ቡላ ከተልባ ጋር ልዩ አሰራር ነው ታመሰግኑኛላችሁ ሞክሩት// bula

  Рет қаралды 53,463

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 ай бұрын

#ethiopianfood #food #bula

Пікірлер: 117
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ወደ ቤቷስ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@masfda8654
@masfda8654 2 ай бұрын
አይ የሠዉ ቤት ማነዉ የሀገሩን የባህል ምግብ እያየ ሥደተኝነቱ የሚመረዉ ሁሉንም ሀገሬ ስገባ እሞክራለሁ እያልኩ ማለፋ ሆነ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው ሀገርሽ ስትገቢ ትሰሪያለሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 ай бұрын
እየኖርሽበትማ ሊመርሽ አይገባም ባለንበት ሀገር ላይ የሌለ ነገር የለም ከሀገር ቤትም የምናመጣው አለ ሙያውን ካየሽ ሰርተሽ ብልት አድርጊ እኔ ቡላ ሆነ ገንፎ በሚጥሚጣ ነው በጣም እበላለሁ በተልባ ግን አይቼ አላውቅም ቅዳሜ ደርሶ ሰርቼ እስክበላ ቸኩያለሁ ጥሩ አሰራር ነው
@tegestasras6768
@tegestasras6768 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሰላም ሀገርሽ ያግባሽ 🤲❤️😘
@MenthMenth-ol6zz
@MenthMenth-ol6zz 2 ай бұрын
ጎበዝ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
እሰይ የእኔ እመቤት ጎበዝ ባለሙያ ሴት ዋው ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች 🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ይትባረክ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 2 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነዉ በጣም ባለሙያ ነሽ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አየልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 ай бұрын
በጣም ጤነኛ ነው እናመስግንሻለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ቤትዬ የኔ ዉድ ሰላም ላቺ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ ልዩ ነዉ በዉነት ተልባእጅግ በጣም አሪፍ ነዉ ቡላም ጠጋኝ ምግብ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 💯👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ መልካም🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
ቤቲሻ እጆችሽ ይባረኩ ሲዩት ያስታውቃል በጣም አሪፍ እንደሆነ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ራሔልዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እማ በርቺልን አሪፍ ነዉ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አለምዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 2 ай бұрын
ምርጥ የሆነ አሰራር እጅሽ ይለምልም ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fev984
@fev984 2 ай бұрын
Wow des ylal bula betam new mwwdew
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
በጣም ያምራል በተለይ የቡላውን ሽታ ለማይፈልግ ሰው በከተልባው ሲዋሀድ እጅግ ጥሩ ይሆናል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሹመት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነት ነው🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 ай бұрын
ቤትዬ የኔ ባለሙያ ❤የዛሬው የቡላ ገንፎ በተልባ ልዩ ነው እስከምቀምሰው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ነጃትዬ አሜን የእኔ ውድ ፈጣሪ ይስጥልኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
Ejeshe Yebarek
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ቲጂዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 2 ай бұрын
Looks good, thank you for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@KaleabTefera
@KaleabTefera 2 ай бұрын
Arif mgeb new gin akerarebsh lechekole ayhonem betam tkoyalesh geletsa tabezhalesh make it short and precise
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 ай бұрын
🎉እጂሽ ይባረክ 🎉በርቺ🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሐይሚዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 2 ай бұрын
Thank you for sharing sister❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leaderleader9067
@leaderleader9067 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ዋው ይችን አይነት አሰራር አላውቃትም ዛሬውኑ ትሞከራለች እጅሽ ይባረክ በእውነቱ👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏🥰❤
@user-sd3ly5sp1d
@user-sd3ly5sp1d 2 ай бұрын
ወዶች ብላከምንነውየሚሠራው
@haroni2982
@haroni2982 2 ай бұрын
አሪፍ ብላ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ቡላ በተልባ በልቼ አላውቅም ግን ጥሩ ይመስለኛል እሞክረዋለሁ :: አመሰግናለሁ ቤትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል♥️👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ጤናዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-gv1bl4yr9m
@user-gv1bl4yr9m 2 ай бұрын
አመስግናለሁ ብልም ተልባም እወዳለሁ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 2 ай бұрын
Waw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 2 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ አበረታቼ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
Yene wede Betty lene betam konjo sira naw yasayeshegne le tenam tiru naw egesh yebareke
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Naziiraa123
@Naziiraa123 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ናዚራዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abebechsando1076
@abebechsando1076 2 ай бұрын
Wawe ❤❤❤👍👌🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አቡዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Fiyory123
@Fiyory123 2 ай бұрын
ውይይይ ቤትዬ ነገ ያገናኘን ብየዋለሁ ብርክ በይ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ፊዮሪዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-kf5jr7ii2i
@user-kf5jr7ii2i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀሀሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኪዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@solomontesema9201
@solomontesema9201 6 күн бұрын
እባክሽ አግብተሻል?
@Bese7777
@Bese7777 2 ай бұрын
❤🙏👍👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 2 ай бұрын
ሰላም ውዴ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 2 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣በርቺ ፣አ፣ግዝያብሄር፣ትልቅ፣ደረጃ፣ያድርሥሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አዜብዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 ай бұрын
ውድ ቤቲ አድናቂሽ ነኝ ። በርቺ! በፊትለፊት ሽርጥሽን ለብሰሽ ደግሞ እንይሽ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሒሩትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@KalkidanYaregal-do1by
@KalkidanYaregal-do1by 2 ай бұрын
አረረረ አዲስ ግኝች
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@rahmarahema5468
@rahmarahema5468 2 ай бұрын
ቡላው ምትይው የምንንዱቄት ነው😊
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ከኮባ የሚገኝ ነው🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
ቤትዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@sweetangel329
@sweetangel329 2 ай бұрын
Siyayut Des yelal berchi Emokerewalew
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 ай бұрын
ቆንጆ ነገር ይመስላል ልሞክረዉ ነበር ግን ቡላ ምንድነዉ? ስንዴ ነዉ ወይስ ገብስ?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አይለር ቡላ ከኮባ ስር የሚገኝ ነው ገብስም ስንዴም አይደለም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህት ሳየዉ አማረኝ እርጉዝ ነኝ ግን ቡላዉ ዱቄት ነዉ ወይስ አስረጅኝማ ሰርቸ እንድሞክረዉ ስደት ነዉ ያለሁት
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛለልኝ ዱቄት አይደለም ግን በዱቄቱም በጥብጠሽ አገንፊ እና ሊወጣ ሲል ተልባውን አሳንሰሽ ጨምሪው እርጉዝ ስለሆንሽ ለእምሮት ያክል ትንሽ 🙏🥰❤
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l Ай бұрын
@@bettwascorner እሽ የኔ ዉድ 🌷🌷🌷😍
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m 2 ай бұрын
ባሌ እንዳያይሽ😅 የለየልኝ ሰነፍ ነኝ ምግብ ስራ በርች❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
🙏🥰❤
@user-gg4xn7kd8u
@user-gg4xn7kd8u 2 ай бұрын
ሰላም,ስንት ማንኪያ ቡላ ነው የተጠቀምሽው? አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ፅጌሬዳዬ ቡላ እኔ የተጠቀምኩት ዱቄቱን አይደለም በማንኪያ አለካሁትም ግን የሚበቃሽን ያህል አርገሽ በግምት ተልባ ጨምሪበት ጥሩ ነው የሚሆነው 🙏🥰❤
@nuriya3065
@nuriya3065 Ай бұрын
አጓጓሽኝ ምን አለ እነቴ ቤት በሆንኩ የረብ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Binybini
@Binybini 2 ай бұрын
ቡላ ገንፎ ልብላ ብዬ እያሰብኩ ይህ ቪድዮ አገኘሁት ባጋጣሚ አሁን ተነስቼ ልሰራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ቢኒ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer 2 ай бұрын
Yet new yalshew lakilgi bula
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው እንዴት ላርግልሽ🙏🥰❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer 2 ай бұрын
@@bettwascorner saudi newyalhute melak atechiyim
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 2 ай бұрын
እህቴ እባክሽን ተልባ አቆላል አሳይን ????
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሜሪዬ እሺ አሳያለሁ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Tigistmicheal-zm2dl
@Tigistmicheal-zm2dl Ай бұрын
ተልባው በደብ መታሸት አለበት
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 2 ай бұрын
ለእርጉዝ ይሆናልዴ ማለቴ ሶስት ወር ለሆነ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ኢክራዬ የእኔ ውድ አይ ጥሩ አይመስለኝም ይቅርብሽ እሺ🙏🥰❤
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 2 ай бұрын
@@bettwascornerእሽ እማየ እኔምኮ ተልባውን ፈርቸ ነው ተልባና ቡላ እወዳለሁ ግን አሁን ፈራሁ
@GdivH
@GdivH 2 ай бұрын
ቡላ. ከምን ነው እሚገኘው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ከኮባ ነው ቡላ የሚገኘው🙏🥰❤
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Ай бұрын
ከቆጮ
@edenbeleta5178
@edenbeleta5178 2 ай бұрын
ቡላ ከምን ነው እሚስራ ማወቅ ይቻላል???
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ኤደንዬ ቡላ የኮባ ስር ነው የሚገኘው ቆጮ ታውቂያለሽ እንደሱ አይነት ነው🙏🥰❤
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 2 ай бұрын
የእንሰት ተክል አለውቅም ወይም አለየሁም ለማለት ነው?
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n Ай бұрын
ኮባ ተፍቆ ነው የማሰራው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ የኮባ እስሩ ነው የሚገኘው እንደ ቆጮ ማለት ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ቡላ ማለት ሜሰራ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አዎ የሚሰራ ጥያቄው ስላልገባኝ ነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@MenthMenth-ol6zz
@MenthMenth-ol6zz 2 ай бұрын
ጎበዝ❤
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
የቡላ ፍርፍር አሰራር / Ethiopian Food Bula Firfir Recipe
14:02
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 366 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 7 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 7 МЛН