ቡናን እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️

  Рет қаралды 175,679

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Жыл бұрын

Пікірлер: 257
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 Жыл бұрын
ነነዌ በ 3ቀን ዖም የተለመነ አምላክ ኢትዮጵያን በቅዱሳን አባቶቻቾንፆም ፀሎት ይለመነን አሜን
@hanna4751
@hanna4751 6 ай бұрын
አሜን፫
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚያብሄር አምላክ በፆም በፀሎት መበርታት ብቻ ነው የሚያዋጣን መድሀኒያለም ፀሎታችንን ይስማን
@meazaworku6870
@meazaworku6870 Жыл бұрын
ሀይማኖት ሳይሆን ስለሀጢያታችን በመስቀል ላይ የተሰቀለው ክርስቶስ ያድናል!! እርሱ የጠፋውን ሊፈልግ ከሰማይ ወረደ በእርሱ በማመን የዘላለም ህይወት አለ!! ሰው ሀይማኖት ያሳየን ይሆናል ከርስቶስ እየሱስ ግን በእርሱ በማመን የሚገኘውን የዘላለም ህይወት ያሳየናል!🙏🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Egnam yemnamnew andem sostem behonew be kidist selasie be abe beweld bemenfes kidus new. Orthodox tewahedo church has its own doctrine and laws and we won’t allow anyone to forcefully change or cross the line. Thank you
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
Yortodox page eyadenachu tlfelfalachu EGA eko checkm anaderachum hooo,ere lkeke argunnn
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስን የሰቀሉት ሀይማኖት ያላቸው መሲህ ይመጣል ብለው የሚጠብቁ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ሲላቸው የሰቀሉት ሀይማኖተኛ እንድንሆን ሳይሆን አማኞች እንድንሆን የወደደን ራሱን ስለ እኛ ሀጢያት በመስቀል ላይ የሰጠን በዘመን መጨረሻ ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል አንገት መስጠት ሳይሆን አንገት ደፍቶ መጸለይ ሁሉን ለሚችለው ለዘላለም በዙፋኑ ጸንቶ ሁሉን አሳልፎ ስለሚኖረው ለሚያኖረን መስጠት ስለ ሙያቹ ተባረኩ
@metigedefa3236
@metigedefa3236 Жыл бұрын
Lawekebt semeatenet metadel new
@Elu2424
@Elu2424 Жыл бұрын
You’re right ❤❤❤🙏
@Elu2424
@Elu2424 Жыл бұрын
Jesus is more than enough!
@Semerehareg2244
@Semerehareg2244 Жыл бұрын
እንዲገባህ ስላልፈለክ አይገባክም, እንጂ ማእተባችንማለት መስቀል ማለት ነው። መስቀሉን ይዞ ይከተለኘ ነው ያለው ጌታ ። አንገታችንን የምንሰጠው ለጌታ ነው ። እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላቹ።
@newayelfneh
@newayelfneh Жыл бұрын
@@Semerehareg2244 meskelun beangetachin sayihon belbachin endenyizew new yemifelgew kemesekeyaw belay degmo yetesekelewen beyibelt binwed ena binakebr bay negni
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ተዋሕዶ እምነታችንን ይጠብቅልን። እጆችሽ ይባረኩ እናትዋ❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እኔ ቡና አልጠጣ ስለማይስማማኝ ግን የእጅግዬን ሞያ ሳየው ሰርቼ ለመጠጣት ጉዋጉሁ። እጅሽ ይባረክ ምርዬ የእናትዋ ጉዋደኛ፣ ካሜራ ማን፣ ተላላኪ፣ ልጅ ተባረኪ ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም በክብር ትኖራለች በልጆችዋ ሰማእትነት ትቀጥላለች ።አሜን።
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Жыл бұрын
መድኅን ዓለም ክርስቶስ ይኼንን ከዚህ የመከራ ጊዜ ያሻግረን🤲🤲🤲!!! ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን🤲🤲🤲!!! ሁላችንንም በተዋህዶ እምነታችን ፀንተን ለመኖር አምላካችን መድኃኔዓለም ያብቃን🤲🤲🤲!!! አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏! እኔም ቤተሰቡን በሙሉ በጣም እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
አሜን ❤❤ አመሰግናለሁ
@lulatadese5445
@lulatadese5445 Жыл бұрын
አይዞአችሁ አላህ ያስተካክለዉ ሠላሙን ያውርድልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ሠላም ያድርግልን 🙏
@sarabook2434
@sarabook2434 Жыл бұрын
በጥም.እናመሠግናለን
@asegedechtessema1881
@asegedechtessema1881 Жыл бұрын
እውነት ነው ይህ ሁሉ ፈተና የሚያልፈው በንስሃ፣ በፆም ፀሎት ነው፡፡ እግዚአብሄር ቤ/ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን፡፡
@yedingil
@yedingil Жыл бұрын
እናትና ልጅ ደስ ስትሉ😍እጆት ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው😍♥️🙏🏼
@azmeraalemayehu5055
@azmeraalemayehu5055 3 ай бұрын
አሜን አሜን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ጌታ ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@azitytube6811
@azitytube6811 Жыл бұрын
Amen mamaye thank you 💕🙏
@ANGEL-tc1hw
@ANGEL-tc1hw Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልን
@fireye-gn777
@fireye-gn777 Жыл бұрын
እዉነት ነው ሁላችንም ለሀይማኖታችን ዘብ እንቀማለን "አንድ ሲኖዶስ "አንዳንዶች ጭር ሲል ስለማይወዱ ለህዝቡ በየጊዜው የተለያዩ አጀንዳ ቢሰጡም እግዚአብሔር አምላክ ግን ከሁሉም በላይ ሁሉን የሚችል ፍርዱ የማይዛባ ስለሆነ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አምላካችን ለቃሉ ታማኝ ነው :: ስለ ሙያዋ እንዲሁም ይህንን መልእክት ስላስተላለፉ እግዚአብሔር ይባርክዎ መልካም ጊዜ እግዚአብሔር ያምጣለን ::
@fetleabate2733
@fetleabate2733 Жыл бұрын
እውነት ነው በሐይማኖታችን ፀንተን መቆም አለብን ፡ሰላምን ፍቅርን ፡ይስጠን ፡ በቸርነቱ ይጠብቀን፡ እጅጌ ፡እጅሽ ይባረክ ፡እኛም እንወዳቸዋለን፡፡
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
አሜን አሜን ደጉን ጊዜ ያምጣልን
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
የሜሉዬ እናት ሙያዎን ስላካፈሉን እናመሠግናለን እጅዎት ይባረክ ስለ ሀይማኖታችን ግድ ይለናል ሁላችንም ለእምዬ ተዋህዶ ዘብ እንቆማለን እንዳሉትም ጊዜው ለፀሎት ምቹ ነው እንደሁልጊዜው ነነዌን በጾም በጸሎት እና በእንባ እናሳልፋታለን ከእውነተኛው ዳኛም መልስ እናገኛለን። የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ። ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፤ እርሱም ከዙፋኑ ተነሥቶ መጐናጸፊያውን አወለቀ ማቅም ለበሰ፥ በአመድም ላይ ተቀመጠ። ትንቢተ ዮናስ 3:5-6
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Amen Amen ye einat l am orthodox atenkuben
@tigistmengist319
@tigistmengist319 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
አሜን ማሚየ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን ሰላሙን ይስጠን በቃ ይበለን 🙏🙏🙏🙏
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 2 ай бұрын
Eyesus yadenal amen!!!!
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
አሚን ያረበላለሚን
@eteneshestifanos7964
@eteneshestifanos7964 Жыл бұрын
አሜን
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
ኣሜን ቆንጅትየ🙏
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 9 ай бұрын
ኣሜን የኔ እህት የምትናገሩት ሁሉ እውነት ነው
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Жыл бұрын
You guys are so sweet Thanks for sharing your opinion about religion 👍 I agree with you guys May God bless and protect our religion 🙏 ♥️
@andiibrahim9244
@andiibrahim9244 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በፀሎት መበርታት ነው
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Amen selamun yamitalen yeminsemaw yeminayew betam yasezenal
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Sweet I like your knowledge ses geta abzto yebrksha Bergteghenet Haymanotenkuan motalch thanks for sharing sestu
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Amen Amen God bless you all 🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
እጅግዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ሁሌም ባለሙያ የምትሰሪያቸው ሁሉ ትክክል የናት ሙያ ፣ የሚያስተምር እውነት ነው አሜን አሜን ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው ይባላል የተባረከ ቡና ይሁን በጣም ቆንጆ ነው ።እናመሰግናለን ላይክ ሼር
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 Жыл бұрын
I love watching you guys. May God bless you.
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
It's right, AMEN.
@elleni4658
@elleni4658 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ አገራችንን ሰለም ያርግልን እጅግዬ ድምፅሽ ሲያምር
@simegntbelay3064
@simegntbelay3064 Жыл бұрын
አሜን አገራችን ሠላም ሀይማኖት ይጠብቃል
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n Жыл бұрын
የሴት አንበሲት ሁላችንም ከእርሶ ጋር ነን ቀልድ የለም አንድ ሲኖዶስ
@fulbanezemedkun4849
@fulbanezemedkun4849 Жыл бұрын
Sinodos ye zelalem hiwot ayhonim, Liju yalew hiwot alew yilal Metsaf Kidus!
@fulbanezemedkun4849
@fulbanezemedkun4849 Жыл бұрын
Sinodos ye zelalem hiwot ayhonim, Liju yalew hiwot alew yilal Metsaf Kidus!
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
የኔ እናት ለሃይማኖታችን እንሞታለን thank you sharing
@user-xt3wn7ll3f
@user-xt3wn7ll3f Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እናታችን በሀይማኖት ቀልድ የለም ሞት እንደሆነ መቸም አይቀር ስለዝህ ለሀይማኖት መሰዋት መታደል ነው
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Amen Amen Amen mamiya 🙏🙏🙏❤❤❤ betam arife new🙏🙏🙏❤❤❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
ኡሉም በ አይማኖቱ ይጽና እኔም ከ ኦርቶዶስ አይማኖቴ ጎን ነኝ እስከ መጨርሻው እስከ ሕይወት መስዋት
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ቤ/ክ ናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንጸልያለን አስፈሪ ጊዜ ላይ ነው ያለነው የሚገርመኝ እናት የሆነችን ቤ/ክ ለምን እንደሚጠሉዋትና እንደሚያሳድዱዋት አልገባኝም ሁሉም አፈንግጦ የወጣው ከዚህች ቅድስት ቤ/ክ ነው፡፡ ለሁሉም ልቦና እንዲሰጣቸው እንለምናለን
@menenswazi634
@menenswazi634 3 ай бұрын
Amennnn
@tsegaaddisu9093
@tsegaaddisu9093 Жыл бұрын
AMEN
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያንተ ጣልቃ ገብነት ለ ሃገሬ ኢትዮጵያ ነነዌ ልትጠፋ ታውጆባት የ3 ቀን ፆም ፀሎት አዋጁን እንደገለበጠ አባት ሆይ ስለ ልጅህ እየሱስ ክርስቶስ ብለህ ህዝቤን አገሬን አስባት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ሃገር ሃገር የምታሰኘው ወግ ስርአት ያስተማረች ቤተክርስቲያን ን አስባት አባት ሆይ በብዙ የ ሃይማኖትልዩነት ቢኖረንም ሃገራችን አለ ኦርቶዶክስ ባዶ ናት ሃጥያተኞችን ይቅር በል ካህናትን ይቅር በል እባክህ እራራልን 😭😭😭
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Жыл бұрын
አሜን
@elsaharry3961
@elsaharry3961 Жыл бұрын
Amen and Amen 🙏 🙌 👏
@rahelmulugeta1127
@rahelmulugeta1127 Жыл бұрын
Amen
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it Жыл бұрын
Beautiful thank you for your service
@eritreal3955
@eritreal3955 Жыл бұрын
Thanks mam 🎉🎉🎉👍👍👍😍🎉🎉🎉🎉🎉
@jatam2056
@jatam2056 3 ай бұрын
Tebareku
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ማሚዬ እዉነት ነዉ በሀይማኖት ቀልድ የለም
@wt5506
@wt5506 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የምሪዬ እናት እንዴት እንደምታስቀኑ አዲስ ነገሮቨተማርኩ ቡና አፈላበታለሁ በውሀ አሁን በወተ ት እሞክረዋለሁ
@Nicolas27821
@Nicolas27821 6 ай бұрын
የእናትሽ ትሕትና ደስ ይላል እናት ና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ተዋሕዶ እምነታችንን ይጠብቅልን።
@bettyhaile1514
@bettyhaile1514 Жыл бұрын
Love it ;)
@sabaabakalagalata9301
@sabaabakalagalata9301 Жыл бұрын
በጣም ይሄ ከተጀመረ አይተውም ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ እኔ ተጠቃሚ ሥለሆነ ነው
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ጥንካሬውን ከየት አገኘሽው? እኔ ሃምሳ ሶስት ነኝ : ለቤቴም መስራት እየደከመኝ ነው ከስራ ጋር:በጣም ነው የማደንቅሽ:: አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ ያንቺን ምግብ ኦርደር ሳላደርና ይህንን ያስጎመጀሽኝን ምግብሽን አምሮቴን ሳልወጣ አልመለስም::
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ደጉን ቀን ያምጣልን ተግተን እንፀልይ። ይችን መጭመቂያ ከለመድሽ የጀበና ቡና ነው የሚያሰጠላው ምክንያቱም በጣም ነው የሚያጣፍጠው የማሽን በያት እኔ ረጅም ዓመት ነው የምጠቀምባት።
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Enamesegenalem betam ye melye, kalye, merye mami ufff tadelachu
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын
I don't have any word for U. U alwalys did emazing job sweet mamey. God blessed U and your family 👪 🙌. Have good blessedday.
@mintiwabaddisu1185
@mintiwabaddisu1185 Жыл бұрын
love you mama Ethiopia ...lord Jesus bless you
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 Жыл бұрын
I like the way you stand God is with us.
@aronaron6406
@aronaron6406 10 ай бұрын
Betam enamesegenalen momi
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Thanku Egege i learn how to make late today.i will make it soon
@tizitaserbessa2676
@tizitaserbessa2676 Жыл бұрын
Tadlesh ke inatish ga, enate tebareku!!!
@ranijo826
@ranijo826 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለን።እውነት ነው በሐይማኖት የመጣ
@feragh4575
@feragh4575 Жыл бұрын
ሰላም መጥበሻ ነገሩ ያምራል የት ነው ማገኘው 🙏
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ማፍያው በጣም አሪፍ ነው ግን የት ነው የሚገዛው
@tigistmengist319
@tigistmengist319 Жыл бұрын
ያምራል በጣም
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Mama ይሄ የtictock ዘመን ሰው ትእግስት የለውም ቭድዮ ትንሽ ባይረዝም ጥሩ ነው በተረፈ I like it
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 Жыл бұрын
Wow betam arefi new be hortodox aymanote manim wedewal yelmi
@eitedaniel4956
@eitedaniel4956 Жыл бұрын
Betam Dasi Yilal
@lulatadese5445
@lulatadese5445 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 👍❤️🙏
@proudethio1594
@proudethio1594 Жыл бұрын
Fetari migiretuin yamitalin. We love you too 😘
@richosara
@richosara Жыл бұрын
Ejigye balemoya ejigiye tebareki ye werkochu enat
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ሁላችንንም ይቅር ይበለን ፅሎት ማረግ ነው
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እናት እጂጌ ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥሩ ነገር ነው በቀላል ማፍላት ይቻላል እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁንላቹ ስላሳየሽን አመስግናለሁ ምያሽን ስላከፈልሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!
