Рет қаралды 11,902
የበግ ዱለቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመሞች አይተነት
የስጋ ግብዓቶች፡
- ጨጓራ
- ጉበት
- ኩላሊት
- ስጋ (የበሬ የሽንጥ ስጋ መጠቀም ይቻላል)
እንደ አማራጭ ላት እና ቆሽት መጨመር ይቻላል
የአትክልት ግብዓት፡
- ነጭ ሽንኩርት
- የሚጥሚጣ ቃሪያ ወይም አረንጓዴ ቃሪያ
- ቀይ ሽንኩርት
ቅመማቅመም ፡
- ሚጥሚጣ
- ጨው
- ኮረሪማ
- ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
- የተነጠረ ለጋ ቂቤ
- ዘይት
ማባያ ስልሶች፡
- ሚጥሚጣ፣ ዳጣ፣ ሚጥሚጣ በሎሚ
ማባያ፡
- እንጀራ እና ዳቦ