Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"

  Рет қаралды 92,346

Misiker Media ምስክር ሚዲያ

Misiker Media ምስክር ሚዲያ

5 жыл бұрын

Ethiopia | መሀመድ ቡርሀን "እኛ መከፋፈልን ሰብከን ነው ምናልፈው"

Пікірлер: 154
@hamzaham1257
@hamzaham1257 4 жыл бұрын
ከባድ ሰው ከተጠቅምንበት ምርጥ ሊቅ ነው እናመሰግናለን መሀመድ ቡርሃን
@shitayeahmed8326
@shitayeahmed8326 4 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭና መሳጭ ንግግር ነዉ ከንግግርም አልፎ ዙራችንን እንድፈትሽ ሚያደርግ ነዉ አነጋገርህ አይሰለችም ይደመጣል ፡፡ እንመሰግናለን መሀመድ አሊ /ቡርሀን/ አላህ ይጠብቅህ
@yotor5516
@yotor5516 4 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ! እውነት ቃል የልኝም
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 4 жыл бұрын
ይህንን የምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ሀገረችንን ብዙ ሊጠቅም(ሊቀይር)የሚችል ሰዉ ቦታ ልንሰጠዉ ይገባዋል።
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሜ ወላሂ ሁል ግዜ ንግግርህን የማደምጠው እንዳያልቅብኝ በመሳሳት ነው
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
መሀመድ አሊ የኢትዮጲያ ልጅ አላህ በእውቀት የካነው ጀግና አላህይጠብቅህ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 4 жыл бұрын
ምን አለ እንደነዚህ ያሉ ስለ ኢትዮጵያዊ ነት ብቻ የሚያስቡ ሰዎች ፖለቲካውን ቢመሩት
@abebeyenenew4202
@abebeyenenew4202 4 жыл бұрын
እፍ ይህን ልጅ በጣም ነው እምወደው።
@zuzumuhe
@zuzumuhe 4 жыл бұрын
አእምሮ ትልቅ ስጦታ ነው
@ss0506563166
@ss0506563166 4 жыл бұрын
ማሜ አላህ ይጠብቅህ የአገላለፅህ ችሎታህ የእውቀትህ ምጥቀት ሳዳምጥህ በተመስጦ ነው ማሜ የአተን አይት አላህ ያብዛልን ።
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ይህን ልጅ ተደምሜ ነው የማዳምጠው ያስደምማል
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መድሀኒአለም እነደእናንተ አይነቱን መልካም አስተሳሰቡን ያሉትን ሰውን ያፍልቅልን ይጠብቅልን
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 4 жыл бұрын
መሽአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ
@24434adem
@24434adem 2 жыл бұрын
Learn a lot! Thanks!
@eritrea-sbketieritreabeaut2094
@eritrea-sbketieritreabeaut2094 4 жыл бұрын
Thank you for being true to yourself and communicating it nicely.
@youtubezinet781
@youtubezinet781 4 жыл бұрын
መሸአላህ ማሜ አላህ ያበርታህ እርጋታህ ውስጤ ነው ምናልባት እኔም እደ አተ እርጋ ያልኩ ስለሆኩ ሊሆን ይችላል እርጋታም አዱ የእስልምና መደብ ነው አላህ ይጠብቅህ
@youtubezinet781
@youtubezinet781 4 жыл бұрын
እርጋታው የተመቻችሁ ላይክ ስጡኝ💝
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 3 жыл бұрын
እንዲ አይነት የአንድነት ትምህርት curriculum ውስጥ ማካተት የግድ ነው እስካሁን ከሌለ:: It will shape the coming generation for the better. Brilliant Bro!
@mohammadhabassi3788
@mohammadhabassi3788 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እውቀትህን የማደንቅበት ቃል የለኝም
@eritrea-sbketieritreabeaut2094
@eritrea-sbketieritreabeaut2094 4 жыл бұрын
You Are right. Thank you for your openness and sharing your understanding to the public.
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 4 жыл бұрын
ዬኔ አንደኛ አላህ ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላሞን አላህ ያርጋት
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ማሜ ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ማሻአላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኛ ውድ
@jemalambar5366
@jemalambar5366 3 жыл бұрын
Subahallah
@mubarekabdulgaffar1299
@mubarekabdulgaffar1299 3 жыл бұрын
ማሜ አላህ ያቆይህ ካንተ ገና ብዙ እንማራለን
@mercyzmt1512
@mercyzmt1512 3 жыл бұрын
You have the right idea n the right speaker!
@temamahmed7609
@temamahmed7609 4 жыл бұрын
Good boy our 21st century gift thanks
@rrrr5124
@rrrr5124 4 жыл бұрын
Mash allah
@zahramansoor8674
@zahramansoor8674 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜመሰልህን ያብዛልን ሰላም ለሀገራቺን
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 4 жыл бұрын
ምጡቅ አዕምሮ ማሜ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁልህ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን የኔ ወንድም
@kiflutewelde1176
@kiflutewelde1176 3 жыл бұрын
ውስጤ ስቀየር ተሰማኝ።
@zionspirit7404
@zionspirit7404 4 жыл бұрын
people like you gives me hope ,thank you sir !
@lalenuruqafarbax8865
@lalenuruqafarbax8865 3 жыл бұрын
waw
@jemmatube4741
@jemmatube4741 3 жыл бұрын
i am a master student. no one teaches me like this man before.
@baron9071
@baron9071 4 жыл бұрын
Brilliant!!
@emanjimma730
@emanjimma730 4 жыл бұрын
Mame Allah Rajim idme yistik
@zeynbiali5245
@zeynbiali5245 4 жыл бұрын
Meshalahi alahi yichemirilihi
@messydds735
@messydds735 3 жыл бұрын
❤❤❤
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 жыл бұрын
what a mind /what a speech..I am proud of you, borther!!
@tersite858
@tersite858 4 жыл бұрын
እውነት እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በርታ በርታ
@amogneandualem6042
@amogneandualem6042 4 жыл бұрын
good thought from good boy,thank you mehamed
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
ያገርማል ሳስቴ፡ሰማሁት ግን በጣም ደስ ይላል
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
ማሜኮ ውስጤነህ ሁሌ ተመስጨ ነው እማዳምጥህ ድንቅ ሰው ነህ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
መሻላህአላህይጠብቅህጀግናመሽላህ
@davedan96
@davedan96 2 жыл бұрын
ከጎን አለን አዞህ አብረን ተጋግዘን እንቀጥላለን።
@nesryutub5941
@nesryutub5941 3 жыл бұрын
መሀመድ👍👍
@hailehaile3416
@hailehaile3416 4 жыл бұрын
ሙሆ በርታ
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውድ ድንቅ ወንድሜ ማሜ
@eritrea-sbketieritreabeaut2094
@eritrea-sbketieritreabeaut2094 4 жыл бұрын
Well said!
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Muhamed. Wendemey. Menale. Meribetehon 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏
@samm8405
@samm8405 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ህሊና ያለው ሰው መሪ መሆን አይችልም።ነገር ግን በሞራል መሪን መስመር ማስያዝ ይሻለዋል።
@user-dl1xz9jw9o
@user-dl1xz9jw9o 4 жыл бұрын
مشاءالله 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏😘😘😘😘
@saidasaida1947
@saidasaida1947 4 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ያግዚህ ጀግነ አቦ ይመችህ ማሜ
@kassmela3039
@kassmela3039 3 жыл бұрын
" ሰው እንደ ሰው ማሰብ ሲያቆም ወይፈን ይሆናል ! "
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርቱ አሪፍ ነዉ
@gddfggfdd6125
@gddfggfdd6125 4 жыл бұрын
ማሻ ከአላህ
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
የሀይማኖት ሰዎችኮ ገንዘብ ቢለምኑ ሊበሉት አይደለም ለሀይማኖቱ የሚያስፈልገውን ሊያሟሉበት እንጂ። በተረፈ ሌላው ጥሩ አመለካከት ነው በርታ
@mathieu6841
@mathieu6841 3 жыл бұрын
Wow!
@AA-kz8xo
@AA-kz8xo 4 жыл бұрын
ማሜ ከንግግርህ ከባድነት የተነሳ ቶሎ አይገባኝም ካልደጋገምኩት አላህ ይጠብቅህ
@miftasaid6930
@miftasaid6930 4 жыл бұрын
Waw betam naw das yalagn mn indemlk allakm allah ytabk ethiopiyawinat malat indane aynatu naw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 i love my mother she is ETHIOPIA
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 4 жыл бұрын
ጥበብህን ይጨምርልህ ወድሜ
@meremmerem204
@meremmerem204 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድምይ ሙሀመድ
@abubkerali4798
@abubkerali4798 4 жыл бұрын
ስወደዉ
@sofiyasofiya8004
@sofiyasofiya8004 4 жыл бұрын
Tebarek wodime
@imankonjo5430
@imankonjo5430 4 жыл бұрын
ማሻአልህ
@mcman8575
@mcman8575 4 жыл бұрын
U r wonderful man ✌️✌️👌👌👍👍👍👍👍👍
@ccff7080
@ccff7080 4 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እደት ያለ ቅጪላት ነው ያለህ ማለት ሰወች በጃቸው እኮን ጽፍው እያነበቡ ይሳሰታሉ የተ ቅጪላት ግን አድም ሰይሳሳት እደውም በምጣፍጥ ቋቆ ነው የምታቀራብው መሸአላህ አላህ ይጨምራልህ ትልቅ ደረጃ ደራሰህም አገረን የምጠቅም እስላምን የምታገለግል ያራግህ ያረብ
@ayuby6543
@ayuby6543 4 жыл бұрын
I am proud of you
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 4 жыл бұрын
ይህንን ሰው ስለምወደው ብቻ ገና ሳልሰማው ነው like የማደርገው ከዛ በኾላ ከልብ አዳምጠዋለሁ
@romellabugnutin8350
@romellabugnutin8350 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 4 жыл бұрын
ማሜ ስወድህ ሁሌ ተመሠጨ ነው የምሠማህ ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ማሜ ንግግርህ እኮ ውስጤ ነው አላህ ይጠብቅህ።
@anissaaljbri9771
@anissaaljbri9771 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፣ ፈጤሪ ይጠብቅህ
@zubakwt6232
@zubakwt6232 4 жыл бұрын
አሃማዱሊላህ ማሚ ከፊት ላወታዉ ኣላህ ።ገና ብዙ እንተብቃለን
@zahrazahraa1739
@zahrazahraa1739 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ
@adanefekadu9502
@adanefekadu9502 4 жыл бұрын
ማስተዋል የተቸረ ሁሌም ሚዛናዊነ ነው God bless you!!
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
አተን ስሰማ ተስፋየ ይለመልማል
@nibrasjemal3567
@nibrasjemal3567 4 жыл бұрын
waw masha allah yechamerlih legnam allah kelbe yesten mama
@jemilasalih4252
@jemilasalih4252 4 жыл бұрын
Mashallah tebarekelah mama lalha bye ewedhalo edmena rejem edmea ysth inshallah yareb amin.
@muhanhusien2406
@muhanhusien2406 4 жыл бұрын
የዚህ ዘመን አካል መሆኔ ያኮራኝ ሠው
@adembeser7994
@adembeser7994 4 жыл бұрын
Mame endante aynetun say new eko hagerachen (Ethiopia) sew endalat migebagne...Masha Allah
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 4 жыл бұрын
ማሻ አልሏህ መሰሎሎችህን ያብዛልን ማሜዋ
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 жыл бұрын
እውነት ነው አማኞች ነን ግን አንኖርውም
@hsyhsih8027
@hsyhsih8027 4 жыл бұрын
መሽሀላ አላህ ይጠብቅህ
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 4 жыл бұрын
Masha allah wedemey mohammed Ali Allah yetbekeh meselehen yabzalen kuratachen nehe sher ketbale yetbekeh yaaaaarb
@yesewkne6016
@yesewkne6016 3 жыл бұрын
Standing ovation👏🏽 በጣም ድንቅ አመለካከት ነው ያለህ:: አንተ ራስህ ማስትማር እና ሰው ማንቃት ክቀጠልክ የኢትዮፕያ በርትናንድ ራስል ሆነህ አገር ትቀይራለህ
@muni1524
@muni1524 4 жыл бұрын
ጀገናችን ሁሊም ብሠማህ አልሠለችህም
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀረህ መሀመድ
@tubezakir9343
@tubezakir9343 4 жыл бұрын
Mashallah tebarekelah nggreh kelb yasdestal yebelet ewketunm allah ychemrlh abo yimechihhhh
@jamesmadridsta4ever135
@jamesmadridsta4ever135 4 жыл бұрын
Wow what a good speech
@papiomuche9861
@papiomuche9861 3 жыл бұрын
Keep it's up!!!
@eritrea-sbketieritreabeaut2094
@eritrea-sbketieritreabeaut2094 4 жыл бұрын
When we have bad action or intention the heart tells, you fell disturbed.Listen to the heart!
@user-mj2kl9eb2k
@user-mj2kl9eb2k 4 жыл бұрын
ewnet...
@sahytube2119
@sahytube2119 2 жыл бұрын
ጀግና እኮነህ ሽ አመት ኑር አቦ
@user-vh2iy4po8q
@user-vh2iy4po8q 4 жыл бұрын
Bewnet endant aynetun yabzaln egziabher ethiopian kemekefafel ytebkat
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ሊቅ ማለት ይህ ሰው ነው 🙏
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj Ай бұрын
ባባቱ ታሪክ የሚመካ እውነቱም ጥሩ አባት ነበረው ግን መጥፎ ልጅ ወልደዋል የሚባለው አባባል በኛ ላይ እየሆነ ነው ውድቀታችንን አምንን ዳግም መነሳት አለብን
@sewlesewbaynesagn5614
@sewlesewbaynesagn5614 4 жыл бұрын
አሪፍ Mind አለህ እንድናነብም አነሳሳሀን እኮ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ባንተ አነጋገር እውነት እቀናለሁ የእውነት እውቀት አለህ ብዙም ተምሪያለሁ የተናገርካቸውን ንግግሮች ሁሉንም 2 እና 3 ግዜ ሰምቻችዋለሁ ምንም የማይጠገቡ ናቸው እባክህ መልሰህ መላልሰህ አውራን አስተምረን አመሰግናለሁ🙏🏾
@munirajimm1954
@munirajimm1954 4 жыл бұрын
5 minute አግኝቼ ባወራህ
@yonasali6365
@yonasali6365 4 жыл бұрын
ብዙወች ውንብራቼውን ከሞራል ክልብ ለሚያበልጡ መድሀኒቱ ቅንነት ስብእና ነውና እንማማር ::
@user-wh6jd5vz6z
@user-wh6jd5vz6z 4 жыл бұрын
ማሜ ግን ስጀምርአሰለሙአሊኩም በል
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እስላም ነው ሂወቴ Hayath ምን ማለት ነው መስኪድ እኮ አደለም ለምን ይሉኝታን ሰው ላይ መጫን እንዉዳለን በተለይ እንደ ሙሀመድ ያለ ክቡር ሰው ማለት ያለበትን የሚያውቀው እርሱ ነው ሰው በል ብሎት ሳይሆን
@soapgirl4life
@soapgirl4life 4 жыл бұрын
Please !!! Please !!! Please !!! Teach to diferent Colleges . Ethiopia needs YOU !!! !!! !!!!!
@mommom5788
@mommom5788 4 жыл бұрын
Alhaye yihen iwuket aunim bemelkam menged lay metiserabet yarg Alha yicemirilik ine betam koyewung yanten dawa be Africa tv iketatel neber aun indezi hulunim yamakel timirt sitset sayik yemir betam new des yaleng ye islam wandime Alha gulbetun birtatun cemiro yistik 👍👍👍👍
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН