CARBURETOR | Main Metric System በዋናነት በምናሽከረክርበት ጊዜ ነዳጅና አየርን የሚያቀላቅልበትን የካርብራተር ዋና ሲስተም | ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 14,693

Mukaeb Motors

Mukaeb Motors

2 жыл бұрын

ዛሬ በክፍል ሁለት ከባለፈ የቀጠለና በካርብራተር ውስጥ ነዳጅና አየርን ለማቀላቀል ከሚያገለግሉ ሲስተሞች ውስጥ በዋናነት መኪናችንን በምናሽከረክርበት ጊዜ የሚያገለግለንን Main Metric/Main airfuel line/ systemn እናያለን ልክ እንደተለመደው ግልፅ ፣ ቀላል እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
‪@Mukaeb18‬

Пікірлер: 54
@abubekerhusen9852
@abubekerhusen9852 2 жыл бұрын
ስለ carburetor እንዳቅ ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Enem mawok emtfelgewun slawokh betam dess blognal Abuki
@wendessenargaw7447
@wendessenargaw7447 2 жыл бұрын
Bertu Wendime
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi Amesegnalehu
@smntmeto8172
@smntmeto8172 2 жыл бұрын
Betam arif berta enamesegnalen
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@josephgabriel6726
@josephgabriel6726 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሌላው ደሞ ስለ ABS እና air braking system siraln
@bekalubizuneh9301
@bekalubizuneh9301 Жыл бұрын
ለሌቨልcoc 3የሚሆን ትምህርት ይለቀቅልን በጣም አሰፈላጌ ትምህርትእየደረሰን ስለሆነ እናመሠግናለን።
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Eshi
@leyunew
@leyunew Жыл бұрын
በጣም ግልፅ ነው !! Tnx bro
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 Жыл бұрын
Thank you!!
@dawit06yelma
@dawit06yelma 2 ай бұрын
tiro new betam gen carburetor syblash men new melketo lemawk selhun betardege amsegbalhu
@tigabubimrew1610
@tigabubimrew1610 2 жыл бұрын
የመጨ አንደኛ ነህ! ትችላለህ አይገልፀዉም! በርታ!
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu Tigabu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yakerebkut video tekami hono slagegnekewu dess blognal
@mesegedamu8675
@mesegedamu8675 2 жыл бұрын
Wondmi ena memehri betameeeeeeeeee amsgnalhu sle measuring btasayen
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
enem betam amsegnalehu 🙏🙏🙏 Next overhaul slemsera akattewalehu tnshi time
@samrawittube3994
@samrawittube3994 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። የሚገርም አገላለፅ ነው።🙏🙏🙏
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሳምሪ 🙏🙏🙏
@kirubelworku6462
@kirubelworku6462 2 жыл бұрын
Thank u
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
enem betam Amesegnalehu enkuwan wode Mukaeb motors beteseboch beselam metah
@hayatahmed8541
@hayatahmed8541 2 жыл бұрын
Muki good job keep it up!!!
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Hayat 🙏🙏🙏
@ashebirteferi7087
@ashebirteferi7087 2 жыл бұрын
wow thank you
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yonasalemayehu9869
@yonasalemayehu9869 Жыл бұрын
Thankyou bro
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Any time
@user-hu3qr3lb2l
@user-hu3qr3lb2l Жыл бұрын
ቀጣይ ስለ ካንብዮ ብሆን ደስ ይላል
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Tesrtwal kidus check adrg
@dagimmuluken6155
@dagimmuluken6155 2 жыл бұрын
Mubarek በጣም ጎበዝ የዕውነት በጣም ነው የረዳከኝ የbore gauge እና የDial guage ብታሳየን የ measuring oil clearance እና Tappernes ብታሳየን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Ok dagi ketati tebkegn bro
@etheale4666
@etheale4666 2 жыл бұрын
Nice Job thanx part 3
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Part 3 Next Week
@tesfaking7086
@tesfaking7086 Жыл бұрын
Bettam new menamesegenew bro
@AbebeWote-ns5uv
@AbebeWote-ns5uv 11 ай бұрын
ቤዝል ለመቀስ ምንላዴርግ?
@gudinafikadu1771
@gudinafikadu1771 2 жыл бұрын
betam ena mesegnalen brother
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Enem betam amesehnalehu Gudina betesebey slehonk 🙏🙏🙏
@habtamuworku8243
@habtamuworku8243 Жыл бұрын
Temechegn
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Thanks Habtsh
@chalidebele8925
@chalidebele8925 2 жыл бұрын
ሚኒሞ እንዴት አጀስት እንደሚደረግ ብትነግረኝ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Chali minimo adjust emideregewu.....yetachgnawu ye carbrator kifl(throttle body) lay.......Ideal screws (ye minimo bulen) alech eswan bemeftat ena bematbek newu.
@alemayehumerga971
@alemayehumerga971 Жыл бұрын
Teru
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሌክስ
@temesgenaschale7646
@temesgenaschale7646 Жыл бұрын
Electric siralin eski mirti sew
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
JemriyAlehu yetelekeku alu yiketilAl EFI lay
@user-mf1ws8tq5x
@user-mf1ws8tq5x 2 жыл бұрын
Carburetor level sint newu coc lay
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
level 3
@abubekerhusen9852
@abubekerhusen9852 2 жыл бұрын
ስለ ናፍጣ መኪና ፓፕ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
እሺ ልክ የቤንዚን እንዳለቀ እንጀምራለን
@technologytalkchanal2962
@technologytalkchanal2962 Жыл бұрын
አየርና ነዳጅ የሚደባለቅበት የካርቡራተር ስፍራ?
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
venturi
@user-mr9se1xo7q
@user-mr9se1xo7q 2 жыл бұрын
ስለ ንፍስ ፍሬን ብሰራልን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi Lad sefa yale hasab newu enam sefa bale gizey be arifu azegajichy lemekreb mokiralehu
@Mohammed-dl5od
@Mohammed-dl5od 9 ай бұрын
Coc ትፈትናለህ እንዴ ሊቭል ስሪን መውሰድ እፈልጋለሁ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 6 ай бұрын
Yet neh A.A kehonk bewust awaragn...mefeten tchlaleh
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 8 МЛН
How to cooling system work   የማቀዝቀዣ ክፍሎችና ስራቸው
6:53
Abel Automotive አቤል አውቶሞቲቭ
Рет қаралды 421
ВОТ ОНА, ЛЮБОВЬ АВТОМОБИЛИСТОВ
0:39
Аквариум
Рет қаралды 328 М.
Снова сельский непонятный движ 😁 #Россия вперед🔥
0:12
Светлана Озаровская
Рет қаралды 1,4 МЛН