No video

''ጨቅጫቃ አጋር እና አሮጌ መኪና አትስጠኝ...🤣🤣'' | ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ

  Рет қаралды 609,796

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ፍራሽ_አዳሽ #ተስፋሁን_ከበደ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 136
@hassanjibicho
@hassanjibicho Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ደስታችንም ብሶታችንም የምንገልጽበት መንገድ ጥበብ የተሞላበት ነው ።የእኔና የተላላቆቼ ትውልዶች ለዚህ አገር ለውጥ አብዛኞቹ ከልባቸው ሠርቷል ፣ለውጥ አምጥቷል ።የአሁኑ ትውልዶች ከእነዚህ የተሻሉ ተግባራት ሠርቶ ማሳየት አለባቸው ።
@solomonkebede7877
@solomonkebede7877 Жыл бұрын
ይድረስ ለተስፋሁን ከበደ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ በጣም ከማደንቃቸው ጥቂቶች መካከል አንዱ ነክ ማለትም እደ ክቡር ዳንዬል ክብረት እዳትሆን መጠንቀቅ አለብክ ምክንያቱም ከስምት ዓመቴ ጀምሮ ለጆሮ መሳጭ ለአይምሮ በሣል የሚያደርጉ አስተማሪ የሆኑ ምርጥ ስራዎቹን እየሰማው ህየተማርኩበት ቁምነገር ጨብጬበታለው እሱንም ላመሰግነው እወዳለው....______የተቀረውን እውነት ከግዜ ጋር ስትጣረቅ የዛኔ ትገረን>!!!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
የእኛ ባለቅኔ ❤❤❤❤❤❤ ስወድህ
@misraktefera5108
@misraktefera5108 Жыл бұрын
ልዩ ስጦታ ነው ያለህ በጣም የሚገራርም አዝናኝና ትምህርታዊ በጣምም የገባህ ህዝቡም በተለየ ማወቅ ያለበትን ማሳወቅ ልዩ ስጦታ ነው🙏🙏❤️❤️🌺🌺
@seidadem7649
@seidadem7649 Жыл бұрын
You are a great person
@zerotohero4949
@zerotohero4949 Жыл бұрын
Great life lesson just beyond satire comedy. You got my voice Comrade, Chairman of the village. Much respect to your craft!!!
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 ай бұрын
በላስቲኩ ቦርስ ውስጥ ምን ይዘዋል.
@tiruzertadesse-ed2ey
@tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይመችክ🙏
@dokimaseshetie3838
@dokimaseshetie3838 Жыл бұрын
ተስፍሽ ❤❤❤❤❤❤❤!!!
@TsedyDesta-yq9bv
@TsedyDesta-yq9bv Жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን
@nebyudawit5757
@nebyudawit5757 Жыл бұрын
Ayedagameeeee
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
የናዝሬት ልጅ ድንቅ ነው ትችላለህ😊😊
@barokhabte2713
@barokhabte2713 Жыл бұрын
ተስፉ ወንድሜ እዎካለው ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@user-gu9ls4jo2v
@user-gu9ls4jo2v Жыл бұрын
ስንት ግዜ የማየት ግዴታ አለብን ሌላ የለም
@user-lh8mm9ti1b
@user-lh8mm9ti1b Жыл бұрын
አረ ተባረክ ልጀ ኢትዮጵያ አንተን በመውለዷ ታድላለች?
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ንገራቸው እስኪ
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n Жыл бұрын
ንገረን፣ይበለል፣፣፣፣ ረሲን፣መግለል፣ tell us, let us grow up together! !!
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
አዲስ መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ግዶ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
አንደኛ ነህ እኮ ❤ የሻምበል ግን ከፋ 😅😅
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ፕሮፋይልሽ ዉጥ ገብቼ ስመለከት ብዙ አስተያዬት አነበብኩ ፓስተር ቼሬ ሲመሰገን ሰማሁ ስለማዉቀዉ ነዉ በደንብ ሰባኪም ፓስተርም አይደለም ኮንፕሮማይዘር ነዉ ገንዘብ ይወዳል የሴት ሱሰኛ ነዉ በቤተክርስቲያን ይሰራ የነበረዉን አዉቃለሁ ሚስቱን ጥሎ ኮረዳ እንደሚያሳድድ አዉቃለሁ ብርቱካን አስመላሽ የምትባል የቤተክርስቲያኑ አባል ቅምጡ ነበረች ኦ ጴንጤ ሆኖ ኦርቶዶክስን ስለደገፈ አይደለም ዛሬ ቴክኖሌጅዉ የረቀቀ ስለሆ መደበቅ አይቻልም ቀደም ያሉትን ስብከት ማዳመጥ ይቻላል ስለ ኦርቶዶክስ ይሰብክ የነበረዉን ወደኋላ ተመልሶ መስማት አስፈላጊ ነዉ መስቀል አደባባይ የመጣዉ ኦርቶዶክስን ለመቃወም ነበር ስለ መስቀል አደባባይ ባለቤትነት አልመች ሲለዉ ጥያቄ ሲበዛበት ሽብልል አለና ወደ ኦርቶዶክስ ጉያ ሽጉጥ አለ ኪሱንም አሳበጡለት ለመታሰርም በቃ ስሙም ተራገበ ጀግና ተባለ እሱም የሚወደዉ ጭብጨባ ስለሆነ ተሳካለት ሀንዬ የኔ ቆንጆ ይመችሽ
@sebesebiwklim4487
@sebesebiwklim4487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት እንደርስዎ ያሉትን ኢትዩጽያዉያንን ያብዛልን ሊያጠፋዋት የሚያስቡትን ፈስጣሪ ያጥፋልን።
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 ай бұрын
የገለባ ፍራሽ በጣም ይመቻል
@sisayzemariam8815
@sisayzemariam8815 Жыл бұрын
Abesa berta ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@peace2all51
@peace2all51 Жыл бұрын
እውቀትህ የላቀ ነው ቀልድህ አዝናኝ ነው ለተኛው ደሞ ቀስቃሽ ነው: We love you!!
@getasewyeshanew3107
@getasewyeshanew3107 Жыл бұрын
እንወድሐለን ባለቅኔው
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
አዎ ጠብ ደምባችን ሆኗል።አለመሠልጠናችን ጣጣው!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ጀግና ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abaynile1693
@abaynile1693 Жыл бұрын
MY HERO
@Huzeyfajibril
@Huzeyfajibril Жыл бұрын
😘😘😘 👍👍👍
@adamasfaw
@adamasfaw Жыл бұрын
good job
@shifegeb4126
@shifegeb4126 Жыл бұрын
Interesting
@awokeenkuahone7851
@awokeenkuahone7851 Жыл бұрын
Best ethiopiawi neh betsbe
@yishak27
@yishak27 Жыл бұрын
Welcome
@wondutesfaye4633
@wondutesfaye4633 Жыл бұрын
አው ይደጋገማል እትደጋገሙት
@amareabate6463
@amareabate6463 Жыл бұрын
Please add us the new one
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Жыл бұрын
አንዱ ለከብት ሐኪም ጓደኛው ሁሌ በህልሜ አንድ ጥቁር በሬ እያባረረ ይወጋኛል ይለዋል ሌላ ቀንም እንዲሁ አረ ዛሬም ያ ጥቁር በሬ በህልሜ ሲያባረኝ አደረ ሲለው ጓደኛውም ጨነቀውና ምን ፍራሽ ላይ ነው ምትተኛው ሲለው የሳር ፍራሽ ሲለው ። ሐኪሙም ቀበል አድርጎ እንጀራው ላይ ስትተኛበት
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ😂 ውይ ሞትኩ
@demekebekele5608
@demekebekele5608 Жыл бұрын
😅😅😅
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ኢቺ የ90ዎቹ ቀልድ ነች።
@user-us3pw1oq1c
@user-us3pw1oq1c Жыл бұрын
​@@samsontemsgne-dp7xn ሀይ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
ድሮስ የሽመልስ አብዲሳ ምግብ ላይ እየተኛህ
@nuriaawol-zd6jf
@nuriaawol-zd6jf Жыл бұрын
Cheers
@mesfindesta9404
@mesfindesta9404 Жыл бұрын
ኧረ ተው ተስፉ የለም እንዴ
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
bexam timirt yalew qald chawata new 🥰🥰🥰🥰
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ፈትሎ አመጣው አለ አይ ፍራሽ አዳሽ ትችላለህ አቦ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
እዚህ ያላችሁ ትልልቅ ባለ ስልጣን እባካችሁ ስሙ ተማሩ አረ ሰላም ስጡን እባካችሁ
@Abiyot_Gurasho
@Abiyot_Gurasho Жыл бұрын
I appreciated that his excellency Minister Dr Abreham participated this valuable comedy
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Жыл бұрын
May take time but he is a dead man walking, even his own mother and families disowned him in Adigrat
@user-gu9ls4jo2v
@user-gu9ls4jo2v Жыл бұрын
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw 23 күн бұрын
አውነት
@mohammedtamam1984
@mohammedtamam1984 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ig4ji6cl6x
@user-ig4ji6cl6x Жыл бұрын
❤❤
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Жыл бұрын
ለባለቅኔው👍👍👍። ለታዳሚው እና ለአጨብጫቢው👎👎👎፣ ጭብጨባው ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከባርላማ አጨብጫቢዎች ተመጣጣኝ አደለም
@Wnda-hm5dp
@Wnda-hm5dp Жыл бұрын
❤❤😂😂❤❤❤
@user-bp6bi8bw6d
@user-bp6bi8bw6d 11 ай бұрын
Waw
@fanafitsum6790
@fanafitsum6790 Жыл бұрын
ሰሚ ካለ
@rayajoni8025
@rayajoni8025 Жыл бұрын
አሮጌ መኪና እና ነዝናዛ ሚስት ያለው ከሰው ለቅሶ አይሄድም ከቤቱ ለቅሶ አለው
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
አረ እባካቹ አዲስ እንጂ ያየነውን አትፕገሙል እንጂ
@tesfayegatewne221
@tesfayegatewne221 Жыл бұрын
አዲስ ከፈለግሽ ለምን አንች ደራሲ አኮኒም
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ትክክል ብልፅግና አሁን እዚ ሊገኝ አይችልም አሜሪካ ቱር እያረጉ ነው ለዛ ነው አዲስ የሌለው
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 Жыл бұрын
እኛ አላየነዉም
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Жыл бұрын
እስኪገባህ/ሽ ምናለበት ደጋግመህ ብትመለከተው/ችው!?አይሰለችም ። ምክንያቱም ቁም_ነገርን በቀልድ ማቅረብ ምንግዜም ቢሆን አይደብርም።
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
@@seifu_als2172 አቶ ሰይፉ እርሶ ከገባዎት ይበቃል ደጋግወው ቀኑን ሙሉ ይስሙት እባክዎ 😂😂🤣
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
ጊዜውን የዋጀ ምርጥ ስራ ነው ❤
@nurumohammed497
@nurumohammed497 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ወዳጀ
@gebriekebede-od8ug
@gebriekebede-od8ug Жыл бұрын
Why r u uploading z passed again and again?
@gebriekebede-od8ug
@gebriekebede-od8ug Жыл бұрын
I do enjoy him always
@user-jx1dq9wi9p
@user-jx1dq9wi9p 8 ай бұрын
Herif new
@yeab5kilo
@yeab5kilo Жыл бұрын
አዲስ ነው ብዬ .... ሰፍ ብዬ ነበር የመጣሁት ግን ወፍ😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Жыл бұрын
Yetesfahun srawoch hulem erasen yemfetishebet sra new egna erasachenen lemefetesh entekembet enji eyeteznanan mengistema leytoletal ye hizebun mekera bemabizat bissy hunuwal
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
የት ጠፍህ
@eyobbiru4784
@eyobbiru4784 Жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ ይሔ ነው የወንጀለኛ ፊት የማይታይበት ነገር እየተከላከሉለት ነው የሚመስለው!!
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Hahaha...
@ahlm211
@ahlm211 Жыл бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Godwithus-te2jj2mf9x
@Godwithus-te2jj2mf9x Жыл бұрын
የታዬ ነው ኤሬ አድስ
@aregafente8702
@aregafente8702 Жыл бұрын
😅😅😅😂
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 10 ай бұрын
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 Жыл бұрын
የሆድ ሰብስብ
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
This young brilliant man’s message should have been enough to bring revolution so far but unfortunately the ever sleeping Addis citizens comes here just for the sake of entertainment very sad because they will pay in their lives in the near future the olfs Abiy government is in the final stage of slaughtering all Ethiopians specially Amharas::
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dawittafesse5750
@dawittafesse5750 Жыл бұрын
መደጋገም ይደብራል
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
አንዛዛችሁት።አይተነዋል።
@selam9697
@selam9697 8 ай бұрын
tejam wore.............
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 Жыл бұрын
Meret new
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
Helmehen yemikemah... Helem yelelew naw...helmehen yekemahal engi ayayewum... Hulmeh yanta becha naw.
@user-tm3fg6ot9j
@user-tm3fg6ot9j Жыл бұрын
ሳይገባኝ አጨበጨብኩ ኝ
@saadababow7399
@saadababow7399 Жыл бұрын
😅😂😂😂😂
@user-tm3fg6ot9j
@user-tm3fg6ot9j Жыл бұрын
አቤት ባል የለሽም
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p Жыл бұрын
ወንድማለም አፈና በዝቷን እነሻምበል እሚያነቃቸውን እያፈኑ ነው መተኛት ነው እሚፈልጉት ራስህን ጠብቅ 😢
@peacetoall8451
@peacetoall8451 Жыл бұрын
Ankoberites political drama
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Жыл бұрын
በፊት አልገባኝም ነበር አሁን ግን ከጊዜው ጋር ስለሚሄድ ገባኝ
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሚንስትር ቁጭ ብሎ ሃሜት የሚሰማበት አገር ምናለ ስራውን ቢሰራ ዲሞክራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም
@PlRATE
@PlRATE Жыл бұрын
ሀሜት አይደለም Its called Social criticism and it's academic ደነዞ! ዲሞክራሲ አልሽ 🤣 ለዛ ነዋ ጭለማ ተገን አድርገው ሰው የሚያፍኑት የሚደበድቡት። የኛ ሀገር ዲሞክራሲ ልዩ ነው 🤣 ጦር የሰበቀን እየተንከባከበ እስክርቢቶ ብቻ የጨበጠውን ያሳድዳል።
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
Sami በልፍለፋ አገር አይለወጥም አንድ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ነው የሚቦጭቀው አንተና መሰሎችህ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው የምትመስላቹ ልጁ ሁሌ መድረክ ላይ ሃሜት አሽሙር ማንጉዋጠጥ ነው እናንተ ደሞ ቅኔ ትሉታላቹ ወዳጄ አገር የሚለወጠው በስራ ነው በቅኔ አይደለም ይህን የተረገመ ህዝብ መምራት በራሱ መረገም ነው የአለም ከፉ ህዝቦች እኛ ነን አብይ መጣ ነገ ይሄዳል ለአንድ አብይ ተብሎ ምንም ያላጠፋው የኦሮሞ ህዝብ ከፍ ዝቅ ይደረጋል ልጁ ባገኘው እድል አሽሙር ሳይሆን ፍቅር ቢሰብክ እንዴት አሪፍ ነበር ታዳሚውም አጥንቱን ይበላዋል መሰለኝ መንግስት ካልተቦጨቀ አይስቅም ለነገሩ የኛም አገር ኮሜዲያን ቀልድ አልቆባቸዋል አንድ መሳቂያ ነገር መንግስትን ማንጉዋጠጥ ነው ምድረ ስራ ፈት ዳይ ወደ ስራ ማርያምን ስራ ትቼ ነው የፃፍኩት ዳይ መንግስት ይመጣል ይሄዳል ዳይ ወደ ስራ ምድረ ጡረተኛ።
@hawamakansalam505
@hawamakansalam505 Жыл бұрын
ወንደሞአውንትነው
@user-ms4ez9gt1j
@user-ms4ez9gt1j Жыл бұрын
አትደጋግሙ
@abseahamzamohmmedmohammed7487
@abseahamzamohmmedmohammed7487 Жыл бұрын
እኔ ጸኘኸቧኘአኘከጠረሐሰወ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 Жыл бұрын
እረተው ፍራሽ አዳሽ ይሄንን ሻምበል ትንሽ ጊዜ ስጠው አያረጅም አይለወጥም?? እባክህ እሱን ተዎው እና አብይ ወይም አዳነችን ወክላቸው እሱ እኮ እነሱ የሚያደርጉትን ነው የሚከተለው
@GuduGena-Media
@GuduGena-Media Жыл бұрын
ሊቀመንበር ሻምበል ግን የዚህን ዘመን መሪ ይመስላል
@user-gq9pn4zp7i
@user-gq9pn4zp7i 8 ай бұрын
hulum sew endet besib noro yet bederesin neber
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
አጨብጫቢ ትውልድ አገር እየፈረሰ ህዝብ ቤቱ በጠራራ ፀሀይ እየፈረሰ 32ጥርሳቸውን እየከፈቱ ያጨበጭባሉ ባንዳ ሁሉ::
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ያልደርሰበት የሰው ህመም አይርዳም 😢😢😢😢
@abelaman5853
@abelaman5853 Жыл бұрын
Mnewu adis begugut sentebek,
@senaitsamuil4634
@senaitsamuil4634 Жыл бұрын
YaGare leje
@awokeenkuahone7851
@awokeenkuahone7851 Жыл бұрын
Enadenkaln balekenew
@youssufahmed6507
@youssufahmed6507 Жыл бұрын
በወሬ የተመሰረተ ጥላቻን በአፈሙዝ ሲታገሉ በመሞት ላይ ያለው ብሔር ወሬን እንደ ነጻነት አርጎ በወሬ እየተዋጋ ነው
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 Жыл бұрын
አጨብጫቢ ሁላ ስቃለህ አዳሜ እሱ የሚለው ቅኔ ገብቱዋችሁዋል ለመሆኑ? አዎ ተነሱ ሀገርህ ተደፍራለች::
@alexo740
@alexo740 Жыл бұрын
I lost my 20' minute deros ke Tejam
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Жыл бұрын
Shanble bruhanu 😁😁😁😁gedachew weta enezihi yefanatura 🐁🐁🐁🐁
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Anta gobaz gegna techelalk adnakek nage
@truthfull1844
@truthfull1844 Жыл бұрын
Hulu sewe tekawami yhonal at list ande kene shambel yeserawen malkam ngere awera ,,, le genzeb blo hule negative yideberallllll
@masssmart2823
@masssmart2823 Жыл бұрын
እሽ አንተስ ምነው አሽቃበጥክ ስገምት ካድሬ መሆን አለብህ.....tesfishiii gn long live Bro
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n Жыл бұрын
የሻምበል ምክትሉ ፊትለፊትህ ቁጭ ብሏል
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Жыл бұрын
ማሽሟጠጥ ስራህ ነዉ ተዉ ። በወጣትነትህ ለአገርህ ቁም ነገር ስራበት ።
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ፈስ ፌስ ያለበት ዝላይ አይችልም ጥንብ አራጅ ኦነግ
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ሰለ የትኛዉን አገር ነዉ የምታወራ ሰለኦሮሙማ ነዉ እሱ ቅዠት ነዉ አሁን አማራ እያርገበገበህ ነዉ የሽመልስ ጀሌ መሳሪያዉን ለፋኖ እያስታጠቀ እዬፈረጠጠ ነዉ ግሞ
@mulugeta4865
@mulugeta4865 Жыл бұрын
😂😂ገዳይ ሲያረፋፍድ ማች ይገሰግሳል ደሞ ሀገር እያፈረሳቹ ለሀገር ተቆርቋሪ ለመምሰል ምትፈልጉት ነገርስ
@PlRATE
@PlRATE Жыл бұрын
በነገራችን ምንም ነገር በነፃ የለም ገቢው ለራስ ሆቴል ብቻ ሳይሆን ለመንግስትም ግብር ይከፈልበታል። ይልቁንስ አንቺ ለወገንሽ ምን አየሰራሽ ነው?
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 594 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 481 М.