No video

ዘመናዊ መኖርያ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ! ተገንብቶ የተጠናቀቁ በመረጡት ቦታ እና አከባቢ | Apartment price in Addis Ababa |Ethiopia

  Рет қаралды 6,593

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

ዘመናዊ መኖርያ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ! ተገንብቶ የተጠናቀቁ በመረጡት ቦታ እና አከባቢ | Apartment price in Addis Ababa |Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 29
@tiruagere8597
@tiruagere8597 4 ай бұрын
ቤት መሰረታዊ ነው ነገር ግን አሁን ላይ ያለው ዋጋ እጅግ በጣም ውድ ነውና ሰወች ተረጋጉ ከግማሽ በታች ይወርዳሉ አሁን ላይ እንዲህ የሚሮጡት ያለምክንያት አይደለም
@elisi21
@elisi21 4 ай бұрын
ቤት ጥንቡን ጣለ በቃ? ማስታወቅያዉ ሁሉ ቤት ሆኗል...የምትገዙ ሰዎች አሁን አትግዙ በጣም ይቀንሳል
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 4 ай бұрын
እውነት ነው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
ያድርገው መጠለያ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው
@user-ut6gj4fo3u
@user-ut6gj4fo3u 4 ай бұрын
😂😂😂
@TheTellingU
@TheTellingU 3 ай бұрын
This is a very improved interview. It covered all the key info. Thank you. Keep up the good work.
@abrhamtekuam7756
@abrhamtekuam7756 4 ай бұрын
in the nearest time the price will down ...don't buy on this time.... wait for a few weeks or months...
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 3 ай бұрын
ቤት፡ውድ፡ሆነ፡ህዝቡ፡አቅም፡የለውም፡አሜሪካኖች፡ምናልበት፡እጂ፡በጣም፡ተወደደ፡ከአቅማችን፡በላይ፡ሆነ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 4 ай бұрын
ቤት የሚገዛ ጠፋ ማለት ነው ማስታወቅያው አደከመን 😡
@-Qinetube-hg2uf
@-Qinetube-hg2uf 4 ай бұрын
ገበያ ሚዲያ ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን። ኦቪድ(Ovid) ሪል ስቴት ጳውሎስ አካባቢ የሚገነባው ላይ ቪድዮ ሰርታቹ ነበር። አሁን ግን ስራ አቁሟል። ለምን እንዳቆመ ብትጠይቁልን መልካም ነው። አመሠግናለሁ።
@munakasim4411
@munakasim4411 3 ай бұрын
እባካቹህ ተጠናቆ ባዶ የተዘጋ ቤት ካላቹህ ለነፍስ እሆናቹሀለሁ አገልግሎት ላይ እስክታዉሉት ድረስ ልኑርበት የመዳም ቤት ስልችት ብሎኛል ቀስ እያልኩም አቅሜ ከፈቀደልኝ እገዛቹሀለሁ ህጋዊ ቦታ አለኝ ግን ካርታው የንግድ ቦታ ነው እናም የተፈቀደልኝ ግንባታ የሱቅ ህንፃዎች ነው ካቅሜ በላይ ሆነብኝ እንደ አክሲዮን ገንብቼ መሸጥ እፈልጋለሁ ግን አብሮኝ የሚሰራ አካል እፈልጋለሁ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 4 ай бұрын
Can you tell me what options you have in centre location, I need freestanding house not in the complex.
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
Please don’t rush.
@fitatube6283
@fitatube6283 3 ай бұрын
ባጣም ዉድ ነዉ
@MaMarbager
@MaMarbager 4 ай бұрын
በሐገራችን የዋጋ ተመን ስረዓትና ደንብ ባለመኖሩ ገንቢው ሆን ብሎ ያልተገባ ትርፍን ለማግበስበስ ዋጋን እየለጠጠ ዛሬላይ ደርሰዋል ፣ አሁን ላይ ገንዘብ ያለውና የሚችለው እጅግ አናሳው ቁጥር ገዝቶ ሲቀመጥ አብዛኛው ደሀ ቤት ፈላጊ ግን የዋጋውን መውረድ እየተጠባበቀ እድሜውን ጨርሶ ያልፋል።
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 4 ай бұрын
የአንድ ካሬ ሜትር ዋጋ ስንት ነዉ?
@sandflove
@sandflove 3 ай бұрын
ባለ አንዱ ምኝታ 7 ሚሊየን ትገርማላችሁ ደሞ ተመጤኝ ነው ይላል
@yalembeza3163
@yalembeza3163 3 ай бұрын
ምነው ባለ አንድ 66 ካሬ አልበዛም። 66 ካሬ እኮ ለመካከለኛ ገቢ ላለውውው
@user-ut6gj4fo3u
@user-ut6gj4fo3u 4 ай бұрын
ቤቶች አሉ ለሐብታም እንጂ ለእኔ ቤጤ አይነት የለማ ችግሩ ያ ነው 😊
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 4 ай бұрын
ayat CMC አቅርቡልን ገብያዎች😁🙏🙏🙏😍
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 4 ай бұрын
የቤት ማስታወቅያ ማየት ደከመኝ
@LawofGod
@LawofGod 4 ай бұрын
Sounds like they are not trust worthy ! I did not see one construction that is finished !
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
ለመሆኑ በአገራችን ከፍተኛው ክፍያ ስንት ነው ? የቤት ዋጋ በ Millions የሚባለው ? እረጎድነ ው ወገን የሌለ ነው እየተሰራ ያለው ስለዚህ አትግዙ በመቶ ሽ እስኪሸጡ ከፈለጎ አሳማ ያርቡበት። በተለይ ውጪ አገር የምትኖሩ Please don’t buy it. እናተ ናችሁ የአገሬውን ህዝብ ደም እንባ እዲያለቅስ የምታደርጎት Please don’t buy it.
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 4 ай бұрын
ስልካችሁን ላኩልን 3መኝታ ለመግዛት
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 4 ай бұрын
For you, million = 10birr. You are joking.
@masaramasara6893
@masaramasara6893 4 ай бұрын
እመጦለዉ
@user-hm6ky8bq2v
@user-hm6ky8bq2v 2 ай бұрын
ወሸት ነዉ ደዉለን ቄራ የለንም አሉን አስር ሚሊዮን ነዉ አሉ ከዛ በታች የለም
@behailuzewdie5506
@behailuzewdie5506 3 ай бұрын
ውሽታሞች
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН