ደ'ባል ሙሉ ፊልም Debal full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 162,235

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ደባል ሙሉ ፊልም Debal full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 106
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ለሁላችንም የሚወደንና የምንወደውን ሂወት ትዳር ይስጥን
@yirgalemagirma1190
@yirgalemagirma1190 2 жыл бұрын
Arifi??😂😂😂😂
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለች እማማ... ወይ የኢትዮጵያ ፊልም 😒
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
❤❤❤
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የኔም ሀሳብ ነው
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
ምንም አልጣመኝ. አሁን ይሄምንያስተምራል ምላስ ብቻ ቲሺ
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 2 жыл бұрын
Fikiri. Naw. Menigede
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 2 жыл бұрын
ወይኔ ጌዜየ የተሻለ ይመጣል ብየ እስከ መጨርሽው ማየቴ😁😂😂😂🤣ይህ ምኑን እንማርበት ደባል ነው ያላች አታስታዋውቁ የለለ ነገር😳
@azizahamid5317
@azizahamid5317 2 жыл бұрын
ሳልጨርሰው ሰለቸኝ እድሀ አይነት ታሪክ የለም ቁምነገርያለው ስሩ ሂወት ጨዋታነውደ
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 2 жыл бұрын
ኤጭ ይደብራል መጨረሻውላይ ይለያያሉ ብየአላሠብኩምነበር ውይ ሠራተኞቹ ይሻሉ በሳቅ ገደሉኝ
@user-je8wg5bl1u
@user-je8wg5bl1u 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ አካባቢ የኔ መረባበሽ ምን ይሉታል ሆ ፊልም ሰለሆነነዉ እንጅ ሳይዋደድ ቢጋባም መዋደዳቸዉ አይቀርም ግን ፊልም ነዉ
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Belew min ayinet filem new enameseginalen gin
@degeelias8000
@degeelias8000 2 жыл бұрын
Excellent father
@bettygetu3831
@bettygetu3831 2 жыл бұрын
Betammmm yemiyastela film new betammmm
@testesfaye5206
@testesfaye5206 2 жыл бұрын
Minm des ayelem
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ባላየሁት ያሰኝ ፊልም 😔🚶‍♀️
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ደሞ እስከመጨረሻው ማየቴስ እጭ ለዚያውም ፍቺ በዝቷል ሀገሬ ጭራሽ ይሄን ይዩና አዴ ችግሯን መፍታት ትታችሁ ተፋቱ
@princesss7977
@princesss7977 2 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ግዜዬን ስለቆጠባችሁልኝ አመሰግናለሁ😃
@ajja5681
@ajja5681 2 жыл бұрын
እኮ እኔም ሳላይ ውልቅ
@waliyamusa1281
@waliyamusa1281 2 жыл бұрын
💯💯💯💯✅️✅️✅️✅️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው ተመችቶኛል
@asniko4444
@asniko4444 2 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ነገር ነዉ ያቀረባቹልን በርቱ
@iggjfg2244
@iggjfg2244 2 жыл бұрын
arifi miricha nawou kalona indi beafikri malayayati dasi yilali kamayafakiruti sawou gari manori malti kea bado beati ayitananasimi. Ala laulachinimi minifaligawui nagari yisirani Amen 🤲🤲♥️
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Mn gud nw min aynet film new
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን እውነት ነው በፍቅር መኖር ብያቅተንም በፍቅር መለያየት እንችላለን 🙏
@angsomhaile3084
@angsomhaile3084 2 жыл бұрын
Yigrmal yeh dimo filmi new
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 2 жыл бұрын
እንደዚህ የወረደ ፊልም አትልቀቁ እባካችሁ
@wintaomar9933
@wintaomar9933 2 жыл бұрын
እር የሌለ😂😂😂ሳአክሰ
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
♥️👍
@etheth8274
@etheth8274 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ደግሞ እስከ መጨረሻው ማየቴ😫😫
@belultekle4932
@belultekle4932 2 жыл бұрын
Tru naw des ylale
@gfgghh3486
@gfgghh3486 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@gabolgabol7891
@gabolgabol7891 2 жыл бұрын
Google👏👏👏👏👏👏👏
@amine4019
@amine4019 Жыл бұрын
Endezih aydel betarik Leand siyagatm behlmm yelem yastelal
@eteneshalemayew590
@eteneshalemayew590 2 жыл бұрын
Whay you not working on the tv
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
የምር በጣም ያስቃል አሁን ሁሉም ደባል ነው😂😂😂
@abouthaney6952
@abouthaney6952 2 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትክ አትገር አሉ በጣም ነዉ የሚደብረዉ አሻሽሉ
@mesigaredew7417
@mesigaredew7417 2 жыл бұрын
Koye gen enate men endenaderg new endezi ayent film yemetaseyun????
@wincell8752
@wincell8752 2 жыл бұрын
ኮሜንት አነበብኩኝ ስለዚህ ሠዓቴን ባላባክን ሙዴ ነዉ፡፡
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
እረበሳቅ እቃቃ ጨዋታ ነው የሚመስለው
@fmln6953
@fmln6953 2 жыл бұрын
Dimitxi yelem
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ኧረ ወየው እንዲህም አለህ 🤕🤕🙊🙊🙉🙉
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
ኣይ ሜላት አብረን ተምረን አንቺ አርትስት እኔ የመዳም ቅመም😆😆🤔🤔
@wudieahmed5378
@wudieahmed5378 2 жыл бұрын
Abo yimechachihu des yemil filem nw
@umseadi6812
@umseadi6812 2 жыл бұрын
Mnm des aylm tish
@zewudunegeriguta2676
@zewudunegeriguta2676 2 жыл бұрын
የማይ መስል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እደ ፊልም ቀለል ቢል አሪፍ ነበር
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 2 жыл бұрын
ምንም አይመስጥም ይቅርታ አርጉልኝና
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
አጀማመሩ ጥሩ ነበረ ግን አጨራረሱን አበላሹት ቲሽሽሽሽሽ በቃ ማየት ማቆሜ ነው
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Yale tekuru chama lela yelatim ende shebere
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
Andande ke Addis Ababa weta bilachihu min ale bitiseru
@amanibelay6199
@amanibelay6199 2 жыл бұрын
ላየው ነበር ተባረኩ🙄
@wubalemmengistu2363
@wubalemmengistu2363 2 жыл бұрын
Wuy enchet enchet yemil film
@ali.a1305
@ali.a1305 2 жыл бұрын
I was hoping it would have a better ending 🙄🙄🙄
@zedotube5662
@zedotube5662 2 жыл бұрын
Facebooklay mafalag titachu betlabet filega🤩
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ምን አይነት ትዳር ነዉ ተቀያየሩኮ እደ ልብሽ😂😂
@leahrosendo5467
@leahrosendo5467 2 жыл бұрын
Meche nawu 🤔🤔🤔🤔🤔
@askalechdesalegn6258
@askalechdesalegn6258 2 жыл бұрын
እረ አትንቦጫረቁ ስታስጠሉ ትርጉም ያለው ነገር ስሩ እስኪ ዛሬን እንዳዛሬ ተጠቀሙበት ልቦና ይስጣችሁ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ስቄ ልሙት አለ ሰውየው !? ጎራ በሉ!!!!! እንቀላቀል። ሣቅ እንደጉድ ይታፈሣል።
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
በጣም..ያስጠላል..የሌለ..ነገር..ነዉ..ምነዉ..ስራ..ፈታችሁ..ከናተ..አይጠበቅም
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 2 жыл бұрын
ርእሱ ደባል ሳይሆን ደባሪ ቢባል ይሻል ነበር
@sanchosancho896
@sanchosancho896 2 жыл бұрын
ይሄን ፊልም አይደለም ከፍዬ ተከፍሎኝ እንካን ይበዛብኛል ይሄንን ሚሲካን ሕዝብ መርቅናቹ አየመጣቹ ቀልድበት ወይ ፊልም ብሎ ዝንብ አአአአአ ቀላጅ ሁላ
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው ማስተላለፍ ያለበት መልዕክት አስተላልፏል
@xendr4442
@xendr4442 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄 😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭😭😭☹ere weyene film nafekegne
@tg.tg1
@tg.tg1 2 жыл бұрын
If the commenter says it's bad am out... I won't kill my time
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 2 жыл бұрын
እማይሆነውን
@tutugnsultan9112
@tutugnsultan9112 2 жыл бұрын
keldachu
@user-jg1uo2mq4x
@user-jg1uo2mq4x 2 жыл бұрын
ኤጭ እናቱን አባቱን የማይመስል ፊልም ለምን በከንቱ ትለፈላችሁ ውጥቅጥ የሆነ ፊልም🤨🤨🤨
@kdeistmekonen4143
@kdeistmekonen4143 2 жыл бұрын
ማለት አንዳንዴ እሚያሰቅ ፊልምም ጥሩ ነው ሁል ጊዜ እሚያሰለቅስ ይሄ በህይውታችን እያሳለፍነው ነው
@tihunbekele9862
@tihunbekele9862 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምንም ደስ አይልም
@assefaendale1385
@assefaendale1385 2 жыл бұрын
U guys play with my time. Wasting time
@mahiyeedmisis7963
@mahiyeedmisis7963 2 жыл бұрын
የምር በሣቅ ሞትሁ በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርቱልን ➸♥️
@munit8650
@munit8650 2 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ብላችሁ እንዲህ ከምደክሙ በኦዲዮ ተረት ተረት ብላችሁን ብነግሩን ይሻል ነበር...ጹሁፉ አያምር ተዋንያኖቹ አያምርባቸው ምድረ ብሽቅ
@amentube9168
@amentube9168 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@bonkedt414
@bonkedt414 2 жыл бұрын
በትክክል! የእኛንም ጊዜ አባከናችሁ... ብለን እንንገራቸውም... ✍️✍️✍️✍️
@user-jr6ob9pn2k
@user-jr6ob9pn2k 2 жыл бұрын
Hr balu
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 2 жыл бұрын
ወይኔ አይኔ ቀለዱበት
@hayateyoutube8537
@hayateyoutube8537 2 жыл бұрын
አይከፈልበትም ውዶቼ ሰብስክራይብ ያድርጉ
@mulunashi5840
@mulunashi5840 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ደደቦች😂እናንተም ኮ ተዋናይ ተባሉ ይሆናል🤣
@mamudiamadi-1220
@mamudiamadi-1220 Жыл бұрын
ማንአለሙሺ
@m.mm.m3034
@m.mm.m3034 2 жыл бұрын
ልቀቁት
@sarahsahle2133
@sarahsahle2133 2 жыл бұрын
እጭ አሁንስ ቅጥ አጣችሁ😌😌😌
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 2 жыл бұрын
Ye. Tidari. 🤭🤭😏
@alemeneshe4448
@alemeneshe4448 2 жыл бұрын
Ache😏😏😏😏medenew mechereshaw
@abdulazizabdo8896
@abdulazizabdo8896 2 жыл бұрын
ምንም የምይችልኖ 😳
@SadahAlgh
@SadahAlgh Жыл бұрын
😅😅
@originalcell3483
@originalcell3483 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👊
@user-gg2op6yo9w
@user-gg2op6yo9w 2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል! ሀገር የራሷ የሆነ እሴት አላት:: ባህሏ እና ትውፊቷ ደግሞ የማያልቅ እምቅ ሀብት ነው:: የኢትዮጵያ የፊልም ኢንደስትሪ ለመጣ ለሄደው መንግስት ማሽቋለጡ ሳያንስ ጭራሽ ባህላችንን መጨማለቂያ አረጉት!
@hirutzelalem6112
@hirutzelalem6112 2 жыл бұрын
ይሄ ከባህል ጋር ምንም ግንኙነት ያለው አይመስለኝም ባጠቃላይ መልእክቱ ፍቅር በፍላጎት እንጂ ሰውን ለማስደሰት ብለህና በገንዘብ ሀይል መግዛት እንደማትችል የሚገልፅ ነው ::
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx Жыл бұрын
ፍልም መሆኑ በጀ እንጅ ጭራሽ የማይመስል ነገር ነዉ
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meti277
@meti277 2 жыл бұрын
😡😡
@malitmalit6946
@malitmalit6946 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@saraethiopia4447
@saraethiopia4447 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tsiontsehaye4580
@tsiontsehaye4580 2 жыл бұрын
እቃቃ ነው ፊልም
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
ቀሽም ደራሲ ቲሽ
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
፭ እና ፮ ጊዜ ማሶረድ ተብሌ እዚህ ላይ መወራቱ እራሱ እንደቀልድ እግዛብሔርን እንዴት ያሳዝነው መስመር ለቀቃችሁ
@user-jg1uo2mq4x
@user-jg1uo2mq4x 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ምንየሚባል ነው ስራችሁ ቆሻሾች በይህ ግባ የማይባል ስራ. ምነው አይድያ አለቀባችሁ ለምን ሌላስራ አሰሩም የተጨማለቀሣራ ከምሰሩ 🤮🤮🤮
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Arfìiii.filim.new💕💕💕💕💕💕💕
@zenabal1528
@zenabal1528 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 32 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 69 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ስብራት ክፍል  40 | Sibrat episode 40
43:52
Kana Television
Рет қаралды 8 М.
ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022
1:26:12
Amaregne - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:33:55
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 754 М.
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie  -  Love Yajo  (ላቭ ያጆ) 2015 Full
1:36:18
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,4 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,5 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 6 МЛН