ችግርን በጥበብ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ 12 መመሪያዎች|Robert Harold Schuller |tibebsilas inspire ethiopia

  Рет қаралды 46,922

tibebsilas

tibebsilas

Жыл бұрын

#tibebsilas
#einstein
#joycemeyer
#psychologyfacts
እያንዳንዱ ሰው ችግር : ይገጥመዋል፡፡ እናንተም ችግሮች ይገጥሟችኋል እነርሱን እንዴት ልትቆጣጠሩ እንደምትችሉ ማወቁ ነው ቁምነገሩ
የሰውነት ክብደታችሁ ከመጠን በላይ ነውን? የአመጋገብ ሥርዓታችሁን በማስተካከል ክብደታችሁን ልትቀንሱ ብትሞክሩም ክብደታችሁ ይበልጥ እየጨመረ ተቸግራችኋልን? የምታፈቅሯቸውን : ሰዎች : በፍቺ ወይም በሞት ምክንያት አጥታችኋልን? በካንሰር ተጠቅታችኋልን? በአልኮል ሱስ ተተብትባችኋልን? ኪሳራ ደርሶባችኋልን? በቀጣይ የማካፍላችሁን መርሆች በህይወታችሁ ተግብሯቸው። መፍትሔ ልታገኙለት ያልቻላችሁትን የትኛውንም ችግር በጥበብ ለመቆጣጠር ትችሉ ዘንድ ይረዳችኋል ፈቃዳችሁ ከሆነ ብትጠቀሙባቸው ውጤት ታገኙባቸዋላችሁ።
ችግርን በጥበብ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ 12 መመሪያዎች።
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZfaq channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire

Пікірлер: 67
@kederyafet9772
@kederyafet9772 Жыл бұрын
አባው አቦ ይመችክ ያንተስ ቲዮብ መስማት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙህ ነገር ተረድቻለሁ አንተን አላማደንቅ ለኔ ንፉግነት ነው i alweys wish you all the best
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
great thanks ❤👍
@mesi557
@mesi557 9 ай бұрын
በርታ ጥሩ ሃሳብ ነው እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰዎች ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲✝️
@user-th3dd2pv1e
@user-th3dd2pv1e Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@bettyz9172
@bettyz9172 8 ай бұрын
ነጋዴ ነኝ ከስሬ ዘግቸዋለሁ አየር ባየር ለመስራት እሯሯጣለሁ ቢደክመኝም አልሰለቸሁም እደገና ለመቆም ገንዘብ ያስፈልገኛል እኔ የምየሰራዉ ደሞ ከባለቤቴ ደመወዝ ጋር ተደባልቆ ከልጆች ትቤት ወጭና ከቤት አያልፍም።።ግን ጠይቁ አልክ ዝምምም ብዬ ሰማሁህና ማንን ልጠይቅ አልኩ ግን የማንም ሰዉ የለም እኔን የሚጠይቀኝ እንጂ ዉስጤ ሁሌም ያዝናል ቅንነት ምላሽ ሳይኖረዉ ሲቀር ይከፋል ፈጣሪ ይመስገን ትልቁ ነገር ሙሉ ጤነኛ ነኝ ከነቤተሰቤ ተመስገን እንዳልከዉ ነዉ ወንድሜገንዘብ ይመጣል ይሔዳል አንድ ቀን ደሞ ወደ ንግድ ስራዬ እመለስ ይሆናል ማን ያዉቃ ከፈጣሪ በቀር ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልን
@tibebsilas
@tibebsilas 8 ай бұрын
Ayzosh berchi..yasalefshiyachewun..melkam yalhonu gizeyat .. memariya adrgiyachew..eskahunm bertu slehonsh..yasebshiwun..tasakiwalesh..👍
@user-ys2gv8dp5i
@user-ys2gv8dp5i 7 ай бұрын
ምርጥ ሃሳብ
@Jonon852
@Jonon852 Жыл бұрын
እውነት ማንንም የመቀየር አቅም ያለው ትምህርት ነው👍👏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን🙏👍
@hayathayati9014
@hayathayati9014 6 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉በርታልን ወሳኝ ነጥቦች ና ሀሳብህን ወድጄውለሁ❤❤❤
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክህ በ ብዙ እውቀት ❤❤❤❤
@yeshialembeyene7095
@yeshialembeyene7095 8 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ።
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን አሁንም ያብዛልህ በኢየሱስ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ በጣም ዕንቁ ነገር ነው 🥰
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
❤👍
@samsamsun367
@samsamsun367 8 ай бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሴት ትመስያለሽ ማሻአላህ አንቺ ያለሽን እኔ የለኝም አንድቀን የፈለግሽበት ቦታ ትደርሻለሽ ነጋዴ ሴት ደስ ትለኛለች እኔም ከነሱ ውስጥ አንድብሆን ብዬ እመኛለሁ
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Thanks for your time and effort ❤❤❤
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ነው የማደንቅህ
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks 🙏 so much everything very nice blessed
@kidanewako2494
@kidanewako2494 Жыл бұрын
Good advicer continue
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 Жыл бұрын
I like this message it is useful
@bintmehamed8406
@bintmehamed8406 4 ай бұрын
ከትምህርቱ ባለፈ ልዩ የሚያርግህ ቀጥታ ወደ ገደለው ነወ ምትገባ.. ቀጠልበት እናመሰግናለን
@mogesfithanigst62
@mogesfithanigst62 Жыл бұрын
በሚያሰፈልገኝ ሰአት ስለሆነ በጣም ወድጄዋለሁ
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks♥️👍
@abebe7532
@abebe7532 Жыл бұрын
Tebarek🙏
@biruktawittekle2000
@biruktawittekle2000 Жыл бұрын
Betam des yilal bertalin
@user-zp9wu4gy7s
@user-zp9wu4gy7s 10 ай бұрын
God bless you
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
Thanks brother ❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@bettyz9172
@bettyz9172 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Shikur-di7ov
@Shikur-di7ov Жыл бұрын
Thanks 🙏
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 Жыл бұрын
Great❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ።
@Shikur-di7ov
@Shikur-di7ov Жыл бұрын
Thanks 🥰🥰🥰🥰
@bemenetgirma2306
@bemenetgirma2306 Жыл бұрын
WOW AMAZING TIPS, I LOVE IT 👍 GOOD JOB
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks❤
@eyerusdesalegn7309
@eyerusdesalegn7309 Жыл бұрын
ተባረክ
@almazfango
@almazfango Жыл бұрын
❤moregoodbortherthankssomuch,😮
@Abrishassefa-cn8ry
@Abrishassefa-cn8ry 9 ай бұрын
ASTEMAR NEW BRO KETIlebet
@genat9284
@genat9284 Жыл бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን በጣም
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 7 ай бұрын
👍
@nahombefekadu2941
@nahombefekadu2941 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያርግህ ወንድም 🙏😂👍🌷🤔 ብርታት ነው ቀጥልበት
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-uz4nb8et2y
@user-uz4nb8et2y 6 ай бұрын
laki
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
አሜን ፤እናመስግናለን
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
❤👍
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Жыл бұрын
We love your programs so much. Thank you!!
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks👍❤
@zemenayehu8126
@zemenayehu8126 10 ай бұрын
ብነገር ተድቻለሁ መልካም መንገድ
@marritohussain1441
@marritohussain1441 Жыл бұрын
Exctily you are absolutely amazing 👏
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks👍♥️
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp Жыл бұрын
Grum yehone midia
@mommylife6997
@mommylife6997 Жыл бұрын
Wow Thank u So much
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks❤👍
@mommylife6997
@mommylife6997 Жыл бұрын
@@tibebsilas 🙏🙏🙏🙏💕💕👌👌👌
@sofiyahussein8136
@sofiyahussein8136 Жыл бұрын
Berta
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 9 ай бұрын
👏👏👏👏👏😍😍😍
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe Жыл бұрын
🙏
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
👍👍👍
@martameja7888
@martameja7888 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks❤👍
@user-ge4qv1uo4h
@user-ge4qv1uo4h 9 ай бұрын
Bother hanano
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id 11 ай бұрын
❤👍👍🙏😢
@fafi985
@fafi985 7 ай бұрын
6 tegaw bemulu yene tarik new 😅😅😅
@abrahamabraham5559
@abrahamabraham5559 Жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ምከረኝ በቻልከው አቅም በህይወት ደስተኛ አይደለም የሚታየኝ ሁሌም መኖሬ ዋጋ ቢስ መሆኑን ነው
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
በሂይወት ዉስጥ ተስፋን የሚያስቆርጡን ፣ መኖራችንን እንድንጠላዉ የሚያደርጉን ከተደረገልን እና ከተሰጠን በላይ የሌለንን ስለምናስብ ነዉ። ከዛሬ የሚሻል ነገ መልካም ቀን አለና አይዞክ። በሂይወትክ ዉስጥ ያጋጠመክ ፈተና እንድትጠነክርበት ነዉ። አንተ ዋጋ ቢስ አይደለህም እመነኝ ፤ እኔ ስላልኩኝ ሳይሆን እግዚአብሔር ስላለ። ሁሌም አይምሮህ መልካም ነገሮችን ያስብ። መልካም ነገሮችን ተመኝ። በፍፁም መጥፎ ነገሮችን አትመኝ። የምታስበው የምትመኘው ነገር ሁሉ በህይወትህ ይከሰታል። ወንድሜ መበርታት አለብክ። ይህ ምክር ትንሽም ቢሆን እንደሚረዳህ አምናለሁ ግን ብዙው ስራ የሚጠበቀው ካንተ ነው።
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 32 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 32 МЛН