ሃላባ ዞን አቶቴ ኡሎ ወረዳ በአንድ አባወራ መኖሪያ የተደረገ ውሎ አዳር|etv

  Рет қаралды 142,491

EBC

EBC

4 жыл бұрын

ሃላባ ዞን አቶቴ ኡሎ ወረዳ በአንድ አባወራ መኖሪያ የተደረገ ውሎ አዳር
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 555
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዩጺያዊ ነሽ አስካልየ ፣ከዘረኝነት፣ከሀይማኖት፣ከብሄር የፀዳሽ ምርጥ ነው የኔ ፍልቅልቅ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ
@user-mi8nc7gl4t
@user-mi8nc7gl4t 4 жыл бұрын
የሰዎቹ ትህትና ደስ ሲል እረ ተዉ ፖለቲከኞች እረፉልን ተዉ አታነካክሱን😢😢😢😢
@youtube5092
@youtube5092 4 жыл бұрын
በጣም
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
👍
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
Betkkkkl Ewnet yena kongo
@user-qf7dz1sv5h
@user-qf7dz1sv5h 4 жыл бұрын
በጣም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በጣም
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 4 жыл бұрын
አገራችን እኮ ፍቅር ነው ይበጠበጡን የፌሰቡክ ጦሮኙች ናቸው ኢትዩዸያ ለዘላለም ትኑር
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
በጣም
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
Amen Amen
@zubyedakamlezd3100
@zubyedakamlezd3100 3 жыл бұрын
አሚንንን
@fafitube3261
@fafitube3261 4 жыл бұрын
እኔ ሀላባ ነኝ ደስ ብሎኛል ሀገሬን ስላሳየሽኝ ❤❤❤❤❤
@samratube9
@samratube9 4 жыл бұрын
ሃላባ ማለት ሴልጤ ነው ማር
@fafitube3261
@fafitube3261 4 жыл бұрын
@@samratube9 አይደለም ማር ይለያል
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 4 жыл бұрын
እኔ ሃላባ በጣም ነው ምወደቹ እኔ ሃለባ ጓደኘ ነበረችኝ በጣም የምወደት የዘሬ አየድርገውነ
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 4 жыл бұрын
@@samratube9 በህሉ ትንሽ ይመሰሰላል ጎሮቤትም ስለሆን ነው እጂ ስልጤ ነ ሀለባ ይለየየል ግን ስወደቻው
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሀላባ ቁሊቶ አካባቢ የባለቤቴ ሀገር ነው ግን ሄጀ አላቅም አስኩን ሳይ ግን ሞራሌ መጣ ለመሄድ
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እአስኩየ ሰወችን በሳቅቅ ገደልሻቸው ይህንን የመሰለ የዋህ ህዝብ ነው እንዲህ የሚያውኩት እፍፍ ደስ ሲሉ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
በጠም ሄወዎች ነን እኮ ሀለበወች. ሀለበ በመሆኔ እኮረሎ
@SaraSmith-jl1hj
@SaraSmith-jl1hj 4 жыл бұрын
ሀላባዋች እንዳ መቀበል አብሮ መብላት ጥሩ ባህል አላችህ በጣም ደስ ይላል😍😍😍 አስክዬ ስንቱን የማናውቀውን ባህል አስተዋወቅሽን 🙏🏽 part 2 እንጠብቃለን 👌
@allahbekiyenew5024
@allahbekiyenew5024 4 жыл бұрын
ገጠር የናቴ ቤት ናፈቀኝ!! እስኪ እንደኔ የናታችሁ ቤት የናፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ።
@mariytube8887
@mariytube8887 4 жыл бұрын
አስካሉየ የምር ምን አለ እችን እየተከተልኩኝ ካች ጋር።በውል ደስ ይለኝ ነበር እኔ 7 አመቴ ከቤት ውጥቸ አላቅም ያለሁት በስደት አገር ነው በስደት ያላችሁ እቶቼ ያስባችሁት ተሳክቶ ላጋራችን ያብቃን
@user-uk4sc8vp9e
@user-uk4sc8vp9e 4 жыл бұрын
አሚን
@mehdyasman7604
@mehdyasman7604 4 жыл бұрын
Aman
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
አሚን
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
Amemn Amen Amennn
@alo2428
@alo2428 4 жыл бұрын
@@pezapet411 አሜን
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
አሥር ግዜ ከነማዳማ ህፃ የወገኔ ቤት ድባቡ ሞገሱ ወገኖቼ ኡፍ የነማዘር ቤት ትዝ አለኝ ከብቶቻችን እኳን አርሲ ውሥጥ ነን ለብቻነው ቆርቆሮ ቤት ለብቻ ሣር ቤቱ ለብቻ ደሥ እሚል ናፈቅሽኝ እናቴ።
@user-kj6wi8vw7h
@user-kj6wi8vw7h 4 жыл бұрын
ወይኔ እናቴስቴስታምር አይይይይይ እናቴንአስታወስኮት ግንበሂወቲየለችም አላህይማራት ክብርእድሜናጤና እናትላላቹህ
@rehmayoutube7566
@rehmayoutube7566 4 жыл бұрын
ኣብሽሪ የሞቱት ኣላህ የርሃማቸው የኔም እናት የለኝም ለማንኛውም ቤቴ ግቢ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
አብሽር አለህ የጄነት የርገቸዉ የሞቱትን የሉትን አለህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የእነቴ እጅ ቅጠ ነፈቀኝ የረብ በረህመትህ ጠብቀት
@ekramhassan8760
@ekramhassan8760 4 жыл бұрын
የሚገርም ባህል ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግል የህንን የዋህ ህዝብ በዘር በሀይማኖት እሚያጫርሱትን ፍጣራ ይያዝልን
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 жыл бұрын
የተንቢ❤❤❤ አስኩዬ የኔ ጀግና አንቺ እኮ ትለያለሽ በሄድሽበት ሁሉ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ነው ምትሰሪ ከሰዎች ተግባበተሽ ፍቅር ክብር ሰጥተሽ ትልቅ ትዝታ አስቀምጠሽላቸው ነው ምትሄጂ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ካሜራማኑም ክብር ይገባዋል ኢትዮጵያችንለዘላለም ትኑር አንድ ቀን 7ቤት ጉራጌ ብቅ ብይልን እስቲ 💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊
@niyyat
@niyyat Жыл бұрын
F🎉🎉I 😅we away I
@emanmozemil7797
@emanmozemil7797 4 жыл бұрын
አቦ ይቺ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስራን ከወደዱ አይቀር እንደሷ ነው👌በጣም ጎበዝ ነሽ ደጉ ያገሬ ሰው
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ባህላዊ ኣኗኗር ፍቅር ነው ግን የፍቅር ጠላቶች በሀገራችን የገብት ያጥፋል ኣሜን
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
የሀገራችን በተለይ ገጠር ደግ የዋህ እግዳ ተቀባይ እረ ተባርካችሁ ቅሩ ወገኖቼ ይኖራል
@zerituzeritu531
@zerituzeritu531 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@workedemisse31
@workedemisse31 4 жыл бұрын
Albums
@workedemisse31
@workedemisse31 4 жыл бұрын
I love you
@user-gd7qh1el1o
@user-gd7qh1el1o 4 жыл бұрын
ደስስስ ሲሉ እንደዚህ አይነት ፍቅር እያለን 😍😍
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ውይ ጣፍጭ የት ጠፍተሽ ነው ከዘመኑ ድራማ አንች ትናፍቂኝ አለሽ ድንቡሽብሽ ነገር ነሽ
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 4 жыл бұрын
ያገራችን ህዝብ ፍቅር ነው ተማርነ ያለው አስቸገር እጅ
@addisgulema3748
@addisgulema3748 2 жыл бұрын
ምድር ነገራኛ ሁሉ ይውዳ
@rosemami2760
@rosemami2760 4 жыл бұрын
አኔናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከ ፍትፍቱ ፊቱ አሉ
@asras6032
@asras6032 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስስ ሲል
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ህዝባችን እኮ የዋህ ነው ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ለእንግዳ ያላቸው ክብር ቡና በእንስራ ተፈልቶ ጎሮቤትና መንገደኛ ሰብሰብ ብሎ በፍቅር አብረው ይጠጣሉ ምርጥ ባህል አስካሉ ልብሱ ሲያምርብሽ የምር ጀበናዋ ግን በጣም ገረመችኝ ክክክክ
@fadilafa2199
@fadilafa2199 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ሀላባዬ እንግደ ማቀበየናቹዎ
@fesebrun_jemil
@fesebrun_jemil 4 жыл бұрын
ሃላባዎች ግን ማ ሻእ አላህ ከወሎ ቃሉ ባህል ጋ ይመሳሰላል ባህላቹ ያዉ እኛ የዘወትር ምግባችን እንጀራ እና ወጥ ስለሆነ እንጂ ሃላባዎች ዉስጤ ነዉ ወላሂ የገቧችሁት አላህ በጥበቃዉ ስር ያድርጋቹ ከኩፍር ከሽርክ እና ከቢደአም ያፅዳቹ ያረብ
@medishifa8284
@medishifa8284 4 жыл бұрын
ወይኔ አይብ በቅጣ እንዴት እንዳናፋቃኝ አስኩዬ ስወድሽ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 жыл бұрын
ወላህ እኔም ናፋቃኝ
@tinaselam3245
@tinaselam3245 4 жыл бұрын
👌👌😋😋
@user-qv9wy3rg9d
@user-qv9wy3rg9d 4 жыл бұрын
አይዞኝ እኔ አዘጋጅቼ ጠብቅሻለው ጎራ ካልሽ ወደሃላባ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ፕሮግራም ምናለበት በ ebs ቢተላለፍ እናመሰግናለን አስኩየ ቀሚሱ ደሞ አምሮብሻል
@godisgoodallthetime9579
@godisgoodallthetime9579 4 жыл бұрын
ወይን በጣም ናፈቀን ቅጣ በአይባ ዋው እንዴት እንዴ ምወደው የገጠር ልጅ ነኝ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
በጣም ያስጓመጃል በእውነት
@trueloveisneverend5160
@trueloveisneverend5160 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ህዝብኮ ነው ፖለቲከኞች ናቸውጅ እሚለያዩት
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
ወይኔ አላባዬ እንዴት ናፍቆኝ ነበር መሰላቹ ስላሳያቹኝ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ለሁላቹም ተመኘሁላቹ ።
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣምናፍቀሽኝነበር ወሳኝ ሰው የኔምርጥ የኔ1ኛ 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@johnadel4665
@johnadel4665 4 жыл бұрын
Wooooooo
@johnadel4665
@johnadel4665 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን አስኩዬ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ በርቺ ደሞ ወደ ጉራጌ ብቅ በይ
@saeedadem1336
@saeedadem1336 4 жыл бұрын
አንች የኔ እህት ጋዜጠኛ አላህ ይባርክሽ
@kalkal3680
@kalkal3680 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀላባዎች በፍቅር ነው የምወዳችሁ
@neimasiraj5920
@neimasiraj5920 4 жыл бұрын
እኝም
@fatumam6528
@fatumam6528 4 жыл бұрын
አስካልየ አለባበስሺ ሲያምር እናተችን እራሶ ስታምር ወይስት አገር አለን በጣም ያምራሉ ማሻአላህ ብያለሁ።
@fesebrun_jemil
@fesebrun_jemil 4 жыл бұрын
ምርጥ የሰዉ ዘር ሃላባዎች ወላሂ ዉስጤ ለገባቹ
@sebleyohans6707
@sebleyohans6707 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በሞሆንየ ኮራሁ ትችቶች ሰው ኣክባሪ ኣስካልየ ኑሪሊን ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤
@foziyabadiru7220
@foziyabadiru7220 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ የኔ እናቶች የሀላባ ልጂ ነኝ እህቴ ወለህ በጠም ነዉምሃማሠግንሽ አለህ ረሽም እድሜ ይስጥሽ ኢንሻ አለህ
@kadijaa8750
@kadijaa8750 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ ሀላባ ዬ ❤❤❤❤😍😍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ማሻአላ አለይኩም የሀጠር ጀግኖች አላህ ከናተ ይሁን የፍቅር ሀገር ገጠር
@exodus134
@exodus134 4 жыл бұрын
Askuyeeeeee, you save my hope towards my country every single time I watch your show... and I have watched all of them. Most, more than once. ETV/EBC is soooooooooooooo lucky to have you. You have silent audiences all over the world my beautiful, original, unique sister. You also make me proud of my womanhood. I am grateful for all your sacrifices including but not limited to the risk of losing your eyes with the smoke you blew under every household’s traditional stove.. aaawch. I am worried at the same time. Thank you Birhan bank for knowing who to sponsor and for knowing the true value of your money!
@1tube415
@1tube415 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Beutiful people and culture, sharing is a national treasure. As an Ethiopian i am proud to see it alive and well. Awesome program thank you.
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ኧረ አላህየ ዘረኝነትን ጥላቻን ከሀገራችን አጥፋልን
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አስክዪ ምርጧ መቸነው ደሴ ዙሪያ ሀይቅ ቦሩ ሜዳ የምከጂው???????????????
@nurasane6263
@nurasane6263 4 жыл бұрын
በናትሽ አስኮይ ወለኔንም እይው
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
አስካልዬ ለስው ያለሽ ክብር እሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@selambryant
@selambryant 4 жыл бұрын
Thank you Ms Askale Beautiful ppl 🥰
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
አስካልየ የኔማ በሄድሽበት ያረብ እሱይጠብቅሽ የኔማር የለበስው ሁሉ ያምርብሻል አቤት አገራችን ውበቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ህዝባችን እኮ በጣም የዋህነው እነዚህ ፓለቲከኛች ናቸው የሚያባሉን አፍር ይብሉ እና እግዚአብሔር አስበን
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
ግዶ ጀበናው ግብድያ ነው አቤት ባህል ደስ ሲል
@user-bc1nv3nw3e
@user-bc1nv3nw3e 4 жыл бұрын
የኔ እናት እንዳዉ ምን አባቴ ላርግሸ አስካለየ ፈጣሪ በሄድሸበት ሁሉ ይከተል ስወድሸ❤❤❤
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 жыл бұрын
እዲሜናጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ያርቢ እኔስ እናቴንፍቅ ነውያለችኚ
@fadilamohammed3515
@fadilamohammed3515 4 жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ቆጆ እንኳን ዳና መጣሽ
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 жыл бұрын
እኔ ስለሀገሪ የሚውራ ታሪክ እና በሀል መከታትል ድስ የለኛል
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
ልክ፣እደኔ
@unitedafrica1481
@unitedafrica1481 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ፡፡ቀጥይበት፡፡ ሀገራችንን አሳወቅሽን፡፡
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ገጠር ውሀ ይግባላቸው መገድ ይስተካከል መብራትም አይ ቤተሰቦቸ በኩራዝ ነውየሚኖሩ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ሰዉ ወበት ወይ ወዝ ሰታምሩ ዘረኝ ነት ይወደም ሀገረችን ሰላም ያረገልን እግዝአብሔር ለሁሉም ሰላም ያረገልን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
አስኩየ ዮቱቭ ላይ ተሰክቼ ባንቺ ምክንያት የቤቴን ስራ ተውኩት ተባረኪልን። ውቡዋ ኢትዮጵያየ ክፉ አይንካሽ መለያየታችን ውበታችን
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 4 жыл бұрын
አስካልዬ ስውድሽ እኮ ሺ አመት ኑሪልኝ
@zewdmakonen3017
@zewdmakonen3017 4 жыл бұрын
አስካልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የአገራችንን ልዩ ውብ ባህላችንን እና ቦታዎች ስለምታሳይን ወደ ውብ አገሬ እንድመለስ እያነሳሳሽኝ ነው በጣም የምትወድሽ ኢትዮጵያውያዌት እህትሽ ከአሜሪካን አግር🇪🇹🇪🇹🤗😍
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
እምየ ሰላሟ ይብዛልን ዘረኞች ይውደሙ
@sirchabafata1397
@sirchabafata1397 4 жыл бұрын
ወው ሀለባ ሀገሬ እንግዳ ታቃበይ ሰው አክበሪ ነው ማነ ነው እንዳኔ በሀለበቱ የምኮራ አስኩዬ የኔ ጃግነ ማስለሽ ሰይሆን ሆነሽ ሀገሬን ስለሰየሽኝ ከልቤ አማሰግንሸለሁ .ራጅም እድሜ ለእነቶች። እማምዬ ንግግርሽ ስየምሪ አለህ ይጠብሽ
@badarvenom2809
@badarvenom2809 4 жыл бұрын
ደሥ፡ይላል፡በጣም፡ያምራል፡የእውነት
@aksjah7098
@aksjah7098 4 жыл бұрын
ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ አስካልዬ
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Waw askale you are amazing and I love your program.
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 4 жыл бұрын
የዋሆቹ የሀገሬ ኢትዮጵያ ህዝቦች አይ ደግነት አይ ፍቅር አይ የዋህነት ቸርነታቸው ይህ በሁሉም ገጠራማው የሀገራችን ክፍል ያለ ፍፁም ፍቅር ነው ከተሜዎቹማ ስልጣኔያችን መዘላለፍ መናናቅ መጠላላት ሆኗል ውሎና አዳራችን
@suaada6004
@suaada6004 4 жыл бұрын
ጉዝጋዝ ነሽ እራሱአች በሄድሽበት ቦታ አለባበስሽ እራሱ ሲምር ሰላም ላገራችን
@laylaganat6155
@laylaganat6155 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አቤት ማማርሽ የህዝብሽ ፍቅር ትህትና ይህ ፍቅር የሆነ ህዝብሽን በፖለቲካ ያፋጁናል እነሱ ለወንበር ለጥቅም ብለው ከዳር እስከ ዳር የሚያምር ፍቅር የሆነ ህዝብ ይበጠብጡታል ሀገሬ ከዳር እስከ ዳርቻ እመሪልኝ ሰላምሽ ይብዛልን አሜን ማማዬ
@abdiethiopianliveismateral3823
@abdiethiopianliveismateral3823 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀላበ እንዴት ደስዩላል ቅጠ ነፍቀኝ ምንሽለል እናቴ የምትሰርው ቅጠናው
@fgjdg5062
@fgjdg5062 4 жыл бұрын
ሀለባ የፊቅሪ ሀጋሪ አስከሉ ሀያ ጎቹተ
@user-pw1zw6kw8s
@user-pw1zw6kw8s 4 жыл бұрын
ሀላቡኔ በጣም ተሽይ የኖባ
@user-cs2js5iq6d
@user-cs2js5iq6d 2 жыл бұрын
መኬናይገኛልከደሴ።ሀላባ
@merima6682
@merima6682 4 жыл бұрын
ቤቱ ያምራል አለባበሳቸው ያምራል በጣም ደስ ይላል።
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 жыл бұрын
ወኔ አሥኩዬ እንዴት እደምወድሽ ፍቅር እኮ ነሽ
@user-yy2fs2tf2l
@user-yy2fs2tf2l 4 жыл бұрын
Masha Allah beautiful
@user-re1jw6nb2i
@user-re1jw6nb2i 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምነህ ዴስእሚሉት ያኢላሂአንተእኔንምከናቴጋአገናኘኝያረብ
@selamselam7101
@selamselam7101 4 жыл бұрын
አስካልየ መርሳ አባገትየ ዉርጌሳን ሂደሽ እይልን የሚገርም ፍቅር ባህል ታያለሽ ማማየ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
አወ እረ መርሳ ዉርጌሳ ኮበልሻ እኔ ግን መርሳ ነኝ እፍፍፍ 8አመቴ ሳኡድ ከመጣሁ ኩትራት ነዉ ያለሁት ያዉም
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 жыл бұрын
አወ ጎራ በይልን ወደ መረሳ አስኩየ
@hdihlove8113
@hdihlove8113 4 жыл бұрын
@@user-ks8pj8hk2w የመርሳ ልጆች ፍቅር ናቸው እኔኳ የቦረና ልጅ ነኝ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
@@hdihlove8113 ይመችሽ የኔ ቆጆ ሁሉም አድ ነዉ እናተም ፍቅር ናችሁ የኩትራት ጓደኛየ የቦረና ልጅ ነበረች አሁን አገር ገብታለች በጣም ነበር እምን ዋደደዉ 4አመት ሰረተናል አብረን አሁንም እናወራል በኢሞ
@ayalamara6043
@ayalamara6043 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያ እንደዚህ ናት
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 4 жыл бұрын
እንዲህ ካለ ማህበረሰብ መፍጠር መታደል ነው 😍😍😍😍
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ጥጃ ከመቸ ወዲህ ነው ሰው የሚባላው አሳቅሽኝ የየሃገሩ ባህል ይለያያል ጀበናው ትልቅ ነው ያአላህ አላህ ይርዳሽ እህት
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 4 жыл бұрын
እህታችን አላህ ይጣብቅሽ የነፈቃኛን አገሬ ሀላባ
@bdryamohmmed6223
@bdryamohmmed6223 4 жыл бұрын
ሀለበ ዉሲጤ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍
@bintbaba7861
@bintbaba7861 4 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ ማር ነገር ተባረኪ
@user-jh9iw4rc8l
@user-jh9iw4rc8l 4 жыл бұрын
አዴ ወደ ጉመር ብቴጂ ውብ ሀገር ናት ባህላችንን ብታይ ደስ ይለኛል ከዛ በተረፈ ጀግና ነሽ
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጲያዊነት ሲያምርኮ ምን ቃል ይኖረኛል ለሀገሬ አቦ ዘረኛን አጥፍቶ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@user-ze9ld1pn5e
@user-ze9ld1pn5e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ፕሮግራምሽ በጣም አዝነኜ ነው ይመችሽ
@zd6124
@zd6124 4 жыл бұрын
ጎበዝ እነዚህ በጣም ያግዛሉ
@rzr3898
@rzr3898 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ ውድ የገሬ ሰዎች
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀላባዬ
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
ምን ፈልገሺነዉ ይላል ባባ😂💝💝💝ኑሩልኝ የገጠርሠዉ ዉሥጤነዉ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
💔💕👍👍👍
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
ማሻአላህህህ የኔ ቆንጆ አስካልየ በጣም ሰራ ነው
@sharmuzayan4961
@sharmuzayan4961 4 жыл бұрын
Masaallah
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 жыл бұрын
እኔም በጣነው የምከታታላቸው ደስይሉኛል ፍቅራቸው አስካልየበርች
@sayeed1339
@sayeed1339 4 жыл бұрын
ከየሁት ሁሉ የሀለበው ደስ ይለል ሁለተኛውን በጉጉት እጠብቀለሁ
@stube1983
@stube1983 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሢሉ ቤታቸዉ እንዴትያምራልበአላህ
@saragirma5402
@saragirma5402 3 жыл бұрын
የአገሬ ባህል በጣም ነው ምነፍቃኝ🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
አስካልዬ ሙሉ ጤናሽ ይመለስና ውድ ፕሮግራምሽ ተመለሽልን የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዋ የኢትዮጵያ እማላክ ይማርሽ የእኔ የኢትዮጵያ ጥግ ስውድሽ እኮ
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 2 жыл бұрын
ምንኮ ና ነው ግን?
@user-qv9wy3rg9d
@user-qv9wy3rg9d 4 жыл бұрын
ሃላባ ውስጤ ነው በጣም
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ የገጠርልጂ በመሆኔ ደስተኛ ነኚ
@1hagerachin
@1hagerachin 4 жыл бұрын
Ethiopia is a land of Love
@sadasadaa9442
@sadasadaa9442 4 жыл бұрын
Masha Allah
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
የምር ሠዎቹ ጎበዞች ናቸዉ ዉዴ የሥራ ሠዉ ነሺ ይሣካልሺ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 4 жыл бұрын
ማሻአላ. ዉቢቶ. አገራችንን አስኩየ. ምርጥ. ኢቶቢያዉዪ
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
Berchi ye hagerachinin bahel slemtastewawki😍😍😍😍👌👌💚💛❤️
@user-pp1wb4sx7c
@user-pp1wb4sx7c 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም እወሻለሁ
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 4 жыл бұрын
አስኩየ ሲያምርብሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጥ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 127 М.