የመኪና ታርጋዎች ሊቀየሩ ነው ! ለቤት ሰራተኞች መልካም ዜና ! | ኮንዶሚኒየም ቆጥበው ላልደረሳቸው ? | business news | Dollar exchange

  Рет қаралды 119,532

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

26 күн бұрын

የመኪና ታርጋዎች ሊቀየሩ ነው ! ለቤት ሰራተኞች መልካም ዜና ! | ኮንዶሚኒየም ቆጥበው ላልደረሳቸው ? | business news |Gebeya Media - Ethiopia | Dollar exchange
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 94
@cherkostafere2469
@cherkostafere2469 24 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ........1997& 2005 ተመዝጋቢዎች
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y 24 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ 1997እና 2005 ተመዝገብዎች
@haimont9075
@haimont9075 24 күн бұрын
ፍትህ ለ2005 እና 1997 ተመዝጋቢዎች
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 24 күн бұрын
ፍትህ በአረብ ሀገር ተቃጥለን የቆጠብነውን ቤት ይሰጠን
@user-sf6fq3od5d
@user-sf6fq3od5d 24 күн бұрын
ፍትህ ለ 2005 እና ለ 1997
@user-zg1km7sn3g
@user-zg1km7sn3g 24 күн бұрын
ጥርሴሴስ ልማድነው አይኔኔን አታስቂ አለች አያቴቴ ወይ ብድር😂😅
@henokmuhe
@henokmuhe 25 күн бұрын
ዜናዎቻችሁ በጣም ነው የተመቹኝ። ይቀጥሉ!!
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 күн бұрын
በ 2005 ተመዝግበን እየተቸገርን ነው ስንቆጥብ የነበረ አሁን ግን የብር ቫሊዩ
@daniman426
@daniman426 24 күн бұрын
በርቱ ዝም ብላችሁ ቆጥቡ ወይ ቆጣቢ ወይ አስቆጣቢ ይሞታል ....!!!!
@user-up9qq7eh9b
@user-up9qq7eh9b 24 күн бұрын
​@@daniman426😂
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 23 күн бұрын
@@daniman426😂😂😂
@KaliKaliyeee
@KaliKaliyeee 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@daniman426
@user-uu6rk3cr9z
@user-uu6rk3cr9z 24 күн бұрын
ፍትህ በአረብ ሃገር እየተሰቃዩ ቆጥበው እስከአሁነ ምንም ነገር የለም ፡ አረ እባካችሁ ለዜጎቻችሁ ቦታ ስጡ ስቃያችው ይሰማችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@SameSame-ui3ko
@SameSame-ui3ko 24 күн бұрын
የቤትእደላው በገለልተኛ ወገን ይፈተሽ!!!
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 24 күн бұрын
ጉውልቻ ቢቀያዬር ወጥ አያጣፍጥም ከንጉሡ በኃላ ስንት ጊዜ የመኪና ታርጋ ተቀዬረ ? ምንድነው የታርጋ ችግሩ 😂😂😂
@user-ur9hf1gq5e
@user-ur9hf1gq5e 22 күн бұрын
አረ እኔም ከ1997 ጀምሮ ብመዘገብም 2005 ላይም ዳግም በተሻሻለ ምዝገባ ብንቆጥብም ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም የቤት ክራይ ገደለን መንግስት መፍትኤ ቢያመጣልን ጥሩ ነበር
@WorkneshShifa
@WorkneshShifa 23 күн бұрын
የቤት ሰራተኞች መበደል የሚለው ሐረግ የአሁን ጊዜ አይደለም። በአሁኑ ጊዜ የቤት ሰራተኞች የነገሱበት ጊዜ ነው።
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 22 күн бұрын
በደል ድሮ ቀረ አሁን እነሱ ናቸው አሰሪን እየበደሉ ያሉት
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 24 күн бұрын
😭ስንቆጥብ ኑረን ምንም ተስፋ የለንም
@Asti_T
@Asti_T 24 күн бұрын
ባለፈው ዕጣ ወጥቶላቸው የተሰረዘው በትክክል ለከፈሉት ለምን አይመረመርም?ፍትህ
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 24 күн бұрын
የቤት ጉዳይ " ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ" የሚባለው አባባል ነዉ
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 24 күн бұрын
ያሳፍራል20አመትሙሉ
@Faris0851
@Faris0851 24 күн бұрын
ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች
@user-uf1wq8sp8x
@user-uf1wq8sp8x 24 күн бұрын
አይ እኔን በጣም ያሳዘነኝ የምንገነበው በቆጣቢው ብር አደለም የሚሉት ነው አወነት የህዝብ እባ የፍረድ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 24 күн бұрын
የሰራተኞች አሪፍ ነው መብትና ግዴታ
@Yuunateching
@Yuunateching 25 күн бұрын
I'm the first comments for this vedio from gebeya media pleas give me awerd
@kassakebe8410
@kassakebe8410 24 күн бұрын
የኮንደሚንየም ቁጠባ ከንግድ ባንክ ብድር ጋር የተገናኘና ንግድ ባንክም ይህን የቁጠባ ብድር ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ በመስጠት ባንኩ ለሌላ ሴክተር ብድር እየሰጠ የተሻለ ወለድ እያገኘ ሲሆን የቤቶች ኢጀንሲውም ይህን ተቀማጭ ከንግድባንክ እንደሚወስድ ግልፅ ነው :: ስለተቆጠበው ገንዘብ የተሰጠው ምላሽ አጥጋቢ አይደለም? ምክንያቱም ቆጣቢዎች ቤት ይሻላል በሚል ንብረቱ ን መኪናውን የቤት እቃዉን እንዲሁም የጣት ቀለበቱን ሀብሉን ሽጦ የቆጠበ እንዳለ አይዘነጋም እና ምላሽ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ መፍትሄ ቢሰጥበት? የዋጋ ግሽበቱም ቆጣቢዎች ላይ የደረሰው ክስረት ግምት ውስጥ ቢገባ?
@frehot9758
@frehot9758 24 күн бұрын
Selam
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 21 күн бұрын
የመኪና ታርጋ መቀየሩ ኣብሮ የመኖር ስነልቦናን ያረጋጋል
@daniGerie
@daniGerie 25 күн бұрын
ገበያ ሚድያ በጣም ጎበዞችናቹ ቀጡሉበት ግን ከተፈቀደሊ ሰለ ሞተሳይክል ዋጋ ኣቅርቡሉነ
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 24 күн бұрын
ስለቤት ጉዳይ አታንሱብን እባካችሁ የሰው ቁስል መነካካት አይመስልም እስከአሁን ኮንዶምኔየም ለሚቆጥቡ ደንታ እንደሌላችሁ ተረድተናል:: ፈጣሪ ነው ቤት የሚሰራው የሰው እና የመንግስትን እማ አየነው ይህንን የቤት ቁጠባ ጉዳይ ፈጣሪ ይፍረድ!!!
@user-co7df9zn8m
@user-co7df9zn8m 24 күн бұрын
Fifth le 40/60 tebedren keflen mengst amnen setochn tasabi yadergal teblo
@esayasabate-kb7nd
@esayasabate-kb7nd 24 күн бұрын
ከባንክ ተበድረን አነስተኛና ጥቃቅን ምን ይብቃን
@user-ix6fj1tu4m
@user-ix6fj1tu4m 18 күн бұрын
እና ብድር እያለብን ለሌላ ሀገር ማበደር ምን አስፈለገ አሁን ቤታችንን ስጡን
@user-pd4tn1hs9o
@user-pd4tn1hs9o 20 күн бұрын
ለቆጣቢ ካልሰጡ ለምን ተቀመጡ ለሚሰራ ሰዉ ወንበሩን ቢለቁት ምናለበት
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 25 күн бұрын
Enamesegnalen
@tigtig8146
@tigtig8146 24 күн бұрын
ሙሉ ለሙ ከፈለ አልከፈለ እንሁሙ ቤቱ ከዘመድ ሰጦታ ከተፈ መሰጠት አለት እንደማኝው እየኖረ ይከፍላል ። ችግሩ አንድም ደላላ ለራሱ ብሎ / የቤት አከራይ መብዛት ነጋዴ ። ለባለጊ ተሰቶ ።
@blackstone07
@blackstone07 24 күн бұрын
መልዕክቱ ምንም ሊገባኝ አልቻለም። ኤዲት አድርገው።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 24 күн бұрын
እግዝዮ ውሽት ነው ብር አበደረች እያላችሁ እዳ ያለብን አገር ንድድድ እንዳይሉ እዳችሁን ሳትከፍሉ ማን አበዳሪ አረጋችሁ ብለው
@SmilingAutumnTrees-vp4hv
@SmilingAutumnTrees-vp4hv 24 күн бұрын
Ke bisrat redio lay eyelekakemachu gerbu pepelu info yelewm minm shem yelem enda zegeba setaweru
@lemma4223
@lemma4223 18 күн бұрын
የ2005 20/80 እባካችሁ
@mekke6544
@mekke6544 24 күн бұрын
የመኪና ታርጋ በመቀየር ፈሊጥ ታርጋ በመሸጥ መንግሥት በዘዴ የህዝብን ገንዘብ ያላግባብ በመበዝበዝና ለማደህየት ነው።ምን አጠፋ የድሮ ታርጋ?
@lemma4223
@lemma4223 18 күн бұрын
የ2005 20/80
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
ወንድሞቼ በጨለማዉ ዘመን ለቤት የቆጠባቹህ፤ ምሰጋና ቢሶች ሌባ ሌባ ብላቹህ ጨለማወን ዘመን የገፈፋቹህ እዚህ ተሰብሰቡ የእጄን ነዉ ያገኘሁት ብላቹህ እርቅ አዉርድ
@tsegayedegu4653
@tsegayedegu4653 24 күн бұрын
የህግ ያለህ የፍትህ ያለህ ሀያ አመት ሙሉ ቤት ፍለጋ
@ZerihunMulat
@ZerihunMulat 24 күн бұрын
የቆየ ነው የምትነግሪን ቤትን በተመለከተ
@user-wx6zj1gx8i
@user-wx6zj1gx8i 22 күн бұрын
እረባካችሁ ስጡን ወፍ ወለደበት
@AlemyhuBekle
@AlemyhuBekle 24 күн бұрын
My name is Alemayehu Bekele, not Alemyhu Bekle.
@user-sv1xc7pp9t
@user-sv1xc7pp9t 24 күн бұрын
እኔም የሁለት ሺ አመት ተመዝጋቢ ነኝ እ የኮተብክ ነው አስታአዋ ሽ አጣን የመንግስት ያለእህ
@kukutilove
@kukutilove 24 күн бұрын
ወያኔ ቢኖረይደርሰን ነበር እን አዳነች ባት ማፍረስ እንጂ መገንባት አያቅም
@devydas
@devydas 20 күн бұрын
Ene ato qeyari siqeyiru saseru llitnoru nw yiqirta eyonorachu nw
@daniman426
@daniman426 24 күн бұрын
አንድም ቁምነገር ሳትነግሩን የሻገተ ወሬ አወራችሁ የምትገርሙ ምስኪኑን አጓጉት እያንዳንድሽ ወየውልሽ አንቺ ኮመዲዲዲዲዳ...!!!!
@getmer5301
@getmer5301 21 күн бұрын
የገንዘብ መሠብሠቢያ ዘዴ ነው።
@alewbegeta
@alewbegeta 24 күн бұрын
2001 eqoxeben min enhun? Ye quxabe xariy sent neewu?? 40 be 60
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 24 күн бұрын
የቤትን እደላ ጉዳይ ያለው ችግር በኢ/ያ ህዝብ ላይ መለያየተረ እየተደረገ ነው::
@meronmammo6124
@meronmammo6124 23 күн бұрын
Yebet serategnoch beyesamenetu besebeb yewetaluna kesintu gar liferarem new hezebu
@merontaye8723
@merontaye8723 23 күн бұрын
ማናት ያበደረችው ?????? ኢትዮጵያናት ለሱዳን አበዳሪዋ 😅😅😅😅😅😅 የራሳ እያረረ የሰው ታማስላለች አለ ያገሬ ሰው ምናለበት ባለስልጣን ደሃው ጦርነት እና የኑሮ ውድነት አዞሮ እየደፈው በስማችን ከሌላ እየተለመነ ለአባገነንነት ለሌላው ያበክሪል😢😢😢
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 24 күн бұрын
ኢትዮጵያ ስላለባት የብድር ዕዳ ያለሽ መረጃም ሆነ አቀራረብሽ እጅግ የተዛባና ከእውነታው የራቀ ነው። ዳሩ ያው የወሬ ምንጭሽ ' ሪፖርተር ጋዜጣ ' መሆኑን ለተረዳ ሆን ብለሽ እንደሆነና የዓላማ ትስስር እንዳላችሁ እሙን ነው።ካልሆነ እንደ ሚዲያ እውነትን ዘግቢ።🤔😏
@amyjackson8185
@amyjackson8185 24 күн бұрын
Setna adrineten matefat btchlu true neber ltena tenk yhonu hatiyatn ymiasfafu meche nwo ymiklklut askyami nger woyeye !!
@lemma4223
@lemma4223 18 күн бұрын
የ2005 20/80 😂😂😂😂😂
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 24 күн бұрын
ፍትህለ1997ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች
@Ymercato
@Ymercato 23 күн бұрын
ኢትዮጵያ ልታበድር 😂😂😂😂😂😂😂 አረ ወየው
@RahelAsemare-wp1cy
@RahelAsemare-wp1cy 24 күн бұрын
ስግብግቦች እንደለመዱት ዘረፉት
@mekke6544
@mekke6544 24 күн бұрын
መንግሥት የሚከራዩ አፓርታማ በየወርዳው ሰርቶ ለምን ማኔጅ አርጎ አያከራይም በርካሽ።በግልሰብ ቤት ክራይ አዛኝ አንጓች ሆኖ ነፃ ገበያ መሃል ጣልቃ ከመግባት።😂😂
@karozimathestar929
@karozimathestar929 24 күн бұрын
የምትለብሰዉ የላት ምትከናነበዉ አማራት! አይ ብልፅግና ብድር ለደቡብ ሱዳን ከኮንዶሚንየም ቤተ መንግስት የበታችነት የተጠናወተዉ ጠ/ሚር ተብዬዉ ቤተመንግስት ገንብቶ class ካገኘ ብሎ ነዉ money can’t buy a class
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 24 күн бұрын
አንቺ ቀዳዳ! የንግስት የሰራውን መልካሙን የስራውን ውጤት በምስልሽ እያስዋብሽ ግን መንግስትን የምትተችበትንና የምታስተችበትን ብቻ እያብጠለጠልሽ ታወሪያለሽ! አፍሽን ከፍተሽ አፍ ከማስከፈት ውጪ እና ከዛ ባለፈ የመንግስት ጠላት ለሆኑት ገበያ አፈላላጊ ስለሆንሽ ሆድሽን ሞልተሽ ታድሪያለሽ! ፕሮፋይልሽም ገበያ ነው አንቺም የወሬ ገበያ ነሽ! ነውረኛ የሆነ ሰው የሚደረገው መልካሙን ነገር ሁሉ ነውሩ ነውና ምንም አታመጡም! አገራችንም ትሁን መሪያችንን የሚያስቆም ከሰማይ በታች ምንም ነገር የለምና እየወጣሽ ተቀደጂ ሰሚዎችሽም ይስፉሽ።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 24 күн бұрын
EGA SNMEZEGEB LÀLTEWELEDU LJOCH NEW YESETUT
@abebe7532
@abebe7532 24 күн бұрын
Targa fingrenelehon yehon 🤣😃😃
@nq2865
@nq2865 24 күн бұрын
ምንድን ነው ህዝብን busy ማድረግ? ለታርጋ ደግሞ? የቤት ውል ሰልፍ + ፓሥፖርት ለማውጣት ሰልፍ + አሁን ደግሞ ለታርጋ እንሰለፍ? ለቆጣሪ ሰልፍ + እረ ፋታ ስጡን!
@Ymercato
@Ymercato 23 күн бұрын
በጣም በጣም ህዝቡን ለማስቆጣት ይጥራሉ: ህዝቡ ግን ስጋውን ትቶ ለነፍሱ ብቻ መኖር ጀምሯል
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 24 күн бұрын
ወቸው ጉድ አበዳሪ😂😅
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 24 күн бұрын
ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች አሉ አበው። ኤንዴት ነው ኤትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለሱዳን የምታበድረው?ወለድ ፍለጋ በጣም አነጋጋሪ ነው።
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 24 күн бұрын
❤ የኮንዶሚንየም እጣ የክፍለሃገር አመልካቾችን አጣርቶ ማስወጣት ሲለጥቅ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብቻ መስጠት👊
@abemelekteffera5723
@abemelekteffera5723 24 күн бұрын
ሆዳም ስግብግብ
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 24 күн бұрын
ለእራሱ አለሆናቸ ልትቁቅም ሂደች።
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 24 күн бұрын
Yhe government has limited income, so be patient.
@AlemyhuBekle
@AlemyhuBekle 24 күн бұрын
My name is Alemayehu Bekele, not Alemyhu Bekle. 8:48
@melakudebela1763
@melakudebela1763 24 күн бұрын
😂
@merontaye8723
@merontaye8723 23 күн бұрын
ጎበዝ የቢቂላ ልጅ በዩትዩብም እየሮጥ ነው አበሳው😂😂😂😂
@kebedekibret576
@kebedekibret576 24 күн бұрын
ብሩን ቀርጥፎ የበላን ህወሀት መሆኑ ግልጽ ነዉ አልፎ ተርፎ ከትግራይ በቀጥታ ሰፈሩና የቤት ቁጥሩ አየተነገራቸዉ ባልደከሙበት ቤት ሰተት ብለዉ የገቡበት ሁሉ እንዳሉ ህዝብ ያዉቃል ግን አንድ ቀን ተጣርቶ ፍትህ እንደሚገኝም እምነታችን የጸና ነዉ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 күн бұрын
አዎ መንግስት ለፈለገው ለራሱ ሰው ነው ያደለው
@user-pd4tn1hs9o
@user-pd4tn1hs9o 20 күн бұрын
መንግስት እንደማይታመን ማረጋገጫዉ ኮዶሚንየም ማሳያ ነዉ
@amenyihun2418
@amenyihun2418 24 күн бұрын
ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች አሉ😅😅😅
@abrahamaddam5387
@abrahamaddam5387 24 күн бұрын
Hahaha. For instance, the U.S. debt is $34.4 trillions, & Japan $8.6 trillions, but they lend to other countries. Why Ethiopia's lending to south Sudan is a big issue? Unless it's coming from existing inferiority complex comp.
@robelassaye9488
@robelassaye9488 24 күн бұрын
አህያ የለኝ ከጅብ አልጣላ
@NuguseKing
@NuguseKing 15 күн бұрын
Ere fthe yeseten, mengest lkoryder belo kemyawetaw birr kedmeya lbet temzgabywoch edel yest i am shamed on you!,,ydebral😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Amantedecha-ve1qq
@Amantedecha-ve1qq 17 күн бұрын
ነጭ ውሸት አትዋሹ በ1997 የኮንዶሚኒየም ቤት ምዝገባ ተጀመረ እንጅ ቁጠባ አልነበረም ቁጠባ የተጀመረው በ2005 ድጋሚ የኮንዶምንየም ምዝገባ ከተካሄደ በኊላ ነው
@rtfdift143
@rtfdift143 24 күн бұрын
ሟርተኞች
@anbesegirma3416
@anbesegirma3416 23 күн бұрын
97 97 97
@asrattona9722
@asrattona9722 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ 1997እና 2005 ተመዝገብዎች
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 24 күн бұрын
ያሳፍራል20አመትሙሉ
@lemma4223
@lemma4223 18 күн бұрын
የ2005 20/80 😂😂😂😂😂😂
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН