ቡርሀን አዲስ የፍቅርን ጉዳይ እንዲህ ያወራናል!!! Comedian Eshetu : Donkey tube : Burhan Addis :

  Рет қаралды 100,471

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

This is where you should find yourself when different questions pound upon your mind. questions are answered, and of course, asked. The Author is going to give us ideas that have never crossed our minds, critics are painful but when told in a comedic way they are fruitful.

Пікірлер: 205
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 3 жыл бұрын
ክቡር ቡሩሃን እንዳንተ ያለውን ሰው ቢቻል በካርቦን ወይም በፎቶኮፒ ማሽን ማባዛት ነበር:: እባክህን ብዙ ሰው ፍ ጠር:: አድናቂህ ነኝ::
@mensurseid502
@mensurseid502 3 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች ምርጥ ሰው
@WONDE3166
@WONDE3166 3 жыл бұрын
ሰውን ኮፒ ማረግ ቢቻል አንተን ነበር ሚሊዮን ጊዜ ማብዛት ለሀገሬ ጦብያ እንዳተ አይነት ሚሊዮኖች ያስፈልጋታል 👑👑💚💛❤👑🙏👑
@user-wn6xu3hy1y
@user-wn6xu3hy1y Жыл бұрын
ብዙ ነገርህ ሰዉ የሚለዉጥ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
የሀገር ፍቅር የሚገለፀው " ራስን ሆኖ መገኘት" ነው። በጣም የሚገርም አገላለፅ ተባረክ መሀመድ አሊ ( ቡርሀን ) አላህ ይጨምርልህ
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 3 жыл бұрын
ይቀጥል የምትሉ እሥቲ በላይክ አሣዪኝ
@munamuna5399
@munamuna5399 3 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ የኢቲዮ ጀግና ሙሁር ማሻአላህ አገሬ እንደአንተአይነት ጀግና ስላላት ተስፋአለኝ
@sentsent7090
@sentsent7090 3 жыл бұрын
አንተ ለኔ መፅሐፍ ነህ። አከብርሀለው🙏
@melestube4874
@melestube4874 3 жыл бұрын
ይሄን ልጅ በወር አንዴ አቅርቡልን በጣም ነው የሚመቸኝ እናመሰግናለን ✍️✍️✍️
@SamsungSamsung-bp6so
@SamsungSamsung-bp6so 10 ай бұрын
ርቸእሀእህልእፕእገሽእገገልግ
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ንግግር ነው አቅራቢዋ ደግሞ አለባበስሽ ሰው አክባሪነትሽን ያሳያል ሁሉም ነገር የሀገራችን በሀል እና አደብ ሲጠብቅ ደስ ይላል
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
በ እሼ ለምጄ ግራ ገባኝ ግን ቡርሀን ላንተ ቃል የለኝም ብሩህ ነህ ሙሉ ወጣት
@habibamohammed2882
@habibamohammed2882 3 жыл бұрын
አቦ ዘርህይብዛ አሁን እየዘራህያለከውንም ፍሬውንየምታይ ከሙሉጤና ጋ ተመኘሁልክ አላህ ይጠብቅህ!
@abuimanamantube7958
@abuimanamantube7958 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ስራ ነው ሴት ስለሆነች ሳይሆን ብቃትን ተተኪን ማፍራት የሚቻለው ወንበር በመልቀቅ ነው ምክንያቴ ከታላቅ ሰው ነው እያነጋገረች ያለችው እኣመሰግናለን እሼ
@subaethiopian9246
@subaethiopian9246 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ወጣት፥ነው፤የሚመች ሀሳብ ነው ያስተላለፋችሁት፤ጠያቂዋም፥ተጠያቂውም እንዲሁ ባሉካው እሼ ተባረኩ፥እወዳችኋለሁ።
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 3 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ አዕምሮ ነው ያለህ ብዙዎችን ቀይርበት በተረፈ እሼም አከብርሀለው ምርጦችን ማቅረብህን ቀጥልበት ባንተ አነጋገር ዘይቤ አባቴ ይመችህ😍
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ከክፉ ይጠብቅህ አሚን አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክአለ ነብዩናሀቢቡና ወቁረተአይኑና መሀመድ ኢብን አብዱላህ ሰለዋትረቢ ወሰለም
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 3 жыл бұрын
S a w
@jemilakasayoutub4281
@jemilakasayoutub4281 3 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@abdulselam953
@abdulselam953 3 жыл бұрын
አቅራቢዎች እናመሰግናለን ቡርሃን ማሻ አሏህ ቀጥልበት እይታህ እና ማብራሪያህ በጣም ጥልቅ ነው ለኛ ለወጣቶች ብዙ ሌሰን ሰጪ ነው አድናቂህ ነኝ
@farahmedia5126
@farahmedia5126 3 жыл бұрын
ማሜ የዘመኑ ምርጥ ወጣት በርታለን አከብርሀለሁ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 3 жыл бұрын
አቅራቢዋ ግን ምነው በስራ ቀልድ የለም አለች እሼ ዘና ፈታ እያደረገ ነበር የሚያቀርብለን ደግነቱ ምርጥ እንግዳ መቅረቡ ነው ሙሃመድ አሊ❤❤❤
@mekaali6474
@mekaali6474 3 жыл бұрын
ብቁ ናት ጥንቁቅ ክክክ
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
ግን ስሙን ለምን ቀየረው እኔኮ መሀመድ አሊ ነው ሌላ እያልኩ ስምታታ ነበር እንደት ቀየረው
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 3 жыл бұрын
@@emuyasmin1175 ቡረሀን ነው የቀየረው ቡረሀን ማለት ወይም ማስረጃ ወይም ብረሀን እደማለት ነው
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ውዶች ቡርሀን በጣም አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው የሰጠህ ን በጣም እናመሰግናለን
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 3 жыл бұрын
ይገርማል ይገርማል :: እናመሰግናለን :: ማሜ (ቡርሀን)
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
ማሻ አላህ ምን አይነት ጎበዝ ሙህር ነህ አላህ ይጨምርልህ ድንህንም የበለጠ አውቀህ የምትስራበት ያድርግህ ወንድሜ
@hawakedikedirawel1324
@hawakedikedirawel1324 3 жыл бұрын
የሁል ጊዜ ተከታታያቹን ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አልኮምትም በጣም ነው የምወዳቹ ጥሩ ስራ ነው የምሰሩት በርቱ
@THEKing-wf4js
@THEKing-wf4js 3 жыл бұрын
enem
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 3 жыл бұрын
እኔም መኮመት አልወድም
@ethiopias1724
@ethiopias1724 3 жыл бұрын
ማሜ ትልቅ ሰው (ሙህር )😍🙏 እሼ በቻናልህ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ልጅቷ ተመችታኛለች ረጋ ያለ አጠያየቅ ረጋ ባለ መንገድ ጥያቄ መጫር ቀጥይበት 🙏
@selammedia5928
@selammedia5928 3 жыл бұрын
ባዳምጥህ አልሰለችህ የእውነት ምርጥ ሰው…!
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 3 жыл бұрын
ድጋሚ አቅርቡት ጀግናችን አላህ ይጠብቅክ እናት ሀገሬ አላህ በራህመቱ ይጠብቅሽ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው በርታ 👏🏻👏🏻👏🏻
@bedryaredi2445
@bedryaredi2445 3 жыл бұрын
እንዴ!!!ግን ለምን ደነገጥኩኝ እሼ የት ነው ያለ እሸቱ አይሰራም መድሀኑቱ። መልስ ይሰጠኝ ። ቡርሀን ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ።
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
በጣም ሥራ ስለሚበዛበት ነው
@mednaahmed2929
@mednaahmed2929 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን
@mdhayatu7814
@mdhayatu7814 3 жыл бұрын
ማሜ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ እውቀት ይገኛል ግን ምን ይደረጋል"እሼ እናመሰግናለን
@mudasirusman502
@mudasirusman502 3 жыл бұрын
ያእውናት እውናቴን ናው ምለው ለናታ ያለኝ ክብር በጠም ትልቅ ናው ያእውናት ራሰችንን ማንናታችንን ለራሰን እትዮጽያዊያኖች በሙሉ ያንታ ክትበት በጠም ያስፊልጋታ ማሸአለ ይጨምሪልህ ሰያውቁም ሆና አውቃው ለጠማሙትም አለህ ትክክለኛውን ማንጋድ ይምራን
@hopeworship-7650
@hopeworship-7650 3 жыл бұрын
Burhan yene andegna please young generation lay sra beteley philosophy lay. I like philosophy
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 3 жыл бұрын
ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብክም ማሜ አሏህ እድሜና ጤናዉን ይስጥክ
@red2anabdella656
@red2anabdella656 3 жыл бұрын
He is so amazing and brilliant! We love you so much!
@Tube-ng9ps
@Tube-ng9ps 3 жыл бұрын
ቡርሃንዬ ወላሂ መጻፎችክን ሳነብ ምን ያክል ልቤ ተመስጬ መሰለክ የምጨርሰው መሰለክ።ብቻ አላህ ይጠብቅክ በጣም ወድካለው😘❤አላህ ይጠብቅክ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 3 жыл бұрын
መፅሐፍ የት ነው ያገኘሽው ማማየ እፈልገዋለሁ በአላህ
@Me-em5sx
@Me-em5sx 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰው ተተኪ አመጣህ በርቱ
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
Great show! This will tech the new generation!!! Please keep this topics! Thank you!!!
@tekimohamme7308
@tekimohamme7308 3 жыл бұрын
ዋው ፍቅር ተተነተነ በፈላስፋው ቡርሀን።
@gutu1735
@gutu1735 3 жыл бұрын
Eshe, this is a good move. you are not superman and you can't be all over the place. so, this is a good thing giving a chance for new people. I like her voice, and if you train her a little bit. she will be a good journalist.
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ቡርሃን ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ሸኩራን
@user-sn9kx2tb3h
@user-sn9kx2tb3h 3 жыл бұрын
ቡርሀን🙏🙏🙏 ምን አስባለሁ መሰለህ አንባቢያን ማግኘት የሚፈልጉት ነገር ግን ሊገኙ የማይችሉ መፅሀፍትን እየተረጎማችሁ ብታኖሩ መልካም ይመስለኛል።
@user-nf9iq9iw7x
@user-nf9iq9iw7x 3 жыл бұрын
መሀመድ አሊ ደግሜ ደግሜ ነው እማዳምጠው በአፍሪካ ቲቪ ነበር እምከታተለው በጣም ተመስጨ ነው እማዳምጠው አላህ ይወፍቅህ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
አህለን ማሜ ትልቅ ሰው ሙሁር ብሎ ዝም ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ማሜ ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው
@Ahadu795
@Ahadu795 3 жыл бұрын
በጣም የማከብረውን ሰው ስለጋበዛችሁልኝ ምስግንን አረጋቹሀለው
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ፈቲ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
በደንቅክ ባደንቅክ የማልጠግብ ማሜ እወቅትን ይሰጠክን አላህ ሳታፍር አልሃምዱሊላሂ በል
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 3 жыл бұрын
ሳህ
@MohamedDino-ul7rc
@MohamedDino-ul7rc 10 ай бұрын
አቦ አላሕ ከሠዉ መጥፎ ቀልብ ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemwodish8642
@yemwodish8642 3 жыл бұрын
Thank You I was one of them to ask to bring him back
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 3 жыл бұрын
Masha Alha wandeme batam naw das yamil mekr naw waaaaw sewadek batam enamsegenaln 🙏🙏👍👍👍💪💪💪👌👌👌
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አነጋገር
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 3 жыл бұрын
መሀመድ ቡርሐን ንግግርህ በጣም ያሰደሰተኛል አላህ ይጠብቅህ
@seyfedinjemal8274
@seyfedinjemal8274 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አላህ ይጠብህ
@ETHIO889
@ETHIO889 3 жыл бұрын
ልጅቷ የሌለ ነው የተመሰጠችው
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ልብ ብዬ እያየዋትነው
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 3 жыл бұрын
አደኛ ገጨሁት
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 жыл бұрын
መሰሎችህን ያብዛልን ማሜ
@emanMtytube
@emanMtytube 3 жыл бұрын
ማሜ ጀግና ምሁር አላህ ይጠብቅህ
@user-qq8ji1dk6s
@user-qq8ji1dk6s 3 жыл бұрын
ማሜ አላህ ይጠብቅልን እንወድሀለን
@aminnazutube8477
@aminnazutube8477 2 жыл бұрын
በጣም ምወደው ሰው❤❤❤❤❤
@awelnesru2470
@awelnesru2470 3 жыл бұрын
ማአሜ አላህ ይጨምርልክ የምር ድቅ ልጅ ነህ።
@serkilamwolloyewa9550
@serkilamwolloyewa9550 3 жыл бұрын
ምርጥ ነህ አቦ ይመቺህ
@_tube3468
@_tube3468 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ
@tilahunkebede2059
@tilahunkebede2059 3 жыл бұрын
I LIKE THIS MAN..
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ቡርሃን.እናመሰግናለን
@syoutube4877
@syoutube4877 3 жыл бұрын
ወድሜ ሙሀመድ አሊ የምርጦች ምርጥ ባለ ራእይ ነህና መጨረሻህ ደግሞ በተውሂድ የተዋበ ይሁንልህ። መጀመሪያቸው አምሮ መጨረሻቸው የተበላሸባቸው በርካቶች ናቸው እና የዚች አለም መጨረሻችን የተዋበ ይሁንልን። የቀጣዩን ከቂያም ቀን ( ከመቀስቀሻው ሠዓት ቡሀላ ስለሚሠጠን ለዚህ አለም ስንባቴ የተሻለ አሻራ ጥሎ መሄዱ ለ2 ቱም አለም የድጋይ ወርቅ እደማስቀመጥ ነውና ለዛኛው አለም ከሠሩት ያድርገን
@saraimam309
@saraimam309 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም፡ወድምብራሀን፡አስተማሪ፡ናቸ፡እድሜና፡ጠናይስጥህ፡ስወድ
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
ማሜ ማሻ አላህ በርታ 🥰🥰🇪🇷🇪🇹
@remla6686
@remla6686 3 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ጎበዝ በርታ በተደጋጋሚ አቅርቡት ።
@Muledoyo
@Muledoyo 8 ай бұрын
ድንቅ ሰዉ
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 3 жыл бұрын
አቦ እሸቱ ነው ሱሴ አጠያየቁ ፈገግታው ቡርሀኔ በርታልኝ
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 3 жыл бұрын
አዲስን ነገር የመቀበል ልምድ ይኑርን ነገ ከሱ የበለጥ አቀራርብ ይኖራት ይሆናል
@abrarahmed-es7jt
@abrarahmed-es7jt 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት 2 ሰው በቂ ነው ላገራችን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Betam enameseginalen wendimachin👍👍👍👍👍
@fufu2388
@fufu2388 3 жыл бұрын
የአንተ አይነቶን ያቢዛልን
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 3 жыл бұрын
ጀግናነህ
@habtammola3228
@habtammola3228 11 ай бұрын
እሼ መሌ ይህን ሰው አቅርብልን 🥰🥰🥰
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 3 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ጀግና ወድማችን የደሴ ልጅ ሙሀመድ አሊ አቦ ኑርልን ይመችህ ኩራታችን ነህ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
አሁን ይህን ማለቱ ምን አስፈለገ ከእሱ ማንነት ይልቅ በእውቀቱ ሀያልነት ብታወራ ጠቤ ጠቤ
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 3 жыл бұрын
GENET YILAM በጣም ትክክል
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 3 жыл бұрын
ኡሙ ዛኪር ወሎ ተንታ አጅባር tube አየሽ እህቴ ይሄ አስተሳሰብ እኮ ነው አገራችንን ለለዚህ ያበቃት ለምን ከባግዳ ድ አይሆንም ዋናው አስተ ሳሰብ እንጂ
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 3 жыл бұрын
@@kamilathassen7276 እኔ አሁን ስለዘረኝነት አወራሁ አወ ሙስሊም ወድሜነው ከአስተሳሰቡ በላይ ሙስሊም በመሆኑ ያስደስተኛል በቃ ምን አቃጠላችሁ
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 3 жыл бұрын
ኡሙ ዛኪር ወሎ ተንታ አጅባር tube እህቴ ስንት የሚያሳስብ ነገር ኖሮ ይሄ ያሳስበኝ የሚገር ምሽ በስው ዘንድ በጣም ተሰሚነት ያተረፈው የአንቺ አይነት አስተሳሰብ ስለሊለው ነው
@yuelsolomon7671
@yuelsolomon7671 3 жыл бұрын
Can we guys invite this guy to Eritrea 🇪🇷please? Brilliant guy!! wish him the best 🙏🏾 interviewer tamralech demo 😍
@abdiedris6415
@abdiedris6415 Жыл бұрын
Love you my Eritrean people ❤️
@ggggggggg8592
@ggggggggg8592 3 жыл бұрын
አስተያየቴን ስላዳመጣችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል
@fuadjuhar1148
@fuadjuhar1148 3 жыл бұрын
arif new eshe
@abedulove4943
@abedulove4943 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rehimahassenmohammed3453
@rehimahassenmohammed3453 3 жыл бұрын
Mame.mirt.sew.ALLAH.ytebkih.yene.konjo.ergatash.betam.des.ylal
@nejatjabir8233
@nejatjabir8233 3 жыл бұрын
thank you mame.
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 3 жыл бұрын
amazing person keep up
@asliahmed6569
@asliahmed6569 3 жыл бұрын
ስለ ፍቅር የገለፅከው ትክክል ነው የማላገኘውን ሰው አፍቅሬ እየተሰቃየሁ ነው ግን ስቃዬ በራሱ ደስታዬ ነው ሌላ ማሰብ ለደቂቃ አልፈልግም ሁሌ የኔ እንደ ሚሆን, ተስፋ አረጋለሁ… ……… እራሴን በራሴ አፅናናለሁ ኡፍ ከህመም ሁሉ በላጩ የህመም ነው 💔
@familytube2884
@familytube2884 3 жыл бұрын
Mashala mame
@Teddylove2004
@Teddylove2004 3 жыл бұрын
Today is a day for you to begin creating a joyous, fulfilling life. Believe in the future's promise, each new day brings a new chance. - Every new day begins with possibilities. - Each morning we are born again. Today is a brand-new day.💚💛❤
@Teddylove2004
@Teddylove2004 3 жыл бұрын
@@timaj97 Welcome dear, we all need to remind ourselves 💛
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
I believe days brings a lot, thanks my queen
@derejemekonnen7089
@derejemekonnen7089 3 жыл бұрын
Very nice. Thanks
@jemalambar5366
@jemalambar5366 3 жыл бұрын
Masha Allha Jazakullah
@user-bn5xj2lw7v
@user-bn5xj2lw7v 3 жыл бұрын
ማሜ ጀገና💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawdali7150
@dawdali7150 3 жыл бұрын
ጣፋጭ አንደበት
@eldatuba8716
@eldatuba8716 3 жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን እህቶች ወንድሞች የሄን ኮመንት ምትነቡ ሁላቹም ከአለም እስክ አለም ዳርቻ ያላቹ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶላቹ ህልማቹ እውን ሆኖ ለሀገራችን ያብቃን እናት ሀገር ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፉ አንች ከፉ በይልኝ ስብስክረይብ አድርጉኝ በቅንነት 🙏🏻🙏🏻🥰🥰💝💝
@muhesusu8218
@muhesusu8218 3 жыл бұрын
Mame thank you
@saidimam4167
@saidimam4167 3 жыл бұрын
ቡርሀን ማሻ አሏህ
@user-sn9kx2tb3h
@user-sn9kx2tb3h 3 жыл бұрын
ግን አንዳንድ ሀሳቦች ፓራዶክስ ሆነውብኛል!! ሀገር የሚገነባው በሀሳብ ነው ብዬ አምናለሁ ከ ስሜት በተሻለ
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 3 жыл бұрын
Yihe liji yemigerim chinqilati alewi betam gobez
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ መሀመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ
@dagmawikassahun871
@dagmawikassahun871 3 жыл бұрын
kalate ataragni ......................nur besalam
@kursatasfaya754
@kursatasfaya754 Жыл бұрын
ጀግና ታሪክ አዋቂ ከአብይ በመቀጠል
@user-lu4lr6kg3k
@user-lu4lr6kg3k 3 жыл бұрын
እድለኛ ናት ባንተ የተፈቀረቹው
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 жыл бұрын
👍ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@oumermuhammed8484
@oumermuhammed8484 3 жыл бұрын
የእውቀት ቁምጣ ክክክክክክክክ እሚገርም አገላለጽ
@seryaislme4028
@seryaislme4028 3 жыл бұрын
በቃ ዛሬ ሰብሰክራይብ ላርግል እኔ ነኝ የቡርሀን አድናቂ
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"
42:41
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 205 М.
Соседка заставила детей мыть полы в подъезде 😨 #фильмы #сериалы
1:00
Angry Sigma mom 😡😡 #shorts  #ytshorts #youtubeshorts #comedy
0:15
Viraj kuku Nautiyal
Рет қаралды 9 МЛН
最后到底是恶作剧还是真的? #海贼王 #funny #comedy #路飞
0:40
最后到底是恶作剧还是真的? #海贼王 #funny #comedy #路飞
0:40
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,3 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52