ምቾት የሚነሱ ጥያቄዎች... ለአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ

  Рет қаралды 17,886

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Жыл бұрын

Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 49
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 Жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ የማከብረውና የማደንቀው አርቲስት ነው አሁን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏
@Eyobs90
@Eyobs90 Жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ በእግዚአብሔር ድገፋ፣ በእራስህም በልፋትህ: እራስህን አንቱ ያስባልክ ትልቅ ሰው ነህ! አከብርሃለሁ!! ተባረክ!! ጋዜጠኛው በአጠያየቅ ስልት፣ እንግዳህን ፈታ በማድረግ እና የማዳመጥ ችሎታህ ጎበዝ ነህ! በርታ!!
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
አርቲስት ጥላሁ ጉግሳ እድሜህን ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
ሰው እንዲያከብርክ ሰው አክብር መጀመሪያ ሲቀጥል ጋሽ ጥሌ መልካም ሰው ነው ፕርንክህ ይጥፋ😢😢😢😢
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ እጅግ ድንቅ ሰው በጣም ነው ማደንቅህ !
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
የጥላሁን ምርጥ ተዋናይ ረጅም እድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@overcomer5608
@overcomer5608 Жыл бұрын
May God bless you and we love you.
@Rapha-prayer
@Rapha-prayer Жыл бұрын
Good model on your kindness!
@kerimoumer422
@kerimoumer422 11 ай бұрын
Wonderful artist
@gebitarago3297
@gebitarago3297 Жыл бұрын
ጥሌ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
ጊዜጠኛው ጎበዝ ነው!
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 Жыл бұрын
Yezarey 25 amet akababi ke gash Tilahun gar 1 tut yemibal tewedaj tiyatir abrew lemesrat edilun agignchey neber. Gash Tilahun mirt sew new..ante gena tinish lij neh be timihirti degmo gobez neh, amateur honeh kemitiker be timihirtih gifabet ina university tiyatir atniteh muyawun bitikelakel mulu tihonaleh bilo mekrogn keguwadegnochu gar hono wede betesebey lakegn..Endalewum sadig temirey tiyatir sayhon civil engineering temarku..Ahun Canada new yemigegnew.. Ejig beta akebrhalew ewedhalew Gash Tilahun..Erejim edmey ina tena emegnilihalew..nurilign
@mahmudbesha1007
@mahmudbesha1007 Жыл бұрын
ተመልከት ንፁሁ ሠው confident ካሜራ እንክዋን መቁረጥ አይፍልግም👏👏👏👏👏
@aliahmedhassen8793
@aliahmedhassen8793 Жыл бұрын
የጋሽ ጥሌ ፍቅር ሊደፋኝነው እወድሀለሁ❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ያሮጊት ፍቅር ነው
@Alblendz
@Alblendz Жыл бұрын
yasazinal tiyaqew le Tilahun aymetinim.
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ውይይይ ምስኪን ግራ አጋባቹት ጋሽ ጥሌን 😊🥰🥰🥰
@mekdes4108
@mekdes4108 Жыл бұрын
ጋሽ ጥሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Жыл бұрын
ፕራክ አስጠላኝ
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
yemr kegdih behola mnm.engda aymetalhm
@natenaelafework2723
@natenaelafework2723 Жыл бұрын
የውስጥህን ተናግረህ ምን ማለት ነው። ሰዎችን በአከበረ መልኩ መሆን ያለበት፣እያዋረድክ አይደለም።
@marthawoldemariam4304
@marthawoldemariam4304 Жыл бұрын
Min telahu prank
@user-bg1so7fo4w
@user-bg1so7fo4w Жыл бұрын
እምታላግጥበት ሰው አይመስለኝም
@TsionAlemayehu-t4f
@TsionAlemayehu-t4f 2 күн бұрын
The most balege gasetega ateyayeku serat yelelew emiyasafir gasetega new
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ በጣም አስቂኝ 😂😂😂
@titki
@titki Жыл бұрын
ግን ይቅርታ ተፈቶ መግባት ይቻላል በእምነታችን ??
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነሽ???
@titki
@titki Жыл бұрын
@@hanaa8530 አዎ ነኛ
@titki
@titki Жыл бұрын
@@hanaa8530 ይቅርታ ጾታዊ ወንድ ነኝ 👌
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
@@titki እሺ ይቅርታ ታዲያ ቤተክርስቲያን የራሷ የሆ ህግና ስረአት አላት ከሶሻል ሚዲያ ይልቅ ከንስሀ አባትህጋ ብትነጋገር አይሻልህም?? ወድሜ እምነትህን ግን አላወቅሁም የሌላ እምነተ ተከታይ ከሆንህ ይቅርታ እደህጋችሁ መጋባት ነው
@titki
@titki Жыл бұрын
@@hanaa8530 አይ እነሱ እደዛ ስለምናሩ ነው እሽ እኔ ስለ ለራሴ አይደለም ሃንቾ እሽ ግን አመሰግናለሁ !
@mekdeskebede-dj1xn
@mekdeskebede-dj1xn Жыл бұрын
I don't like the way of the pranks
@mekdes4108
@mekdes4108 Жыл бұрын
ጋሽ ጥሌ ❤❤
@kukikebede1610
@kukikebede1610 Жыл бұрын
This is not suitable interview for him what a prank discusting
@danielkassa5196
@danielkassa5196 Жыл бұрын
Not entertaining prank. The worlds should’ve been more selective and respectful enen though it is called prank
@adiabebe5045
@adiabebe5045 Жыл бұрын
ጠያቂዊ ግን ሰው ዘላፊ ነህ አሰተካክል ፕራንክም ቢሆን በደረጃ ነው የታወቀውን አንጋፊ አረቲሰት እንደ እኩያህ እንደዚ ማሸማቀቅ ተገቢ አይፈለም ሊሰተካከል ይገባል።
@user-mo6qj1og6h
@user-mo6qj1og6h Жыл бұрын
ግን ምን አለ ለሀገርሰላም የሚያመጣ ነገር ስሩ ጋዜጠኞች ከ አንዲ ታዋቂሰው ስህተት ፍለጋ ከመሮጥ ግን ጋዜጠኛውን የላከው አሰፋ ተገኝ ነው የላከው ማለቴ ባሻን ሆኖ ይሰራየነበረው ቆሻሻ ዘረኛ ጋሽ ጥሌ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥ እልኝ ግን ጋዜጠኛው ስርአት የለህም በጥቅሉ ባለጌ ነህ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ምን አይነት ጠያቂ ነህ ግን? ፈጣጣ
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጋጠወጥ ነክ የምትጠይቀውን በአግባብ መጠየቅ እንጂ አንተ የመተቸት መብት ማን ሰጠክ ወሬኛ 🤔🤔🤔
@mbt4482
@mbt4482 Жыл бұрын
ጭባ ኩታራ ጋዜጠኛ
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l Жыл бұрын
ስለ ሰዶማዊነት ብትጠይቀው ጥሩ ነበር
@awt8904
@awt8904 Жыл бұрын
Min gud neh . . .
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 Жыл бұрын
Anten neftowal ende?
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l Жыл бұрын
@@brightfortomorrow19 ቁስልህን ነካሁብህ? homo
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
አንተ ባለጌ ነህ ጋዜጤኛው አባትህ የሚሆን የተከበር ሰው ምን ብለህ እንደ ህጻን ማሸማቀቅ ምን አመጣው
@ribkamelaku5978
@ribkamelaku5978 4 күн бұрын
ጋጠወጥ ጋዜጠኛ ባለጌ
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 134 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН