Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል

  Рет қаралды 5,437

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

ቡላ ፍርፍር በእንቁላል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
- 1 አረንጓዴ ቃሪያ
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ለቁሌት እና 2 የሾርባ ማንኪያ እንቁላሉን ለመጥበስ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ እርድ
- 2 እንቁላል ከትንሽ ውሃ እና ከአንድ ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ጋር
- 6+ የሾርባ ማንኪያ የቡላ ዱቄት
- ለጋ ቂቤ እንደየ ምርጫችሁ
የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት
- ግማሽ ኮረሪማ እና ግማሽ ነጭ አዝሙድ
ማባያ፡
- ሚጥሚጣ

Пікірлер: 14
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቡላ አልወድም ነበረ አሁን ግን ይሄንን ካየሁ በኋላ አንደኛ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ
@user-fv7jn6pr4q
@user-fv7jn6pr4q 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ቡላ አልወድም እስኪ በዚህ መልኩ ደሞ ከወደድኩት
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 9 күн бұрын
በርታልኝኝኝ
@MesiDibaba
@MesiDibaba 2 ай бұрын
እርጥቡን ቡላ እንዴት እንደምናደርቅ አሳየን እናመሰግናለን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
ቡላ በጣም እወዳለው🙏👍👍👍
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l 2 ай бұрын
I'm a first viewer Thank you for sharing chief I always proud of you l have big respect god bless you and your family 💖 have a nice day
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Ай бұрын
እውነትም መለኛ ጎበዝ እጅህ ይበረክ ግን አትርሳ እርጥቡን ቡላ ደረቅ እንዴት እንደሚደረግ አሳየን
@BelayneshGetu-xl7jf
@BelayneshGetu-xl7jf 2 ай бұрын
እጅህ ይባረክ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-tr3ic5dl6s
@user-tr3ic5dl6s 2 ай бұрын
Tebarek
@user-lw3qz1ww6z
@user-lw3qz1ww6z 2 ай бұрын
እኔ ቤት ይዘወተራል ልጀ ትወደዋለች
@madinamohemed1818
@madinamohemed1818 2 ай бұрын
ቡላ የምን ዱቄትነው አላቅውም በአማረኛ በላ በምንነውሥሙ
@hanademisse7729
@hanademisse7729 2 ай бұрын
Ertibun bula Endet Be Dukat Melk Endemizegaj Bitasayen Ebakih
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y 2 ай бұрын
የምን ዱቄት ነው ቡላ የሚባል አላቅም በቆሎ ነው እንዲ ዱቄቱ
Ethiopian Dulet  ዱለት
11:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር
2:58
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 69 М.
ዶሮ የሚያስንቅ ምስር 🤌🏽
2:46
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 22 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
я,когда приехала к бабушке #shorts
0:12
Kamilla Family
Рет қаралды 1,1 МЛН
😳 Это ПРЕВРАЩАЕТ всё в ПИЦЦУ !
0:28
Настя, это где?
Рет қаралды 7 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 21 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 10 МЛН
She guess best choice of sweets from her boyfriend 😋😅😎
0:29