መንፈስሻ ህልምህን ለማስተካከል ሥራህን አስተካክል | ጦቢያ | ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | Ethiopia @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 522,739

Arts Tv World

Arts Tv World

6 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 162
@GenteSofe
@GenteSofe 3 ай бұрын
ምስራቅየ ስወድሽ ኢትዮጵያን ትመስይኝ አለሽ ተባረኪ ❤🙏
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 6 ай бұрын
እስክናስተነፍሳቸው አንተ ተንፍስልን ❤️❤️❤️❤️
@emmyy6992
@emmyy6992 6 ай бұрын
ለዚህ ነዉ አማርኛ ቋንቋ ቅኔ ነዉ ኢትዮዽያዊም አፍሪካዊ ነዉ የምንለዉ በራሳችን ለራሳችን ። ብራቮ 👏🏽👏🏽👏🏽
@kacho-di5ks
@kacho-di5ks 5 ай бұрын
Lelawn qwanqa slemataq new.
@user-zo3bk6sp9v
@user-zo3bk6sp9v 6 ай бұрын
ተስፍዬ የድሬ ወዳጅህ ነኝ እንኳን መጣህልኝ ልክ ሲነገር እንዴት ደስ ይላል
@user-wh5ew6cc4f
@user-wh5ew6cc4f 5 ай бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ተስፋ አለህ አሁንም እግዚአብሔር ያኑርህ ከኢትዮጵያ እናቶች አንዱዋ ነኝ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስጠፋ በጣም እፈራለሁ እንኳንም በሰላም መጣህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 6 ай бұрын
እድሜህ የቀደምክ ድንቅ ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቁስላችን በሳቅ የምታክልን
@KedirRameto
@KedirRameto 6 ай бұрын
የምር ገራሚ ሰው ነው
@KeskashMedia
@KeskashMedia 5 ай бұрын
ሁሌም አያልቅበትም!
@user-sd9nd1dd9d
@user-sd9nd1dd9d 4 ай бұрын
አተእኮ ብዙ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምረልህ ተስፍሁን❤❤❤❤
@Meronhanan-ld9th
@Meronhanan-ld9th 6 ай бұрын
ውድ የናዝሬቱ ልጅ እግዜሐር ይጠብቅልን
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Ай бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
@GenteSofe
@GenteSofe 3 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ የዉስጣችንን እሳት በረድ ተፈስ ታደርግልናለህ ቀኑ እስኪደርስ የሽረታችን 😢 ❤
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 6 ай бұрын
እመኑኝ አንዳንዶቻችሁ አማርኛ(አማርኛ ) ካልቻላችሁ የዛሬው ቅኔ አይገባችሀም ። ተስፋሁን ይመችህ
@hana.6956
@hana.6956 6 ай бұрын
ደስታ አስመላሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅኔው ከልብ የሚገባ ነው።
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 6 ай бұрын
This man is legend 🙌 👏 🙏
@ephremgirum3588
@ephremgirum3588 6 ай бұрын
መሬትላይ ያለ እውነት ነው እውነት ያሸንፋል
@Amhara782
@Amhara782 6 ай бұрын
ተስፍሽ ጀግና ነህ
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 6 ай бұрын
This man is very talented comedian!!! It is very hard to making laughing the people on this bigger stage. But he controlled this and he did for a long . I never ever seen professional comedian in my life almost for 50 years in ethiopia. He is very exceptional comedian. Ethiopia has many famous musicians but she doesn't have good comedian.
@user-pf5ug9iw9v
@user-pf5ug9iw9v 6 ай бұрын
may be አለቃገብረሐና
@FaGon29
@FaGon29 6 ай бұрын
I have watched all of your videos and i admired, just you are amazing. I'm 48 years of age and the words comes out from your mouth counts even more than my age and how can i believe that you are the writer of this? and yet you are just in between 25 and 35? I don't know what to say but, all the credits should come to you! Bravo wondme!!!
@felizhappy253
@felizhappy253 6 ай бұрын
የሰው ቅኔ ተስፍሽዬ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@user-vi3fn2oh9w
@user-vi3fn2oh9w 6 ай бұрын
እውነተኛ ❤ ታሪክ ❤ ነው ።
@Mamite926
@Mamite926 6 ай бұрын
The lump was broken the day before they put it up! I love your satire. Well done 🥇🎖🇪🇹
@user-sp8be9hv2v
@user-sp8be9hv2v 6 ай бұрын
የዘመናችን ጀግናና ድንቅ ጥበበኛ እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
በኢትዮጵያ ለድህነት፣ለልመና፣ለግድያ፣ለርሀብ፣ ለስደት፣ለድርቅ፣ለሌብነት የዜጎችን ቤት ለማፍርስ ምስጋና በአደባባይ ይዘምራሉ
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
ያንተ ይለያል በእውነት👌👌👌👌🙏🙏🙏❤
@amelealelegm8546
@amelealelegm8546 5 ай бұрын
ከምናምን ጆሮ ይስውርህ ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mikemike2627
@mikemike2627 6 ай бұрын
MASTERPIECE 👏🏽👏🏽👏🏽
@kemalbashir
@kemalbashir 6 ай бұрын
ወንድም እዉነት ፈጠሪ ያኑሪክ።❤ ❤❤
@gizegizea
@gizegizea 6 ай бұрын
ሰሚ የለም እንጂ.....ለነገሩ ለመስማት እኮ መጀመሪያ ሰው መሆን አለብህ
@Ethiophiahagare
@Ethiophiahagare 6 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነህ ተስፍሺ
@BongaMiwinge
@BongaMiwinge Ай бұрын
በእትዮጵያነቴ የበለጠ በውስጥ እንድኮራ አረከኝ
@naodagere8210
@naodagere8210 6 ай бұрын
This is just exceptional. I wish the " the leaders" have a chance to come to their mind and listen to what he is saying before the worest come.
@user-bm1sv3hz4x
@user-bm1sv3hz4x 3 ай бұрын
አሪፍ ነው በጣም
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
ጀግና ምንድን ነው ? ጅግናህ ማን ነው ? ለሰው ይሞታል ! ሃገርን ያስከብራል ! ለሃገር ክብር ይሞታል ! ሃገርን ወገንን ያስከብራል ! ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
@Gobena645
@Gobena645 3 ай бұрын
ዳንኤል ክብረት
@ameley4768
@ameley4768 4 ай бұрын
ማነው ያለው በሁሉም በአለም ላይ ያሉ ቋንቋዎች ቅኔ አላቸው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
ድህነት ዘመናዊ ባርነት ነው! ስደት ዘመናዊ ባርነት ነው! ድርቅ ዘመናዊ ባርነት ነው! ርሃብ ዘመናዊ ባርነት ነው! ልመና ዘመናዊ ባርነት ነው! ሃገርን መጥላት የጥላቻን መርዝ የሚረጩ ዜጎችን ለባርነት ማዘጋጀት ነው!
@abebatefera2334
@abebatefera2334 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@alemabebe6691
@alemabebe6691 6 ай бұрын
Hulem akebarihe nene, frashe adashe ❤❤❤👍🏽👍🏽👍🏽
@teshagerdessalegn4955
@teshagerdessalegn4955 6 ай бұрын
14:13 በትክክል
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 6 ай бұрын
ተስፋችን ኑርልን
@samuelbelayneh7371
@samuelbelayneh7371 6 ай бұрын
Thanks
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 6 ай бұрын
ያረጀ ፍራሽ እያደስን እስከመቸ እንኖራለን? እንደው አዲስ ፍራሽ መስራት ያቅተን?
@WeynshatMolla
@WeynshatMolla Ай бұрын
እደሱ ልክ ልካቸውን ንገርልንማ ከገባቸው❤
@selamzewude9029
@selamzewude9029 6 ай бұрын
መከራዬን ውጬ እኔ ለሠው ደስታ ሞትኩኝ! ብራቮ 👏🏽
@FaGon29
@FaGon29 5 ай бұрын
ዉድ ወንድሜ ለትወናህ እና በቅኔ ለተሞላዉ ጽሁፍ ያለኝን አድናቆት እና ክብር ለመግለፅ እፈልጋለሁ ፡፡ ደጋግሜ ባየዉ አልሰለች አለኝ፡፡ ጉዳዩ ወቅታዊ መሆኑ ብቻ ሳይሆን እንዲያዉ እነዚህ ሰዎች ጉዳዩ ለእነሱ መሆኑ ይገባቸዉ ይሆን???....
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 6 ай бұрын
አምፖል 😂 ብልግና የተወዳደረበት ምልክት ነው ሃገር እያጠፉ ፣ አምፖልን ምልክት ማድረግ ስላቅ ነው። በእርግጥ ማብርያ ማጥፍያው እነሱ ጋር ስለሆነ እኛ ነን የተሸወድነው እነሱ የሚያዙበትን እኛ እንዲያገለግሉን 😮 መጠበቃችን።
@lonleness21
@lonleness21 6 ай бұрын
Cool idea
@takelealemu1484
@takelealemu1484 6 ай бұрын
Amazing wisdom God bless you dear brother ❤❤❤
@dersodesie9735
@dersodesie9735 5 ай бұрын
ዋው ቅኔው ከባድ ነው
@twdrskss
@twdrskss 6 ай бұрын
Well done❤❤❤❤
@FaGon29
@FaGon29 6 ай бұрын
I really appreciate you brother for your marvelous performance. I wonder if you are the writer of this content. if so i have no words to applicate. if not please deliver my deep gratitude to the writer. I'm proud for being Ahmara!!!!.....
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 4 ай бұрын
impressive work
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 6 ай бұрын
Betam Tichilaleh
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 6 ай бұрын
ይኼ የፍራሽ አዳሽ ዝግጅታችሁ አንዳዴ ታዳሚውን የሚመጥን አይሆን ይሆን?እንድል እያረገኝ ነዉ።የይዘቱ ቅኔያዊ አቀራረብ ከመረሐ ግብር ወደ መረሐግብር እየረቀቀ ሲሄድ ያየኹ መሠለኝ።ለነገሩ የዝግጅቱ አንዱ ዉበት እሱ በመሆኑ ሁሌም ተናፋቂ ነውና ቀጥሉበት።
@eyobgebremariam5451
@eyobgebremariam5451 6 ай бұрын
You the best 👌
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
ድሀ ሃገር የራሱ ምርት አያመርተም በምግብ ራስን መቻል አትችልም!
@user-cw1uc7ee4d
@user-cw1uc7ee4d 6 ай бұрын
ድንቅ ልጅ
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 6 ай бұрын
😂😂😂 ስዩም ተሾመ ነው የሰርጉ ቀን የሰውዬን ፎቶ የፖሰተው😅😅😅
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 6 ай бұрын
Wow, so amazing guy❤❤❤❤❤
@terefemekonnen6992
@terefemekonnen6992 6 ай бұрын
ያማል ቅኔው ለእኔው ዳሩ መች ገብቶኝ ነው ያ ከተን በር የሚያደራድረኝ እኔን በዛ ቦታ ሀገሬን የት አውቋት ችግሯን ሊፈታ እኔው ካልሆንኳትኝ ለሀገሬ መከታ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 6 ай бұрын
ይቅርታ ከተን በር ምን ማለት ይሆን?
@KeskashMedia
@KeskashMedia 5 ай бұрын
የዉጪ በር ማለት ነዉ።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 5 ай бұрын
@@KeskashMedia የእውቀት ፀጋ ያልብስልኝ።
@user-vt7mm9nb3v
@user-vt7mm9nb3v 6 ай бұрын
👍👍👌
@saremshimelis4886
@saremshimelis4886 6 ай бұрын
ተስፍ ተስፍ ተስፍ❤❤❤❤😂😅😅😅❤
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 4 ай бұрын
👍
@user-rr3cf4qx2b
@user-rr3cf4qx2b 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bunakuma874
@bunakuma874 6 ай бұрын
ሰላም አርትስ ተስፋሁንስ ጀግና ነው ታዳሚው ግን በአብዛኛው ለመሳቅ ፈራ ዘንድሮ ነው ዘመነ ግርንቢጥስ አሁን ነው
@misekerdebebe457
@misekerdebebe457 6 ай бұрын
አትፍረድባቸው የዛሬው ቅኔ ትንሽ ጠጠር ብሎባቸዋል
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
አማራ አንገቱ አንድ ነው!(ጀሌራል አሳምነው ፅጌ በ2011 ዓ.ም)
@birukbogale1505
@birukbogale1505 5 ай бұрын
አቦ ክፉ አይንካህ ብዕርህ ይለምልም!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
“ማንም ኢትዮጵያን አያፈርሳትም!” ፣ “አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን ሞሰብ ናት!” (ታሪኩ ጋንካሲ - የዲሽታግና) ቃለምልልስ
@BamlakBamlak-fy8wl
@BamlakBamlak-fy8wl Ай бұрын
ደመቀ መኮነነ😂😂😂😂
@tadesessu3923
@tadesessu3923 6 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ድንቅ ነው ልብ ያለው መንግስት ቢሆን ይገባው ነበር ድንጋዮች ሆኑ እንጂ ። እዚህ ቪዲዮ ላይ ከ22:41 ደቂቃ እና ሰከንድ ላይ ነጭ ኮፍያ እና ሽበታሙ ሰውዬ ጀርባ ያለው ጥቁር ጃኬት ያደረገው ሰው ሰላይ ነው ሴቶችም አሉ ይሄ ጨካኝ የተባለ ሰላይ ነው።
@samiart_1219
@samiart_1219 6 ай бұрын
Yezarew yileyal 👏👏👏
@user-nm6nw6om3q
@user-nm6nw6om3q 6 ай бұрын
ብሶት ሲበዛ እንዲህ ነው።
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 5 ай бұрын
ጎጠኛ
@FaGon29
@FaGon29 5 ай бұрын
አያድርስ ነዉ ድንቁርና!!! ጥሩ ጊዜ ተሰጥቶት ነበር!!! ዓይኑን ጨፍኖ እንኳን መሸወድ የማይቻለዉን ጨዋ ህዝብ ነዉ ለማጭበርበር የሞከርከዉ!!!
@huleamen6483
@huleamen6483 4 ай бұрын
ግልጹን ካልተናገርክ የሚገባዉ ትንሽ ነዉ አትድከም
@user-ny6nt8oi2d
@user-ny6nt8oi2d 6 ай бұрын
ይህ ፕሮገራም ምን አለ በየ ቀኑ ቢለቀቅ
@zenebegetachew3342
@zenebegetachew3342 6 ай бұрын
🎉
@freweyenimehari5460
@freweyenimehari5460 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@damirethio
@damirethio 5 ай бұрын
Wow😂
@user-pg8yw9wj5b
@user-pg8yw9wj5b 5 ай бұрын
ተስፍሽ ማር
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 ай бұрын
ለምን ድነዉ ደሮ በግ ፍየል የምንበላ ደካማ ስለሆኑ ነዉ እንጂ እንስሳ ስለሆኑ አይደለም አንበሳም ነብርም ..... እንስሳ ናቸዉ በጣም ያሳዝናል ህዝብ እንዴት ጨክነዎል ወንድ ሙንደካማ ይበላል
@dyhsdgg1625
@dyhsdgg1625 6 ай бұрын
ኸረ እናትህ ሺ ትውልድ አንተን የወለደች ማህፀኗ የተባረከ ነው
@NuruMamo
@NuruMamo 8 күн бұрын
አንት እኮ ተለያልህ መተንፈስም ማስትንፈስም ትችላልህ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 6 ай бұрын
እፋኘት ጊንጥ 1. በዥራቱ የሚነድፍ ባፉ የሚነክስ ባለ ክርክር መርዛም ተንቀሳቃሽ የምድር አውሬ ፤ ዘሩ ጐነጠ ነው ( ዘዳ ፰፡፲፭ )። ሴትና ጊንጥ በቂጥ እንዲሉ። [ነገር ስም] 2- መጠኑዋ ጣት የምታኽል በጅራትዋ የምትናደፍ በቆላ በዛፍ ቅርፊት ውስጥና በደንጊያ ሥር የምትኖር ሰው የነደፈች እንደ ኾነ ውዝዋዜው ሦስት ቀን ድረስ የሚዐም በበረኻ አገር ሰው ስትነድፍ የምትገድል
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 6 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@alemitujabi5671
@alemitujabi5671 6 ай бұрын
ይህ ልጅ የት ጠፋ ?? እባካችሁ አሳውቁን!!!!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
ልዮነት ለዘላለም ይኑር! (ፈረንሳዊያን) ህወሐት ምኒሊክ ቤተ-መንግስት የገባው የጠላት አጀንዳ ይዞ ነው የተነሳው! ጥቁሮች ለነጮች እዳ ናቸው እና ልናሰለጥናቸው ይገባል!(የምዕራባዊያን ሕዝቦች)
@piealpha795
@piealpha795 6 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔ኮረኔል ቢንያም ዝበላ ምርቃና ጀሚራ 🤣🤣🤣🤣
@user-ki1ck1sv4u
@user-ki1ck1sv4u 6 ай бұрын
የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ እና የታንዛንያዉ ድርድር የሚሰማቸዉ ስለጠፋ ነዉ ሳይሳካ የቀረዉ እያልከን ነዉ
@cruzeship9426
@cruzeship9426 6 ай бұрын
Who is the pillow in this game? 😂😂😂
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 ай бұрын
ድርድር ሀገራዊውን በውጭ ቅኔ
@YaredKassa
@YaredKassa 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 6 ай бұрын
😅😅😅👏👏👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ns8lr9yk3h
@user-ns8lr9yk3h 6 ай бұрын
የት ጠፍተህ ነው ግን
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ የአማራ ታሪክ ነው!(መለስ ዜናዊ) በኢትዮጵያ ስልጣን የሚሰጥህ በዘውግህ ነው!በሰፈር፣በዘር፣በጎሳ፣በመንደር ተሰፍቶ ነው! (መለስ ዜናዊ) በጎሳ፣በዘር ተደራጅና ኢትዮጵያን አዳክማት እና እናፈርሳታለን!(መለስ ዜናዊ) የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ቤተ-ክርሲቲያን በአማራ የተሞላ ነው! መፍረስ አለበት!(መለስ ዜናዊ) መስረቅ ስራ ነው!መስረቅ ጥበብ ነው!ባንዳነት ስራ ነው!ጎጠኝነት ስራ ነው!(መለሰ ዜናዊ)
@user-wd8dq7jd5u
@user-wd8dq7jd5u 5 ай бұрын
Amhara yemibal biher yelem
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 4 ай бұрын
ቴክኖሎጂ ባለቤት የለውም ቴክኖለጂ ለጥፋት ሳይሆን ለልማትና ለእድገት ይዋል ሰው መሆን ከባድ ነው በተለይ (የኢትዮጵያ ምሁራን መሆን)
@user-ui3lk5ms9v
@user-ui3lk5ms9v 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@AbebeBelachew-pw1or
@AbebeBelachew-pw1or 3 ай бұрын
Yekasawnin kine man yawikal
@abelsolomon4656
@abelsolomon4656 3 ай бұрын
ትለያለህ
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,4 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,7 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН