ብዙ ሰው እንደዛ ለምን ትደንሺያለሽ ይልና ማታ እኔ ጋር ነው ለቀድሞው የሴት ልጄ አባት ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው መልእክት መሰሉ ፋንታሁን እና ልጇ ዳግም

  Рет қаралды 605,062

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

እናቴ ምሽት መዝናኛ ላይ የምታሳየውን ባላደንቅም … ሊዝናኑ የመጡትን ለማዝናናት ነው ብዬ አስባለሁመሰሉ ፋንታሁን ልጇ ዳግም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 700
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 ай бұрын
ሠይፉ ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ እንጀራዋ ነው ልጇ ፊት እሷን ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ በተለይ ህገወጥ ጭፈራሽ ነው ሀብትሽ ያልካት ንግግር ካንተ አይጠበቅም ያሣፍራል
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 2 ай бұрын
Stupid konew gatwet ngigrne minagerew lemedia yemaymetn tyakenw miteykew
@meba1792
@meba1792 2 ай бұрын
ባለጌ ነው እኮ ዝም ብሎ ሲቀድ አመተአተ አለፈ
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 ай бұрын
Seyfu eko lekun yemenegerew atteto new esu be 50 minamen ametu ende teja eyzelele aydel ende afun yemekeftew?
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 2 ай бұрын
@@Me-cy2un አረ ልቅነው በ'ድሜው ልክ መኖር አልቻለም የሼባ ቅሌታም ነው
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@zagolayalew
@zagolayalew 2 ай бұрын
ሰይፉ በእውነት ከጋዜጠኝነት ሙያ ከስነምግባር ወጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እንዴት ልጅ ፊት እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ትጠይቃለህ የአንተስ በዛ በእውነት.
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 ай бұрын
እሷ እኮ ያደባባይ ሰው ናት ልጇም አይደግፋትም በግልፅ ተናግሯል
@respektme3633
@respektme3633 2 ай бұрын
Eswa new balege esu mn arege tiyake new yeteyekat bahlachin aydelem ewnet yeteyeqat Ataskabichu
@lilytadesse4333
@lilytadesse4333 2 ай бұрын
Mesi konjo feker neshe legeshen yasadegeleshe seyefu mene malet new tarem
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 ай бұрын
ምናረገ
@respektme3633
@respektme3633 2 ай бұрын
@@user-cx2ql7so9i ewnet sle awera lela mn ale
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 2 ай бұрын
ልጆቿን በስርአት ያሳደገች እናት ጀግና እናት ነች የውጭ ማንነቷ ልጆቿን የምታሳድግበት የቢዝነስ ሲስተሟ ነው።ለኔ ጀግና እናት ነች🙏🙏🙏
@salinamulugate7576
@salinamulugate7576 2 ай бұрын
እውነት ነው
@user-gs2nr3tx4e
@user-gs2nr3tx4e 2 ай бұрын
ከሴት ልጇ ጋር ከንፈር ለከንፈር ስትሳሳም ነበር....በደንብ ስለማላውቃት ምንም አልልም ግን ይህ ተግባሯ በጣም ያሳዝናል።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 ай бұрын
እኔ እራሴ አናዳኝ ነበር ይሄን ፕሮግራም ሳይ አደነኳት ቭራቮ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@mubarekbeyan7218
@mubarekbeyan7218 2 ай бұрын
Metfo interview aydelem
@hayemanot-fn5cv
@hayemanot-fn5cv 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም የወርድክ ሰዉ ነህ መጠየቅ ያለብህን የማታቅ ወራዳ ሰዉ ነህ እሱዋን ለማሸማቀቅ የሞከርከዉ ነገ ያንተን አለመብሰል ያሳያል መሰሉየ በጣም እንወድሻለን ለልጆችሸ ሰትይ እየከፈልሸ ላለሸዉ ነገር ክብር አለን❤❤
@mesrtfikadu1266
@mesrtfikadu1266 2 ай бұрын
አይ እናት ለልጆቿ ስትል ማትሆነው የላትም የዋህ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ የልጆችሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ ለንስሃ ያብቃሽ አሜን ስለምወድሽ ነው❤
@amlakawitabraham5222
@amlakawitabraham5222 2 ай бұрын
Amen❤❤
@eyerusferehun1290
@eyerusferehun1290 2 ай бұрын
ሰይፉ ማሪያምን መሰሉን እና ልጇን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ በጣም የማይገባ ጥያቄ ነው የጠየካቸው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
ሰይፉ የቆየ ቂም አለብህ ከመሰሉ ስርአት ክብር ይኑርህ ለሰው
@redwan905
@redwan905 2 ай бұрын
ሰይፉ እሷን ለማሸማቀቅ ያደረከው ርቀት ያሳፍራል😢😢😢😢😢
@HunterladiesHunter
@HunterladiesHunter 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ እመብርሀንን እሷ ሆና ነው እየሳቀች ጥፋትህን የሸፈነችልህ dagiye egziabher yakbrh yemeselun tru maninet bante bahri wst aytenal🙏🥰
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@T-7702
@T-7702 2 ай бұрын
He is always bullying people
@betufikerbetu3536
@betufikerbetu3536 2 ай бұрын
Seifu Seifu Sifu Ay Minew
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 ай бұрын
አተነክ፣ባለጌ፣ምናረገሴፉ፣ስራዋነው፣ያስተዋወቀላት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል ስተየ ደጋገመው​@@Tsedi20112
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 3 ай бұрын
በጣም የተባረከ ልጅ ነው:: እንደዚህ አይነቱ መባረክ ከላይ ነው:: ተባረክ ልጄ:
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 ай бұрын
እውነት ነው ከላይ ነው! ባይሆንማ የሷ ልጅ ሆኖ ....
@danyakadir5131
@danyakadir5131 Ай бұрын
Ene gen yem mertelh kewas Betchawet betam deselenyal
@henok_haile
@henok_haile 2 ай бұрын
እኔ ልሸማቀቅልህ ዳጊዬ። ጀግና እናት አለህ ሌላው ግድ የለም።
@user-zt4dh2bk6x
@user-zt4dh2bk6x 2 ай бұрын
በእዉነት አንተ ባልጊ ነህ እሰዋ መልካም እናት ናት❤😊
@fre6233
@fre6233 2 ай бұрын
ሰይፉ የጠራኽውን እንግዳ ለማክበር ሞክር ለማተኮር የምትፈልግበት ቦታ ላይ ለማስጠቆር አስሬ መደጋገም በጣም ደስ አይልም።ይሄን ያህል የስረቀች አስመሰልከው። ስራዋ መዝፈን ነው ያውም በምሽት ክለብ ውስጥ ደነሰች ብላችሁ ሴትን ልጅ እንደዚህ ማሸማቀቅ ያስተዛዝባል።ያውም ሶስት ልጆቿን ብቻዋን የምታሳድግ እናት ነች ስለዚህ ተረጋጋ ሰይፉ።የራስንም ህይወት መለስ ብሎ ማየት አስፈላጊ ነው ሰው ላይ ከመጠቆም በፊት።መሰሉ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ!
@eded195
@eded195 2 ай бұрын
Well said dear 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💯💯💯💯
@asnakechabebe7089
@asnakechabebe7089 2 ай бұрын
Well said. Hizbe bedbik sint neger yaregal esua lijochuan lemasadeg beserach yihe sijemer gazetegna ayidelem balege new
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 ай бұрын
ምናረገ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
ሠይፋ ተረጋጋ ትልቅ ሠው እኮ ነህ መሠሉ ግን እወድሻለው
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 ай бұрын
የሌላ ሀገር ጋዘጤኞችን አታቂም ማለት ነዉ
@haymanotkassa911
@haymanotkassa911 2 ай бұрын
የእናትነት ብቃቷ እና ጥንካሬዋን በልጇ ማየት ይቻላል። የተባረከ ልጅ እድሜ ከጤና ይስጠዉ አባቴ። እኔማ ልጄን መሰለኝ❤️❤️❤️
@Nagat-hm5js
@Nagat-hm5js 2 ай бұрын
የኢትዩ እናት ለልጆቹዋ ስትል ብዙ ትሆናለች ክብር ለእናቶቻችን እንደዚህ ደክመው ልጆቻቸውን ለሚሳድጉ እናቶች ፈጣሪ ልጆችን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ ሰይፉ ምነው ለእንግዶችህ ክብር ቢኖርህ ለላውም ልጅን ከአጠገቡ በኩራት ላስቀመጠች እናት ምን የሚሉት አሽሙር ነው ይህ ካንተ አይጠበቅም
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 2 ай бұрын
ልጁን ከአቅሙ በላይ አትጠይቀው ተባረክ ዳግም እናት እናት ናት ተተኪ የሌላት አገልግላት።
@zemzemyimer1804
@zemzemyimer1804 2 ай бұрын
የሆክ መላጣ የመላጣ ልጅ እኛ ሴቶች እንፀየፍሀለን መሰሉ ማለት ብቁ እናት ናት ለልጅ እንኳ ክብር ይኑርህ የሰው እሩብ የሴትን ልጅ ቅስም መስበር አስበህ ከሆነ እኛ ቅመሞች አተን አንሰብስክራይብ ማድረግ እንችላለን አተ እንኳን ሰው በማሸማቀቅ የምትኖር ጡሩተኛ የሆን አዛባ መሰሉዬ❤❤❤❤❤❤እኛ እኖድሻለን
@Susu-sn4yu
@Susu-sn4yu 2 ай бұрын
መላጣ የመላጣ ልጅ😂😂😂እኔ በሚልየን ይከፈልሻል ብባል ሰይፉ ኢተርቪው አያደርገኝም
@yordanosg9402
@yordanosg9402 2 ай бұрын
Askabach eko silehone Neww
@user-jk8tz7sz6m
@user-jk8tz7sz6m 3 ай бұрын
የልጁ ስብእናው ግን ይገርማል 👍❤👍ያሳድግህ አባቴ
@user-en2oe3md1e
@user-en2oe3md1e 2 ай бұрын
አየሽ ሰው ይሰድባታል ልጆቿን ግን በስርአት ነው የምታሳድገዎ
@RobelGrma
@RobelGrma 2 ай бұрын
እናቱ ናት አባት ሆና ያሳደገችዉ ጀግና🥰
@jaseerarak6832
@jaseerarak6832 2 ай бұрын
ሳይፉ የምትባል ሰውየ ግን ምንአለ ክብር ቢኖርህ ምንም አጠያየቅ አትችልም
@user-mt2vj8rk4f
@user-mt2vj8rk4f 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ታሳዝናለህ ሰውን ማክበር አለብህ ልጅዋ ፊት ማጥላላት
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 2 ай бұрын
ያንቺ እውነተኛው ተፈጥሮ ልጅሽ ውስጥ ይታያል የዋህ ነሽ የሀበሻ ህዝብ እንደሆነ.....ልጆችሽ በሞገስ ይደጉልሽ❤❤❤
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ልጇ ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 2 ай бұрын
​@@Tsedi20112ደንቆሮ አሽቃባጭ እሱ ምን አረገ የምትሰራውን ስራ ነው የጠየቃት ፡፡ ክብር ከፈለገች ክብር ያለው ስራ መስራት ያለባት እሷ እንጂ በሰራቺው ስራ የጠየቃት እሱ አደለም መወቀስ ያለበት፡፡ ሰው በቀደደው ቦይ የምትፈሱ አጨብጫቢዎች፡፡
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
እናት እራሷን ስትጠብቅ ደስ ይላል ደግሞ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ሰቷታል😊
@getnettefera1205
@getnettefera1205 2 ай бұрын
ሰይፉ ሰው እየለየ ሲለሚአሸማቅቅ ሴት እህቶቻችን በእሱ ፕሮግራም እንግዳ ሆናችሁ ባትቀርቡ ደስ ይለኛል
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 2 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ሴቶቻችንን በክብር ሲናግር አይተነው አናውቅ ከባድ ንቀት አለበት ኮመንት ሰጭዎች ግን ባለጌን ባለጌ ማለት ቀጥሉበት።
@mash5767
@mash5767 2 ай бұрын
ወይኔ ልጇ እሳት የሆነ ውበት በዛላይ ሳይለት የሆነ ልጅ ኡፏፏፏፏፏ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤❤
@beme6339
@beme6339 3 ай бұрын
Seyfu እንዴት እናትን በልጇ ፊት እንዲህአይነት ጥያቄወች ትጠይቃለህ እረ ተዉ እደግ አንተ ሰዉየ , በዛ ላይ በቅርቡ አያት ያረግሻል ?ደና ነገር ብትመኝለት አይሻልም he is such a talented young Boy
@user-me4ve9yi2h
@user-me4ve9yi2h 2 ай бұрын
ኤጭ እኔ እራሱ እንደት እንዳናደዴኝ
@hananajebo4590
@hananajebo4590 2 ай бұрын
Eawonte Belsehile hule Tere yehuna sewo Ahun yehe yewelede yemselale Eane Tesepeke Alekog foooo yewa goood
@henokhabtewold6957
@henokhabtewold6957 2 ай бұрын
Huleshem tenestesh Seyefulay afmekefet mendenew...serawen eyeseranew...yetechegeru eyeredanew este and keny enkua enamesgenew ebakachu
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 ай бұрын
Betam seyfu balge sewe newe
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የእኔ ሽቅርቅር እንደፈለግሽ ልበሺ እንደፈለግሽ ደንሺ የእኔ ጎበዝ ሁሉ ነገር ያምርብሻል አድናቂሽ ነኝ በርቺ በማንም ትችት አትረበሽ ኑሮሽን ብቻ አሸንፊ ሌላው በአንቺ ኑሮ ምን አገባው በርቺ❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
ስራ እና የግል ሕይወት ይለያያል የሚል እዉቀት እንዲኖረን እየነገረችን ነው ይሰማል👂
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 ай бұрын
Decent የሆነ አለባበስ ለብሶ መስራት/መዝፈን አይቻልም ?
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
@@selamlehagere7692 በመጀመሪያ የምትሰራዉስራ በሌሊት የሰከረን ሰዉ ማዝናናት ነዉ የሚለዉ ይሰመርበት !ስነ ስርዓት ያለዉ አለባበስ ለብሰዉ ሰይጣንን የሚያስቀኑ ሰዎች እንዳሉ የታወቀነዉ ልጆቿን በምን አይነት ስብእና እንዳሳደገች አይተን እንኳ ምንያህል ዋጋ እንደከፈለች መገንዘብ.….
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
የፈለገችውን መሆን መብትዋ ነው ሰንቱ ርቃቱውን ሲሄድ ዝም እሰዋ ላይ ፌጥ ተዋት ወደ እግዛብሄር እሰከትመለሰ ድርሰ ሁላችንም ወደ ፈጣር ይመልሰን አሜን ሰውዩ ተፍታት በቃ እንደ ሰንቱ ርቃቱን ሲሄድ ያላሸማቀከውን ምንው በጣም ያዝካት ሆ ሰውዩ ሰራዋን ትሰራበት አተ ሰይፊ በጣም ነው ያነደድከኝ በልጅ ፌት እንደዚህ ለማሸማቀቅ መሞከርከ አበዛከው ካንተ አይጠበቅም ማርያምን የዋህነ መልካም ሴት ነች ኑርላቸው ውዴ🥰🙏
@yeabsiragetachew8753
@yeabsiragetachew8753 2 ай бұрын
የምር ሰይፍሻ አይነፋም ጌታን በዚ ልክ እሷን ማሸማቀቅ 👉ድጋሚ አቅርባትና ይቅርታ ጠይቃት የምትሉ
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 2 ай бұрын
ውነቱን ነው ሰው ስራውን የሚመስለው ልጆ ስራቱን ያስታውቃል መልካም እናት አደሆነቾ❤❤🙏
@tsi820
@tsi820 2 ай бұрын
መሰሉ የዋህ ፈታ ያለች ሴት ናት በዛላይ ጎበዝ
@azebwoldemedehin2861
@azebwoldemedehin2861 2 ай бұрын
ሰይፉ ለሰወች እኩል ክብር ስጥ የሰው ልጅ ሁሉም ክቡር ነው አንዳንድ ሰወችን ጠርተህ በጣም ስትንከባከብ አይተንሀል ይህቺን ልጅ ደግሞ በልጇ ፊት ለማወረድ እየሞከርክ ነው ልክ አይደለህም
@TinaLawamo
@TinaLawamo 2 ай бұрын
አይ ሰይፉ ልጠላክ ነው ሚስኪን ስታሳዝን የውስጦን በሳቋ የምታሸንፍ ጀግና ሴት ልጅሽ አንደኛ ነው ስርአቱ ደስ ሲል
@nunu2408
@nunu2408 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የአሁን ዘመን ሰው የራሱን ጉድ ደብቆ ሰውን ሲቃወም ያስቃሉ ተያቸው ምርጥ ዘፍኝ ነሽ እደውም አልተጠቀምሽበትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalomeGeza-ml5lm
@SalomeGeza-ml5lm 2 ай бұрын
ሚስኪን ሴት ❤ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን በዝማሬ እያመሰገንሽዉ እንድኖሪ ይርዳሽ🤲
@meseretsalih6183
@meseretsalih6183 2 ай бұрын
She is so innocent, I like her very much....and it is obvious that she is a good Mom.we can see it through Dagims humbleness....beautiful Family.❤❤❤
@bricabyesjat1047
@bricabyesjat1047 2 ай бұрын
አንድ እናት ልጇን ለማሳደግ የማትከፍለው መስዋት የማትወጣው ዳገት የማትፈነቅለው ድጋይ የለም ። እኳንስ ሙያዋ መዝፈን መደነስ እናት ለልጇ ሰርቃ እራሷን ሽጣ ታሳድጋለች ።የኔ ጀግና እናት ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤ ሰይፉ ግን ብዙ እራሳቸውን ለባለሀብት እና ለውጭ ዜጋ እራሳቸውን የሚሸጡ ሴቶችን አቅርበህ እኳን እንደዚህ መስቀለኛ ጥያቄ አልጠየቅህም እረፍ ይቅርታ ጠይቃት መሰሉን 🙏🙏🙏 ወንድ ልጇን አቅርበህ እንደዚህ መጠየቅ ከባድ ነው ይቅርታ ጠይቃት 🙏🙏🙏🙏
@wintagaming3641
@wintagaming3641 2 ай бұрын
መኩአንንት የሆነ ልጅ ነዉ ያለሽ..... የኔ ጌታ አድግ በል......❤️❤️
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ልጇ ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@yeshiharegestifanos6678
@yeshiharegestifanos6678 2 ай бұрын
አንተ ግን ለጥያቄህ ለከት የለህም ተንሽ እንኳን የልጅ ክብር የለም ቀልብህን ይመልስልህ
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ልጇ ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@hananyimam7306
@hananyimam7306 2 ай бұрын
በጣም ባለጌነህ ሰይፍ ቢያስ ለእናት ክብር ይኑርህ ስራዋነው አተስ በጋዜጠኝነት ስራ ሆነህ ስት አፀያፊ ስራ ትሰራለህ እኳን እሷ ሙዚቀኛ ሁና የኢትዮጵያ እናቶችን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ እናትነት ክብርነው እናት ልጇን ለማሳደግ ሴተኛአዳሪ ሁላ ትሆናለች አፀያፊነህ😢😢😢😢
@mulutsehaydemissie1107
@mulutsehaydemissie1107 2 ай бұрын
ሰይፍ በጣም ክብር የሎለክ ባለጌ ሰው ነክ ሰውን የምታዳላ ነክ ቢያንስ ለልጅዋ ክብር ቢኖርክ
@Elbethel167
@Elbethel167 2 ай бұрын
በጣም ያስተዋልኩት የባለ ቡናቤት ልጆችና የዘፋኝ ልጆች በስርዓት ነው የሚያድጉት፣ በጣም ያደነቅኩት የናቱን ስራ አክብሮ እናቱን እንደናት ከጎኗ የሚሆን ጀግና ልጅ ነው፣ ዳንስ ካልኩሌሽን የለውም ስሜት መግልጽ ነው፣ እኔ የምመክረው በረጅም ጫማ መዝለሉ ለሴትልጅ ማህፀን ጉዳት እንዳያመጣና ወለም ብሏት እንዳትሰበር ነው፣ በተረፈ በሚመች ጫማ ጥሩ ዙምባ የዳንስ እንቅስቃሴ ነው ለጤንነት ጥሩ ነው ክብደትም ስላላት❤
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 2 ай бұрын
የልጆች ስርዓት ከፈጣሪ የሚሰጥ ትእድልት ወይም ስጦታ ነው እንጂ ከዚም ከዛም አደለም
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 2 ай бұрын
ከልጅዋ ጋ እንኮ ሥትሆን ኢንቲረቨ ጋ የተሥተካከለ ልብሥ ለብሣ ብትቀረብ ይህች የተረገመች ናት ልጅንም አሣቀቀችው መናገር እንኮን ደብሮታል ባልደግፈውም እያለ ሢያወራ አዛዘነኝ
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
ጨዋ ኮሜንት!
@Elbethel167
@Elbethel167 2 ай бұрын
@@bereketgebre4685 ትክክል ከፈጣሪ ነው የቤተሰብም አስተዳደግ አለበት።
@Elbethel167
@Elbethel167 2 ай бұрын
@@user-in8sr5rn8x የለበሰችው ምኑ ላይ ነው መጥፎ? ልጁ ፀባዩ እንጂ በናቱ አልተሸማቀቀም ቢሸማቀቅና ቢያፍርባትማ እዛም አይገኝም ነበር ፣ እናስተውል
@user-vb6ip9qp3l
@user-vb6ip9qp3l 2 ай бұрын
እንዲህ ሁሌም እንደሳቅሽ ኑሪልን። ስለ እውነት ለመናገር የመሰሉን እሩብ እንኳን መድረክ ላይ መጫወት እማይችሉ ሰዎችን ብዙ ሲከበሩና በብዙ መድረኮች ላይ ሲሰሩም እናያለን። በኔ እምነት ከሚደርስባት ትችት ይልቅ የተነፈጋት ብዙ ይመስለኛል።
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
ትክክል ግን ችግር የለውም ፈጣሪ አለ ፈገግታዋ ብቻ ይበቃ የኔ ፍልቅልቅ ሥወዳት ቃል የለኝም
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 ай бұрын
እነሱ ሌላ እስዋ ሌላ ካላማራባት መተው ጎበዝ ነችና እኔ ራሳ እምታረገው ዳንስ አይመቸኝም በጣም ስለ ምወዳት ብትስተካከል ደስ ይለኛል
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 2 ай бұрын
የሶን ምርጥ እናትነት የልጆን ስረአት ያተን ብልግና ያየንበት ነው ልጆች አሉክ በዚህ ደረጃ መውረድክ ሊያሳፍርክ ይገባል እሶ በትትና በሳቅ አሳልፋ በልጣካለች አተ ግን ታሳፍራለክ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
ሠይፋ ግን አንተ እኮ የመሠሉ እናት ብርቱካን እኩያ ነህ መሠሉን ትወልዳት ለህ አንተ አሥቃለው ብለህ ተግማማህ መሠሉ ግን የኔ ማር ሥወድሽ
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 2 ай бұрын
ደስ የምትል ንፁህ ልብ ያላት ሰው ነች ተዋት ትደሰት በዚህ እድሜዋ ምን ፈልጋ ትሽቀረቀራለች ሁሉም ነገር አላት ልጆች አላት በቃ ተፈጥፎዋ ንፁህ ሰለሆነ ብቻ ነው የምትስቀው በሳ መሳቅ ማንን አስቀየመች?? ማንንም ይመችሽ መሰሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ!
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ልጇ ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 ай бұрын
ተሟዘዝክ ሰይፉ አስሬ ስለጭፈራዋ መብቷ ነው ከፈለገች የ90ዎቹ ምርጥ❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
ሠይፋ ምንም ጥያቄ አይችልሜ
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ልጇ ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@tezamanuntid9035
@tezamanuntid9035 2 ай бұрын
አይችልሜ​@@yordihagos2890
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 2 ай бұрын
አረ በስማም በሀበሻ ግን ምን ትገለባበጣላቹ ምንድነው ክብር ክብር የምትሉት?እሷ አድናቂዎቿን መች አከበረች እና ነው ?ለመከበር እኮ እራስን ማክበር ያስፈልጋል ምን ማለታቹ ነው ሴት ልጇን መድረክ ላያ ህዝብ በተሰበሰበበት ከንፈሮሯን ስስማት ምን ተሰማቹ ዛሬ ሰያፉ ጠየቀ ብላቹ ዘራፍ ምትሉት እደእድሜዋ ብትሆን እደዚ ባልተዋረደች ሰያፉ ምን አጠፍ የቀረበለት ነው ሚጠያቃት. ያሄ ልጇ እግዜር ባርኮት ነው ሴት ልጇን ደሞ አያታችዋል ስድ እደሆነች ጀግና እናት ለምትሉት
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
@@user-bf1xq6wl5r ምቀኛ
@HabtamGedf
@HabtamGedf 2 ай бұрын
ሰይፉ ምንአይነት ክብር ማጣትነው የሰው ልጅ የፈለገውን መስራት ይችላል ሌላውን እስካልጎዳ ድረስ, በዛላይ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የሚባል ነገር አለ በእውነት የምታቀርባቸውን ሰዎች ማየት እየፈለግሁኝ ባንተ ስርአት ማጣት ማየት አቆማለሁ አርቲስት መሰሉ ፋንታሁንን ይቅርታ ጠይቅ!!!
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 2 ай бұрын
ትክክል በተለይ ሴት እንግዶችን ሲጋብዝ በጣም ያበሻቅጣቸውል፣ ለነሱ እኔ ተሳቀቅኩ ማየት ያስጠላል። ባህል ባህል ይላል ባህሉ ሰው አዋርዱ ይላል እንዴ?
@kasahunaddis7464
@kasahunaddis7464 2 ай бұрын
ሰይፉ ካለህ የረጅም ጊዜ ልምድ አንፃር እምትጠይቀው ጥያቄ ካንተ አይጠበቅም እራስህን አርም ለምታቀርባቸው እንግዶች ክብር ይኑርህ።
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 3 ай бұрын
በናትሰይፉ. አንተምእኳ. አባት ነህ. ይህንልጅ አታሳቀዉ. ይባረክልሽ. የተረጋጋልጅ. እድግበል
@zagolayalew
@zagolayalew 2 ай бұрын
እውነት ብለሀል ከስነ ምግባር ወጭ የሆነ ሰው ነው በጣም ነው ያበዛው እሷ እየሳቀች አሳለፈችው እንጂ ሌላ ሰው ጥሎት ነበር የሚሄደው
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 ай бұрын
Exactly!!! I was very upset when he says he will make her a grand mother. How dare you say this for a growing child???
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 2 ай бұрын
@@zagolayalew ሰይፉ፠እውነቱን ነው የተናገራት መድረክ ላይ የመያሳቅቅ አክት ነው የምታደርገው ከእድሜዋ ጋር የማይሔድ
@mcyzmc
@mcyzmc 2 ай бұрын
ልጇ ፊት በዚህ ደረጃ ነውር ነው። አንድ ሾው ከሚያዘጋጅ ፣ እንደእድሜው ከማይኖር ሰው ፣ ጋጠ ወጥ፣አግድም አደግ ፣ ሰይፉ የሚባል ሰውዬ ፣በጣም ነው ያሳቀቀኝ ፣፣ቃለ መጠይቅ ነው ወይስ ወርቁ አይተነውን በተዘዋዋሪ አሸማቅልኝ ብሎ የላከህ አካል አለ ፣አንተ ፈታላ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 3 ай бұрын
ሰይፉ ንግግርህን አሳምር አንተ ብቻ አራዳ አጠያየቅህ አያምርም መሰሉየ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ ከነ ቅብጠትሽ ስወድሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልኝ ❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 ай бұрын
Terkmkami
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 2 ай бұрын
ትክክል
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 2 ай бұрын
ደንቆሮ አሽቃባጭ እሱ ምን አረገ የምትሰራውን ስራ ነው የጠየቃት ፡፡ ክብር ከፈለገች ክብር ያለው ስራ መስራት ያለባት እሷ እንጂ በሰራቺው ስራ የጠየቃት እሱ አደለም መወቀስ ያለበት፡፡ ሰው በቀደደው ቦይ የምትፈሱ አጨብጫቢዎች፡፡
@tinalove7727
@tinalove7727 2 ай бұрын
@@hayatmohamed801 አርቲስት ናት ታዳሚቿን ለማስደሰት እንደፈለገች ትሆናለችድንቄም ጠያቂ ስንት የሚጠየቅ ጠይቆ የማያውቀውን ነው?
@billenabate997
@billenabate997 2 ай бұрын
በጣም ምስኪን ነች ለኤልያስ መልካ ጠያቂ እና አሥታማሚ ነበረች እንደዛ ቸግሮት ያየዉ የለም ይሄን ነገሮን መናገር አይፈልጉም የነሡ እንዳይወጣ።ወርቁ ምን አለበት ቤት ብትገዛላት ልጅህ በክራይ ቤት ተሣቆ ከሚያድግ የናቱ ዉጣ ዉረድ ለሡ ሀሳብ ነዉ ።ለጠገበ ሁሌ ከምደግስ የልጅህ አኖኖር ሊሠማህ ይገባል።እዚህ ያለሁበት ሀገር ባስ ሹፌር ሎተሪ አሸንፎ ለቀሞ ፋቅረኛዉ ሠጦል ።ልጅ እንኮን ሳይኖረዉ ።
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c 2 ай бұрын
የኔቆንጆ መሰሉዬ በጣም ነዉ ምወድሽ የሀበሻን ወሬ አትስሚ እንደፈለግሽ የመሆን መብት አለሽ የኛህዝብ ስሰሪ አይወድም ስትለምኚ እንጂ በጣም ነዉ ማደንቅሽ ጎበዝ በርቺ በእድሜሽ ተጠቀሚ እንደፈለግሽ ለብሰሽ ስሪ ድምፅሽን ስወድልሽ ከዚም በላይ ሰርተሽ እንደምታኮሪን ተስፋአለኝ እና ኮንፊደንስሽን እወድልሻለሁ ለዚህ ህዝብ እንደዚህ ልክ ልኩን ስትይዉ ክብሩን ይጠብቃልይመችሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤በልጆችሽ ያሳልፍልሽ ነፍ አመት ኑሪልን
@judishiferaw6609
@judishiferaw6609 2 ай бұрын
በዚህ ኢንተርቪው ላይ ልጁ ባይኖር ደስ ይለኝ ነበር!
@user-fu9hc2sj9f
@user-fu9hc2sj9f 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ልጇ ትልቅ ደረጃ ያድርስው ሲያሳዝን
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n 2 ай бұрын
ለምንድነው የሚያሳዝነው ? መልካም እናት ናት።
@user-fu9hc2sj9f
@user-fu9hc2sj9f 2 ай бұрын
ስለ እናቱ አላወራሁም ሰለሱ ፀባይ ነው
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b 2 ай бұрын
የኔ እናት ምርጥ እናት ነች የዋክ ገራገር የሆነች ግን ደግሞ እግዛብሄር ከዚህ ሂወት ያውጣሺ❤❤❤❤❤
@user-zu8sf4xy3t
@user-zu8sf4xy3t 2 ай бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር በልጆችህ ፊት አንገትህን ያስደፋህ ክብርህን ይንጠቅህ
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 2 ай бұрын
አይገርም ልጅን እግዚአብሔር ሲባርክ እንደዚ ነው የኔ ጌታ ተባረክ
@Eseyabera-ne8oc
@Eseyabera-ne8oc 2 ай бұрын
እድግ በለልኝ እናቷን አይተህ ልጆነ አግባ ይላል ያገሬ ሰው ተባረኪ ሀላፊነትሽን ተወተሻል ለስራሽ እንደፈለገሽ ሁኒ መሰሉዬ❤❤❤❤❤❤
@user-jz6fd5sc2k
@user-jz6fd5sc2k 2 ай бұрын
የኔ ንግስት ትክክለኛ መልስመልሰሽለታል ልጁኖርማልነው ካለለምን አስሬማሳት አስፈለገ ለማሸማቀቅ ነበር አይሳካም መሰሉ መሰሉናት እንወድሻለን የኛ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleaseffa5028
@sebleaseffa5028 2 ай бұрын
እረ አንተ ሰው ላጠያየቅህ ለከት ይኑርህ መሰሉ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 2 ай бұрын
ዳግምየ የኔቁም ነገረኛ ተባረክልኝ!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hevenarefu3787
@hevenarefu3787 2 ай бұрын
ሃበሻ የሚሰራ ሰው መች ይወድና ማንንም እንዳትሰሚ መሰሉ I like her energy her voice she is so sweet❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
እኔ እንደሀበሻ ምቀኛ አለ እንዴ በጣም ባለጌወች ናቸው መሠሉ ማንንም አትሥሚ ብዙ አድናቂ አለሽ የኔ ማር
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 2 ай бұрын
@@yordihagos2890 አችሀበሻ አይደለሽም እዲ ደግሞ ሀበሻ የራሱ ባሕልና ወግ ስርአት አለዉ ለዛዉነዉ በእርግጥ ደካማጎንአለን ነገርግን ሀበሻ ብላችሁ አታዉሩ በራስሕ ያልኮራሕ የነጭ ምናምቴ በጣሽ ጨርቅ ለብሰን ጨናችን ጡታችን ዳሊያችን አስጥተን ለወድሞቻችን መሰናክል እየሆንን ሲናገሩን ሀበሻ ምናምን እዉቅናም የሰጠን ይሕም አበሻነዉ እራሳችን እናክበር
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 2 ай бұрын
​@@yordihagos2890ደንቆሮ በስተርጅናዋ ቂጧን አስጥታ ምትዘላዘልን ሴት መውቅስ ምንም ከምቀኝነት ጋር አይገናኝም ፡፡
@AbebashAseffa-cr3ol
@AbebashAseffa-cr3ol 2 ай бұрын
መሰልዬ ኮንፊደንስሽ አስተምሮኛል ጀግና እናት ጀግኒት ያውሩ ስራሽን በርቺ
@piclove2423
@piclove2423 2 ай бұрын
የልጅ ስርአት ብጣም እንት ያስመስግና ሜትር ስራዋ ነው እስከ ይህን ቢተስብ የሚውድ ላይክ ያርግ
@nohelove2126
@nohelove2126 2 ай бұрын
ሰይፉ ይቅርታ ጠይቅ ልጇንም እሷንም አበዛከዉ አሁንስ እንዴት ነዉ እንዲህ የማታድገዉ ልጅ በጣም በለጠክ በጣም ስለ እናቱ እንጂ ስለ ሚያደንቀዉ ሰዉ ምታወራ መሰለክ እንዴ?እሷም በጣም ጎበዝ ናት እንደፈገች ትሁን ። መሲዬ ልጅሽ የሚገርም እርጋታ ነዉ ያለዉ ፈጣሪ ያሳድግህ አይለዉጥብክ
@henokhabtewold6957
@henokhabtewold6957 2 ай бұрын
Erebakeh menatefetonew yekertaw zena selaregen...esu bayenor asebachutal menem zena yemeyaregneger yelem
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 ай бұрын
የህዝብን፣ጥያቄነው፣ያቀረበው፣
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 2 ай бұрын
ደንቆሮ አሽቃባጭ እሱ ምን አረገ የምትሰራውን ስራ ነው የጠየቃት ፡፡ ክብር ከፈለገች ክብር ያለው ስራ መስራት ያለባት እሷ እንጂ በሰራቺው ስራ የጠየቃት እሱ አደለም መወቀስ ያለበት፡፡ ሰው በቀደደው ቦይ የምትፈሱ አጨብጫቢዎች፡፡
@nohelove2126
@nohelove2126 2 ай бұрын
እሱ የንስሀ አባትዋ ነዉ?ምን አገባዉ በዛ ላይ ልጅን በእናቱ ስራ ማሸማቀቅ አለበት?በጣም ማፈርያ ነዉ ።እናት እንኳን በሙያዋ ዘፍና እና ጨፍራ ቀርቶ ልጇን ለማሳደግ ምንም ትሆናለች
@mate4354
@mate4354 2 ай бұрын
ደስ ስትል። ሰይፋ እወድህ ነበር ።ይቅርታ ጠይቅ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
ልጁ የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሰይፉ ግን ልጁን አሳቀከው
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@teshomeb.abegaz1439
@teshomeb.abegaz1439 2 ай бұрын
ሰይፉ ልጁን በጣም አጨናነከው እየተስተዋለ ይሁን፡፡
@user-hd7jf1kq2o
@user-hd7jf1kq2o 2 ай бұрын
መሰሉዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የእውነት ጀግና የልጆችሽ እናት ነሽ በርቺ የኔ እናት
@mimietana1676
@mimietana1676 2 ай бұрын
አተ ባለጌ ስራዋን ሰርታ ነው ልጆቿን የምታሳድገው አተ ልጅ አጠገብ የማይጠየቅ አጠይቅ ።
@birhanuyeshalem
@birhanuyeshalem 2 ай бұрын
ደስ የምትል ብርቅዬ አርቲስታችን ናት በመልካም ስነምግባር ሥላደገች ነው መልካም ልጆችም ያሏት። ረጅም እድሜ እና ጤና ተመችተንልሻል🎉🎉🎉
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 2 ай бұрын
🙏🥰
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 2 ай бұрын
ትክክል
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 2 ай бұрын
ልጆቹ እንዳው ተባርከው እንጂ እሷ ራሷ እየተመከረች ምን ስርዐት አላት
@user-tr4xf4ju7s
@user-tr4xf4ju7s 2 ай бұрын
የዋህ እናት ጨዋ ልጅ እግዚያብሄር ጤና ይስጣችሁ።እንደዚያ ማድረጓ ትክክል ነው ባልልም መፍረድ ግን አይቻልም ምክንያቱም የሚያስገድድ ነገር ይኖራል ጊዜ ይመልሰዋል ።ነገሮች ተስተካክለውላት ጥሩ፣ አስተማሪ ፣አርዕያ የሚሆን ስራ ትሰራ ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳት።
@momrakebtube
@momrakebtube 2 ай бұрын
ግልፅነትሽ የዋህነትሽ በጣም የሚታይ ነው ልጆችሽን ይባርክልሽ 🙏🏾
@abdisaarsenal5448
@abdisaarsenal5448 3 ай бұрын
ሰይፉ ትለያልህ ዝም ብለህ የሰውን ድክመት ትደጋግምለህ በሰላም ነው በሰላም ነው ወይስ ሱስ ነው
@henokhabtewold6957
@henokhabtewold6957 2 ай бұрын
Ere zemblachu Seyefun atenageru...bechegna teru semet endenoren eyarege yalew syefu bechanew...men atefa este?
@konjorasta9799
@konjorasta9799 2 ай бұрын
*ዳግምየ እርጋታው እንደ አባቱ ነው* እውነትም ዳግም ❤❤❤❤ የኔ ማር አድገህ እግዚአብሔር ይመስገን ። መሰሉየ ጎበዝ❤
@wollo4001
@wollo4001 2 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 ай бұрын
አባቱ ማነው ወርቁ አይተነው ነው 😂
@Dubai_566
@Dubai_566 2 ай бұрын
Please manew abatu
@user7494a
@user7494a 2 ай бұрын
Yih sayihon 3tegna lejua newe ke worku ayitenewe yeweledechew
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 ай бұрын
​@@asterweldegibrial1625እረ አይደለም።
@mikds-vt6yp
@mikds-vt6yp 2 ай бұрын
አባካችሁ እናተ ታዋቂ ሰወ ች ድምፅ ሁኑን አማራ ክልል እተርኒት ይለቀቅልን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ እንስማ
@elenimenkir2256
@elenimenkir2256 2 ай бұрын
መሰልዬ በጣም በጣም ነው እማደንቅሽ የውስጥሽን መልካምነት ፊትሽ ይናገራል እግዚአብሔር እስከ መላ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ🙏🏾♥️
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኛ ሰው እደሆነ አቃቂር ከማውጣት አይቦዝንም።ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ።ሙዚቃኛ መሆን ብዙ ዋጋ ያስከፋላል።እኔም ፈተና ቢበዛብኝ የተውኩት እና አይዞሽ በርቺ።
@user-fy5gq5wm8p
@user-fy5gq5wm8p 2 ай бұрын
Geta redash
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 ай бұрын
የሰይፋ አጠያየቅ ነው እሷ ጎበዝ ጨዋ ሴት ናት በረች መሰሉ !!
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 2 ай бұрын
ልጁ ግን እርጋታው ስርአቱ ከነ አለባበሱ ደስ የሚል መልካም ልጅ ነው
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 ай бұрын
ደግነቱ ኮንፊደንስ ያላት ሰው ናት እንጅ ጥያቄህ የዛሬው ወጣ ያለ ነው ይገርማል ልጁ ግን በግርምት እየሰማህ ነው ሁለት እጆቹን አስር ጣቶቹም እየቆጠሩ ነው በንጥጥር ሰው የሆነ በውስጡ የማይፈልገው ስሜት ሲሰማው አይኑ እጁ ጥርሳችን እግራችን በቻ የምናገጫው ነገር አለ ስለዚህ ክብር ለእናቶች በተለይ በልጆቻቸው ፊት ያለ አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ ፕራይ ቤት ህይወታቸውን ፐፕሊክ አድርገህ አጠይቃቸው ኢንተርቪው የምታደርጋቸው የክብር እንግዶችህን
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
ዳግም ከጥፋት መንገድ ተመልሰህ እንደ ስምህ ለዳግማ ተንሳይ የምስጋና መዝሙር የምዘምር ያድርግህ መልካም ቤተሰብ ዘፈንን ለልጁ አያወርስም😢😢😢😢😢
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 ай бұрын
Minagebachihu
@munaaustin7248
@munaaustin7248 2 ай бұрын
Tekekel
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
@@bezaanteneh5649 እንደ አንድ ክርስትያን ካንቺ የምቸገረኝ ወዳጅነት የኔ ምክር ባይቀበልኳን ጠቃሚውን እነግረዋለሁ ወንድሜ ነው የሚበጀውን እነግረዋለሁ አዎ ዘፈን የዳቢሎስ ማመስገኛነው ጥልቅ አትበሉ እደእርጎ ዝንብ
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 2 ай бұрын
What do you mean ménagebachu? This is our culture and country yagebanal.
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 2 ай бұрын
ጅል!
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ዘፈን የሴጣን መስዋት ነው እግዚአብሔር እድሜ ሲሰጥ የንስሐ ህይወት ነው
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 ай бұрын
Ke torenet yeshalale
@ebrahit55
@ebrahit55 2 ай бұрын
🙏🙏👍👍🥰🥰
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 2 ай бұрын
እረ ሰይፉ በሰላም ነው ተናገርክ ሰራ ነው ምንሁነህ ነዉ ቢያስ እምትናገረዉን እወቅ ክብር ይኑርህ
@yordanostaddese5373
@yordanostaddese5373 2 ай бұрын
ሰይፌ በልጅዋ ፊት የማይጠየቅ ጥያቄ ነዉ የጠየካት የሰዉ ክብር ይንኑርህ በጣም ቅሌት ነዉ አንተ ወርደህ በዚህ ደረጃ ጥያቄ ጠፍቶብህ ነዉ። መሰሉ ፋንታሁን በጣም የተከበረች ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያ ናት!! ሲጀመር ላንተ ፈቃደኛ ሆና በመምጣቷ የተከበረች ነች። አክብራህ ስለመጣች እስዋ ሆና ነዉ ይቅርታ ልትጠይቃት ይገባል። ልጆችዋን ነዉ ያዋረድከ!! በግሌ በጣም ነዉ የተናድኩብህ!! ለሰዉ ክብር ይኑርህ ልጇን እራሱ የማይጠየቅ ጥያቄ ነዉ እየጠየከዉ ክብር የለህም ታዳጊ የሆነ 18 አመት ያልሞላዉ ልጅ መጠጥ ሱስ አለብህ ብለህ ባጠቃላይ ክብር የሚነካ ጥያቄ ነዉ ስትጠይቃቸዉ የነበረዉ ባጠቃላይ ሰይፋ በጣም ቅሌታም ነህ በጣም ነዉ የእዉነት የኢትዮጵያ ህዝብ የታዘበህ ይሄን የተከበረ ቤተሰብ ያዋረድከዉ....
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 ай бұрын
ዳግም በጣም የተረጋጋህ እና መልካም ስብእና የሚታይብህ ብላቴና ነህ አንተ እሚያስፈልግህ መዘመር ነው መልካም እድል
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 ай бұрын
ትክክል❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ሳቂታ ቆንጆ ቀልደኛ መሰሉ ፋንታሁን እግዚአብሄር ከነልጆችሽ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የምወዳት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አሜን አሜን አምላክ ይጠብቃት
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
አይ እናተ
@destajo6
@destajo6 2 ай бұрын
Please Seifu don't humiliate people like this. This is her work. This interview is not fair.
@sgjjvvffgjnbvffgjjn
@sgjjvvffgjnbvffgjjn 2 ай бұрын
መሰሉ ጀግና ነሽ፣ የእኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽ የሰይፉን እና መሰሎቹን ወሬያም አሳፍረሻል❤❤
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 3 ай бұрын
ውይ ልጁ ሲያምር ከነመሀተቡ የኔ ቆንጆ ለቁም ነገር ያብቃህ
@AK47321
@AK47321 2 ай бұрын
ግልፅነቷና ፈግግተዋ በጣም ደስ ይላል❤
@user-xp8dw1fu7j
@user-xp8dw1fu7j 2 ай бұрын
ምጠይቀዉን ጥያቄ ተዘጋጅተህ ና አፉህ ለይ የመጣዉን ሁላ አዝርግፈዉ። ለጋበዝካቸዉ ሰወች ደሞ ክብር ይኑርህ ።
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 2 ай бұрын
The father of her son is so generous & loved why she didn’t have her own house it is important for the future
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 2 ай бұрын
ዘፈን መስማት ካቆምኩ ቆይቻለሁ፣ መሰሉን ግን አሁንም እወዳታለሁ፣ ሁሌም ቆንጆ ደርባባ ሴት ናት❤
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 2 ай бұрын
ሰይፉ Ellenን ልሁን እያልክ ነው! ልጁን አሸማቀቅከው እኮ ምንም ስነስርአት የለህም በእውነት ዛሬ ተሳስተሀል !!!
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ ዛሬ ትክክል አልሰራህም ፊት እየደጋገመ ይጠይቃታል እንዴ አንዴ ከጠየቀ በቃ ይበቃ ነበር ልጅዋን እንኩዋን አሳቀቀዉ እኮ ይህን ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቀህ ማዉረድ አለብህ እኛም ተረባርበን ብለን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ አለብን
@safeibr6981
@safeibr6981 2 ай бұрын
መስሉየ የኔ ቆንጆ ምንም ብትሆን እወዳታለሁ የልጅነት ትዝታችን ነች ድመፀ መረዋ ❤
@mikyasakalu5451
@mikyasakalu5451 2 ай бұрын
ሰይፉው ስነስርዓት ቢኖርህ መልካም ነው የምትጠይቀውን እወቅ ስለ አንድ ነገር ከአንድ ጊዜ በላይ አጠይቅ ለቀልድህም ልክ ይኑረው
@hirutegetnet5416
@hirutegetnet5416 2 ай бұрын
ለታዳጊው ልጇም ሆነ ለእነቱ ክብር ይኑርህ ምንደው ከሀዝብ ፊት ሰው መዘርጠጥ ።
@user-uc1fy3wm2s
@user-uc1fy3wm2s 2 ай бұрын
This is a very bright and honest mother. Wish her the best glory wealth and health.
@senai974
@senai974 2 ай бұрын
🥰🥰🥰ከአነልጅሽ ታመራላቹ ❤🥰
@messymessy6911
@messymessy6911 2 ай бұрын
❤❤❤ ጥሩ ናት ታስታውቃለች ልጇ የሷን ማንነት ይመሰክራል
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 134 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ......
47:59
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 4,6 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4 МЛН