በ9 ሁኔታዎች ውስጥ ሁል ጊዜም ዝም በሉ! ማርከስ ኦሬሊየስ | Marcus aurelias stoic lesson | tibeb silas

  Рет қаралды 27,884

tibebsilas

tibebsilas

18 күн бұрын

በ9 ሁኔታዎች ውስጥ ሁል ጊዜም ዝም በሉ! ማርከስ ኦሬሊየስ | Marcus aurelias stoic lesson | tibeb silas
tibebsilas official KZfaq channel publishes stoic lessons, health , wise quotes and motivational videos.
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።

Пікірлер: 25
@TsiHeaven
@TsiHeaven Күн бұрын
ዝምታዬን የምወደው በምክንያት ነው ❤
@user-se8jn3ll7d
@user-se8jn3ll7d 4 күн бұрын
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 3 күн бұрын
አናመሰገኛለን ወደማችን 🥰🥰🥰
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 7 күн бұрын
ይህንን ትምህርት በፊት በአወኩት ጥሩ ነበር ለሁሉም እናመሰግናለን በርታ
@user-co8bp4me7b
@user-co8bp4me7b 3 күн бұрын
Thanks
@user-yc9qy5oo8i
@user-yc9qy5oo8i 15 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 15 күн бұрын
እናመሰግናለን። እሺ ሼር እናደርግልሀለን። fb ላይም ሼር አደርግልሀለሁ።
@tibebsilas
@tibebsilas 15 күн бұрын
Thanks👍❤
@MezgebDaba
@MezgebDaba 8 күн бұрын
❤❤
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 15 күн бұрын
Thanks ❤❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 15 күн бұрын
thanks a lot!!!
@tibebsilas
@tibebsilas 4 күн бұрын
You're welcome!
@asterwarga14
@asterwarga14 15 күн бұрын
Thank you very nice topic ❤❤
@tibebsilas
@tibebsilas 4 күн бұрын
Most welcome 😊
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@ElsaTadesse-wk6kl
@ElsaTadesse-wk6kl 7 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@uarz7202
@uarz7202 Күн бұрын
Inmsgnlenii brtaa
@KingCobra-f2q
@KingCobra-f2q 13 күн бұрын
እናመሰግናለን::
@amubetru6805
@amubetru6805 3 күн бұрын
ግሩም ምክር ነዉ እጠቀመዋለሁ
@Rayana.22Ran
@Rayana.22Ran 8 күн бұрын
እነማሳግላን ወንድሜ በርታ ለቤትህም አዴስ ናኝ
@tibebsilas
@tibebsilas 8 күн бұрын
wellcome❤👍
@robelqafar6357
@robelqafar6357 16 сағат бұрын
Give credit that’s translated from (stoic in your life) you tube
@loveyourself2406
@loveyourself2406 2 күн бұрын
ዝምታ ሲበዛ አንደሞኝና ፈሪ ወይም በደልህን ወይም በዳይ መሆንህ አውቀህ ዝም ያልክ ነው የሚመስላነው በማንኛውም አለም ። ስለዚህ የዝምታ ሁኔታና ግድብነት አለው አንጂ ለሁሉም ዝምታና ራስን ዝቅ አርጎ መኖር አንደኔ የጎዳውና በስራ ቦታ የገጠመኝን በዝምታ ይዤ መጥቼ በቤተሠቤና በራሴ እፊክት ፈጥሮብኛል ስለዚህ ብዙ ዝምታ ጥሩ አደለም የማይመስል ነገር ነው።
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 16 күн бұрын
Thanks
@tibebsilas
@tibebsilas 4 күн бұрын
Welcome
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН