Пікірлер
@ElshadayAbayeneh
@ElshadayAbayeneh 3 сағат бұрын
ሳሙናዉ ቅባቱስ
@tsionfissaha7041
@tsionfissaha7041 4 сағат бұрын
ኸረ ዶክተር የኔ ልጅ 25 ቀኗ ነው በቃ ካካ ለማለት መንጠራራት ማቃሰት ነው በዛ ላይ ድርቀት እንዳልል ቀጭን ነው
@ShewitHadgu-hv9fw
@ShewitHadgu-hv9fw 5 сағат бұрын
Thank you
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 6 сағат бұрын
Thanks❤
@NatiGenanaw
@NatiGenanaw 6 сағат бұрын
ዱክተርዬ እግዚአብሄር ይስጥልን ስለምስጠን ስለልጆቻችን የጤና ትምህርት
@ZinetMohammed-nw6nc
@ZinetMohammed-nw6nc 8 сағат бұрын
ጡጦ ጥሩአይደለም ኡፍ ጡትም ይተዋሉ
@mosisatesfaye2964
@mosisatesfaye2964 9 сағат бұрын
DR erdagn ples Lije 2ametu new spinalbafid tabiye 3te sarjer tesrtwal ena andem ken leslasa caca adergo aywekam hule darek new men yishalegn betam chenkognal DR erdagn
@LiyuseeDeneke
@LiyuseeDeneke 10 сағат бұрын
እኔ በሳስተኝ ልጄ አጋጥሞኝል
@semiraahmde5457
@semiraahmde5457 11 сағат бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እንደኔ አዲስ እናት ለሆነ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 13 сағат бұрын
አማርኛ ብዙ አደለሁም ኤርትራዊት ስለሆንኩ አሁን ነው ያገኘሁት ቻናልክ ዶክተር አስተምሮክ ምክርክ በጣም ነው የጠቀመኝ የአራት ወር ልጅ አለኝ ግና ሁሌ አረፋ ያወጣል ምንድነው ጤናው በጣም ጥሩ ነው ምንም ችግር የለበትም በጣም ጠንካራ ደስ ሚል ልጅ ነው የአረፋ ነገር ግን ያሳስበኛል ምክር እንድትሰጠኝ ነው የፈለግኩት አመሰግናለው❤❤❤❤❤ ውጪ አገር ነው ሚነረው
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 13 сағат бұрын
#Doctor የኔ ልጅ ወንድ ነው ሁለት አመት ከወር ሊሆነው ነው ክብደቱ 20 ኪሎ ይሆናል የጤና ችግር ገጥሞት አያውቅም አንድ ሁለት ግዜ ጉንፋን ይዞት ያውቃል እና ወደ አመት ከ10 ወር ሲሆነው አከባቢ ምግብ እየቀነሰ መጣ ይሄ ነገር ከምን ልያያዝ ይችላል ክብደቱስ ችግር የለበትም አንተ ከነገርከን ማብራርያ አንፃር ሲታይ ካላስቸገርኩህ እባክህ መልስልኝ ማንኛውም በዚህ ሞያ ያላችሁ ባለሞያዎች ሀሳብ ልትሰጡኝ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ 🙏💙
@MehretAman
@MehretAman 17 сағат бұрын
Dr ye himem ayinetun yemiseti medanit minidinewu?
@user-lo7zt2fl9u
@user-lo7zt2fl9u 18 сағат бұрын
ምርጥ ግልጥ እናመሰግለን
@SelamAweke-y8z
@SelamAweke-y8z 20 сағат бұрын
@SelamAweke-y8z
@SelamAweke-y8z 20 сағат бұрын
Docter selamh yibzalgn lije kaka kaderege 5 ken honew hodu betam yichohal normal new wie?
@wakuabu928
@wakuabu928 Күн бұрын
እባክዎን ዶክተር አንድ ጥያቄ መልሱልኝ እባክዎን የ 4 አመት ልጄ ቤተክርስቲያን ወንበር ተደግፎ ቁጭ ብሎ ተንሸራቶ የወንበሩ እግር ብረት ነበር የኅላ ጭንቅላቱን መታው በወቅቱ በጣም አልቅሶ ነበር ከደቂቃዎች ለቅሶ በኅላ ዝም አለ ወደቤት ተመለስን አሁን ወር ሆኖታል በእጁ የኅላ ጭንቅላቱን ያሻል እና በጣም ተጨንቄያለው ተጎድቶ ይሆን ብዬ ምን ይመክሩኛል እግረ መንገድዎን የልጆች መውደቅ የጭንቅላት መጎዳት ፍራቻ የብዙ እናቶች ጭንቀት ስለሆነ በዚ ላይ አንድ ቪዲዮ ቢሰሩ እባክዎን መሎስ እጠብቃለሁ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketgirma879
@bereketgirma879 Күн бұрын
ዶክተር ልጄ ስምንትጨወሯ ነው ጡት እያጠባዋት ነው ግን ደግሜ ማርገዝ ፈልጌ ስለማጠባ አልቻልኩም ማርገዝ ምን ላርግ ማጥባት ማቆም አልፈልግም
@teklaygebremariam7867
@teklaygebremariam7867 Күн бұрын
When does it better start ( age of the children)?
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e Күн бұрын
🙏🙏🙏
@EmebetTesfaye-b8q
@EmebetTesfaye-b8q Күн бұрын
enamesegnalen
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-no4rd6zf5m
@user-no4rd6zf5m Күн бұрын
በርቱ ምርጥ ትምህርት
@sumeyayesuf7936
@sumeyayesuf7936 Күн бұрын
Selam doctor legag lemiyaschgrachew lijoch mensea ena mefthewun seraln ebakh
@HayatEdosa-s5s
@HayatEdosa-s5s Күн бұрын
Batam inamasaginalen Nurilin
@HayatEdosa-s5s
@HayatEdosa-s5s Күн бұрын
Batam inamasaginalen Nurilin
@HayatEdosa-s5s
@HayatEdosa-s5s Күн бұрын
Tnx tnx doc
@UmmuMahi251
@UmmuMahi251 Күн бұрын
የኔም ልጂ 2 አመት ከ4 ወሩ ነው ትንሽ ቃላት ብቻ ነው የሚያወጣው ግን አሁን ቪድዩውን ስሰማ የኔ የራሴ ችግር ነው 😢😢
@MustafaHaji-l5g
@MustafaHaji-l5g Күн бұрын
Allah yichemrlih edme na tena Doc thanks ❤
@BizuayehuMitiku
@BizuayehuMitiku Күн бұрын
V❤❤❤❤❤❤❤
@srms7403
@srms7403 Күн бұрын
ዶ/ር ልጄ መስከረም 25/ 5 አመት ይሆነዋልስልክና ቲቪ ያበዛ ነበር ከሀገር ውጭ ነበርን ከሰዎች ጋ ብዙም አንገናኝም ነበር እና ሰዎች ሀገር ሲገባ ያወራል ከሰው ስለራቀ ነው ይላሉ በፊት ከስልክ የሰማውን ይላል ስልክና ቲቪ ከከለከልኩት ቆይቻለሁ አንድ አንድ ቃላቶችን ለምሳሌ የወንድሞቹን ስም ይጠራል የአዘዝኩትን ያመጣልኛል ግን አውራ ብዬ ያልኩትን ማለት አይፈልግም አሁን ከአባቱና ወንድሞቹጋ ሀገር ገብተዋል ያሉት ጂማ ነው ህክምናውን እዛው ጂማ ማግኘት ይችላል?ወይስ የግድ አ.አ ብቻ ላይ ነው እንዳልኩህ እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ ጨንቆኛል እባክህ ዶ/ር መልስልኝ
@rahelzewdie8318
@rahelzewdie8318 Күн бұрын
Ebakh dr lelije kibdetuan endichemr min aynet vitamin listat ebakh
@AmanuelBahariw
@AmanuelBahariw Күн бұрын
God bless you, doctor
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x Күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-rf4jd8tm7q
@user-rf4jd8tm7q Күн бұрын
ልጄ 2አመት 5ወሩነው ለሐጭ ጀመር ምድነው ችግሩ ሠለምሠጠንመርጃ እናመሠግናለን
@user-td4xo1jm5l
@user-td4xo1jm5l 2 күн бұрын
የኔልጅ 3አመት ሊሖናቶ ነዉ ምንም አታወራ 3 ቋቋ ግራ ገብቶታን በጣም እልኸኛ ሖነይ
@user-id9id8nn9v
@user-id9id8nn9v 2 күн бұрын
Dr. Leje 20 kenua new katebawat buhala atagesalegnm kezam tawetawalech mn ladere pls give me ur advice
@RamatNasir
@RamatNasir 2 күн бұрын
Dr thankyou .lijem atawaram .gn damo balafo sila vertual otzm video ka sarahiln tanasiche and and ngrochin si astakalilat tinsh lawut alat ahunisn marag alebign
@BettyGetachew-de3bz
@BettyGetachew-de3bz 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@liyatube1517
@liyatube1517 2 күн бұрын
selam ena tuta wetet yelewm betam tralew enam formula new emtekemew gn wsta mnm destegn adelem lj mn chger lgetmew ychelal bemn menged lredaw echelalew
@Imfano2122
@Imfano2122 2 күн бұрын
ዶር በጣም ነው ማመሰግንህ ሁል ጊዜም ወሳኝ ነጥቦችን ነው ምታነሳው እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@Imfano2122
@Imfano2122 2 күн бұрын
እረ እያያችሁ ዝም አትበሉ ላይክ፣ሼር አድርጉ ይሄ ቪድዮ ስት የሚያስፈልገው ሰው አለ
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@famiahmed7292
@famiahmed7292 2 күн бұрын
Jonsen samuna
@HawiiSara
@HawiiSara 2 күн бұрын
Selam new Doketre leja 1-8 Nate. Gn terse 2 becha new yalate lemnednew
@haytomer9818
@haytomer9818 2 күн бұрын
የጓደኛየ ልጅ አንዳምቷ ሆኖ አንድ ጥርሰ ብቻ ነበራት ቆይቶ ግን ሁሉም ወጣ