ቦዬ ፒጫታ ባህላዊ ምግብ-ውሎአዳር - በወላይታ ዞን

  Рет қаралды 47,639

EBC Entertainment

EBC Entertainment

9 ай бұрын

ቦዬ ፒጫታ ባህላዊ ምግብ-ውሎአዳር
በወላይታ ዞን በዳሞት ሶሬ ወረዳ ቦሎላ ቀበሌ በአንድ እናት ቤት
#EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 132
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለው ለአስተያየታችሁ
@pkkhan17
@pkkhan17 9 ай бұрын
የአመት ጀግና ጋዜጣ በረቺ ሰሰተር ❤❤❤
@saramaood7497
@saramaood7497 9 ай бұрын
የሚከብድ ነገር አታሺ እራስሽን ጠቢቂ ውዴ
@zehara605
@zehara605 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 9 ай бұрын
ጅግና ነሽ አስኩየ በርች ❤❤
@ekerusid9624
@ekerusid9624 8 ай бұрын
የኔ የዋህ እውድሻለሁ እማ አላህ ይጠብቅሽ
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 4 ай бұрын
ግቢው እንዴት ያምራል አረንጓዴነቱ ማሻአላህ ከተማ ለምኔ ያስብላል
@matyzeleke281
@matyzeleke281 8 ай бұрын
አስካልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስሽ 👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 ай бұрын
ወይኔ ወላይታ መች ነዉ ምኤደዉ 😢😢😢😢😢 ከሰደት መልስ የናቴ ያባአቴ ሀገር ❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 8 ай бұрын
አስኩየ እስኪ ፈጣሪ ሰላም ያድርገውና ሰሜን ጎንደር ነይልን እኔ ልቀበልሽ ከቤቴ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 8 ай бұрын
ዉቧን ሀገረን ወላይታን ስለአሳየሽኝ እጅግ በጣም አመስግናለዉ ሀብብት ናፍቆኝ ነበር
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 9 ай бұрын
ሱብሃን የአላህ ሴት ቦየ ወንድ ቦየ ይገርማል የአላህ ባህላችን ደስ ሲል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 9 ай бұрын
❤ዋው በጣም ያምራል ለም አገር ውብ ባህል አካባቢው ስያምር ንፅህናው ደስ ይላል ሥራው በጣም ያደክማል እንደዚህ ስታይ ራሱ በርቺ የኢትዮጵያ ባህል ታይቶ አይተገብም ተነግሮ አያልቅም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
Amesgnalhu
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 8 ай бұрын
ወጪኖ ይባላል በጅማ 😘ደግሞ ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው ደስ ሢሉ ❤ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አሜን
@almazkede9183
@almazkede9183 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qh5zf1th3k
@user-qh5zf1th3k 5 ай бұрын
አሚን
@akiiitube7035
@akiiitube7035 9 ай бұрын
የሀገራችን ባህለዊ ምግቦች አሰገራሚ ናቸው በውነት ችግርን መቋቋም እንችላለን በርችልን
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 4 ай бұрын
ውቧ ሀገርን ወላይታዬ አስየሽኝ በጣም ናፍቆኝ ነበር አስኩዬ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤ቀጣይ ወላይታ ስትመጭ እኛ ቤት ነይ እኔ እቀበልሻለሁ ስለምወድሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤
@ShshsjEhejeue
@ShshsjEhejeue 4 ай бұрын
ባህላቸው በጣም ደሥ ይላል
@AsterAbera-ku9he
@AsterAbera-ku9he 9 ай бұрын
ውበ ሀገሬ❤️🇧🇪❤️😍😘😘🇪🇹🌹🌹🌹
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 8 ай бұрын
እውይ ሲያምር ሀገራቸው
@kalkali
@kalkali 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ማሬ❤
@TsehayTsi
@TsehayTsi 3 ай бұрын
አይቼሽ.አልጠግብም.የኔ.ውድ
@user-ng9ng3fz4b
@user-ng9ng3fz4b 8 ай бұрын
Abet yesetyewa tezaz ena yanch tigist Askuye gin sewedish gobez berch egzer yitebkish eshi wuduwa ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 9 ай бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
Amesagenalhu
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 9 ай бұрын
አሥኩየ የብሄር ብሄረሠብ ባህል እሬሥቶራንት መክፈትሽኮ። አይቀርም ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አይቀርም
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 9 ай бұрын
Yagere lijoch sitamru tebarekiling. Loo'oo deyeeti boonchooy enteesii giidoo❤❤❤🎉🎉🎉Entee giitooyii loo'ees ❤❤❤. Askal berchi tebarekiling❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@wuba3439
@wuba3439 5 ай бұрын
ውብቷ ዎላይታ 🖤💛❤️🫶 ደስ የምል ስራ ነው በርች 💪🌹🥰🥰
@7lwahaha434
@7lwahaha434 8 ай бұрын
Mashaallah Wowwwwwwwwww 👍👍👍
@user-dd4iu3zd9c
@user-dd4iu3zd9c 8 ай бұрын
Wow woliyta
@user-nk2gy2qj2m
@user-nk2gy2qj2m Ай бұрын
Wolyita King ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 9 ай бұрын
Woll come Wolayittaa kigngi i Live you hagegere,🥰🥰🥰🥰🥰✝️🛐
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
የሚገርም ውሎ አዳር ነው የግቢው አረንጓዴው ሲያምር ፅድት ያለ የሚገርም የባህል ምግብ ነው ሶስት ከረል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fatuma7299
@fatuma7299 6 ай бұрын
ቦታው በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 8 ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ
@ramzia3457
@ramzia3457 9 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ቦይና
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
በጣም ባህሎቻችን ውቦች ናቸው
@user-qc3il8jx2y
@user-qc3il8jx2y 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ቦዬ በጣም አሪፍ ምግብ ነው በጉራጌም አለ በጋ ላይ ራሱ እንበላው ነበር አሁን ናፈቀኝ ሰደት ሆኜ በጣም አሪፍ ምግብ ነው ግን ወደኛ ያለው ጠፍጣፋ ነገር ነው ኤሄ እደ ድንች ሆነብኝ ተለየብኝ
@mesifinUkumo4506
@mesifinUkumo4506 9 ай бұрын
ዋዉ ደስ ሲል 🙏🙏🙏👍👍👍👍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fanoshabebe2038
@fanoshabebe2038 9 ай бұрын
አስካል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወገብሽን ተጠንቀቅ አለንዴ ከፊትሽ የአለውን እቃ እንጠይቅ ክብደቱን❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@midolamerga
@midolamerga 6 ай бұрын
amaizing cultural food in southern Ethiopia arbaminch and wolayta sodo came vist here thank you brathers & sisters
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 9 ай бұрын
I love it 😍❤
@mehertmeskele6165
@mehertmeskele6165 4 ай бұрын
ውይኔ ወላይታ ሀጌራችን ደስ ይላል❤❤❤
@martaayela6763
@martaayela6763 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@Miriamkk
@Miriamkk 7 ай бұрын
Askuye yene ye Ethiopia enku 🙏🥰🥰
@dheyyeheyy1911
@dheyyeheyy1911 9 ай бұрын
Asky derbaba nesh iko sewdesh❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kalibech7336
@kalibech7336 9 ай бұрын
selamish.yebza.hager❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@zurieshworkabera9530
@zurieshworkabera9530 7 ай бұрын
Weda ageri wolayta sodo❤❤❤❤❤❤❤
@user-ov1je9ie1d
@user-ov1je9ie1d 4 ай бұрын
አስኩይ ስወድሽ እኮ እስቴ ጎንደር አዘዞን ነይልን ስወድሽ❤
@fatuma7299
@fatuma7299 6 ай бұрын
አስካልየ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ezraabebe7290
@ezraabebe7290 8 ай бұрын
ቦዬ ከጤፍ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ይጋገራል ጥቅሙና ጉዳቱን ብናቅ አሪፍ ነበር
@kalkali
@kalkali 7 ай бұрын
ቦዬ ይሄ አይደለም እሱ ካሳባ ይባላል ጤፍ ላይ ሚጨመረው
@twinwoo1208
@twinwoo1208 6 ай бұрын
Wow ❤❤❤
@user-fi4rt3zv8g
@user-fi4rt3zv8g 5 ай бұрын
😢😢😢ኡፍአካባቢውሲያምር
@qanb773
@qanb773 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@memejenana7830
@memejenana7830 8 ай бұрын
❤❤ askuyee berichi
@tigiseyasu7384
@tigiseyasu7384 9 ай бұрын
❤❤❤🇧🇪🇧🇪🇧🇪may wolayet 🥰🥰🇧🇪
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 5 ай бұрын
Wooowwwoooowww❤❤❤❤
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤የእኔ ውድ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 ай бұрын
እመወደውፕሮግራም፡አሥኩየ፡ምርጥሤት❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bayushgirma1075
@bayushgirma1075 9 ай бұрын
Achigin Erasishin Xabik I Enasu Yadakubat Nawu ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hananesane7184
@hananesane7184 9 ай бұрын
Wow askiye dasi yilal ❤❤
@mamealseef430
@mamealseef430 9 ай бұрын
❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏❤❤❤
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 8 ай бұрын
አስኩየ ወላሂ እወድሻለሁ የኔ ድንቡሽ ሁሌም በጉጉት ነው እምከታተልሽ ሀገር ስመጣ ባካል ባገኝሽና አብሬሽ እየዞርኩ ብሰራ ደስ ይለኛል😘💞👌
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰጎናለሁ
@zehara605
@zehara605 9 ай бұрын
አከባቢወ ዴሰ ሲል አሰኩየ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ፅዳቱ በተለይ ግሩምነው
@zehara605
@zehara605 9 ай бұрын
​​@@askaletesfaye5916በጣም ወብ ሀገር ነወ አሰኩ እሰኪ ዴሞ ወዴ ወሎ ዴሴ ሂጂ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-vd5um8io4l
@user-vd5um8io4l 9 ай бұрын
😊
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee Ай бұрын
ግን አማርኛ የሁሉም መግባቢያነው. የሚገርም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
❤ዋው
@zeibebaseid2860
@zeibebaseid2860 5 ай бұрын
የኔውድ እኬንደህናመጣሽ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hallemedia4469
@hallemedia4469 6 ай бұрын
አስኩዬ የኔ ደርባባ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ይሔ ቦዬ የሚባለው ነገር ካሳቫ ነው እንዴ ?
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 9 ай бұрын
ግን ቦየ ምንድ ነው ? ጉርሽጥ ይመሥላል
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 9 ай бұрын
ወዱ የቀጥለል አለላችም የወድ ዝሬት ዉሉ ስረቸዉ መቀጠል ነዉ
@zetunakader4692
@zetunakader4692 9 ай бұрын
አስኩ የማዳም ቅመም ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-mo3jv8uh2w
@user-mo3jv8uh2w 8 ай бұрын
አሲካልየ እንካን ለዙይ አበቃሺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 8 ай бұрын
በስመአብ ከባድነው አስኩየ እራስሺን ጠብቂ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
እሺ
@haethio8005
@haethio8005 9 ай бұрын
Yan enkue bahadeshebate huelue emaberehane kafeteshe tekedame saw basawbatue yametakabere satetayafe endanche yaluetene yavezakene lahagarachene slamuene yaweredelene
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 9 ай бұрын
አስኪቲ ፍቅር ነሽ እኮ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 9 ай бұрын
እስካሁን ያላሳየሽን የጋምቤላ እናቶችን ና ሀመር እናቶች ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
በቅርብ እጓዛለሁ አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we 9 ай бұрын
@@askaletesfaye5916 እሽ እንጠብቃለን ወላሂ ባንቺ ፕሮግራም ነው ሀገሬን ያወኩት በኢትዮጵያ ምድር ይህ ሁሉ መኖሩን አላቅም ነበር ደግሞ ጎበዝ ናችሁ ገበሬዎች ቤት ነው የምትሄዱት የሚለያያቸው ቋንቋ ናባህል ብቻየሚለያቸው ለሰው ያላቸው ፍቅር ሁሉም አንድ ሀገራችን ስላም ያርግልን ምንም የወለጋ አማራ ብሆን እኔጃ ሀገሬን እወዳታለሁ 😭
@haethio8005
@haethio8005 9 ай бұрын
Yan adebare asekuey nafe amate nuerelene endate endamewadeshe
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 9 ай бұрын
የምን መጋፊያ ነዉ የግመል ነዉ የበሬ አጥት
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 9 ай бұрын
የበሬ ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
የበሬ አጥንት ነው
@sewdamuhammed4146
@sewdamuhammed4146 9 ай бұрын
Mindenaw boye shukar denje new
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ስኳር ድንች አይደለም ከስራስር ምግቦች አንዱነው
@Kaseyegg
@Kaseyegg 3 ай бұрын
አሥኩየኔፍልቅልክለምነውደቡብጎደርየማተጅነይእንቀበልሽአለንብዙያልታየባህልአለን
@hanahana1960
@hanahana1960 9 ай бұрын
ምንድነው ቦዬ ምን አይነት ምግብነው 🙄
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እደድንች ከመሪት ውስጥ ነው ተቆፍሮ የሚወጣው ተቀቅሎ በሚጥሚጣም በቆጭቆጫም ይበላል እደፍላጎትሽ ተክሉ ሲተከል እነደሀረግ ስለሚሄድ ድጋፍ ይፈልጋል
@hawamohammad7007
@hawamohammad7007 9 ай бұрын
አሥኩየምርጥሤትእኳንደህናመጣሺ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 9 ай бұрын
አሱኩ እየ እንዳያምሸ ካባድ ነገር ብዙ አተንሸ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@nuramohame4281
@nuramohame4281 9 ай бұрын
Aye askal andersem alalchem sewdshe aksteyen new yemtmsyenge😂😂😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sofigondar5941
@sofigondar5941 9 ай бұрын
ሰትዮዋ እንኮንም ሰራተኛ አልኖራት ተሎበይ ስትል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 9 ай бұрын
😂😂😂 እኮ
@FatimaYousf-ro6wx
@FatimaYousf-ro6wx 9 ай бұрын
ክክክክ እኔም ደነገጥኩ እኮ😂
@birktesenay4502
@birktesenay4502 9 ай бұрын
ከሴትዪዋ ቀድመሽ ታጠብሽ ታላቃቸው ነሽ?
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 9 ай бұрын
እንግድ ናትእኩ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 8 ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ
@mimidessie8471
@mimidessie8471 6 ай бұрын
❤❤❤❤
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 9 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 169 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 279 М.