@tinaassefa7826
@tinaassefa7826 Жыл бұрын
Wow
@user-ji2oj5ly7k
@user-ji2oj5ly7k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያለንበትን ክፉ ግዜ በማሰባችሁ እንወዳችሗለን በሀይማኖት ቀልድ የለም::
@tignenberhe1081
@tignenberhe1081 Жыл бұрын
You should care more about the people regardless of their religion. Love and respect them. Religion with out the people it is nothing. So love and support the humans not the institutions.
@user-ji2oj5ly7k
@user-ji2oj5ly7k Жыл бұрын
@@tignenberhe1081 ወንድ ሁን ሴት የራስህ ጉዳይ ተናግረህ ሙተሀል ፐፐፐፐ
@freweynivanzwettsegaye5241
@freweynivanzwettsegaye5241 Жыл бұрын
👍💕👌
@veronikatiraj1256
@veronikatiraj1256 Жыл бұрын
Wow good job 💯🙏❤❤❤
@adiyeworku730
@adiyeworku730 Жыл бұрын
Where is your store?
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ማሻአላ ህ
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 Жыл бұрын
Yes sweetheart 💕 😘
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
ሰላም ለ እምዬ ኢትዮጵያ! አሁን ቡና እየቆላው ነው ልሞክረው ዋውው
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ሜሊዬ መቼ ነው እምትመለሽው
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k Жыл бұрын
በጣም አሪፊ ነው ናት እኔም አለኝ
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
ዊዊዊዊዊዊዋዋ የዘመናይ እናት በራስሽ መክፈትሽን ዛሬ ነው ያየሁት lick አርጌሻለው በጣም ሀሪፍ ማኪያቶ እወድሻለው
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 Жыл бұрын
ውይ ኧረ ጀበናችሁ ይሄን ጉድ እንዳታይእንዳትሰማ:: ክብር ለኢትዮጵያ ቡና እትዬ እጅግ:: ይሄ የወንደላጤ ማፍያ ነው::
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በሃይማኖት ድርድር የለም🙏
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ማሚየ እንኳን ሰላም መጠሽ 😍😍😍
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሲያዬት ከለሩ በጣም ያምራል እድሜ ይስጥልን የኔ እናት
@Fatuma155
@Fatuma155 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@tigist6457
@tigist6457 3 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@alexfk9912
@alexfk9912 5 ай бұрын
ዋው ይገርማል አብሶ ከላይ ክሬም ቢኖረው የሚገርም ነው የሚሆነው
@thegamer-kd3np
@thegamer-kd3np Жыл бұрын
des tlalachu egziabher hagerachin yitebklin.
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 11 ай бұрын
Betam gobeze des sill yasgomejal.
@aynalembekele894
@aynalembekele894 Жыл бұрын
አግዚአብሔር የስጥልኝ ማማዬ አናትና ለጄ ❤️
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 Жыл бұрын
GOD is bigger than our Ethiopia problem.
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
ዋው👍👍👍👍👈
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
እመበርሐን,,አገራችንን,ሠላምታድርገልን,,ተዋህዶን,,ትጠብቅልን
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
16:18
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 95 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 85 МЛН
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
15:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 47 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 63 М.
Vegan Ethiopia Episode 1: Injera Bread
12:09
Uncle Lou's Vegan Kitchen
Рет қаралды 69 М.
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 212 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 95 МЛН