Рет қаралды 10,331
ዛሬ በመጨረሻው #ክፍል_3 ከባለፈ የቀጠለና #ካርብራተር ውስጥ ነዳጅና አየርን ለማቀላቀል ከሚያገለግሉ ሲስተሞች ውስጥ ፍጥነትና ጉልበት በሚያስፈልገን ሠአት የሚሰሩትን Power እና Acceleration Systemochn እናያለን ልክ እንደተለመደው ግልፅ ፣ ቀላል እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
#automotive
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb18