መንግስት ከዚህ በኋላ ገንዘብ ተከለከለ | ሐዋሳ ለልማት ልትፈርስ ? የንብረት ማስመለስ ሕግ አደገኛነት | Dollar exchange | Ethiopian birr

  Рет қаралды 51,016

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Ай бұрын

መንግስት ከዚህ በኋላ ገንዘብ ተከለከለ | ሐዋሳ ከተማ ልትፈርስ ነው ! የንብረት ማስመለስ ሕግ አደገኛነት | Dollar exchange | Ethiopian birr | business news | gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 80
@zemenmekonen8657
@zemenmekonen8657 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@henokmuhe
@henokmuhe Ай бұрын
የሕግ ባለሙያዎቹ የሰጡት ሀሳብ በጣም ትክክል ነው። ሕጉ ላይ በግልፅ ካልተደነገገ ወደ ኋላ ተመልሶ አያስጠይቅም የሚል አለ። ይሄን ምን ሊያደርጉት ነው እሺ?
@LukeGeta
@LukeGeta Ай бұрын
ገበያ ሚድያዎች እግዚአብሔር ይገስጻችሁ፣ እግዚአብሔር እውነትን እንድትናገሩ ልቦናቸውን ይቆጣጠረው። ወሬን ማጋነን ጥቁሙ ምንድነው? (ሐዋሳ ልትፈርስ ነው) ከማለት ይልቅ አዋሳ ውስጥ አንዳንድ ቦታዎች ለልማት ሊፈርሱ ነው ብትሉ እጅግ ውድ እና ተደማጭ ዜና ነበር። ኤረ ኤረ ለከትና ገደብ ይኑረን!!!!!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ያንተ ቤት ቢፈርሰ አይ አንዳንድ ነዉ የፈረሰዉ ትላለህ ወይ፤ ቤቱ የፈረሰበት ኢትዬጵያ ናት የፈረሰበችበት እኔ ዉጭ ሀገር ነኝ ያለሁት ቤቴ የፈረሰብኝ ነዉ የተሰማኝ አንተ ለእርሰት ትጨነቃለች ቱኒዝያ እኮ አንድ ሚሰኪን በጥፊ ሰለተመታ ነዉ የአረብ አብዬት ተነሰቶ የሻገቱ መሪዎችን ጠራርጎ የሄደዉ
@LukeGeta
@LukeGeta Ай бұрын
@@Hkim185 አልገባኝም
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@LukeGeta ምንም ችግር የለም እደግምልሀለሁኝ እሰከሚገባህ ድረሰ ያንተ ቤት ቢፈርሰ ኖሮ አዋሳ ፈረሰ አትበሉ አርሰቱን አሰተካክሉ የአንድ የግለሰብ ቤት ነዉ የፈረሰብኝ ለመንገድ ግንባታ ነዉ አዋሳ እንድሻሻል ነዉ ትላለህ ዉይ ይህ ካልገባህ ደግሞ አንድ ልጅህን መንግሰት ቢገልብህ አይ የሞተዉ አንድ ግለሰብ ነዉ እንኳን አዋሳ ተረፈች ትላለህ አንድ ምቀኛ ቤትህን ቢያፈርሰብህ ወይ የእንጀራ ወንድምህ በቅናት ቤትህን ቢያቃጥልብህ አዋሳ ተቃጠለች አትልም አሁነ ግን ቤትህን ጠባቂዬ መከታዬ ያልከዉ አካል መጥቶ ሲያፈርሰብህ ይህ ተራ ወንበዴ አይደለም ይህ እኛ 120 ሚሊየን ሕዝቦች አሰተዳድረን ከአላህ ቀጥሎ መንግሰት ትልቅ ሐይል አለዉ ሰለዚህ ይህንን ሐይል ተጠቅሞ አንድን ግለሰብ ከቤቱ ሰንጥረ ካነሳ 120 ሚሊዬናችን መነሳት አለብን አብቾ በቲቪ በየቀኑ ሲቀርብ ይህ ያለሀግባብ መፍረሰ የለበትም ማለት አለበት ከዚህ በፊት አብቾን ከሕዝብ ያጣላዉ ሰዉ ሲሞት እኔን አይመለከተኝም እኔ የቀበሌ መሪ አይደለሁም ሲል ነዉ የአረብ አብዬት ተቀጣጥሎ የግብፁን በሰልጣን ላይ የሸበተዉን ሙባረክ ሰልጣን ጠገቡን ጋዳፊ ሰዳነም አላመለጠችም ሶርያ ብትንተና ወጣ እድሜ ለቱኒዝያዉ ፈደራሎች ጥፈ መቺዎች ቱንዚያዎች አንድ ሰዉ ነዉ አላሉም መንግሰታቸዉን ፈንቅለዉ ጠሉ
@LukeGeta
@LukeGeta Ай бұрын
@@Hkim185 እኔስ እንደዚያ አላሰብኩትም፣ ከታላቅ አክብሮት ጋር እንሰነባበታለን፣ የተባረከ ቀን ይሁንሎት።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@LukeGeta እኔም አመሰግናለሁ አንም ብትሆን ለክፋት አይደለም አዋሳ ትመርልኝ ብለህ ነዉ ለዚህ ዘዴ አለዉ ቤት ለምታፈርሰባቸዉ ሰዎች ምትክ ቦታ ሰርተህ አቤቤ እንዳረገችዉ በካሬ ለክታ የይዞታቸዉን እጥፍ ሰጠቻቸዉ ፤ ይህ መንግሰትን ምንም የሚጎዳዉ አይደለም ። እነዚህ ደሳሳ ቤቶች ከመንገድ ሲነሱለት መንግሰት በጣም ቆንጆ መሬት አገኘ ማለት ነዉ እዛ መንገድ ዳር ላይ የዘነጠ ተደራራቢ ህንፃ ይሰራበታል አሁን ሁሉ ደሃ አበቤች ኮንዶ እንደምትሰጥ አዉቀዉ አበቤች ቤቴን ታፍርሰዉ እያሉ ዱሐ ይቀመጣሉ በደግጋሚ አመሰግናለሁኝ ከተሳሳተ መንገድ መመለሰ ቀላል አይደለም አንዳንዱ ተሳሰትክ እንዳይባል ድርቅ ይላል አንተ ግን ተመለሰክ ለዚህ ታላቅ አክብሮት አለኝ
@aklilusolomon5685
@aklilusolomon5685 Ай бұрын
what about the 500 billion birr construction " Bete Mengest" where the source of this money ?
@girmakebede1860
@girmakebede1860 Ай бұрын
በርቱ !
@alimaalima-bc4tz
@alimaalima-bc4tz Ай бұрын
ምን ጉድ ነው የሚሰማው
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችን የጠበቀ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አዲሳባን ንዶ አዋሳ ገባ ጌታ ሆይ ይሄን የአብይ ስብስብ ከምድር አጥፋልን 🙏🙏🙏አሜን
@azitaKebede
@azitaKebede Ай бұрын
Nazreth
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 Ай бұрын
The government instead of saying this and that, why not doing something to stop war and bring peace to the people. Specially children should live in peace environment. It's sad to hear all this things. May god bring peace. Amen.
@mountgarambamedia985
@mountgarambamedia985 Ай бұрын
Miwartachihu ayiseram
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik Ай бұрын
Risi maratachu inde new ?? Tamalikachi lamagignati bilachu yalihona risi atistu::
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 Ай бұрын
The lawyers are exactly right
@amarealemu1123
@amarealemu1123 Ай бұрын
ሁሉም ዘረፋ ላይ ተሰልፏል። እረ ያሰለቻል ሁሌም የዘረፋ ሪፖርት ብቻ! ሀገሬ ሆይ መቼ ይሆን ድራማሽ የሚያበቃው
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Ай бұрын
ሐዋሳን በቅጡ ሳላውቃት አልቀርም። እርግጥ ነው የሚስተካከሉ ኮሪደሮች እንዳሉ አውቃለሁ። የቀድሞ ደቡብ ክልል ከተከፋፈለ በኋላ ሐዋሳ የወናነት ስሜት ሳይሰማት አልቀረም። ሐዋሳ ለምን ዎና ሆንኩ ብላ መጠየቅ አለባት። ለሐዋሳ እድገትና ልማት ወነኛ ምንጭ ወይም ምክንያት ከሐዋሳ ሐይቅ ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም። እርግጥ ነው ለሐዋሳ ሕይወት ደጋፊ የተፈጥሮ ሀብቶች አሉ። እነዚህም የሞኖፖል፣የይርጋለም ፣የወንዶ ገነት ፍል ውሐዎችና ልሎች ፏፏቴዎች ወዘተ ናቸው። ከሁሉም በላይ መቅደም ያለበት የሐዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ሳይሆን የሐዋሳን ሀይቅ ጨምሮ እነዚህን ተፈጥሯዊ ሀብቶችን ማልማት ነው። የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት አሮጊቷን ኢትዮጵያ ወይም ነባሩን ነዋሪ አፈናቅሎ ሁሉም ነገር የኔ ነበር፣ የኔም ይሆናል ብሎ የተነሳውን ጽንፈኛ የኦፒዲኦ ቡድን እቅድ ለመፈጸም ነው። ሲዳማ /ሐዋሳ ይሄንን አደገኛ ጽንፈኛ አቅጣጫ እንድትከይ ተገደሽ ይሆን???
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
ሀገሪታን በአጥንታዋ ያስቀሩአት እያንዳንዱ ባለስልጣንም ንብረታቸው መፈተሽ አለበት !!!!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ባለሰልጣን በነፃ ያገልግል? ባለሰልጣን ከአንተ ጋራ ቀበሌ ቤት ይኑር በአቶቢሰ ይጋፋ ቀልድ ነዉ እንዴ ባለሰልጣንመሆን ልዕል ሆንክ ማለት ነዉ ሰለዚህ የገንዘብ ችግር እንዲኖርባቸዉ አየሰፈልግም ያለበለዝያ ለምን አንተን ይመሩሀል ምሰጋና ቢሰ ከሆንክ
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@Hkim185Tuhanam korokonda kadree , ena eyezerefe nw yerasun hiwot meyastsenaw
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@OnlyActionET ወርቃፈራሁ ሰድቡንም በደንብ እንደተሰድበኝ በቁቤ አትፃፍ ለምን እንተተባለሁ ምን አሰጨነቀህ ፊደል እያለልህ ለምሳሌ ዝም ብለህ አንድ ባለሰልጣን ጥራልኝ ለምሳሌ የጤና ሚኒሰተር የጤና ሚኒሰተር የመንገድ ሚኒሰተር ዉሃ ባለሰጣን የኤሌትሪክ ባለሰልጣን የእንዱሰትሪ ደግሞ ሲሚንቶ CEO ሱኮር CEO ከላይ ከተዘረዘሩት አንዳቸዉን ምረጥ ወይ አንተ የፈለግከዉን የመንግሰት ትልቅ ሐላፊነት የተቀመጠ ሰዉ መርጠህ ሰለሱ እንወያይ ይህን ለማረግ ደሞዛቸዉን በአንተ ግምት ገምትልኝ እኔ በወር 30,000 ብር ይመሰለኛ አንተ ደግሞ የራሰህን ግምት ንገረኝ ፤ እና ይህ ገንዘብ ይበቃቸዋል እና ምንም ጉቦ ሳይበሉ ይሩ ካልፈለጉ ደግሞ ይልቀቁ ሌላ እንቀጥራለን የምትል ከሆነ ዚህሁሉ መልሰ አለኝ ለምን ይህ ወሳኝ ነገር ለዉ ለአገራችን እድገት የጋሪዉን ሉጋም የያዘዉን ሰውዬ አበሳጭተህ ቤት መድረሰ ፈለግህ ወይ የአወሮፕላኑን ፓሌት ንብረት ወሰደህ በሰላም መሬት መንካት ትፈልጋለህ
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Reasachihun astekakelu!
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea Ай бұрын
Aw leferese nw ena minu yesetekakel
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
Kadree zimbel
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Le Limat ‼️⁉️⁉️😄
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 Ай бұрын
በአገራችን መወያየት ሳይሆን ተወስኖ የመጣውን ተቀበሉ ነው: :
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@hekmulahaykal
@hekmulahaykal Ай бұрын
hawasa litfars nw 🥵🙄kachika yatasara bet asmasalshiw ware maganan sitichlu😵‍💫
@fanuelgetu8212
@fanuelgetu8212 Ай бұрын
Lehullum gize allewu
@mesmes9858
@mesmes9858 Ай бұрын
Samumii keessaanuu yaa diigaamuu magaalaa mitti icccccc qabatarii
@gracetub
@gracetub Ай бұрын
eresusn astekakeyi
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Ай бұрын
Mefres kalebet guranguru ferso , yebelete mewab alebet. Wubituwa Hawasa? Ke man gara new comparison yeteseraw? Kezenjero konjo endayhon . Wuchi hager hawasan yemimesel tefeligom aygegnem
@user-qv4oq2un6w
@user-qv4oq2un6w Ай бұрын
ለአገሪ ይመቸል ቢሎ የመጠ ሂጊ ይመችኝል
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Ай бұрын
የፓለቲካ ሚዲያ አደረግሽ ሀዋሳ ልትፈርስ ነው!!!!
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea Ай бұрын
Zena hula politica hone hooo
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
የመንግስት ሚድያ እንደ ሆነ አትርሱ ያልተጻፈ መቼስ አያነቡ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አንዲሰት ሰንጥር ከእንድ ሚሰኪን ቤት መንግሰት ከመዘዘ ጠቅላላዉን አዋሳን እንዳፈረሰ ነዉ የሚቆጠረዉ ምን አይነት ቡዳነት ነዉ የኔ ቤት እሰካልፈረሰ ድረሰ ጥቃቅን ቤቶች ናቸዉ የፈረሱት ይባላል እንዴ እሰቲ ያንተ ቤት ይፍረሰና አዋሳ በሙሉ ሲጮህል አብሹሩ አንድ ቤቴ የፈረሰዉ ለመንገድ ነዉ ለኛዉ ነወ መተባበር አለብኝ ብለህ ቤትህ ታሰረክባለህ
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Ай бұрын
@@2345heleneritrea ይህ የቢዝነስ ሚዲያ ነው
@IbsaaWaaqoo-gm6gl
@IbsaaWaaqoo-gm6gl Ай бұрын
oditarooni ofi isaanitif hangam takkaa qulqulluu
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
🤷🏽‍♂️
@elhamuae2933
@elhamuae2933 Ай бұрын
የበላችሁንትን ትፈማለት ሰማይን በጣት መጠቀል ይመስላል እጅ ወደሆላ ተመልሶ የመተን መቀስቀስ እንደማይቻል ነው ስለዝህ ወደፊት ላለው መፍትሄ መፈለጉ ጥሩነው አለዛ ህስብን ጨቁኖ መሪነት አይገኝም ስልልጣን የህዝብነው ፍትሀዋይ መሆኑ ለስጣን ለመቆየት ይጠቅማል ቆም ብሎማሰቡጥሩነው ግን መጀመሪያ የሀገር ሰላም ይቀርማል የገዘብ አዋጅ ከማውራት ተክስ አቀም ብለው ሰላም መፍጠር ለሀገርም ለህዝብም ይጠቅማል
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Ай бұрын
እኔሂዋሳልትፈርስነውስትይበጣምነውየደነገጥኩትለልማትነውሚፈርሰውእኔምንተፈጠረደሞሃዋሳፈጣሪአስበውአገሬኢትዮጵያንብዬበውስጤለመንኩትፈጣሪንአሁንምአስበን
@gracetub
@gracetub Ай бұрын
minunew mefersewo
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Le Areb brotlos ⁉️⁉️🤣😀
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Ай бұрын
በሕጋዊ መንገድ ያላፈራ ሀብት ከየት መጣ ይባላል ትናንት ምንም የለሌው በአንድ ዓመት ወይም በሁለት ዓመት ባልሞላ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ በቪ ፰ መኪና በራሱ፣ በሚስቱ፣ በልጆቹ በዘመዶቻቸው የተለያዩ መኪናዎች ከየት መጣ ይባላል ግራ የሚያጋባ ነዉ መንግሥት ይህን አዋጅ ከማድረጉ በዝምታ እርምጃ መውሰድ ይገባ ነበር አሁንም አልረፈደምና በቶሎ መፈፀም ይገባል
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ወደየት እየተኬደ ነዉ
@dofakemal7686
@dofakemal7686 Ай бұрын
ወደ የት ብለህ ነው የተሳፈርከው?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
​@dofakema ቀልደክ ሞተሃል l7686
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s Ай бұрын
የኮሪደር ልማትና "አዋሳ ከተማ ልትፈርስ ነው" ማለት ምን አገናኘው? ርዕሱ ምን ያህል የልማት ተፃራሪ መሆናቹንና የመንግስት ተቃዋሚ መሆናቹን ያሳያል:: የሚመለከተው ክፍል በዚህ የገበያ ሚዲያ አዘጋጆች ላይ እርምጃ ይውሰድ:: ማን እንደላካቹ ስትገረፊ ትለፈልፊያለሽ::
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ወርቅነህ ያንተ ቤት ቢፈርሰ ተዋቸዉ ለልማት ነዉ ትል ነበር ይ ገበያን ሚድያ ሕገ-መንግሰቱ ይጠብቀዋል ከመንግሰት እጅ እዴሜ ለመለሰ ዜናዊ መናገር መብት ሰጥቶናል
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Fireshi anchi!
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Ай бұрын
ጭንቅላታችሁ ይፍርስና መንገድ ለማዘመን መስራት ከተማ ሊያፈርስ ነው ያስብላል
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 Ай бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል ሲዳማ በጋላ ወራሪ እና ተስፋፊ ቡድን ሊወስዳት ነው።
@nigsen8206
@nigsen8206 Ай бұрын
Tultula Turinafa. Demolishing house and Demolishing a city is quite diffeerence.
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ምናልባት ለንተ ይሆናል ሁሉም ሰዉ መቶ ሰዉ ለማዳን አንድ ሰዉ ይሙት ቢባሉ ሁሉም ይሰማማሉ ግን እሺ የበኩር ልጃቹሁን ለመሰዋትነት ሰጡ ቢባሉ ሁሉም እንቢ ይላሉ አሁንም ያንተ ዛኒጋባ ቢፈርሰ አይ መላዉ አዋሳ አልፈረሰምና ቤቴ ይፍረሰ ትላለህ?
@nigsen8206
@nigsen8206 Ай бұрын
@@Hkim185 You better go back to school. የተቸሁት ርዕሱን ነው።አዋሳ ፈረሰች እና የተመረጡ የመንገድ ዳር ቤቶች ለመንገድ ሰፋት ፈረሱ ማለት ማሞ ሌላ ማሙሽ ሌላ ይሉሃል ይህ ነው። የትም ሃገር የሚደረግ ነው።አዋሳን ፨ሃዋሳን፨ ጠንቅቄ አቃታለሁ።🤭🤭🤭🤭
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@nigsen8206 ያንተ ቤት መንገድ ዳር ቢሆን ኑ መጥታቹህ አፍርሱ ለአዋሳ እድገት ነዉ ትላለህ እርሱን ተዉወ አንተን ነወ የጠየቅሁህ አነዲት ዛኒጋባ ልትወድቅ ሳምንት የቀራትን ቤትህን በናታቹህ አፍሩሱና የተንጣለ መንገድ ሰሩ ትላለህ፠ እንዲህ የሚባልበት ሐገር ካወቅህ ንገረኝ
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
@@nigsen8206 አንተ የጨነቀህ አዕርሰት ነዉ እኔን የጨነቀኝ የአነድም ሚሰኪን ቤት መፍረሰ የለበትም አለቀ ግን ለአንተ አንዴ ጥያቄ ልጠይቅለህ መንግሰት መንገድ ልሰራ ነዉ ብሎ ያንተን ቤት ቢያፈርሰብህ እልል ትላለህ አዋሰ ተሻሻለች ብለህ ወይሰ አዋሳ ሕዝቦች ሰሙልኝ ብለህ እሪ ትላለህ በእርግጠኝነት ይህንን ጥያቄ አትመልሰም
@peter-f7z
@peter-f7z Ай бұрын
Hawasa. tdasesalech ybalal
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
እንዴት ካሳ ሳይከፈል
@peter-f7z
@peter-f7z Ай бұрын
@@Hkim185 Ykefel
@user-ut4do8mz7h
@user-ut4do8mz7h Ай бұрын
መግስት የተሻለ ለማድረግ ሲልካሳ እየሰጠበሁሉምአገርያለነው ሳኡዲ አላያቹሁምእናንው ከሁለትአመትበፊት የፈረሰቤት አሁንግን በተሻለሁኔታእየገነባነው
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ከርካሳ ቤቶች ይፍረሱ መንግሰት የማፍረሰ መብት አለዉ ግን የተባለዉ ተመጣጣኝ ካሳ ክፈል ነዉ
@tsige8516
@tsige8516 Ай бұрын
አገሪቷ በምን ላይ ነች እረየባለሙያ ያለህ ይህ ሁሉ ሲሆን ኳርተር ሪፓርቶች የሉም ተያይዞ መዉደቅ የሃገሪቷን አቋም ያናጋዉ አይመስልም?
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Ай бұрын
አናታችሁ ይፍረስ
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ቤተ-መንግስት፣ በየከተማው የሚፈርሰው የOROMO Empire ለማዋለድ ይመስላል። ሌላው እየገደሉ እደዚህ መሰራት ሌላ ምን ይመስለኃል።
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z Ай бұрын
በጥቅሉ ይሄ ስረአተ መንግስት ምንም ጥሩ ነገር የለውም አላህ ከስሩ ነቅሎ ከነኮተቱ ገደል ያስገባልን በስ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
አንተን ነቅሎ ይጣልህ
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@genetyilma7717tuhanam kadree korokonda, endante aynet hodam kadree nw hagerachinin be bado yaskerat
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@genetyilma7717 tuhanam kadree korokonda, endante aynet hodam kadree nw hagerachinin be bado yaskerat
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
@@OnlyActionET መኃይም እውቀት ስሌለው የሚያሽንፍ የሚመስለው ሲሳደብ ነው አንጎለ ድፍንና አንጎለ ድሀ ነግቶ እስኪመሽ አፉን ሲከፍት የሚውለው በስድብ ነው ምድረ ዘረኛ መኃይም ደነዝ
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@genetyilma7717 😂😂 Korokonda temerialew letel balhona dedeb
@gizawukabada6975
@gizawukabada6975 Ай бұрын
ምን አይነት ቀዳዳዎች ናችሁ? በሀዋሳ ከሳውዝ ስፕሪንግ ወደ እንዱስትሪ መንደር የሚወስደው መንገድ ላይ ምን ማስፋፊያ ያስፈልገዋል? አንድ መኖሪያ ቤት በሌለበት "ቤታቸው የሚፈርስባው ነዋሪዎች አቤቱታ አሰሙ" ትላለች? ቆይ ይሄ ምን ዓይነት ዜና ነው? ከዚህ ምንድነው ምትጠቀሙት?
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 Ай бұрын
ቀዳዳ
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН