ድብቁ ሴራ|ጅቡቲን የማጣት መጀመርያ|ጅቡቲን የማንወርበት ምክንያት| COLONIAL TERRITORIES: DJIBOUTI @betehabeshaofficial

  Рет қаралды 20,511

Bete Habesha

Bete Habesha

5 ай бұрын

Explore the intriguing narrative of Djibouti's colonial past in this enlightening video journey. From its early encounters with European powers to its status as a strategic outpost, delve into the complexities of Djibouti's colonial history. Uncover the legacies left by various colonial administrations and their lasting impact on Djiboutian society and identity. From the scramble for Africa to the struggles for independence, witness the unfolding story of Djibouti's colonial territories and their enduring significance in the modern world. Join us as we navigate through the historical landscapes, shedding light on the intricate dynamics that have shaped Djibouti's colonial trajectory.
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9

Пікірлер: 74
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q 4 ай бұрын
ፈረሳይ , እንግሊዝ, ጣልያን, ጥንታዊ የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው; ጣሊያን በኢትዮጵያያኖች በመሸነፋቸው ምክንያት ቀኝ ገዢዎች ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥተዋታል
@davemen944
@davemen944 4 ай бұрын
የሴራው መጀመሪያ አፄዎቹ እንጂ ከፈረንሳይና እንግሊዝ አይደሉም!!! 👉ነገሩ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እንደሚባለው ቤይል ነው!!!! 👉አፄዎቹ ወደውና ፈቅደው በሸጡትን መሬትና ህዝብ ስለምን ከፈረንሳይና እንግሊዝን እንወቅሳለን??? *
@Userxfj38535
@Userxfj38535 4 ай бұрын
☝️☝️☝️
@Userxfj38535
@Userxfj38535 4 ай бұрын
​​​​​@@davemen944ዐፄዎቹ ሲሸጡ የሚያሳይ ምንም መልዕክት ኢዚህ ቪዲዮ ውስጥ የለም🤔በዛን ዘመን መጏጏዣ ዕንደልብ ስለሌለ የaካባቢው ባላባቶችን ንቃተ ህሊና በመብለጥ ቅኝ ገዥዎች ያደረጉትን ትንሽ መግቢያ ብጣሽ መሬት በመግዛት ይዞታቸውን ኢያስፋፉ ኢትዮጵያን ለማነቅ ያደረጉትን ሴራ ምንሊክ በጥበብ ሲታገሉ ዕና ብሎም መሳሪያ ዕንዳይገባ ኣድርገው ዕንዳያዳክሙዋቸው የሚደረግን ትግል ነው የሚነግረን።ኣንተ የዛን ዘመን ያውሮፓ ወራሪን ምንም መጉዋጉዋዣ እንኩዋን ሳይኖረው በብልሀት የሚታገልን መሪ በዛሬ ሚዛን የምትመዝን ምናልባትም ያሁኑ ቅጥreኞች የሴራ ፖለቲካ ውጦህ ሰልቅጦህ ኢንዳይሆን ንቃ🤔ላጤዎቹ የእግራቸው እጣቢ ልthoን እንደማትችል ኣስተሳሰብህ ያቃጥርብሀል😃😃🙃🤭 Don't distribute your false , poisonous, hate and idiotic idea.🤐
@borumaeda5810
@borumaeda5810 4 ай бұрын
ዋናውማ መለስ ዜናዊ ነው ፣አባቱ እንኳን ሳይቀር የጣሊያን ባንዳ ነበሩ።
@fk3365
@fk3365 2 ай бұрын
@@davemen944 ፈጣሪ ነገር ክፋት የሚፈበርክበትን ጭንቅላቱን ፈጣሪ ያፈረሰው ፍየል መሠሉን ኢትዮጵያ ጠል አሳልፎ የሰጠውን እርጉሙን ማን ይረሣዋል ብለህ ነው ? ነፍሱ ወደ ....... ትውረድ ወርዳለችም ።
@mekonnenshiferaw7139
@mekonnenshiferaw7139 4 ай бұрын
ጥሩ ትረካ ነው መፅሀፉን ሉማንበብ ንገሩን
@helina5990
@helina5990 4 ай бұрын
ይመለሳል ! እናንተ ታግሳችሁ ተያይዛችሁ የአውሮፓን አከርካሪ (ውጥን) ስበሩ !
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 4 ай бұрын
ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ደባ አድርገዋል እንገሊዝም ለእኛ ተኝታ አታውቅም ግብጽ ሌላዋ ቋሚ ጠላት ናት አላህ ሁሉንም አደብ ያስይዛቸዋል ኢንሻአላህ
@davemen944
@davemen944 4 ай бұрын
የሴራው መጀመሪያ አፄዎቹ እንጂ ከፈረንሳይና እንግሊዝ አይደሉም!!! 👉ነገሩ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እንደሚባለው ቤይል ነው!!!! 👉አፄዎቹ ወደውና ፈቅደው በሸጡትን መሬትና ህዝብ ስለምን ከፈረንሳይና እንግሊዝን እንወቅሳለን??? *
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 4 ай бұрын
Thank you with all respect. I will do it!.
@user-up9fy5dh5w
@user-up9fy5dh5w 4 ай бұрын
Many thanks
@sharewethiopia6992
@sharewethiopia6992 3 ай бұрын
I found great depth history of Ethiopian ports and administration.thanks to u all.
@user-vy8bc2tl7x
@user-vy8bc2tl7x 3 ай бұрын
አቀራረብና ትረካው እጅግ በጣም እውነትን ያዘለ በማሰረጃ የተደገፈ በመሆኑ እጅግ በጣም ደሥ ይላል ማሰረጃዎችን የት እንደምናገኝ በገለጥልን ጥሩ ነው ማሰረጃ የፈለገ እውነትን የፈለገ ሰው ማሰረጃ ከእናንተ ለማግኘት ከፈለገ አድራሻ ብትገልጡልን ጥሩነውና በቅድሚያ በኢትዬጵያውያን ሥም እጅግ በጣም እናመሠግናችኋለን ......... :- ❤❤❤
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 4 ай бұрын
Sources of your narration, you foregot. With all respect, so that I can refer please do that!.
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial 4 ай бұрын
please read the book by Belete Belachew titled Djibouti
@segededemissie3505
@segededemissie3505 4 ай бұрын
ይህቺ መርገምት ፍረሳይ ፑቲን ዋጋዋን በቅርብ ይስጣታል!!!!
@elias4eve
@elias4eve 4 ай бұрын
My wife's grandpa Gahair Ashker and current Djib president grandpa Guelle Bettel were among the Issa elders who signed the doc to French. I had the opportunity to see the detail documents in French about 30 years ago. BETAM TERU DOCUMENTARY NEW
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial 4 ай бұрын
Thankyou
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 2 ай бұрын
You are lucky to having such an opportunity. Would you mind to share me the original document you referred!?❤
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 4 ай бұрын
Ok
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v 5 ай бұрын
በአሥራ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት. what does it mean ?
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 4 ай бұрын
ታሪኩ እንዳለ ሆኖ ፣ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጓት የራሷ የቅርብ ዘመን መሪዎችዋ መሆኑን ለምን እንሸሽጋለን? ኢትዮጵያ ዛሬ ለገባችበት ችግር ያበቋት አሁንም በሕይወት ያሉና የሌሉም ጭምር ናቸው ። እግዚአብሔርም ይፈርዳል ።
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial 4 ай бұрын
ልክ ነው ከትንስሱ እንጀምር ብለን ነው እንጂ በየዘመኑ የተደረጉትን እንመለከታለን
@kassukassu7263
@kassukassu7263 4 ай бұрын
ይሔን እውነት ለመናገር ግን ሸንጋዮቹ አይደፍሩም :: ይልቁንም የራሳቸው ወገን የነበሩ ሆዳም ገዢዎች ችግርና ስህተት ለመሸፋፈን የሚደርጉት ትርምስምስ ፈፅሞ ያልተፈጠረውንና ያልነበረውን ነገር በመፍጠር መወዛገብ ይዘዋል....
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 4 күн бұрын
የታሪክ አተላወች እነ መለስ ናቸው አሰብን የሸጡ 👹
@alazarkidane7912
@alazarkidane7912 14 күн бұрын
Mechem bihon Ethiopia ye Bahr ber alneberatm atagegnimm
@sharewethiopia6992
@sharewethiopia6992 3 ай бұрын
Better to apart two or three units this video.
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 2 ай бұрын
#ማስተካከያ፤ @ 4:40 እዚህጋ #ከ1945 ሳይሆን #ከ1845_1859 ተብሎ ይስተካከል
@bootaye5540
@bootaye5540 23 күн бұрын
It was minilik the second who sold present day Eritrea, the then, Bahire Midir, to Italy. There are ample historical evidences.
@tofikahmed3393
@tofikahmed3393 4 ай бұрын
Djibouti LA farance ya. Shaxxaw. Minilik nawi Ya ethio Akkal. Nabarachi
@user-ux5mi8lc8i
@user-ux5mi8lc8i Ай бұрын
ይሄን ተረት ብዙ አመት ሰማነው። ሚኒሊክ ሸጣት የሚለውን።
@user-gb1bs8kt4s
@user-gb1bs8kt4s 4 ай бұрын
Ye wushet Minch nachu 🫏yoch
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 4 ай бұрын
የጊዜጉ ዳይ ነው ዋጋቹን ታገ ኛላቹ
@bettynegest8571
@bettynegest8571 6 күн бұрын
Haku ehe hono sale tadya lemindnew eyezebarekin aseb yelnmegnew mnlik erasu asalifo leserew meret yelele wishet lemin yweral. Djibouti ye Ethiopa akal neberech awo gn memagn mengist laselis alchalim.
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Ай бұрын
ምን ቀረባቸው በጋላ መገዛት መታረድ ነው እሰይ እኳን ተገነጠሊ ጋላ ወራሪ ከሚጫወትባቸው ጨዋ የጨዋልጅ አደበትርቱ ወድ አፎም አበሳ አደሚ የቀጥልልት ለአማራ ህዝብ እደሱ አየነት ጠካሬ ጀግና መራ እደሰጠውና ከጋላ ቅኝ መግዛአክቲ እደወጣ እመኝለታለሁ ም ማንም የመጣ የሚጨነው ህዘብ ከመሆን የይሳያሰ አይነትመሪ ማግኘት መታደል ነው
@goldenartrealestateplc5329
@goldenartrealestateplc5329 4 ай бұрын
አፍንቦን ዛሬም ቢሆን የመጠየቅ ህጋዎ መብት አለን ብዬ አምናለው ምን ትልላቹ ????
@bedriabdulahi4044
@bedriabdulahi4044 4 ай бұрын
Itali yawtaw Inglish naw innasu beywarut norw Garbutt farans settwasd luk instalyan gethatun masmlas ychlu nabar men kalakalachw
@truth3960
@truth3960 4 ай бұрын
Now in 2024 the somali region has the right to secede as per ET constitution. Are you saying the somalis in 1867 can not do that?? Cos in the end, the shoans do not own it.
@user-ux5mi8lc8i
@user-ux5mi8lc8i Ай бұрын
2024 is not a good time for stories and jokes. We will work together to give up the secession of the Somali region and join more states to Ethiopia.
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 16 күн бұрын
ጥሩ ነው የመሸጥ በል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 4 ай бұрын
ወጣም ወረደም ! የስሜኑ የኢትዮጵያ ነገድ ወይም ጎሳ , ጎስኛ ...? ወይም ዘረኛ ! ወይም ...? በእራስ ወዳድነት ምክንያት ! ኢትዮጵያን ወደብ አልባና , ትልቅ የኢትዮጵያን ግዛትን , ክነጮች ...? ጋር በማበር ኢትዮጵያን ውወደብ አልባና , የነበራትን ግዛት አጥበው , አጥበብፕውናል! ይህን የኢትዮጵያ ታሪክ ዞር ብሎ እንኮን እንዳያውቀው ይህን አድስ ትውልድ ? ቀልብ አሳጥተው , እውቀት አልባ እያደረጉት ያለውም አንዱ ምክንያት ይህው ነው! ሆኖ ግን ? ኢትዮጵያ የጀግናም, ሆነ , የብልህ መፍለቅያ ንጥፈት የለባትምና , በእነሱ ትመልሳ , የመጨረሻው ...? ዘመን ላይ ..? ሁሉም ለእስዋ ይቅር በዪኝ ይሉ ይሆናል ? ለኩሉም ግዜ አለው? እግዚአብሔር ባንዳና, ሌባና, ቀማኛ, ዘረኛና, ወራዳ በኪነ ጥበቡ ያጥፋል !?🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 ай бұрын
Sho are you? Why you hiding your face? Perhaps fake analysis
@user-ys1ng9wv8c
@user-ys1ng9wv8c 4 ай бұрын
ለምን ሕዝባቹ ታሳስታላቹ ኣፍሪካ ድንበር በቅኝ ግዛት እንዲጸድቅ በኣፍሪካ ቻርተር ኢትዮጵያ ኣልፈረመችም እንዴ? ታድያ ኣሁን ምን ትላላቹ? ታሪኩ ኣልቀፐለታል ከጎረቤት ኣገሮች ተስማምታቹ ብትኖሩ ኣይሻል ወይ? ካልሆነ ፣፣፣፣፣፣፣፣።።?
@user-ux5mi8lc8i
@user-ux5mi8lc8i Ай бұрын
በቀኝ ግዛት ዘመን የተፈረሙ የትኛውም ውል፣ስምምነት ተቀባይነት የላቸውም የሚለውን የተባበሩት መንግስታት ቻርተርን እንዴት እናስተናግደው?
@user-kf5qh2ph1n
@user-kf5qh2ph1n 3 ай бұрын
ታድያ እንደ የኢትዮጽያ ይቀድሞ ገዚዎች ጂቢቲ በፈረንካ ሺጦው እሁኒ ዓሰብ የኛ ነው ባሕር ይገብስናል ብላቺ ኤርትራ ብመጨርበ ለውግያ ብኢትዮጵያ ህዝብ ብሰላም እንዳይኖሩ ከጁብቲ ከኤሪትራ ህዝብ ወደ ጥላቻ መግባት ለምን? በስላም መኖር አትቺሉትም ከድሮ ብኢትዮጵያ ገዚዎችን ሁሉ ግዜን ውግያ ያልሆን የሌለ ባሕራቺ ባሕር ያስፈልገናል የሚል ውሸት ይብቃቹ ለስላም ዘምሩ። እውነተኛ ታርክን ግልጽ መሆኑ አምስገና ለሁኝ ዕድሜን ይስጣችሁን። Asmara.❤
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 4 ай бұрын
የሩቁን ታሪክ እንደፈለጋችሁ መትተነትኑን እንተወውና የቅርብ ጊዜ ታሪኳን እንኳን የጃንሆይን ተጋድሎ መሸፋፈናችሁ እናንተም የኢትዮጵያ የመንፈስ ጠላቶች መሆናችሁ ያመለክታል። ጃንሆይ ግን ብዙ ተጋድሎ (ፖለቲካዊ ) ማድረጋቸው የማይካድ ሀቅ ነበር ። የአረመኔው የደርግ ሚና መግለፅ አልቻላችሁም። የውሸት ታሪክ ቱልቱላዎች ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም ። Shame !!!
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 5 ай бұрын
ህንዲይ እንዳመፁ ምስ ነገስታት ተጋሩ ዝዋግእሉ ዝነበር ውደብ ቀይህ ባህርይ እዩ፡ ኣብ ጦርነት ምስ ህንዲ ኢትዮፕያዊያን ብሄርብሄርስብ ኣይተሳተፊሉን ነይሮም፡
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 4 ай бұрын
On
@tesfaybrihane5969
@tesfaybrihane5969 5 ай бұрын
motuku😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🇪🇷
@mohammedshash1030
@mohammedshash1030 4 ай бұрын
የዉሸት ታሪክ እያነበብክ ነወ ። አቢሲኒያ እንደ ፈረንጆቹ ቅኝ ገዢ ሰለነበረች ደቡብ እና ምስራቅ በራሳቸዉ መንግሰት የሚተዳደሩትን በጠመንጃ በመቆጣጠራቸዉ ነዉ ። የነፈጠኛ ርዝራዞች ፍላጎትና ህልም ነዉ። ቅኝ ገዢዎች ናችሁ !
@BerhanuFeleke
@BerhanuFeleke 4 ай бұрын
Your idea is futile, as Ethiopia's sovereignty had been stretched towards the Red Sea. What Ethiopia did was to protect its integrity, not to colonize its subjects.
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 5 ай бұрын
ቅዲምይ ምልልክ ንግስነ ምሃዝ ናይ ተጋሩ መሬት እዩ ነይሩ፡ እስልምና ናብ ትግራይ ምስ ኣተው እዩ ፀገማት ህዙ ዝመፅ፡ ክም ኣነ ዝሪዲእንይ ካብ ታሪካት፡
@Welqaithumera
@Welqaithumera 27 күн бұрын
ጦርነት ቀስቃሽነት ነው ይሄ የውሸት ትረካ ፡ ለማንርኛው ግን ባሕር ሲናፍቃቹ ትቀራላቹ እንጂ፡ ኣንዲት ኢንች የሚቆረስና የሚሰጥ የብስም ባሕርም የለም።
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 5 ай бұрын
እዙይ ስቢዓይ እዙ ንታ ሃቅት ይሃልፋ ኣብ 1880 ኣክባብይ ብሃፅይ ዮሃንስ እዩ ዝንሃዳድር ነይሩ ጂቩትይ፡ ብሄር ብሄር ስብ ኢትዮፕያዊያን ጋና ዝብልዒዎ ስርራሱር ኣብ እለሻ እዮም ነይሮም ብዛዓባ ፖልትካ ኣማራርሃ ጋና ንቕህና ኣይውድን፡ ሃፅይ ምለልክ እዩ ጞልኡ ምስ ውዲይ ዱዩ ውይ ውዱ ሃው ኣዋስቦም ናብ ናይ ተጋሩ ስልጣን ዝተደያየቡ፡ ዝየነብር ግን ኩሉ ግዜ ምስ ናቶም ከተሃህዝዎ እዮም ዝፊትኑ፡ ንሶም ክህልዊዎ ኣለዎም፡ ብሃፀይ ዮሃንስ ዝመሃዳድር ዝነብር እዩ ካብ ኣጙልዓ ቤተምንግስቶም ኾይኖም ኣጙልዓ ንዓፋርን ጁቩትይ ቐርባ ስለዝኾኑ፡ ህውስ ክይብልኩም ዝትዛርቡ፡
@endalechane5157
@endalechane5157 4 ай бұрын
ኢትዮጽያ በየዘመናቱ ታሪካዊ ጠላት አጥታ አታውቅም ዛሬም ነገም ወደፊትም ይኖሯታል ። ነገር ግን ለነዚህ የውጭ ጠላቶቻችን ከአብራኳ የወጡ ከሀዲ ባንዳ ልጆቿ ባይተባበሩ ዛሬ ላለንበት የኢኮኖሚ የሞራል የውርደት ወ ዘ ተ ዝቅጠት በዚህ ደረጃ ወድቀን ባልበቃን ነበር። ነገር ግን እነዚህ የሳጥናኤል ልጆች መቀበርያቸው ቅርብ በመሆኑ በተስፋ ከእግዜአብሔር እንጠብቃለን ።
@abieltsegai6641
@abieltsegai6641 4 ай бұрын
አየ ኢትዮፕያ እስከመቸ ነው ታሪክ እየጠመዘዛቹ ህዝባቹ የምትጨርሱ ይልቁንስ ህዝባቹ ኢያለቀ የያዛቹት ድንበር እየትሸነሸነ ነው እንካንን ባህር መረቱ ታጣላቹ።
@mekke6544
@mekke6544 Ай бұрын
ጅቡቲ አይደለም ፣መጠራት ያለበት -ጂቢቱ ማለት ነው የኦሮሞ አገር ስለነበረ።
@user-zk1om5rt6e
@user-zk1om5rt6e 4 ай бұрын
ናይ ዚ ኩሉ ጥፍኣት ውፅኢት ተንኮልን ሸርሕን ሚኒሊክ ዝተፈጥረ በቢእዋኑ ዝትኮስ ቡምባ ተኺሉ ስለዝኸደ እዩ :: እዚ ማለት ኤርትራ ንጥልያን (ንሰራየን አከለጉዛይን ንሕድሕደን 3ሚሊዮን 5ሚሊዮን ሊሬ ኢታሊያ መሸጣ ሓማሴንን ካልኦትነ ብናፃ ሚኒሊክ ንጥሊያን ሸይጡ ተቐቢሉ እዩ :: ንትግራይውን ብዝተፈላለዩ ምኽንያታት ኣይሰለጠን እምበር ውዲት ኔሩ) ; ጁቡቲ ንፈረንሳይ ን 9 ዓመት; ድሕሪ ምኽታም ቁፅሪ 9 ብምውሳኽ 99 ዓመት ዝተገብረ ሶማሊላንድንእንግሊዝ ኦጋዴንን ንጥሊያን ብ 3 ሚሊዮን ሌረ ኢታሊያ ጋምቤላ ንኢንግሊዝ ኣብ ድርድር ዝነበረ ገንዘብ ገና ዘይተቐበለሉ ክሕደት ኩሉ Neutral Showa ዝብል ኩነተ ፖለቲካ ንምዕዋት ሰሪሑ :: ሕጂ እዚ ምድሪ ኣግኣዝያን (ጥንተ ምድሪ ሓበሻ) ኣብ ሕንፍሽፍሽ ውግእን ወረ ዉግእን ዝተፈጥረ ግን ሚኒሊክ በይኑ ጥራሕ ዝፈጠሮ ኣይኮነን :: ሚኒሊክ ብውሽጢ ኮይኑ ተዓሲቡ ይሸይጥ ኔሩ :: ኣብዚ ካብ ጥንቲ ጥቅምቲ ታሪኻውያን ፀላእቲ ኣትሯኽ; አግባጽ; ፐርሺያ (ኢራን) ; ጥልያን; መሃዲስት; ፈረንሳይ; እንግሊዝ; ፖርቹጋል (ሃይማኖታዊ ሸርሒ ጥራሕ) ኣዕራብን ወዘተ በቢዓቕሞም ንዓና ንምድኻምን ከይንሰማማዕን ከይንሓብርን ብዙሕ ተንኮል ተፋሒሱ እንሆ የቃፅለናሎ:: እዚ መዓዝ ነቒሕና ንቕበሮ :: ዘለናዮ ቦታ ኣዝዩ ተነቃፊ ዘሎና ፀጋ ; ታሪኽ ; ስልጣነ መልከኣ ምድሪ መውቂዒና ኮይኑ ፀኒሑን ኣሎን :: ካብ ሕቱኽቱኽን መጋበሪያ ካልኦትን ንውፃእ ::
@KT-tm8yu
@KT-tm8yu 4 ай бұрын
የኢትዮጵያውያን ኣስተሳሰብ ሞኝነት ሳዝናል የሳፍራልም ።ኣንዴ ተገዝተን ኣናቕም ትላላችሁ ዞር ብላቹ ደግሞ ለኣፍሪቓውያን ትግል ነጻነት ብለን ነው OAU/AU ያቋቖምነው ትላላችሁ የስንዴ አርዳታ ለማግኘት አንደሂነ ማንም ደንቒሮ የውቓል።ከምንሊክ ጀምሮ ኣሁን አስካለው ደደብ ኣብይ እህመድ እሊ ሁሉም ሽፍቶች ናቸው። ትንሽ ጥቕማጥቕም ለማግኘት የማይሸጡት መሬት የለም። ኢንዱት ነው ካልትአገዛቹ ኤርትራና ጂቡቲ የኛ ነበር የምትሉት። ኣፍሪቓውያን ወደው ኣይደለም በነጮች የተገዙት።ነጪችም አንደ ምንሊክ ሃይለስላሰና መለስ ይዘው ነው ኣስከኣሁን ኣፍሪቓን አየገዙ ያሉት። ተረቱን ተዉት
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 33 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 6 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 9 МЛН