‘ጨርሻለሁ’ ካልኩበት ድካሜ ተላቅቄያለሁ! አሁን ለዲያስፖራ ጓደኞቼ የምናገረው አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 85,383

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 404
@sarameseret8445
@sarameseret8445 7 ай бұрын
የዛሬ ሳቅሸ ምን ያህል ደሰተኛ አደሆንሸ ያሳያል ሁሌም ሳቂ የሰው ክፎ አንጂ የቀን ክፎ የለውም ❤❤❤❤
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 7 ай бұрын
ይቺን የመሰለቺ እመቤት በባለፈዉ ኢንተርቪ እንደዛ ተከፍታ አዝና ተጎሳቁላ አይቻት አዝኘ ነበረ ተመሰገን ሂወት ተገለባባጪ ናት ፈጣሪ ያሰብሺበት ቦታ ያድርሰሺ ጀግናነሺ አንተ ልበ መልካምና መልከመልካም ጋዜጠኛ ፈጣሪ ሰለመልካም ሰራህ ሁሉ ብድሩን በሰማይ ይክፈልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ተረቶች እኮ አንዳንዴ ልክ ናቸው ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኑሮውን አሉ።
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 7 ай бұрын
በጣም
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 7 ай бұрын
በጣም😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
በጣም
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 7 ай бұрын
True
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 7 ай бұрын
በጣም
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 7 ай бұрын
አንተ ጀኛ እኮ የብዙወች ሃኪም ሆናሃል ለዛም ያለክፍያ፡፡እስኪ ይህን ጀግኛ እንደኔ ሚትወዱ 🙌🙌🙌🙌🙌
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 ай бұрын
We love him
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የማከብረዉ የምወደዉ። የዘመናችን ያልተዘመረለት ጀግና ነዉ ጥሩነትን መልካምነትን ነዉ በዛዉም እያስተማረን ያለዉ። በተለይ ታላላቅ እህት ወንድም የሌለዉ ሰዉ እቤት ዉስጥ ከማን እንዴት እንደሚማር እንደሚጥር የሚቸግረዉ በየቤቱ አለ ስለዚ ወጣቱ ችግርን እንዴት መቋቆም እንዳለበትና አስተዋይ እንዲሆን እንዲሁም አንድ ወጣት ለአቅመ ሄዋን አዳም ሲደርስ ቆፍጠን ብሎ እራሱ ላይ እየሰራ እራሱን እያጎለበተ ጠንካራ ሰዎች እንዲፈጠሩ ይረዳል ምን ማድረግ እንዳለባቸዉ ሂወታቸዉን ያልሆነ ቦታ እንዳይከቱና በጊዜያቸዉ ተጠቅመዉ ጊዜያቸዉ እንዳያልፍና እንዲጠቀሙበት የሚያስተምር ፕሮግራሞችን አይተናል በጣም አስተማሪ ናቸዉ። አለምሰገድ እኔ ቃላት የለኝም ጀግናችን ነዉ ብንሸልመዉ ደስ ይለኛል። አለምሰገድና ዮኒ ኢቢኤስ በጣም የማከብራቸዉ ናቸዉ እነሱ በረከትን ከእግዚያብሄር ያግኙት ግን እኔ እነሱን ለመሸለም ያብቃኝ። ለሰራ ሰዉ ማመስገን ማበረታታት ያስፈልጋል። በዉጪ አለም ቢሆን በደንብ ነዉ ለሰሩት ስራ አድቨርታይዝ እየተደረገ ስራቸዉ የሚመሰገነዉ።
@enenegn5719
@enenegn5719 7 ай бұрын
ይሄንን ጀግናችንን ሁላችንም ፌስቡክና ቲክታክ ላይ ጀግንነቱን እናስተዋዉቅ
@foziaabdo8904
@foziaabdo8904 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Adme1244
@Adme1244 7 ай бұрын
የአንተን አይነት መልካሙን ያብዛልን የምር የኢትዩጵያ ኩራት ነህ ጋዜጠኛው
@lulululu3892
@lulululu3892 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ !ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ዛሬ ለቅሶ የለም የሚያስደስት መሰለኝ አለምዬ አንተም ደስ ብሎክ ስናይ ደስ ይለናል በተለይ ደሞ የተበደላቹ ሐዘናቹ በደስታ ተቀይሮ ስቃቹ ስናይ ተመስገን የሰው ልጅ ሁሉ አይቸገር❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 7 ай бұрын
እንደው ምን ልበልህ አለምዬ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ እስቲ ለዓለምዬ ያለንን አክብሮትና አድናቆት እናሳየው ተባረክ ወንድሜ ወደ ታሪኩ
@tsehaygebrekidan9634
@tsehaygebrekidan9634 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
የስነልቦና ሀኪም መሆን ነው ያለብህ የማዳመጽ ችሎታይ ሁሌም ይግርመኛል እግዚአብሔር ያክብርህ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 6 ай бұрын
He is a psychologist by profession. He was mentored and worked with Tigist Waltnegus of Erekmaed and EBS.
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
በስመ አብ የሰው ልጅ ለውጥ ግን ሲመቸውና በችግር ጊዜ ይገርማል
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 7 ай бұрын
yea money😂😂😂
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ውዴ
@lenleno8601
@lenleno8601 7 ай бұрын
ዓለም ሰገድዬ ፈጣሬ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የምር ተባረኩ የዩሀ ሚድሀ አዘጋጆች በሙሉ ❤❤
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 7 ай бұрын
እኔ ቃላት የለኝም እንኳ ለዚህ አበቃሽ ብርቱ ሴት ❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
አቦ እንኳን ተደስትሽ እፍፍፍ😢😢 በጣም አዝኘ ነበር በባለፈው ማርያምን በእርግጥ እዩሀ ሚድያ ለቀርበው ሁሉ ነው የምናዝነው ግን ደግሞ እንዲህ ተደስታችሁ ስናይ እንደሰታል😊😊eyoha ሚድያ ተባርኩ🙏🙏
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
አንድ ነገር ልምከርሽ እህቴ እንደዚህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ገንዘብ መያዝ ሀብት ማፍራት ልመጂ መስራት መቻል ብቻ ሂወትን አያስተካክልም ነገም ምን እንደሚመጣ አይታወቅም ስለዚህ ገንዘብ አያያዝሽን አስተካኪ
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 7 ай бұрын
This is a wonderful advise not only for her for most of us .bravo bravo.
@maranatageta6600
@maranatageta6600 7 ай бұрын
ስለ driving የምትናገሪው ግን ልክ አይደለም በህግ ያልተፈቀደ ሰአት እና ኪሎሜትር መንዳት አስተማሪ አይደለም ቢታረም ጥሩ ነው።
@ef6079
@ef6079 7 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ከህዝብ መሸለም አለበት ተባረክ እኛም አንድቀን ከስደት ስንመጣ እንመጣለን🙏🏿
@sarameseret8445
@sarameseret8445 7 ай бұрын
አንኳን ደሰ አለሸ አህታችን በሚቀጥለው ደሙ የራሰሸን ሰቶሸ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ዋናው ክፍቶኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ ማለትሽ ነው ሁሉም አልፎ በነበር ይቀራል ለካ መጨረሻችነን ያሳምረው
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 7 ай бұрын
ሰው ኑሮውን ይመስላል እንጂ በፍፁም ሌላ ነገር አይመስልም ❤❤❤ጉድ ያለው ለውጥ ነው ያስገርማል
@berukjohny2507
@berukjohny2507 7 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ጋሽ ብሩ ናቸው!!!ሰው ምኑን ይመሰላል? ኑሮውን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 7 ай бұрын
ያለም ሰገድ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ትለያለክ ሰንቱን አሰተማሪ ነገር ባንተ አየን የሰንቱ እንባ ታበሰ ዛሬ ቤተሰብክ እንኮን ያለ ጥቅም አያዳምጥም አንተ የሰንቱን እንባ አበሰክ ይገርማል ውዳሴ ከንቱ አይውንብን በብዙ ተባረክ❤
@girmawongele
@girmawongele 7 ай бұрын
ልክ ነው ግን ደግሞም መተዳደርያ ስራውም ነው በነጻ ለጽድቅ አይደለም የሚሰራው
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 7 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ሲደሰት ያስደስታል ማንም አይክፋዉ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ዛሬ ጋዜጠኛው ፉቱ ፈገግ ብሏል ይህም የመልካምነትህ ውጤት ነው እንኳን ደስ አለህ ❤❤እህታችንም እንኳንም ደስታሺ ተመለሰ 🎉🎉🎉🎉ሰው ኑሮውን ይመስላል የሚባለውን በአንች አየሁት በባለፈው ብስቁል ብለሺ ነበር አሁን ግን አበባ መስለሻል. ተመስገን. ፈጣሪ የዘኑትን ያፅናልን የእናቶችን በየቦተው የደም እንባ የሚአለቅሱትን እናቶቻችንን ያብስልን ሳቃቸውን ያሳየን😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
በእውነት ደስብሎኛል በዚመልኩ ስለየህሽ እናቴ❤❤❤❤
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 7 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ይቅርታ ያኔ ስታቀርባት ትንሽ የተጫንካት መሰለኝና እኔም ጥሩ አልፃፍኩም። ግን ዛሬ ተሰማኝ ብቻ እንኳንም ተደሰተችና እኔም ተደሰትኩኝ ደስ ይበልህ ነገር እንዳላበዛ ነው ተባረክ
@nitsuh5677
@nitsuh5677 7 ай бұрын
She is relaxing and kinda forgrt everything she has been through
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 ай бұрын
ትእግስት የችግር መፍትሄ ቁልፍ ነው ።የትግስት ውጤት አላህ ለእዚህ ድርጅት እንድትደርሺ አደረገሽ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ እምር ብለሽ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ሴት ልጅ ለካ መልክዋ ፀጉርዋ ነው የበፊቱን Interview ያየ ልዩነቱን ያውቀዋል በርቺ እንግዲህ ልብስሽ በጣም ያምራል
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 7 ай бұрын
My sister you deserve to be a big hotel owner as your wish and plan your god will lead you to your destination and many thanks to zigzag hotel owner Tina for trusting you to manage the hotel may Allah give you strength and good health be strong and keep it up
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@nunumengesha4446
@nunumengesha4446 7 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እንኳን እባሽ ታበሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤አለምዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zadebuna590
@zadebuna590 7 ай бұрын
ጀግኒት ስትስቂ ስላየው ደስ ብሎኛል🤗 አለም ሰገድ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ ሳቅ አይጉደል🙏❤
@selamawit8579
@selamawit8579 7 ай бұрын
ይገርማል የኔ እህት ትክክል ብለሻል በጣም ይገርማል እኔም ቁርሱን ወድጀዋለው ጨጨብሳው ይጣፍጣል አንችም ኤደንም ተባረኩ።
@user-zh8kq1sy2t
@user-zh8kq1sy2t 7 ай бұрын
እኔኮ የሄ ልጅ ካላቀረባቸው ደስ አይለኝም ማርያምን ሌሎችም አሉ ግን ደስ ብሎኝ ምሰማው አሄን ልጅ እንተርፊ ስያረግላቸው ነው❤❤❤❤እግዚአቢሄር እድመና ጤና ይስጥህ😊😊😊
@hyatt127
@hyatt127 7 ай бұрын
አለምየ በምንቃላት ልግለፅ የሱቱን ቤት ልቅሶ በድስታ አደመከዉ ተባረክ ልዩሰዉ ትህትናህ ማሻአላህ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ዚግዛግ በጣም ቆንጆ ሆቴል እስፕው ሁሉ ነገር በጣም ቆንጆ ነው ባላቤቶ እራሶ በጣም ጥሩ ሴት❤❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 7 ай бұрын
ትልቅ ነገር ተናገርሽ ሁሉም ነገር ቋሚ አይደለም ይለዋወጣል እና ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያልሽው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ በእርግጥ የስራ ባልል መቀየር አለበት አገራችን ቡዙ ሰው ወሬ ይወዳል በስራ ቢተካ መልካም ነው
@Blen370
@Blen370 7 ай бұрын
የምክር አገልግሎት ባለሞያ መገለጫው ጥሩ አድማጭ መሆን ነው ለዚህም ምስክርነት አንተ ነህ ጥሩ የምክር አገልግሎት ባለሞያ ነህ Keep up the good work
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
ደስታሽን በማየታችን ደስተኞች ነን ሌላ ሰው ነው የመሰልሽኝ ክፉ አይንካሽ ጠንክሪ❤
@user-fq1cg4ks7q
@user-fq1cg4ks7q 7 ай бұрын
ዋው በጣም የተረረጋጋሽ የተማርሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዛብሄር ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ በዚ አጋጣሚ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ምክንያቱም ተረጋግተክ የሰውን ስሜት የምትሰማው ነገር እጅጉን ያስደንቀኛል ኑርልኝ ሜላት ከ ዱባይ
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 7 ай бұрын
አላህ ያግዛል አንቺ ደግሞ በጣም ጀግናንሽ ❤❤❤❤❤ Mashalla
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
ሳቅሽን ተመልስ ማየቱ ደስ ይላል I know ስደት ያሳለፈ ያውቆዋል እና ጥሩን ነገር እንመኝልሻለን ምንም ቢሆን ካሀገር የሚበልጥ ነገር የለም
@genetpender3194
@genetpender3194 7 ай бұрын
This guy is the best God bless you
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
😂😂ሳያት በጣም ተኝቼ ነበረ በግድ ነቃሑ ወበቷ ገርሞኝ ❤❤❤❤ ስላቼ ተደሰትሑ የቡዙ እናት የድሓ እናት ትሖኛለሽ❤❤
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 7 ай бұрын
አለክሰ ደስ ሲል ትህትኗው ❤❤ተበረክ አቦ 🙏🇪🇷
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 7 ай бұрын
እዉነትዋን ነው አቶ ሳሙኤል always inspires me. He is very strong talented citezen of EThiopia
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 ай бұрын
ማሻአላህ፣በጣም፣ተቀይረሻል፣እህታችን፣አምሮብሽ፣ስላየሁ፣ደስ፣ብሎኛል፣ሠው፣ማንን፣ይመስላል፣ኑሮውን፣አልሀምድሊላሂ፣ስዴተኛ፣ከየትምይሁን፣መጨረሻው፣ሲምርር፣ደስይለኛል🎉
@togans2012
@togans2012 6 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ሰው ስለገጠመሽ እናም ሂወትሽ በመቀየር ላይ መሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ አጋጣሚ ደስ ይላል የተቸገሩትን መርዳትሽም ነገር ግን እባክሽ ለውድፊቱ ድሆች ምትልውን ቃላት ወደተቸገሩ ወገኖች ቅይሪት 🙏🏽🙏🏽Good Luck with Everything so Happy to see you this way very inspirational for All ! Once again Eyoha Media Great work!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ልኡል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ትሁትና አዳማጭ ነህ ይህችን እህታችንን በፈገግታ ተሞልታ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 7 ай бұрын
Alem seged
@user-ft8tm8we4u
@user-ft8tm8we4u 7 ай бұрын
Am happy where you are now, I wonder why you went through all that, the way how you explain your self is not right, it looks you don't learn from the past, be down to earth and carful the way how to explain your self, your body language all matter to people, go and check Ato Samuel again
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 7 ай бұрын
I thought I was only one seeing her changes in her behavior! She is showing off.
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo 7 ай бұрын
I agree she needs to see Ato Samuel. I agree with the sentence
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 7 ай бұрын
Wellsaid ❤❤❤
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 7 ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ እህቴ የሆቴላም ባለቤት ሄደንም ተባረኪ🥰❤🙏
@user-zh5ub7pb4y
@user-zh5ub7pb4y 7 ай бұрын
እሰይ ጌታ እንኳን ጌታ ረዳሽ
@bllenwoldeabe1667
@bllenwoldeabe1667 7 ай бұрын
ስለሰራሽ ነዋየቤት እመቤት የሆንሽው ስደተኛ ሰርቶነው ሀብታም ወይም ደሀ የሆነው ጉራ አለብሽ ዝቅ በይ ጀመርሽ እንጂ አልጨረስሽም
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 7 ай бұрын
Habesha malet ke sera were mimert malet new lik endanchi Esua serta new mitaweraw anchi min eyaregsh new ??
@user-gl7xx3bn2c
@user-gl7xx3bn2c 7 ай бұрын
ስታስጠላ ለካ ሳቅም የጉራ ሲሆን ይለያል ትግስቱን ስጠኝ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 7 ай бұрын
በእውነት በእውነት ከልብ ነው ደስስስስ ያለኝ ፡ ያለፈው ታሪኳ እጅግ ልቤን ነክቶት ነበረ ፡ በርግጥ በነገሮች ብትፈተኚም እንደምታሳኪው እርግጠኛ ነበርኩ ፡ እንኳን ደስ አለሽ ያሰብሽ የወደድሽው አአይነት ስራ ስላገኘሽ እንዲሁም አምሮብሽ ደስተኛ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ፡ በርቺ አሁንም ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
@lydiafufa58
@lydiafufa58 7 ай бұрын
ጀግኒት!!! የብዙዎች ሞዴል! አሁንም ጉልቀትሽ፣ ዘመንሽ ይባረክ። ❤
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 7 ай бұрын
The woman who hired her is smart and has seen a great potential in this woman ( she is hard working witha a good work ethics.)
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 ай бұрын
እውነት ያች እሴት አትመስልም በጣም ተቀይርሽ
@rtfdift143
@rtfdift143 7 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና አምላኩ ከእርሱጋ የሆነ ሰው አይወድቅም
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 7 ай бұрын
አለም ሰገድ መልካም ሰዉ አላህ ይጠብቅህ
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 7 ай бұрын
ድስብሎኛልእንደዚህ ስላየሁሽ ማማየ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ሰው እዴት በዚህ ያህል ይቀየራል ማለት ሜካፕ ነው ምን ጉድ ነው😮😮
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
ሜካም ውስጥሽ ጥሩ ካልሆነ ከተጎዳ አያምርም እና ኑሮዋ ተቀየረላት ኡፎይ አለች
@user-ik2jo2rc7b
@user-ik2jo2rc7b 7 ай бұрын
የሠው ልጅ ሢመቸው መልኩ ብቻ ሣይሆን አነጋገሩም ይቀየራል !!!!!
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 7 ай бұрын
የተለየህ ሰው ነህ አበሻ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን እድሜህ ይርዘም
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቸር ቸር የምንሰማበት ጆሮ ያድለን
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 7 ай бұрын
Thanks God you're back to your hope 🙏 😊
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
እሰይ እንኳን ኦ ያ ለማለት አበቃሽ እናታችን❤❤❤
@jamilasaeed5420
@jamilasaeed5420 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@jamilasaeed5420
@jamilasaeed5420 7 ай бұрын
እኔም ተገርሜ ነበር ኦ ያያ ስትል
@bayoushtekeste5897
@bayoushtekeste5897 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@berryberry2124
@berryberry2124 7 ай бұрын
እንደው ወንድሜ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ እረጋ ብለህ የምታዳምጣቸውና የምትናገራቸው በጣም ነው የማደንቅህ የዝች እህታችንን እንባዋ ተጠርጎ ለዚህ መድረሷ እጅግ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ ይችም የሆቴላ ባለቤት በጣም ጎበዝ የስራ ሰው ናት በደንብ ተገንዝባ ይችን እህታችንን ወስዳ በማሰራታ ከአሁኑ ይታወቀኛል ሌላም የበለጠ ሆቴል እንደምትከፍት እንደዝች አይነት ጀግና ሴቶች ያኑርልን በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏
@BetelTekl
@BetelTekl 7 ай бұрын
ማያልፍ ነገር የለም ግን አሌክስ ምን አይነት እርጋታ ነው ያለህ?ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ትእግስተኛ ቢሆን ዋው🙏🙏🙏
@yanesima5760
@yanesima5760 7 ай бұрын
I'm so happy to see you in a beautiful condition ❤️
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 7 ай бұрын
God is great 🙏🙏🙏 wow good work always perfect wow congrats sister you can do more work stay strong 🙏
@MeronHaile-en1fv
@MeronHaile-en1fv 7 ай бұрын
በጣም የማከብርክ ጋዜጠኛ እዳልክ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 7 ай бұрын
So sweet lady honest and hard worker, i thank God about you there is time for everything nice to see your change like this you deserved too❤
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 7 ай бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል በጣም😂😂😂
@countrystayletub
@countrystayletub 7 ай бұрын
ትራፊክ ፖሊሲ ነኝ ነገ መቀጫ ይዤ እመጣለሁ ይሄን ሁሉ አመት የበረርሸበትን
@milanabood5582
@milanabood5582 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 7 ай бұрын
እንኳን፡ጌታ፡እረዳሽ
@meditajc
@meditajc 7 ай бұрын
ለአንተ ቃላት የለኝም ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@mammam8741
@mammam8741 7 ай бұрын
አሌክስ የስውን ችግር የምትስማ ወንድም እግዛቤር ይጠብቅህ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
She's so smart🥰
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 7 ай бұрын
ብራቮ ጀግኒት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንባሽን ያበሰ አምላክ ይመስገን እኔም ወደሀገር ቤት ቫኬሽን ስመጣ ምግብሽን እቀምሳለሁ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 4 күн бұрын
አለምዬ.የኔ.ሂወት.አደጋላይ.ነው ኳንተራትን.ስጨርስ.የመጀረያው.ስራዬ.አኖተን.ማግኝት.ነው.እድሜ.ይስጥከ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 7 ай бұрын
አነጋገርን ለመቀየርም ጊዜ አለው
@sabameasho4170
@sabameasho4170 7 ай бұрын
enam endesu eyalku neber 😂😂😂
@solomonaddisu3191
@solomonaddisu3191 7 ай бұрын
😂
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ወኔ ወበትሽ ኬት መጣ❤❤❤አች ደሞ ወነተኛነሽ እኮንም ሳቅሽ በኢየሱስም አሑንም ሳቂ ተመስገን እኮንም ተደሰትሽ ደሞ አች ምልካምነሽ አቼ ካለፈልሽ ለሌላም ታግዥለሽ❤❤❤
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 7 ай бұрын
የሰው መቀየር አወራሯ ሁሉ ተቀየረ
@seberunjemile6666
@seberunjemile6666 7 ай бұрын
Aygeremem over acte aregecheko 😅😅😅😅😅
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 7 ай бұрын
ባንዴ ትላንትን እረሳች
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 7 ай бұрын
​@@user-ok5tn5zt4f meni targetsh sereta new eko sereka Ayedelem . Kenatam mekegan
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
ተመስገን ቃላያት እንደዚ አበባ መስለሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እውነት ለመናገር ባለቤቷ እድለኛ ነች ባይ ነኝ ተምሬብሻለው ዚክዛክ አገሬ ስመጣ አይሻለው
@abbydesta8011
@abbydesta8011 7 ай бұрын
“Don’t take anything in your life for granted”
@gedag5658
@gedag5658 7 ай бұрын
ውይ ጉራ ጉራ ጉራ 🙉
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እውነት ነው ለሁሉም ግዜ አለው
@hymanotmamo662
@hymanotmamo662 7 ай бұрын
41:45 You, our sister, be blessed and be blessed. Tina, the owner of Zigzag Hotel, be blessed because you are the reason for our laughter.
@zizimoha8064
@zizimoha8064 7 ай бұрын
አለሀምዱሊላህ እንዲህ እምር ብሎብሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@RomAbera280
@RomAbera280 7 ай бұрын
I am so proud of you ❤ መክብብ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ሰው ደስ ከሚለውና በሕይወቱ ሳለ መልካምን ነገር ከሚያደርግ በቀር መልካም ነገር እንደሌለ አወቅሁ። ¹³ ደግሞም ሰው ሁሉ ይበላና ይጠጣ ዘንድ በድካሙም ሁሉ ደስ ይለው ዘንድ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን! so በሕይወት ዘመናችን ጠንክረን ልንሰራና በስራችን ልንደሰት ይገባናል የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና። የምንኖረው የተጻፈውን ነው መስራት አለብን በስራ ውስጥ ድካም ጥረት አለ but still we have to work! በጣም ደስታ ተሰምቶኛል በዚህ መልኩ እግዚአብሔር ስለቀየረሽ እና እንባሽን ስላበሰ እና ለቅሶሽን ወደ ሳቅ ስለቀየረው። በርቺ እወድሻለሁ ❤ደሞ ደሞ ደሞ ደም😊የአበሻ ቀሚሱ እንዴት እንደሚያምርብሽ ብታይ የምር ቆንጆ ሆነሽ ነው የመጣሽው❤❤❤❤❤ እዮሃ ሚዲያ ከልብ ነው የምናመሰግናችሁ። አቶ አሰግደው መልካም ሰው ነህ በእውነት በርታ ምስጋናዬ ከልብ ነው ።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 7 ай бұрын
በጣም ተቀየረች ደስ ይላል😅😅😅 እንኮን ደስ አለሽ ታታሪ ነሽ!!!
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 7 ай бұрын
ያው እዮሃን ጠርተሽ ማስታወቂያ ሰራሽ ሌላው አሰሪሽን አመስግኚ ገፅታሽን ለውጣለች
@godislove5271
@godislove5271 7 ай бұрын
Don't drive fast 😢
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 7 ай бұрын
እሰይ እንኳ ን ደስ ያለሽ ሲከፋት በመጀመሪያው ቪድዮ ላይ ታሳዝን ነበር ዛሬ ደግሞ ፏህ ፍሽ ብላ ሳያት እመአምላክን ደስ ብሎኛል ለካ ሰው ውስጡ ሰነልቦናው ሲጎዳ ላዩም ይጎዳል ሌላ ሴት መስላኝ ነበር አቦ ይመችሽ
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ክብሩን ይዉሰድ
@user-gl7xx3bn2c
@user-gl7xx3bn2c 7 ай бұрын
ወይ ጉድ በየሄድኩበት ሀብታም እየመሰልኳቸው አላለችም ቋቋቴያም
@esame1414
@esame1414 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የተየቀሽ ሌላ አንቺ በጉራ ሆዳችንን ወጠርሽው የቀጠረችሽ ባለ ሆቴሏ እንዃን እንዳንቺ የምትጎርር አይመስለአኝም ሐብታም መሆን ከፈለግሽ ዝቅ በይ ከአንደበትሽ ጎራ አታብዢ ጎራ ብቻ አለ ቴዲ
@KelayatAkililu
@KelayatAkililu 7 ай бұрын
U will see me soon don't be jealous.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 17 М.