No video

የማሸነፍ ትግል | ዳግማዊ አሰፋ | struggle to win | Dagimawi Assefa

  Рет қаралды 18,323

Dagmawi Assefa

Dagmawi Assefa

Күн бұрын

ድንቅ አስተማሪ አነሳሽ የህይወት ተሞክሮ በዳግማዊ አሰፋ።

Пікірлер: 182
@menashunebro8391
@menashunebro8391 7 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ቁመህ ስትሄድ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለምና❤❤🎉🎉
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 5 ай бұрын
❤❤❤ ዳግዬ ድንቂ መልክት ነው አማሳግናለው ጌታ እግዚያብሔር ያክብርልኝ አሜን እዉቃት ያስፋልጋናል ለሁላችንም ኑሪልኝ ❤️💡❤️🥰👏👏👏👏
@user-fe9gj9or3d
@user-fe9gj9or3d 3 ай бұрын
ዳግየ ምርጥ ሰው እኔ ሲደብረኝ ባንተ ነው እምፅናናው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ዳጊ ያሳለፍከው መከራ ሳይገታህ ለኛ ተርፈህ እንድናውቅ እንድንበረታ የምሰጠው ትምርት ልዩ ነው እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ነው ማስተምረን ተባረክ
@TechnoTronix-xg3gi
@TechnoTronix-xg3gi 3 ай бұрын
ዳጊ እረጅም እድሜ ይስጥሄ
@anikediranikedir5924
@anikediranikedir5924 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 በጣም የምትገርም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ከአንተ በጣም ብዙ ነገሮች ነው የተማርኩት በጣም ትልቅ ሰው ነህ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ ደም ፈጣሪ በጣም ነው የሚወድህ በጣም አድናቂህ ነኝ ደሞ እያንዳንዱ ክፈለ ግዜህን እከታተላለሉ በጣም ተመችቶኛል ጠንክር አላህ ይጨምርልህ አንድ ቀን በአካል አግንቼህ እንዳወራህ እርግጠኛ ነኝ ምንም አልጠራጠርም እድል ከሰጠሀኝ በስልክም ባገኝህ በጣምና በጣም ደስ ይለኝ ነበር እባክህ አንድ እድል ስጠኝኛ ላውራህ ደሞ ደስታ ፈቅር ሰላም ጥሩ ሂወት እመኝልሀለው ለዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
እኔስ ብትይ በቃ ጀግና ነው
@meseretminalu1117
@meseretminalu1117 6 ай бұрын
ዳግ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ😊
@zadbientmuhamad400
@zadbientmuhamad400 3 ай бұрын
በኣላህ ፍቃድ መቸም አልቸነፍም ግን ለማቸነፍ ጊዜ ይወስድብኝ ይሆናል
@adugnaaboye5791
@adugnaaboye5791 2 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔርን ማስቀደም መልካም ነው ጥሩ ተሞክሮ ነው ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ልጄ አንተ ራስህ ወንጌል ነህ
@mekinmohammed9137
@mekinmohammed9137 Жыл бұрын
ዳጊ አብሽር ፈጣሪ ከጎንህ አለ በጣም እንወድህ አለን ፈጣሪየን እምለምንልህ አለሁ ከዊልቸር ላይ ተነስትህ እግሮችህን እጆችህን አድኖህ ከዚህ በበለጥ ለብዙወች እፎይታ እንድትሆን ካወኩህ ገና ሁለት ቀኔ ብዙ ነገር ተማርኩ ቂምና ጥላቻን ከውስጢ አወጠሁ እፎይ ቅልል ሲል
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአቤሔር እረዳኸ አሁንም እሱ ያጠክርኸ ካንተ ቡዙ ነገር መማር ይቻላል ተስፋ ያልቆረጠ ይነሳል
@salamashwa2785
@salamashwa2785 2 жыл бұрын
ዳጊ አሁንም ታሽንፋለክ የድንግል ልጅ መዳኒያለም ይርዳካል ጠንካር ስው ነክ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ያንተን ጥንካሬ ትንሽ በሰጠን ሽአመት ኑርልኝኝኝ
@mashonrayo5314
@mashonrayo5314 9 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን እምትችልበት ብርታቱና ትእግስቱን አብዝቶ ይስጥህ ዳግማዊ ወንድሜ ።❤ ሁሌ ለራሴ በሚያጋጥሙኝ ችግሮች ባንተ እጽናናለሁ እግዚአቢሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ😢
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
ዳግ ስለመልካም ምክሮችህ እናመሰግናለን❤
@Matumatusalla
@Matumatusalla 5 ай бұрын
ዋው ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን ዳጊ በርታልን እውነት ይቻላል ደግሞ ያለንበት ያልፋል ዳጊ ዳጊ
@amitub615
@amitub615 Жыл бұрын
እንኮን ደናመጣህ ከምር በጣም ይማደንቅህ ሰውነህ ቲክቶክላይ ቆርጥ ቆርጥ እያደርጉ እሰማህ ነበር እናመሰግናለን ዳጊዬ የሚል ኮሜት አይቸ ይቶብ መጥቸ ዳግማዊ ብይ ሰርች ሳደርግመጣልኝ አንተ ትለያለህ 🎉
@logostube7479
@logostube7479 Жыл бұрын
እየሰማውክ ህልሜን አሳካለሁ
@salamnu1448
@salamnu1448 11 ай бұрын
Wow ቀሪው ዘመንህ በክርስቶስ የተባረከ ይሁን በርታ የጃግነ ልጅ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@King-27
@King-27 Жыл бұрын
አለ ገና ባንተ ላይ እግዚአብሔር ታምራቱን ገልጦ ክብሩን ይገልጣል 🙌
@soniso5065
@soniso5065 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@tigigetesemane2135
@tigigetesemane2135 11 ай бұрын
ወንድምዬ አንቴን አለ ማድነቅ አይቻልም ❤❤❤ በርታልን
@fafitube1749
@fafitube1749 Жыл бұрын
ዳጊየ እግዚብሔር ለኛም እንዳንተ አይነት ልብ ይስጠን
@FirewotTerka
@FirewotTerka 6 ай бұрын
Thank you God bless you 🙏❤
@beemnetseifeselassie1238
@beemnetseifeselassie1238 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጐበዝ እና ልዩ ሰው ነህ
@ArayaTV
@ArayaTV Жыл бұрын
ዳጊዬ ወንድሜ አንተን በማግኘታችን ብቻ፣ ብዙ ነው ትርፋችን። እናመሰግናለን ወንድሜ፣ ነፍፍፍፍፍ አመታት ኑርልን።🙏
@salamsalam9364
@salamsalam9364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምህ ይብዛ የኔ አባት እናመስግናለን
@ueuri3r
@ueuri3r 4 ай бұрын
ዳግምየ ብርቱነህ አራአያችን ምጽሀፍህን እደትላግኘው
@madeabebe9033
@madeabebe9033 9 ай бұрын
ዳግ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የብዙዎችን ተስፋ ወደፊት እንድየስቡ ምክንያት ነህ❤
@bekiyerasebekikab
@bekiyerasebekikab Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዳጊዬ ኑርልን የምር አስተሳሰብህ ያስቀናል
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህለምሰክርነት ሰለበቃ
@melattilahun7894
@melattilahun7894 10 ай бұрын
ክብር ያድልልን❤
@sesayihailu6116
@sesayihailu6116 Жыл бұрын
ደጊዬ ያንተን ጥንካሬ ያድለን በርታልን
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Tebarek Jegna sew
@የሚችል
@የሚችል Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ በህይወቴ ከአንተ ብዙ የተማርኳቸው ነገሮች አሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዳግማዊ እዮብ
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Жыл бұрын
ዳጊየ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬያለሂ አልሀምዱሊላህ
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጠንካራ ሰው እወድዳለሁ 💚🤗
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
አተን ስሰማ እበረተአለሁ ዳጌ ወዴሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏💜💙🌹
@abayyoutube6320
@abayyoutube6320 Жыл бұрын
wow wow degi Geta yebarki be geta fekir wodilo
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 10 ай бұрын
Enkuwane dena metahe. Allahe teenage. Yemelleselehe
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Жыл бұрын
ከከኢንፎ ሚዲያ የመጣው ላይክ 🙏🙏🙏
@shidensport2610
@shidensport2610 Жыл бұрын
ዋአውውውው ዳጊየ ተባረክልኝ
@SolomonMengistu-kh6sv
@SolomonMengistu-kh6sv 11 ай бұрын
ዳጊ አሀን ጠፍተሀል በርታልን
@hanabirhanu9834
@hanabirhanu9834 2 жыл бұрын
ሰላም ነው
@user-hq8sh8ir5z
@user-hq8sh8ir5z 3 ай бұрын
አውራ የምርባሃል!!!!!!!!!! literally you energetic me አንተ wheel chair ላይ ተቃምጠ thank GOD ካልክ ኢኔ full of package of health እንዴት ለመስግን ያላመቋራቅ ነው ኢንጅ፤ ዳጊ ዳጊ ዳጊ ዳጊ ዳጊ ምኒም አልሊም ዝም ዝም ዝም
@YoDaha
@YoDaha Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ በርታ ኣዞህ በጣም ጠንካራ ሰውነህ (የትግሬ ልጅ ነኝ)) ግን በጣም ነው የሚወድህ ኣዞህ
@elhnd4838
@elhnd4838 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥክ የኔ ወንድም
@AlsiaAlsia
@AlsiaAlsia Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቅ ህ የሚገርምነውተምህርት
@sadamu
@sadamu 2 жыл бұрын
ወንድማችን አህለን ወንድሜዋ ጠንካራ ልጅ ነህ የኔ ወንድም ለምን እንደሁ ባላውም ድምጽህን ስሰማ ልቤ ይንሰፈሰፋል ኡፍግ
@user-jj3fe2yk3r
@user-jj3fe2yk3r 4 ай бұрын
Dagm edme na yena ysth
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 10 ай бұрын
ቃልአጣሁ
@yohanisdebebe9563
@yohanisdebebe9563 Жыл бұрын
ሑሌም እግዚአብሔር ካተጋር ይሑን ዳግምዬ እናመሠግናለን
@ajebushabule6888
@ajebushabule6888 2 жыл бұрын
dai.geta.yibarik.matsafihin.ifaligalew.indet.laggn.chilalew
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 жыл бұрын
ዳጊየ እምትመኝበት ልብህ እምታስብበት ቦታ አላህ ያድርስህ ደርሰህም ለማየት ያብቃን የምር ከልቤ ነው እምልህ ጀግና ነህ አሸናፊ ነህ
@AshenafiNiguse
@AshenafiNiguse 11 ай бұрын
Wondime adinakih negn kante timihirt bizu temiriyalehu bizu ngr behiywote kante yetenesa telewitual eg/r zemenhin yibarikehu
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
dageye tabareke babezu
@user-ks3tq4rv8l
@user-ks3tq4rv8l 7 ай бұрын
Tebarke.kemote.Adakgn.
@happlyever1
@happlyever1 Ай бұрын
Dagi...mekereh des sil wendeme...egezer yabertah demo
@nigistibahata1696
@nigistibahata1696 Жыл бұрын
Thank you brother i learning alot 🙏🙏🙏
@luulahabtu2495
@luulahabtu2495 Жыл бұрын
Hi Dagm selam leante yhun. Bemtseyew tmhrtna yehiweth mskrnet tetekami neny. Lteykh yefelegkut gn quanqua balemawek yhen saysemu yemikerut slalut betgringa mastergom ketechale tru neber. Tebarek selamh ybah ,rejim edmen ysyh ylalehu.
@halimaali1185
@halimaali1185 Жыл бұрын
ወንድም ያሳለፍከውን ሕይወት በኢንተርቪ ቀርበሕ ስትናገር ሰምቸሕ በጣም አዝኛለሑ አጫጭር ነገሮችም ስታቀርብ ትምሕርትሕን እወዳቸው ነበር ለካስ በይቱብ መተሐል በጣም ደስብሎኛል ስለምወድሕ የሕይት ተሞክሮሕን ስለምታስምረን በጣም እናመሠግናለን በርታ ጠክር ገና ከአተ ብዙ ብዙ ነገሮች እጠብቃለን ወደ ቤትሕ በጥቻለሑ ጠክር የብዙዎቹ ምሳሌ ነሕ❤በርታ ወንድም
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen wedemachen egzabher yesetelign ❤🙏
@sewasewyemer7153
@sewasewyemer7153 11 ай бұрын
I appreciate you, thank you for your motivational speech really helped me.🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@monetanbase5539
@monetanbase5539 2 жыл бұрын
dagiye e/g amlak zamanihin yibarkew tasfa koriche bekagn biye hiwot kabdabign yanten mikiroch sisema etanatsalew des yilegnal endegena gulbat agegnalew zamnih yibark
@shetobekele9957
@shetobekele9957 2 жыл бұрын
እውነትክ ነው እንደ አንተ አይነት ጥንካሬ እግዚአብሔር ይጠን ዳግ አንተን ለመግኛት በምን መንገድ ነው
@omrmobile2678
@omrmobile2678 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@almaz8475
@almaz8475 Жыл бұрын
Thank you Dagiye ... You are Amazing
@user-zp2zh1nd7b
@user-zp2zh1nd7b 2 жыл бұрын
አትጥፋ ብቅ በል ዳጊ
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 2 жыл бұрын
እናሸንፍለን
@eliaswassie4740
@eliaswassie4740 2 жыл бұрын
Dagiye slayewh des blognal ante betam tenkara sew neh buzu neger astemrehgnal
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
አላህ አፍያህን መልሶልህ ማየት ናፍቆኛል
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ👍
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ዳግዬ ያጠ ፅናት ይገርመቻል እራሴን እድመለከት አድርገህኛል አሁንም ቁመህ ትሄዳለህ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለእኛ ብሎ ይሆናል ፈጣሪም ያተረፈህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
ሰው!!!🙌
@kalkedanethio8743
@kalkedanethio8743 2 жыл бұрын
Dagiye wandime mn biye endamtsef kaminu endamijamer alakem gena demtsochihn sesama bainba jamire😭 charisalew Dagiye ante jegina nehi ye ewnat yelebihn mashet leul Egzihaber yifatsimleh Dagiye tileyaleh
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤️🙏🙏
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
ጉበዝ በርታልን
@addismedia38
@addismedia38 2 жыл бұрын
ባርታ ዋንድሜ
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 2 жыл бұрын
በርታልኝ ጀግናየ ክብር ይስጥልኝ ብዙ ነገር አስተምረሀኛል አመሰግናለሁ
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Жыл бұрын
Please share this veryyyyy importante message. God bless you Daghi. ❤
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
ሰላም
@binitse5446
@binitse5446 5 ай бұрын
❤❤❤ thanks wendme
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
ደጊየ.በርታልን
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 2 жыл бұрын
ሰላም ለንተም ይሁን
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank you wendme
@SamSung-vy2bo
@SamSung-vy2bo Жыл бұрын
ዳጊየ ካንተ ብዙ ተምራለሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@netsiaddis7814
@netsiaddis7814 2 жыл бұрын
Egzabr Mertun yawrdelh yasebkwn yasakalh....dagi areb ager lalenw ehtocheh eski mekrhn legsn endet melwt endalbn astern
@meme-bi3dk
@meme-bi3dk Жыл бұрын
Thank you my brother 😍💪💪💪
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ብዙ ካንተ ተምረናል ብዙም እንማራአለን🙏🏾🙏🏾
@AsAs-ps2bh
@AsAs-ps2bh 2 жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና ❤አተን ሥሠማ በጣም እለውጣለሁ ❤
@user-fm8og1bi3p
@user-fm8og1bi3p 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አክባሪህ ነኝ ረጅም እድሜና ጤና እመኚልሀለው ተባረክ 🙏🙏🙏😘👈
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ ካተ ብዙ ተምሬለሁ አመሰግናለሁ አተ ድቅ ሰው ነህ
@misxer21
@misxer21 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤ ዳጊ አረብ ሀገራት ላይ ላለን ሁለተኛውን መፅሀፍህን ከማአዘኑ ወዲህ የተሰኘውን መፅሀፍ እንዴት ነው የምናገኘው??
@SaraSara-zm3ni
@SaraSara-zm3ni 2 жыл бұрын
??ሰቀቨዠዠዘኀበበበ፣፣፣ሰ፣፣ቨዠዠዠቨዠቨዠዠቨቨቨዠ፣፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠቨዠቨቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ቨር፣ቨቨቨቨቨቨዠቨቨ፣ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨ፣ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨዠዠቨዠቨዠቨዠዠዠቨዠዠዠቨቨዠዠዠዠዠቨቨዠቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨዠዠቨቨዠቨዠዠዠዠዠዠቨ፣ቨዠዠዠዠዠዠ፣፣፣፣ቨ፣፣ዠቨኸዠዠቨዠዠዠ
@ekramekram7569
@ekramekram7569 2 жыл бұрын
ዳጊ አወ ሁላችንም እናሸንፋለን አንተም ድነህ ሁሉ ነገርህ ተስተካክሎልህ ቁመህ እንደምትሄድ 100% እርገጠኛ ነኝ
@amane7001
@amane7001 2 жыл бұрын
Metsafihin.felgalow
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen dagi
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ሰላም ምምም ዳግምየ እንኳን ደህና መጣህ
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዳጊ ወንድሜ እውነት ነው ህይወት ፈተና ናት አንዳዴ መኖር እስኪያስጠላን ድረስ እንፈተናለን ወንድሜ ካንተ ጥንካሬ ብዙ እንማራለንም ተምረናልም ኑርልን😥🙏
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 132 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 69 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
አላማ እንዴት ይኑረን|How to have a purpose
10:16
ምግበ አዕምሮ
Рет қаралды 1,2 М.
ከሰው ጋር እንዴት እንኑር?
12:10
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 26 М.
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45