ጨቅላ ህፃናትን ማሳጅ ማድረግ የሚሰጣቸው 7 የጤና ጥቅሞች7 benefits of infant massage

  Рет қаралды 19,177

ብሩህKids

ብሩህKids

Ай бұрын

ጨቅላ ህፃናትን ማሳጅ ማድረግ የሚሰጣቸው 7 የጤና ጥቅሞች
7 benefits of infant massage
* ቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
* ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0984650912 ወይም 0910199880

Пікірлер: 116
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር ☎️ 0964686464 ይደውሉ
@HayatMuhaba-e2q
@HayatMuhaba-e2q Ай бұрын
Selam doctor lediper alerji mefthewn nigern koslobat neber
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u Ай бұрын
ወይ ጉድ ዶር አንተን እየተከታተለኩ ልጄን አሣደኳት almost 8 months ❤ እናመሠግናለን ኑሮህ ሁሉ በክብር የተሞላ ይሁን🎉
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 Ай бұрын
Me to yenem leje 8 months
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
አሜን 🙏 ሌሎችንም ወላጆች ወደ እዚህ ቻናል ይጋብዙ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 19 күн бұрын
@@DrFasilPediatricianዶ/ር የ4 ወር ህፃን ነው ለራሱ ማለት ለፅጉሩ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ይቻላል አደል???
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 Ай бұрын
ቅን ልብ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክ ።
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tedyMola-gg7bc
@tedyMola-gg7bc 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@HanaYoseph
@HanaYoseph Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለ ዶክተር!
@user-zi2tj5ep4i
@user-zi2tj5ep4i Ай бұрын
ከልብ አናመሠግናለን ደክተርየ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@addisfikru5123
@addisfikru5123 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ከ ጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ።
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Ай бұрын
Thank you Doctor!
@WeyniLeul-es1pg
@WeyniLeul-es1pg Ай бұрын
እናመሰግናለን
@tigisttamrat5417
@tigisttamrat5417 15 күн бұрын
Thanks doctor
@AtnafuamuluyeEtif
@AtnafuamuluyeEtif Ай бұрын
Thankyou Dr
@mesayDemise
@mesayDemise 23 күн бұрын
Dr betam enameseginalen lijen alarji yaschegirwali min ladirgilet techegirlewu
@temesegenayele8086
@temesegenayele8086 2 күн бұрын
Thank you
@Meazuka
@Meazuka Ай бұрын
enameseginalen doctor❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
❤❤❤❤❤በጠም ጀግነነህ ዶክቶር ተበራክ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
@user-ce2kn6us3v
@user-ce2kn6us3v Ай бұрын
ለሚያረጉት ምክር በጣምእናመረግናለን ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ ደ/ርዬ
@hailuamsalework8997
@hailuamsalework8997 23 күн бұрын
Thank you !
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 Ай бұрын
Agzabher adme keten yhemrlhe betam tekami meler new❤❤❤❤❤
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 Ай бұрын
Thank u docterye as usually
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. 🙏
@user-fz3jl9kh4n
@user-fz3jl9kh4n Ай бұрын
Enameseginalen doctor
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. 🙏
@lidiamelack4922
@lidiamelack4922 Ай бұрын
Thank you Dr Biruk!!
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
My name is Dr Fasil... My youtube name ብሩህkids 🙏
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Ай бұрын
ተባረክ አንተ መልካም ሰው
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
🙏🙏
@tenagetahun8612
@tenagetahun8612 Ай бұрын
Thank you Doctor.
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. 🙏
@ayyuugudeta8739
@ayyuugudeta8739 Ай бұрын
Lije ishi atelim tasgaralech
@hanatakele-xy2qj
@hanatakele-xy2qj Ай бұрын
Big respect Doc
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. 🙏
@l_kale3046
@l_kale3046 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በስንት ወራቸው ነው ጠፉጣፋ አናታቸው ሚስተካከል?
@aboubakarahmedgado7068
@aboubakarahmedgado7068 Ай бұрын
My number 1 channel thanks drfasil
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. Don't forget to subscribe and click bell icon to get all new video from our channel 🙏
@alphabetty6171
@alphabetty6171 Ай бұрын
Dr. Fasil Gibi new mawkih berta!
@TILAHUNKASSA-is2uz
@TILAHUNKASSA-is2uz Ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር 🙏❤️
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Amen 🙏
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Ай бұрын
❤❤❤
@EkramSeid-kw1sf
@EkramSeid-kw1sf Ай бұрын
🙏
@fitsumleuelseged1581
@fitsumleuelseged1581 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@natirahel8917
@natirahel8917 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ev2wr5fn6n
@user-ev2wr5fn6n Ай бұрын
Tnx
@misrakeshetu9396
@misrakeshetu9396 Ай бұрын
Betam haylegna nfas kale tsehay bnamokachew chgr alew dr?pls nfas new bye tsehay kamokut koyew
@user-gc3xd6tw9h
@user-gc3xd6tw9h Ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ 2ወር ከ20ቀኑ ነዉ የተወሰነ ፀሀይ አሙቄዋለሁ እና አሁን ፀሀይ የለም ጥያቄዬ የሞቀዉ ይበቃዋል ወይስ መድሀኒት መዉስድ አለበት ? ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
@AhaduNeamen
@AhaduNeamen 29 күн бұрын
Dr lijai 7wer limolat nw gen bezu ategelabetem be ayeru mekeniyat bezu stehai alemokechim mene madreg alebegne???
@AddisAddis-hy9bo
@AddisAddis-hy9bo 28 күн бұрын
lije 2 ametu new meta meta andi bota ayitegnam besu mekinati enem enkilfi atewugn altegnam sitebikim new madiro mn eshalegnal pls
@bablunazmul5911
@bablunazmul5911 Ай бұрын
Yeene lij stahay agingito ayakim
@mesifaris8245
@mesifaris8245 Ай бұрын
Betam amesegenalew doctors
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. Don't forget to subscribe and click bell icon to get all new video from our channel 🙏
@LiduGetu
@LiduGetu 13 күн бұрын
vitamnus esksnt wer nw mstet ymcalew ykirta
@kibrethana802
@kibrethana802 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ አተኛኘት ብትነግረኝ።አመሰግናለሁ።
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Ok, I will post it soon 🙏 share and invite other parents too. Don't forget to subscribe and click bell icon to get all new video from our channel 🙏
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 Ай бұрын
Mesay2
@teklaygebremariam7867
@teklaygebremariam7867 Күн бұрын
When does it better start ( age of the children)?
@user-nq1eu2os3o
@user-nq1eu2os3o Ай бұрын
ለህፃናት(3 ወሯ ነው) በምን ፊቷን moisturizer moisture እናድርጋቸው?
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Aveno or Vaseline or aquaphor...
@mesereta7361
@mesereta7361 Ай бұрын
Dr thank you very much for the most valuable video. I have 5 month child and she is going to start meal what can I feed her?
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Yes, but the standard WHO recommendation is 6 month
@user-xv4ii2dq7s
@user-xv4ii2dq7s Ай бұрын
dokterye eski kids nose bleeding yeserakew vdio ale
@TsigeKifle
@TsigeKifle Ай бұрын
Doc its been a year since my 6 year old was diagnosed with some kind of disborder and had been on medication ever since but then they realized they have misdiagnosed him so he had to stop taking the meds but now he keeps screaming and is so hyperactive and sleepless what do u advice me
@FevenAfewerki
@FevenAfewerki Ай бұрын
Good afternoon doctor first God bless you with your beloved family thanks for helping us special mother to learn us to protect our children thanks More have anice time at work
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Thank you 🙏 subscribe and share for other parents
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Thank you 🙏 subscribe and share for other parents
@user-vc2bb6gg5c
@user-vc2bb6gg5c 13 күн бұрын
በምን ያህል ጊዜ ማሣጅ ቢደረጉ ይመረጣል? ማለትም በየቀኑ በየሣምንቱ ...?
@workiew.ketyibelu1688
@workiew.ketyibelu1688 26 күн бұрын
እኔ ልጄን ፀሀይ ማሞቅ አልቻልኩም በተለይ አሁን summer ስለሆነ ፀሀይ እንደወጣ በጣም ያቃጥላል ምን ማድረግ እችላለሁ
@sebleworkmisganaw4264
@sebleworkmisganaw4264 Ай бұрын
Betam enamesegenalen doctor🙏 ke sent wer jemero nw masaje Yemenaregachew?
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
ገና 1 ወር ጀምሮ
@RomaGirma
@RomaGirma 10 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ከተወለደች 20 ቀኖ ነው ፀሀይ አሙቃት አላቅም ክርምት ስለሆነ ፀሀይ አይወጣም ምን ማርግ ነው ያለብኝ
@merryasfaw-wv9bn
@merryasfaw-wv9bn Ай бұрын
ዶክተር ሰለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ልጄ ስድስት ወር ሊይዝ ቀናቶች ናቸው የቀሩት ግን መገላበጥ አልጀመረም ምን ሊሆን ይችላል
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
ምክንያቱን ለመለየት ምርመራ ይፈልጋል ደውላችሁ መምጣት ትቺላላችሁ ☎️ 0984650912
@SefinaMohammed-jg7qw
@SefinaMohammed-jg7qw Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዳታልፈኝ ጨንቆኛል ልጄ ወሸላዉ ወዴ ውስጥ ገብታለች ችግር አለዉ ወይ.....ሰውነቱ ደግሞ ወፍራም ነዉ ለዛ ይሆን እንዳታልፈኝ መልስልኝ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
ችግር የለውም ሲቀጥን ትወጣለሽ
@NejunegiYljeenables
@NejunegiYljeenables Ай бұрын
ዶክተር ልጀ 10ወሯ እና ማሳጅ ማረግ እችላለሁ
@kidistnegash1465
@kidistnegash1465 Ай бұрын
Doctor salme laneta yehune !!!
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
Amen🙏
@RewdiMechal
@RewdiMechal Ай бұрын
ዶ/ር በጣም ጨንቆኝ ነው ልጄ 9ወራ ነው ግን እስካሁን መገልበጥ አልጀመረች?እባክክ ዶ/ር መልስልኝ
@DhgtHdhy
@DhgtHdhy 13 күн бұрын
ልጀ3ወሯነው ማሳጅ ሳርጋት ደስይላታል እጠጉሯውስጥ እደመቁሰልብሎ ቅርፍይላል ተምንነው የሚመጣው ዶ/ር
@user-qf3oo5xc7o
@user-qf3oo5xc7o 13 күн бұрын
ከስንት ቀን ጀምሮ ነው ዶርዬ
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት ጥያቄ አለኝ ህፃና ልጆች ከመጀመሪያ ጀመሮ እንደት ነው የሚተኙት ልጆቸ ተንጋለው ነው የሚተኙት እራሳቸው ጠፍጣፍ ይሆንብኛል እራሳቸው ጠፍጠፍ ነው ሁለተኛ ደሞ እራሳቸው ትልቅ ይሆንብኛል ምክንያቱ ምንድን ነው ያለሁት እውጭ ነው እስኪ መልስልኝ አመሰግናለሁ የዘወትር ተከታታታይህ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz Ай бұрын
እኔም በቅርብ ቀን ነው የወለድኩት ጀርመን ነው የምኖርው ዶክተሮች ለእኔ የሰጡኝ ቲፕ ማታ በጀርባው ማስተኛት እንዲጠነክር ቀን ላይ ደግሞ በቀኝ እና በግራው እያገላበጥሽ ማስተኛት በሆዱ ማስተኛት እና የህጻናት ትራስ መጠቀም በጥሩ ሁኔታ ይስተካከላል ይእኔ ተስተካክሏል አልሃምዱሊላህ
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
@@islamislam-yg7qz አላህ ያሳድግልሽ እህቴዋ ችግር የለውም ከተወለዱበት ቀን አንስቶ በጎናቸው ባስተኛቸው አይችሉም ብየ ስለመሰጋ ተጋለው ይተኛሉ የራሳቸው ቅርፅ ተበላሸብኝ ዋናው ጤና ይሁኑ መቸም ይሄንን ነው የምፈልገው
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz Ай бұрын
@@mesalih8063 እር ምንም ችግር የለውም ይእኔ ልጅ በጎኑ ነው በአብዛኛው የሚተኛው እኔንም የምስተካክልው በጀርባው ቀን ቀን ሉብዙ ስውር ሳይሆን ለተውሰነ ስአት ጨርቅ ድግፍ አድርገሽ አስተኝው ለሰውነቱም ለእራስ ቅርጹም በጣም ጥሩ ነው (አሚን የአንችንም አላህ ያሳድግልሽ
@user-yv3hg4my1i
@user-yv3hg4my1i Ай бұрын
ልጄ ከ12 ቀኑ ጀምሮ ፀሐይ አሙቄ ሳስገባው ሁሌ ማሳጅ አደርገዋለው ግን በጣጣጣም ያለቅሳልምን ይሻለኛል?
@AsnacechAddis
@AsnacechAddis Ай бұрын
የጨቅላ ህጻናት የሽንት መጠን እንዴት ነው ?ብዙ አይደለም ፓንፐርስ ብዙ አልቀይርም
@user-ce2kn6us3v
@user-ce2kn6us3v Ай бұрын
ካካ በሚያረጉ ጊዜ የሚያስምጥ ምንድነዉ ዶክተር ቢነግሩን ካካ ኖርማል የልጅ ቅዘንሆኖ ሳለ በጣም የማማጥ ነገርአለና መፍትሔካለዉ ይንገሩኝ
@kibrethana802
@kibrethana802 Ай бұрын
ሰላም ዶክ በvaseline አይሆንም
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
ይሆናል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 19 күн бұрын
ማነኛውም አይነት ቫዝሊን ይሆናል?
@getedabesa8428
@getedabesa8428 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
❤️❤️
@kanatube8208
@kanatube8208 Ай бұрын
ኧረ የኔ ልጅ የቀኝ ጡቴን ብቻ ነው የምትጠባው አሁን ማመም ጀመረኝ
@SefinaMohammed-jg7qw
@SefinaMohammed-jg7qw Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጨንቆኝ ነው መልስልኝ ልጄ ወሸላው ወዴ ዉስጥ ትገባለች ችግር አለወይ መልስልኝ እንዳታልፈኝ
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 Ай бұрын
Sint Weru new Mami
@SefinaMohammed-jg7qw
@SefinaMohammed-jg7qw Ай бұрын
6 ወሩ
@user-rj5wu6ss8u
@user-rj5wu6ss8u Ай бұрын
ለመረጃዎችህ ሁሉ እናመሰግናለን ከቻልክ ስለ ጨቅላ ህፃናት ጉሮሮ ወይም ድምፅ እና አፍንጫ መታፈን ቪዲዮ ቢትሰራል ፈጣሪ ይባርክህ
@user-rj5wu6ss8u
@user-rj5wu6ss8u Ай бұрын
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
በ አካል ካላየነው እርግጠኛ መሆን አይቻልም በቀጠሮ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@merkebbalcha8545
@merkebbalcha8545 Ай бұрын
10Q
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. Don't forget to subscribe and click bell icon to get all new video from our channel 🙏
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe Ай бұрын
Plse like argu ayaskefilim😊
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Ай бұрын
ኧረ ጋይ ልጄን ድርቀት ሊገልብኝ ነው የ6 ወሩን ጨረሰ
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
ባለፈው ሳምንት ስለ ህፃናት ድርቀት ፖስት አርገናል እስኪ ቪዲዮዎቹን ይመልከቱ
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e Ай бұрын
ተምር እየዘፈዘፍሽ ስጭው
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 Ай бұрын
❤❤❤❤
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
❤️❤️
@saratamiru2822
@saratamiru2822 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician Ай бұрын
You're very welcome 🙏 share and invite other parents too. Don't forget to subscribe and click bell icon to get all new video from our channel 🙏
@user-vc2bb6gg5c
@user-vc2bb6gg5c 13 күн бұрын
በምን ያህል ጊዜ ማሣጅ ቢደረጉ ይመረጣል? ማለትም በየቀኑ በየሣምንቱ ...?
@NejunegiYljeenables
@NejunegiYljeenables Ай бұрын
ዶክተር ልጀ 10ወሯ እና ማሳጅ ማረግ እችላለሁ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Компот и ловушки🌹
0:54
🎄фан компота🎄
Рет қаралды 2,7 МЛН
Готовим дошик-ролл за решеткой... с @samsebesushist
0:40
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,9 МЛН