No video

ችግርን የመፍቻ ጥበብ! ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ @DawitDreams

  Рет қаралды 70,078

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

Пікірлер: 88
@girmaymulu4024
@girmaymulu4024 2 жыл бұрын
ለካ ሳይጎለኝ ነዉ ህይወቴን ያማረርኩ ኦ አምላካ ከሚገባኝ ቀላይ ብዙ ነገር ሰጥተኸኛል ለኔ የሚአስፈለገኝን እየሰጠኸኝ ወደ ህልሜ ጫፍ ታደርሰኛለህ ተመስገን። ወንድሜ እኔ አንድ ቀን ቁመህ እንደምታስተምር ተስፋ አለኝ ።
@hlme6031
@hlme6031 2 жыл бұрын
የአላህ. ይህ ልጅ መርጥና. ጠንካራ. አላህ አፍያክን መልሶልክ ቆመህ ስታስተምር ያሳየኝ. ጀግና
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
ህይወትን የቀጠለልህ ጌታ ምክንያት አለው የኔ ወንድም በርታ አሁን መቀመጥህ ሊገርምህ ይችላል በዚሁ መድረክ ቆመህ ታስተምራለህ።
@sied5102
@sied5102 2 жыл бұрын
ዳዊት ያንተን ትምህርት ብሰማ ኖሮ አረብ ሀገር አልሰደድም ነበር ህልሜ ይህ አልነበረም ነገር ግን አሁንም አልመሸም ሀገሬ ላይ መለወጥ እችላለሁ ኢንሻአላህ
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 2 жыл бұрын
Abshiru
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና የኔ ብርቱ እግዚአብሄር ኣምላክ ያበርታህ ጀግና ነህ እግዢብሄር ኣምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
ከሕይወትህ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ ዳጊ
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ ሰው አካሉ ሳይሆን አእምሮው ነው ጠንካራ መሆን ያለበት ብሩህ አእምሮ ያላቸው አሉ አንተ እንኳን ከጊዜ በኃላ ነው በተፈጥሮም የተለያየ ብዙ ጠንካሮች አሉ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@hananegash316
@hananegash316 2 жыл бұрын
ዳግም በጣም ጠንካራ ነህ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ
@inspireinspirationalaudiob4853
@inspireinspirationalaudiob4853 2 жыл бұрын
የሕይወት ልምድክን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።ለብዙዎች አርአያ ስለሆንክ እናመሰግናለን።
@user-kr2fm6qs9i
@user-kr2fm6qs9i 2 жыл бұрын
ዳውይት ካንተ ብዙ ተምሪለሁ አመሰግናለሁ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
በኢዉነት ልብን የምነካ ነዉ ህልመን የኖርኩኝ ኢጣጣሜዋለዉ አይዞክ ዳግይ ለብዞች ምሳሌ ሆናሊ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ሁሉም ነገር የሚያድርገዉ ይምዝናሊ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አደሮ እያስተማረን ነዉ
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄ ልጅ ቆሞ ይሂድ ጤናውን መልስለት !!!!! እኔንም ይቅር በለኝ ምንም ሳማርር የነበርኩትን እባክህ አምላኬ ይቅር በለኝ !!!!!!
@za201
@za201 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 2 жыл бұрын
I’m so proud of you brother big respect ✊🏽
@dukamedia19
@dukamedia19 2 жыл бұрын
Why do we lose hope after hearing at this humble brave man.
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
This is my question
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
wow 🤩 ጀግና ወንድም አለም በርታልን ብዙ ብዙ አበረታኽኝ 🎉🎉
@user-vr3wu8iu6y
@user-vr3wu8iu6y 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
Don’t give up brother you will 🏃‍♀️ just like before you walk . You are amazing person . May Allah heal you
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 2 жыл бұрын
ዳጊየ 🙏❤🙏🌹🌹🌹🌹
@maryamtube3970
@maryamtube3970 2 жыл бұрын
Dawit Dreams is the page where I learned a lot and tested myself
@DxBDxB-hj1nz
@DxBDxB-hj1nz Жыл бұрын
የምርጦቹ ምርጥ!!!
@sayedahmada8561
@sayedahmada8561 3 ай бұрын
ትልቅ አላማ ነበረኝ ትምት ጎበዝ ተማሪ ነበኩ አድቀን ብሀር የሚሉት ስደት እዳጋጣሚ ትዝ አለኝ ከዛ ከመስመር ወጣሁ አሁን በማረባ ብር ባሪያ ሆኩ ኢሻአላህ አድቀን አሣካዋለሁ አላማየን
@justicetube9611
@justicetube9611 2 жыл бұрын
Betam yimigerm birtat! Egziabiher chiriso teninetihin yimelisilih!
@yyouapy4012
@yyouapy4012 Жыл бұрын
ዋዋዋ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ጌታ ይባርክ ፀጋ ይጨምራል😭😭
@bekelediriba9616
@bekelediriba9616 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@FasilBik
@FasilBik 16 сағат бұрын
በርታ የኔ ጀግና
@abproduction9051
@abproduction9051 2 жыл бұрын
Dagiyee abat❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጀግናነህ 💪💖💚💛❤
@ethiomuslimgilr2432
@ethiomuslimgilr2432 2 жыл бұрын
fetariyen ybelt amesegenkut Alhamdulilah 😊enamesegnalen bertuln
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Great Man 🙏
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
በጉጉት እንጠበቃለንን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
አምላኪ ምንም አልጎደለኝ ድንቅ አርገኸ ፈጥረኝአል እግአብሔር አመሰግናለሁ
@user-dc2en8lg4d
@user-dc2en8lg4d 2 жыл бұрын
ወንድም ጀግር ነው♡
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 2 жыл бұрын
I love it this writer
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ውንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን አይዜህ የባሰውን እያየህ አላህን ማመስገን ይገባል ።ወደህ ያመጣኸው እንዳልሆነ ከበስተሗላ ደግ ነገር እላህ ያዘጋጅልህ ይሆናል።አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እስትንፋስ ያለው ተስፋ አለው ከሁለት ፐርሰንት ሰንት፡በሞት እና በህይወት መሀል የነበረው ነፍስ ዛሬ በህይወት ቆይታ አንተም ብዙ ሰው ለማስተማር በቃህ በተለይ ያንተ ይቅርታ የብዙዎችን ህይወት የሚቀይር የመንፈስ ሰላም የሚሰጥ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል ሙሉ ጤና እያለኝ አማርር ነበር ተመስገን ፈጣሪ ቁሞ ለመሄድ ያብቃህ 🙏🙏
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Allh yerdah wndme
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 10 ай бұрын
ኢንሻአላ ትቆማለክ ያረብ
@abdigadisa
@abdigadisa 2 жыл бұрын
Men ayenet kabad negeger nw jal.wow.
@betelt2932
@betelt2932 2 жыл бұрын
My humble Person Thank you !!!
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Wow.
@yosephbirhanu1424
@yosephbirhanu1424 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ወድሀለው
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Gegna neh💗💪
@elihameilu1664
@elihameilu1664 2 жыл бұрын
You did it bro ❤❤❤💞
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
💕💕🙏
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 жыл бұрын
Dagme le Allah ye misanew neger yelem qomeh sthed yasayen. Lemkrhm kelbe amesegnalew.
@mueltakelmule9024
@mueltakelmule9024 Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ
@degagachali6669
@degagachali6669 2 жыл бұрын
Jesus is lord. Be blessed Dagi!
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Жыл бұрын
ዳግም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ,ብዙ ካንተ ተምሬያለሁ እኔ ሙሉ ጤነኛ ነኝ ግን አንዳንድ ነገሮች ሲጎሉኝ አማርራለሁ::
@tiztaabe4296
@tiztaabe4296 2 жыл бұрын
👌
@mommylife6997
@mommylife6997 2 жыл бұрын
Berta wedmachn Egzabehir kate gar yhun
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
Selam❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
የመግቢያው 8ቁጥር በአግድሙ የምንአርማነው ?ሚያውቅ ያስረዳኝ ፕሮግራሙ አሪፍነው ዳጊ ኑርልን አልያዝኩም በልእንጂ የለኝም አትበሉ👌👌👌👌👌👌👌
@user-iq6im2wh5l
@user-iq6im2wh5l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf7cs6oo1v
@user-rf7cs6oo1v 3 ай бұрын
jegna dagiye ayzoh hulum melkam yhonal
@WorkyHantash
@WorkyHantash 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashdase5051
@zinashdase5051 Жыл бұрын
💕💕❤️
@enatujordan
@enatujordan Жыл бұрын
👏👏👏👏👏😍😍
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@powerr2112
@powerr2112 2 жыл бұрын
አንተን ሳይ ምን ያህሎ ኦንደምጠነክር ሁሌም አያለሁ ቪዶህን
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 2 жыл бұрын
የራሱ ቻናል አለው
@blessamen6633
@blessamen6633 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፓለቲካ መቸ ተስፋ ሰጠን።
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Getaye hoy yikir belagn hulun setahagn ba tinsh negar iyetamarariku asichegatikuhi...
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 9 ай бұрын
አንተ ጀግና
@metshetalemu8702
@metshetalemu8702 Жыл бұрын
Dagiii bertate neheee ekoooo
@muluk974
@muluk974 2 жыл бұрын
Megarem n0w
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ሰምተሻል ሁልሽም አፈርነሽ ።በምንም አትመኪ
@gedaglobalnewsggnethiopia8478
@gedaglobalnewsggnethiopia8478 2 жыл бұрын
አንተ ልበ-ሙሉ ጀግና ነህ!!
@abumej6627
@abumej6627 2 жыл бұрын
ትምህርታችሁን መከታተል እፈልግ ነበር እስኪ እንዴት እንደማገኛችሁ ንገሩኝ እኔ ያልገባኝና እንዲገባኝ የምፈልገው ብዙ የሂወት ሚስጥሮች አሉ
@dawitdreams
@dawitdreams 2 жыл бұрын
Our location is around Haya Hulet; Bata Complex 3rd Floor. Haile Gebreselasie Street, between Getfam Hotel and Gollagul Tower, Infront of Debredamo Hotel.
@biniyamtadele485
@biniyamtadele485 Жыл бұрын
Dagi ko hulem emeberetaw aneten say new
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 6 ай бұрын
እኔ እምመኝልክነገርቢኖር እርጅም እደሜ እና ቆመህእመታስተምርብት ቅን ያመጣልብየትስፊአለኝ
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Egz/r.melkaminew
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
@zanebwowwowkemal5996
@zanebwowwowkemal5996 2 жыл бұрын
God bless you biro
@nutube8793
@nutube8793 2 жыл бұрын
What is your logo is it satanic
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН