No video

"ውጭ ሀገር ልሄድ ነው" ሹክ ልበላቹ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 146,768

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 217
@mftahhiluvlogs6739
@mftahhiluvlogs6739 3 жыл бұрын
ውጭ ውጭ ብለን ወተን ቀረን ፈጣሪ ባገራችን ላይ የተሻለን ይስጠን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
amen
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
🙏amen ⭐️ለየት ያሉ ቪድዮዎች ይዤ መጥቻለው 💖 💖 ራሳችን ውበታችንን እንዴት መጠበቅ እንደ ምንችል እና የተለያዩ የምግብ አሰራር ይዤ መጥቻለው ፎቶየን በመጫን 💖 እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ላይክ እና ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው🙏
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 3 жыл бұрын
Amen
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@famtube9179
@famtube9179 3 жыл бұрын
ስደት ጥሩም መጥፎም ጎን አለው ጥሩ ጎኑ ለ አላማችን መሳካት እንደ መሰላል ያገለግለናል መጥፎ ጎኑ ግን በብዙ ውጣ ውረዶች እንፈተንበታለን እድሜያችንን ወጣትነታችንን ውድ ጊዜአችንን አላማችን ተሳካም አልተሳካም ሁሉ ነገራችንን እንሰዋለን ያ ደግሞ ግድ ነው ምክኒያቱም በዚች ምድር ስንኖር አልጋ ባልጋ የሚሆን ነገር የለም ሁሉም ነገር ጥረት እና ትእግስት ይጠይቃል
@mubarekjuhar4567
@mubarekjuhar4567 3 жыл бұрын
Yes
@mubarekjuhar4567
@mubarekjuhar4567 3 жыл бұрын
Tikikl new a
@user-sb5ev6gn5z
@user-sb5ev6gn5z 3 жыл бұрын
በመቲ ሀሳብ የሚስማማ ምንግዜም ጥሩ ሀሳቢነትሽ አድናቂሽ ነኝ።
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ያገሬልጆች
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube አድርጊኝ እንዛመድ ውዷ
@jameelaali5662
@jameelaali5662 3 жыл бұрын
በጣም ሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ከሀገሬ የወጣሁበት ቀን ነው
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Ayzosh marey lbgo new
@mametube2369
@mametube2369 3 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አይዞሽ ለበጎ ነው
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 3 жыл бұрын
በጣም አኔም
@ethioselam2046
@ethioselam2046 3 жыл бұрын
እኔም ህይወቴ ትርጉም የለሽ ሆነ
@abebasaeedhanansaeed4774
@abebasaeedhanansaeed4774 3 жыл бұрын
Kagera yawethubtn kan naw yamrgmaw
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 жыл бұрын
ከዚች ልጅ የምወደው ነገር ቢኖር ማህተቦን አታወልቅም በዚህ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ቆንጆ😍😍
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
አይ ውጭ ሀገር ቀጠቀመኝ ይልቅ የጎዳኝ በዛ ወገኖቼ እናተስ እደኔ የሆነ👍👈🇪🇹
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
ayzosh
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሀያቴ እኔ በአስራዎቹ እንደተዳርኩ ትዳሬን ይዤ ኖሬ በሆን እንደጓደኞቼ ዛሬ ሳለቅስ ነበር አስቆጥረው 24አመት ሆኖኛል ገና ሁለት አመት መስራት ይኖርብኛል ብቻ ሆድ ይፍጀው
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
@@nuchoabe7327 ሰአዳዬ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን ነገሩ ከባድ ነው ስደት ላይ ካገኘሁት ይልቅ ያጣሁት በዝቶብኛል
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ በሙሉ እንኳን አደረሳችው🙏🙏
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት ብአል በሰላም አደረሰን
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጥ ፓሮግራም ነው በርችልን እንኳ አደርሳችሁ🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ይችን ልጅ ስወዳት የምታነሳቸውእረሶች በጣም አስተማሪ ናቸው በርች
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 3 жыл бұрын
አገር ስትርቅ ነው የአገር ፍቅር የሚገባሽ እውነት ነው💔😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እወድሻለሁ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ😭
@user-lh1sn1jj3x
@user-lh1sn1jj3x 3 жыл бұрын
ይችን ልጂስወዳት የኔቆንጆ እርጋታሽ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
መቲዬ አረ ጥላትሽ ውጭ ሀገር ይመኝ የኛ ሸቃሎች የውጭ ሀገር ትርፋችን ጨጓራ እና ዋይፍ ነው
@hanihaymi6274
@hanihaymi6274 3 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንልን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጉኝ
@ielseifesellasie6680
@ielseifesellasie6680 3 жыл бұрын
አሜን 💠 አሜን 💠 አሜን 💠 ⛪
@zd6124
@zd6124 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ለጥምቀት አደረሳችሁ በሰላም ያሳልፍልን ለሀገራች ሰላሙን ይላክልን አሜን
@hanitube8449
@hanitube8449 3 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው አቅራቢዋ አለም ብርሃኔ በጣም ትመቸኛለች እስኪ እምትመቻችሁ ተቀላቀሉኝ እኔኒም ውዶቼ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የሰላም የጤና የመከባበር የደሰታ ይሁንልን! ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን በጥምቀቱ ይባርክልን! አሜን!
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
ትክክል ማርያምን ከሀገር ስንርቅ ነው የሀገርን ፍቅር እምናውቀው
@merontesfaye1502
@merontesfaye1502 3 жыл бұрын
አይ ውጪ ሀገር እናት ሀገር ኢትዮጵያ ኑረን ብንራብ ብንጠማ ትልቅ መታደል ነው የእናት ሀገር ፍቅር ተሰዶ ስናየው ነው የሚገባን ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ❤️🙏
@seniseni165
@seniseni165 3 жыл бұрын
እውነት ነው የሀገር ፍቅር ካገር ስጥወጣነው እምታውቀው
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቢድዮየን በማየት
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
የመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮዎች እንኳን የጌታችን የመዳኒታች የእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ባአል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረስን መቲ ሀሳብሽ እኮ እውነት ቁም ነገር አዘሎች ናቸው
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 жыл бұрын
መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን♥
@alemalem3356
@alemalem3356 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እንኳንአብሩአደርሰን🙏🙏🙏
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ አለምዬ እኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ትልቅ ትምርት ወስጄበታለው ስደት መውጣት ትርፉ ስቃይ ነው የስደትን ሂዎት እኛ የምንኖረው እናቀዋለን የሚያሳዝኑኝ ግን አሁንም ስደት ሚወጡ ናቸው
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውዶች
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ያድለን መልካም በአል ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች መትየ በርቺ ደስ እሚል እና ጥሩ ትምህርት አለው የምታስተላልፊው ሁሉ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው:: 30 አመት ተቀምጦ ከልብስ ሌላ ምንም የሌለው ብታዩ ይህን ያህል ጉጉት አይኖራችሁም ነበር::
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 3 жыл бұрын
ዉጭ ሀገር ሲባል እኔዱሮ መግስተሠማአት መስሎነበር አሁግን ከሞት አይተናነስም በተለይ ለእድሜ ቅርጥልፍ አድርጒነዉ የበላነ የምያዉቅ ያዉቀዋል እህቶቼ አይዞን እግዚአብሔር የፈቀደዉ ሁሉ ይሆናል
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ሀገሬ ስገባ ስደት ለምኔ የሚል መናፈሻ ነዉ ምከፍተዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@kaanmaaryyam1257
@kaanmaaryyam1257 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ናፍቆትዬ ስወድሽ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@hanaalemayehu6866
@hanaalemayehu6866 3 жыл бұрын
ይቻን ልጅ ነገሮችን በበሳቅና በጭዋት እያዋዛች የምታስተላልፈው መልክት በጣም አስተማሪ ነው ይጠቅመኛል ያለ ይማርበት አመሰግናለሁ
@shetaaderawe9973
@shetaaderawe9973 3 жыл бұрын
ከሀገር ስትርቂ ነው የሀገር ፍቅር የሚገባሽ እውነት ነው
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ሰዉ ተቀላጥፎ መዉደቂያዉን ያሳምራ ል አላለም እዉነት ነዉ😢እኔም አፈ ድሁ ነኝ 😢
@user-lh1sn1jj3x
@user-lh1sn1jj3x 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አዴረሳችሁ
@user-fv7ti1kd7c
@user-fv7ti1kd7c 3 жыл бұрын
አሜሪካ መንግስተ ሰማያት የምትመስለን ነገርስ
@user-mx5gd7kc4o
@user-mx5gd7kc4o 3 жыл бұрын
አይ ውጭ ሀገረ እኛም እንደቀላል ወተን መመለስ ከበደን ብቻ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ከነምድፃ ምርጥ ብሮግራም በፉቅር በጉጉት ነው እምጠብቀው
@user-ck1yr9in2i
@user-ck1yr9in2i 3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እስቲ ውጪውጪ አትበሉ እስቲ እኛም የወጣቱን እንመለስ
@user-qe2ji9tt6n
@user-qe2ji9tt6n 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ፍቅረኛየ ናፍቆኝ እያለቀስኩ ነው 😭😭😭
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
እኔ ኤረሱ እስክ በሰብስክረይብ አብሱኝ
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 жыл бұрын
ኧረ በለው😂
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
@@user-wl5ir5cp8j አረ በለሁ ሰብስክረይብ ግጭኝ አረ ሼም ነዉ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
Ere Brsak 😂😂😂
@user-qe2ji9tt6n
@user-qe2ji9tt6n 3 жыл бұрын
@@user-je2od2mh3e አያሳቅም የደረሰበት ነው ሚያውቅ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
እውነት የሀገርፍቅር ሲወጡነው እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
ውጪ ሀገር ወይም አረብ ሀገር እንደእኔ ያንገሸገሸው
@kidisthabesha4479
@kidisthabesha4479 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ መትየ የኔ ቅመም
@abrahamgetachew9160
@abrahamgetachew9160 3 жыл бұрын
My one and only program in tv
@user-mz1ro3wk3w
@user-mz1ro3wk3w 3 жыл бұрын
መቲ ግን ሁልጊዜ ላጤ ሁነሽ ነው የምሰሪው እስኪ ተጣምረሺም ሹክ በይን 😉
@user-if9qd9ur5i
@user-if9qd9ur5i 3 жыл бұрын
ደምሪኝማርዋ
@fiyametatadesse8257
@fiyametatadesse8257 3 жыл бұрын
ላጤ መሆኗ ነው እንዲህ የምትሽከረከው ረ ተያት ስወዳት
@user-mz1ro3wk3w
@user-mz1ro3wk3w 3 жыл бұрын
@@fiyametatadesse8257 😁
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Thank you for Good Advice u will save many lives 🙏🙏🙏🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እናመሠገናለን
@user-tn8ns6xb4g
@user-tn8ns6xb4g 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ተመችቶኛል በርቱ
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 3 жыл бұрын
የዝቸልይ ሀሳብ በጣም እምወ ድላት
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
አይ እውጭ ሀገር 😭ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር።
@zebu4271
@zebu4271 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 жыл бұрын
Betam konjo newu 👍
@abdilazizhamiza2524
@abdilazizhamiza2524 3 жыл бұрын
እች ዉጭ ሀገር የብዙሆችን ህይወት እየጣፈች ነዉ ! እኔም ስዎጣ እንዳዝ ነበር አሁን ሀገር ቤት ነፍቆኛል
@kal_Amen_modeling
@kal_Amen_modeling 3 жыл бұрын
በከፋም በደላም ሁሉም በሀገር ያምራል
@bezawitkahsay4573
@bezawitkahsay4573 3 жыл бұрын
I love this program keep it up
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አለምዬ ስወድሽ ስደቱ ኢሮፕ ከሆነ ይሻላል አረብ ግን ቢቸግር ነው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Betam tekekel new 🙏🏼🙏🏼🇪🇹enkan aderesachu ❤❤❤
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ዉጭ መዉጣት ብቻ ሳይሆን መቅረትም አለ 😢😢 ችኳ ትመጣለች አላለም ጀዝባ😂😂
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
አይ እኔም እንዳቺ በዚም በዛም ብዬ ካገር መውጣት አለብኝ ብዬ ወጣሁ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ግን ተመስገን ማለቱ ይሻላል አህ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ሶፋው ያምራል አድራሻውን አሳውቂን
@hanitube8449
@hanitube8449 3 жыл бұрын
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
ሳላገባ ሳልወልድ በማዳም ቤት አረጀው ክክክክ
@kadeejakadi2715
@kadeejakadi2715 3 жыл бұрын
አብሺሪ ለበጉ ነው
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
መቴ የእኔ ውድ እርጋታሽ ደም ልዩ ውበት አጎናፅፎሻል
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 3 жыл бұрын
አድሜ መጨረሽ ውጭ ሀገር ውይይይ.......
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
ውይኔ ስታምሩ እንኮን አደርሳቹው
@sifanjira7939
@sifanjira7939 3 жыл бұрын
Yes
@hiwotayalneh4977
@hiwotayalneh4977 3 жыл бұрын
Happy ethiopian holiday
@arigeyimre4466
@arigeyimre4466 3 жыл бұрын
ቡና ምትቆላው ልጂ ውድድድነው ማደርጋት በጣም ትችልበተአለሺ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
መቲ እባክሽ የባለፈው የገና የለበስሽው የሀበሻ ልብስሽ ፎቶ አስቀምጪልኝ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 3 жыл бұрын
ፎቶ ሾብ አንሽው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
@@Tube-ei2zo እማ አንስቼው አይታይም
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 3 жыл бұрын
ሰአዳ ትወና ትችላለች❤❤
@user-jw1km5so3n
@user-jw1km5so3n 3 жыл бұрын
ወጪ ወጪ ሀገር አተበሉበኝ ማማርሰ በሀገሩ ነው እረ ሰንቱ ግን ወጪ ሀገር እደኔ የመረረው አለ እፍፍፍፍ
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
*የምወደው ፕሮግራም ሹክ ልበላችሁ*
@user-xg3xz6cp3c
@user-xg3xz6cp3c 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ሹክልበላችሁ ስወዳችሁ ሁላችሁንም
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
አለምየ በየሳምንቱ ሹክ በይን ምርጤ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ውዴ መጣሽ ስወድሽ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ወይ እናት??????ስንቱን ትችላለች??? ውጪ እንደዚህ መጨማለቅ የለም ጥሩ ቅጣት ነው:: ወ እናቴ? ወይ አባቴ ወይ ሀገሬ እያልሽ ስንቱ ትዝታ ይመጣል????
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
Welcome
@user-nz5km6pg8p
@user-nz5km6pg8p 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት ❤
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 3 жыл бұрын
ሰነም በጣም ነው የምወደመት
@hanantube6915
@hanantube6915 3 жыл бұрын
አለምየ የቆዳሽንቀለምሥወደው
@user-sb5ev6gn5z
@user-sb5ev6gn5z 3 жыл бұрын
ሰላም እዚቤት ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@yeromderibe5124
@yeromderibe5124 3 жыл бұрын
እኔ የምለው እውነትም ኢቢኤስ ማተብ ያርገ ሰው ስራ አይቀጠርም እንዴ? እንደው ካራቱም ሴቶች አንድም ማተብ ያሰር ልጣ በውነት ያሳዝናል።
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
betam arif new
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 3 жыл бұрын
ግንአረብአገርን ዉጭ አገር እዳትሉት አደራ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
እና ቤት ውስጥ እንበላው 😁😁
@birukgizaw528
@birukgizaw528 3 жыл бұрын
ሁላችሁም አሜሪካን ስትሉ አይደብርም? ቆይ እሺ ማነው እናት ኢትዬጲያን ዞር ብሎ የሚያያት? ችግሯ ቢበዛባትም ሁሉንም ችላ ትቆማለች እንጂ አትፈርስም፡፡ 🇪🇹💪 በነጮች ሐገር የሚሰራው ጉድ መቼም ለሌላ ሐገር ሰው እውነት መስሎ አይታየውም እና 🇪🇹እንዳትረሱት!! እናትን ጥላችዋት ብትሔዱም ስትሞቱ ግን ሬሳችሁን በፍቅር ተቀብላ ትቀብራችዋልች፡፡🇪🇹💚💛❤️
@najatdhrh9093
@najatdhrh9093 3 жыл бұрын
አደኛ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@emilylama6545
@emilylama6545 3 жыл бұрын
አረብ ሃገርም ዉጪ ነዉ እንዴ? ዉይ ከትርፋ ጎዳቱ ነዉ የሚመዘነዉ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zedtura
@zedtura 3 жыл бұрын
Yeger esat part 37
@sarahussen3577
@sarahussen3577 3 жыл бұрын
ስንት ተሰዶ ያላተረፈ አለ በሀገር ሰርቶ መለወጥ ይሻላል
@unitedpackers1639
@unitedpackers1639 3 жыл бұрын
endat endemwadwe yehane program
@phonetastic8596
@phonetastic8596 3 жыл бұрын
አይ ውጭ አይኗ ይውጣ 😥😥
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
ውጭ።ሀገር።ማለት።ለእኔ።ከቤት።ውጭ።የምኖር።ሆነብኝ።ምንም።ሠላም።የለም
@metisalale1005
@metisalale1005 3 жыл бұрын
💜💜👍የኔቆነጆ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ሹክ በዪኝ እስቲ ማሬ
@mscomohamd2504
@mscomohamd2504 3 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ለምን አቆመ
@user-fm7bz5wq5y
@user-fm7bz5wq5y 3 жыл бұрын
ዉጭ አገር ሲባል ዉጭአገርሲባልዉጭጭጭ
@alkallove5522
@alkallove5522 3 жыл бұрын
Metyee des sela meskelash adera adera edatawelekaw Egezabehar!!!!!!
@user-ci4ln4mw2c
@user-ci4ln4mw2c 3 жыл бұрын
እኔምለው ማሥታዋልናት እንደያለሜካብ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 жыл бұрын
gn wedizih ager lememtat edatasbu
@user-xg3xz6cp3c
@user-xg3xz6cp3c 3 жыл бұрын
እኳን ለብርሀኑ ጥምቀት በሰላም በጤና አደረሳችሁ የክርስትና ሀይማናት ተካታወች
@farahabdu3718
@farahabdu3718 3 жыл бұрын
ርቀታችሁን ግን በጣም ጠብቃቹሀል ወይ ኮሮና
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 77 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,9 МЛН