታዩበት መድርክ በማጣት ስቶች ተስጦቸውን ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል ስለዚህ ፍጼ ሰላምህ ይበዛ ይመችህ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍፄ በርቱልኝ ዘመናችሁ ይባረክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።
@user-mc7xx6oy6y
@user-mc7xx6oy6y 7 жыл бұрын
ኤልስዬ 100 %ይገባሻል
@samiranesro7695
@samiranesro7695 7 жыл бұрын
አዎ በጣም ይገባታል
@semiraomer4570
@semiraomer4570 7 жыл бұрын
የድማማው ውጤት ደስ ባያስብለኝም ግን በሱ ደስታ እኔም ደስ ብሎኛል አንደኛ እንደወጣህ ነው የምቆጥርው ጉበዝ የሴቶች ውጤት በጣም ጸድት ያለ ነው ሁውሉውም የሚገባውን አግኝታል እኔም ልማዝገብ ስልካችሁን ተባበሩውኝ
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
Semira omer ዋው
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
Semira omer ዋው
@senayttikleweynshet7747
@senayttikleweynshet7747 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኤልሳ የኔ አንደኝ በውነት ድስብሎኝል እንኳን ደስያለሽ ♥♥♥
@tigistkebede6910
@tigistkebede6910 7 жыл бұрын
ኤልሲየ የኔ ሆደ ቡቡ ይገባሻል።
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
11
@samifiseah9410
@samifiseah9410 7 жыл бұрын
በመጀመርያ ለማለዳ ኮኮቦች እንደዚህ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ተማሪዎቻችሁ እዚህ ደረጃ ስላደረሳችሁ ምስጋና ይገባቸዋል ቀጥሉበት ፍፄ ከነ ሙሉ የስራ ባልደርቦችህ በፍፁም ቅንነት ለምትሰራው ስራህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ። በመቀጠል እንደኔ አስተያየት ድማሙ አንደኛ መሆን ነበረበት እዛጋ ትንሽ ስህተት ተሰምቶኛል ነገር ግን ድማሙ መድረክ ላይ አንደኛ ስለ ተባልክ አይደለም በእውነት አንተ በ 90 ሚልዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌም አንደኛ ነህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ሰላምህን ያብዛልህ ድማሙ ምርጥ የሓበሻ ልጅ we love you!
@zedzed354
@zedzed354 7 жыл бұрын
አይኔ በእባ እየታጠበ ነው ያየውት ፍጹም በታም ዕናመሰግናለን ለእናት የሰጠከው ክብር ከ አንድ እስከ ሶስት የወጣቹሁት ቁጥሩን አትዩት ሁላቹሁም አንደኛ ናቹህ የግድ መለየት ስላለበት እጂ አንደኛ ናቹህ መልካም የስራ ዘመን እዳልሽው ኪዳነምህረት ነው የሰጠቻቹህ አሁንም እሳ ከእናንተ ጋ ትሁን አሜን
@ti9919
@ti9919 7 жыл бұрын
የሴቶች ውጤት አሪፍ ነው ከ ብጽአን 4 ኛ መውጣት በቀር #ኤልሲ ምርጫዬ ስለነበርሽ Congera ...በውንዶች ግን ጭራሽ ያልተጠበቀ ውጤት ነው ምርጥ 10 ውስጥ መግባቱ ሲገርመኝ 1ኛ አረጋችሁት ከምር ትክክል አይደልም አቤል ይቅር እሽ ዘላለም እያለ አዛርያስን በጣም ይገርማል
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ማራናታ የገብርኤል ልጅ እኔ እራሱ ያዛሪያስ ነገር በጣም ነው የገርመኝ ካሳሁን ወድቆ እሱ 10 ወቹ ውስጥ ሲገባ ሲገርመኝ ይድነቅሽ ብለው 1 ኛ አወጡት
@kiyatrapsqueen5266
@kiyatrapsqueen5266 7 жыл бұрын
ማራናታ የገብርኤል ልጅ enes yanadedegn Ye azariyas 1 mewtat ayedl😡siketl elelta 3mewtate yelbatem nbER Ye bitsuhan wetat 3mehon nberbet
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 7 жыл бұрын
በዉነት የወዶቹ ዉጤት ያልታሠበ በጣም ያናድዳል
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
ድማሙና ሜላት 1ኛ ባለመውጣታቸው ተናድጃለሁ
@lidukonjokonjo8101
@lidukonjokonjo8101 7 жыл бұрын
Fitsya gene washe
@zebebamohd5725
@zebebamohd5725 7 жыл бұрын
mekdes b እኔም እነሱን ነበር አንደኛ የጠበኩት
@mezemurlegeta7967
@mezemurlegeta7967 7 жыл бұрын
እኔም በጣም ተናድጃለሁ melat is the best of bests
@saraalebel9616
@saraalebel9616 7 жыл бұрын
mekdes b ሙስና ሙስና ሙስና
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 7 жыл бұрын
mekdes b enem dmamu 1gna balemewutatu betam tenadjalehu gin destawun ayche des blognal
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 7 жыл бұрын
Fise the Legend!! I have no words am just bust in tears😭😭 you make the mothers so proud on the platform. Apparently, these two boys Zelalem and Azaryas been an employee and were living indoors for years in frustration.eventually, you nock their doors as a saviour. Thank you judges 🙌🏽🙌🏽 for giving them this enormous opportunity. Demmamu is my king! I call him Atse Demamu👊🏾.
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
ከምንም በላይ የእናት ደስታ ማየት እንዲት ደስ ይላል ለመላው እናቶች እድሜ ጤና ይሰጣችሁን እግዚአብሔር
@maronlove8518
@maronlove8518 7 жыл бұрын
ወይኔ ድማሙዬ የኔ ፎንቃ አንደኛ ነበር መውጣት ያለብክ
@amadkhamkkk2830
@amadkhamkkk2830 7 жыл бұрын
Maron Love kkk
@maronlove8518
@maronlove8518 7 жыл бұрын
Amad Khamkkk ምነው??
@mesiytubcanal5007
@mesiytubcanal5007 6 жыл бұрын
Maron Love Qoaksmdueoqmdhkeiowanf
@selamselam6892
@selamselam6892 7 жыл бұрын
ኤልሳ ይገባታል የምትሉ like ያድርጉ እኔ ይገባታል ብያልለሁ
@sikuaretesema1313
@sikuaretesema1313 7 жыл бұрын
Selam Selam like
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
Selam Selam betam yegebatal
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
Selam Selam በሴት ትክክል ዳኝነት ነው
@munaatlaw7845
@munaatlaw7845 7 жыл бұрын
Yes she deserve. she played both soft and hard characters very well.melat performed only hard character. I was surprised when she became first during Cleopatra show. audiences please read Cleopatra's history and judge the event. Thank you
@munaatlaw7845
@munaatlaw7845 7 жыл бұрын
Yes Elisa deserve to be the first.
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 7 жыл бұрын
ዋው ሀዋሳዎች ብራቮ ብያለሁ አኮራችሁኝ እድሜና ጤና ለእናቶች
@user-vl1fx6mb7t
@user-vl1fx6mb7t 7 жыл бұрын
ሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ ስለ እናት ሲነሳ ማልቀስ ነው ልማዴ እፍፍፍፍ ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@semiraayezoshberchhulumyal7597
@semiraayezoshberchhulumyal7597 7 жыл бұрын
እረ መቅደስ ነበር 1 ደኛ መውጣት ያለባት
@user-xg9xr5cv4o
@user-xg9xr5cv4o 7 жыл бұрын
በጣም ያናደደኝ ነገር ቢኖር። የወዶች ውጤት አቃጠለኝ ምን ልሁን ዳኛች አንድ ጥያቄ አለኝ የምር ይሄን ኮሜት የምታነቡ ከሆነ። በኢትዩጵያዊነታቸው እኔ ሁሉም እኩል ወድሞቸ ናቸው ግን ለሀቅ ለህሌና እንፍረድ ከተባለ ድማሙ 1ኛያልወጣበት። ምክንያት ምንድነው??????????? 1። ከመጀመሪያእስከመጨረሻ ከቅምጣችሁ እየተነሳችሁ ሲያስጨበጭብ የነበረ። 2። የማህሌት እንባ ብሁለት አይን እስኪፈስ ድረስ ያስለቀሰ በጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ስራው የት ተረስቴ ነው?? 3። እዚሁ ወረድ ብላችሁ እዩትና ፍረዱ 4 ለህሊናችሁ ፍረዱ 5 ያላየ ድንቅ ትወናወቹን ተመልክቶ ፍርድ ይስጥ ሁኔም የኔ አደኛ.... ድሜሙ ....ድማሙ....ድማሙ.
@gulemamenbere7419
@gulemamenbere7419 7 жыл бұрын
የመረጥኳቸው ስላሸነፉ ደስ ብሎኛል በጣም በተለይ ደሞ አዛርያስ በጣም የተደበቀ እምቅ ችሎታ ያለው በጣም ጎበዝ እዩኝ እዩኝ የማይል በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ኤልስዬም በጣም ነው ምወድሽ ይገባሻል ለስለስ ያልሽ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ዳኞችንም በዚ አጋጣሚ አመሰግናለው 60% በናተ ስላረጋችሁት አንድ ቀን መጥቼ እንደምወዳደር ተስፋ አረጋለው በጣም የምወደውን የማከብረውን አሌክስን ለማግኘት እግዚአብሔር ከቆንጂዬዋ ሚስትክ ጋር እንዲሁም ከልጆችክ ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክክ እወድካለው አከብርካለው አሌክስዬ
@rahmabintahmed7472
@rahmabintahmed7472 7 жыл бұрын
wooooooow betam Das yilal gin endane endetebekut aydelem bihonm melat 2 bitonm bezaw ken Film enditsera tenegerat so betam Das yilal melat ayzos dimamu damo ye lij tilk sew nah 3 silahona sawoci binadedum esu gin yihem yibezabignal ala wowwww ye sew lij astesaseb endi sihon Das yilal Thanks betam tamralacu
@user-lp3wi6cz9u
@user-lp3wi6cz9u 7 жыл бұрын
በጣም ታናድዳለቹ። ሙስና ሙስና። መስና። በብፁሃን እና በሜላት ተጨብርብሮል
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
ዋው እናቶች
@user-vr9uu5gj5t
@user-vr9uu5gj5t 7 жыл бұрын
ብፅሀን ሽፈራው አንደኛ ነበረች
@naninani-hh5js
@naninani-hh5js 7 жыл бұрын
በእዉነት እኔ ሜላትን ነበር የጠበኩት አንደኛ ከወንድ ደሞ ድማሙን! ለማንኛውም ደስ ይላል ፕሮግራሙ እንኩዋን ለዚ ቀን በሰላም አደረሳቹ!
@obse0bse737
@obse0bse737 7 жыл бұрын
woooow. very very nice. thanks yemaleda kokeboch. betam arif new uuuuuu. inatoch. idmena xena. cemiri cemamro yestachiu
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 7 жыл бұрын
Demamu yena mrt Sostegna wetak bye snaded ante gin bedesta eyeteflekelk chrashi yibezabgnal alk sibeza melkam lji nek
@miyesisay5356
@miyesisay5356 7 жыл бұрын
ሚገባቹ ከሆነ ቴዲ ደኝነት እንዴት እንደሆነ አሳይቷቸዋል አንደኛ ያወጣቹት እያሌች ሁለተኛ የወጣችዋን መምረጡ ግን በጣም ማፈሪያ ናቹ ፡፡ ደማሙዬ እና ብፁዬ አይዞአቹ
@marimtzeramarimtzera3468
@marimtzeramarimtzera3468 7 жыл бұрын
እኔም መመዝገብ እፈልግ ነበር ግን ወደ ሀገር ለመግባት አመት ይቀረኛል ብሮግራማቹው በእጣም አሪፍ ነው ብዙ በየቦተው የታመቀ አይል ያላቸው ወጣቱችን እድሉን እዴያገኙ ስላረጋቹው እናመሰግናለን
@Samsam-ru4ku
@Samsam-ru4ku 7 жыл бұрын
ይህን የዳኛችሁ በሙሉ የክርስቶስ በትር በመከራ ይግርፋችሁ እዴት ፍህርሀተ እግዚአብሔር የሌለባቹ ጉቦ ና ሙስና ያቆሸሻችሁ ናችሁ ጭራሽ ደማሙን 3ስተኛ የማይታመን ነው ጌታየ አትሳቁ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
weye yehegerachen musena #ብፁሐን 4ኛ ግፍ ነው ምርጫ ማጭበርበር በፖለቲካ ብቻ መስሎኝ ነበር አዝናለሁ
@mariamal3jmi742
@mariamal3jmi742 5 жыл бұрын
The only
@user-pk4sx6hk9u
@user-pk4sx6hk9u 7 жыл бұрын
ፍፄ ምን እደምልክ አላቅም አቦ ይመቻቹ
@mekdesamareamare525
@mekdesamareamare525 7 жыл бұрын
uuuuuuyyyy betaaaaam desss yemil program new beza lay yelefut wagachwin yetekebelubet yelifat witet mitttttt program fitseee tebarek selamikin yabzaw
@mohammedyimer8441
@mohammedyimer8441 7 жыл бұрын
የ እውነት ፍፄ ተባረክ እድሜህ ይርዘም ሰላምህ ይብዛ ለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@lidiyateshome3231
@lidiyateshome3231 7 жыл бұрын
melt ena demamu lane ahunem andagna nachu menm bet martamu lane andagna inasu nachu
@naaxx8172
@naaxx8172 7 жыл бұрын
Lidiya Teshome ዋው
@ggalaxy4926
@ggalaxy4926 7 жыл бұрын
ሜላት አኗር አንደኛ ነሽ ዛሬየም ነገም ዳኞች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ
@user-ip3bv7bz8m
@user-ip3bv7bz8m 7 жыл бұрын
1111
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
سعادهእህመድ حسين ሽዊትከበድ በለቅሶ አለቀች
@user-ve9vf6pe9l
@user-ve9vf6pe9l 7 жыл бұрын
G Galaxy
@user-ve9vf6pe9l
@user-ve9vf6pe9l 7 жыл бұрын
Hanan hassen
@mimiMimi-bf9og
@mimiMimi-bf9og 7 жыл бұрын
G Galaxy ጎርኛ፡የቶጰያን፡ለደንነዉ፡የሚኑራት፡ሀገርአሰዳቤወች፡ችጋራምነዉ።መገሰቶም፡ጎራአታብዙ፡ሁሉም፡የነጣ፡ትኬት።ሴሰጠዉ፡ሳዉዴ፡ያሉእህቶች፡እናወደሞች፡ትክትአየገዙየሚገቡት፡የኒአገር፡ለጆችበችናቸዉ፡ሊለ
@user-uk6rm7mg8v
@user-uk6rm7mg8v 7 жыл бұрын
ወይ እናት ማሚ ሂወቴ ሁሌም ኑረ፫ልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 7 жыл бұрын
በጣም ተሳሳታችሁ ድማሙ ነበር እንደኛ መውጣት የነበረበት ለማንኛውም ፍፄ ስውድህ ምር ነገር ነህ አንድቀን እንኮን የሚያስከፋ ቃል አትናገርም ፍፄ ስላሙን ያብዛልህ እግዚአብሄር
@Lola-sr5te
@Lola-sr5te 7 жыл бұрын
ያሣፍራል ማላት አኖር ነበረች 1ኛ በጣም ሙስነ አለ እኔምለው የኢሀድግ እጅ አለበት እደ ምድረ በጥራቃ ለኔ የሁሌም አደኛ ሜላት አኖርና ደማሙ 1ኛ
@salirfk4557
@salirfk4557 7 жыл бұрын
Lola ሠናይት ሠናይት kkkkkkk...
@motamanus9508
@motamanus9508 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክውሽት
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
ማሂይችሌባ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 7 жыл бұрын
#ትልቅ ሙስነ በጠም አዝነለው ብፁሃንን 4ተኘ ስለደራጓቻቸት #ብፁሃንስ እሺ ትቅር ግን ሜለትንም 2ተኘ አራ በጠም ተነድደለቹ ምነው ደኞች በጉቦ ተገዘቹ እንዴ ምድራ ገጋማ ከምር ለነሱ ፈንታ እኔ በጠም ነው የደነገጥኩት አይ ደኘም በጉቦ ማገዘት ጀማራጩ
@haymiselewnte9927
@haymiselewnte9927 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ግልጸ የሆነ ሙሠና ነው የተደርገው ሜላትን 2ኛ ሠትሉ እንክዋን ትንሸ አታፈሩም የእውነት በጣም በጣም ነው ያዘንኩባቹ ሜላት እና ኤልሣቤትን ምን ያገናኛቸዋል ሜላት እኮ በሚገርም ብቃት ነው ያለት በጣም በጣም ነወ ያሠጠላቹኝ
@beckykilesh1327
@beckykilesh1327 7 жыл бұрын
Abebe worku
@user-vy8nv2iy8i
@user-vy8nv2iy8i 7 жыл бұрын
ዘመን ዛሬ ይለቀቃል
@emutube5285
@emutube5285 7 жыл бұрын
betam besetochi wutet musina tesertual #melat andegna neber mewutat yalebat።
@jsjsjjsnddjdhdhdd9172
@jsjsjjsnddjdhdhdd9172 7 жыл бұрын
አረ መሆን ያለበት ነው ምንም ሙስና የለውም ሜላት ብዙ ብቃት አላት የምያድግ ይገባታል
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ስራ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ እኔ መጣው 20010 እኔም አለሁበት አይቀርም 😌😌😌
@user-dr1uj3pp8c
@user-dr1uj3pp8c 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች ሰላማችሁ ይበዛ የተሰጠው ዳኝነት አሪፍ ዋው ሜላት ውጤትን በፀጋ መቀበል ነበረባት መቸም ውድድር ስለሆነ ሁሉም አንደኛ መውጣት አይችሉም ይመስለኛል ሜላት አንደኛ እደምትወጣ በጣም እራግጠኛ ነበረች ማለት ነው ። ሜላት ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሺ ካንችብዙ እጠብቃለሁ አሁን መንገዶች ሁሉ ክፍት ናቸው መበርታት ይጠበቅብሻል ።።።
@merrykonjit7572
@merrykonjit7572 7 жыл бұрын
እናቴን በስው አገሪ ተስድጄ የምትፈልገውን የምትፈልገውን አድሪጌ ከስው እኩል ባደሪጋትም የኔ ምኞት ግን የስው አገሪ በላው 11 አመት እንደወጣ ነገን ስጠብቅ እልሜ እሪትን ሳላሳካ ቀረው። መቼም ይኣን እኔም እናቴ እዝች መድረክ ላይ እማቆማት
@batlamebeltie1985
@batlamebeltie1985 4 жыл бұрын
Amen ayzoshe yhonnal lwdfte ymayhone ngir ylme mare
@Samsam-ru4ku
@Samsam-ru4ku 7 жыл бұрын
ካመቱ አትድርሱ ጌታ በውሸት የዳኛችሁት ሁሉ እየሱስ ይፍርድባችሁ። በህዝብ ድምፅ ስትል ትንሽ አታፉርም የሆንክ ሰካላ ነገር ነህ ፉፁም እምትባል እባብ በህዝብ ድምፅ ቢሆን ደማሙና ሜላት ነበሩ 1ኛወቹ
@user-jx6ig6zb1d
@user-jx6ig6zb1d 7 жыл бұрын
ከሴት ግን ሜላት 1ኛ መውጣት ነበረባት በጣም ጎበዝ ናት ፍፄ ጀግና ነህ ሳይሰለች እንደጣፈጠ እያዝናና እያስተማረ ለብዙ ሰው የጥንካሬ የስኬት መንገድ የከፈተ ልዮ ፕሮግራም ነበር እንውዳችኅለን GOD bless u all
@ethiolove7934
@ethiolove7934 7 жыл бұрын
ቆይ የባህል ልብሳቼ በውስጥ አዋቂ ማስጠንቀቂያ ነው እንዴ ቢጫ እብዳለ ክክክክክክ
@user-sv5ll8wr8l
@user-sv5ll8wr8l 7 жыл бұрын
ድማሙ 10 ሽስ እኔ እሰጥህ ነበር አፈር ይብሉና 11111 ነበርክ እዳተ አይነት ልጅ ይወለድ አቦ
@user-ex1pn4bo1z
@user-ex1pn4bo1z 7 жыл бұрын
ይኤ ነገር የመንግስት እጅ አለበት ልበል 😏
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ክክክክኮኮ እኔምጥዬቄየነው
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስለቀሳችውኝ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን እናመሰግናለን ፍፄ አሌክስ ማይ እወዳችዋለሁ ኑሩልን
@Hewi_q8
@Hewi_q8 7 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ሳይ የሚሰማኝ ስሜት ከቃላት በላይ ነው በተለያ የመዝግያውን ፕሮግራም ሳይ እንባዬ እንደ ውሃ ይፈሳል ምክንያቱም ለጥበብ ያለኝን ስሜት ስለማቀው ፋዘር ቤት እየተማርኩ የስደትን መንገድ ጀመርኩ እናም የሰላዮችን ፊልም አስመርቄ ተጎዝኩ ይሄ ፕሮግራምም ሲጀመር ነገ ዛሬ ሄጄ እወዳደራለው ስል አልሳካ አለ ብቻ አንድ ቀን ፈጣሪ ለሀገሬ አብቅቶኝ በማለዳ ኮኮቦች ህልሜ እውን እንደሚሆን ተስፋለኝ እስከዛው በርቱልን ፋፊ ታላቅ ሰው ክበርልኝ በብዙ
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 29 A
21:34
Bogas Studio
Рет қаралды 85 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 5 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Ethiopian Fasica Beal(2009) Yemaleda kokeboch S3 Final B
30:49
Bogas Studio
Рет қаралды 625 М.
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C
30:31
Bogas Studio
Рет қаралды 756 М.
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B
26:42
Bogas Studio
Рет қаралды 570 М.
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН