ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 2,116,594

Addis Films

Addis Films

6 жыл бұрын

Пікірлер: 445
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ማንዴላ መካንን አዲስ አለም እዮብ በጣም አሪፍ ስራ ሰርታችሗል አድናቂያችሁ ነኝ ስወዳችሁ እኔም አንድ ቀን ህልሜ ቢሳካልኝ እያልሁ ብዙ አመታትን እየጠበቅሁ ነው ተዋናይ ደራሲ ዳርክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም በፊልም ስራ የሚትሰማሩ በሙሉ እርዱኝ ህልሜን እውን አርጉልኝ አግዙኝ ወገኖቼ
@user-bq9rf9ei9n
@user-bq9rf9ei9n 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር ያብዛልን ለሀገራችን ለህዝባችን ተዋደን ተሳስበን እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳልን
@ahlamalktbii3238
@ahlamalktbii3238 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅሩን ይስጠን።
@sjsjssggss3567
@sjsjssggss3567 5 жыл бұрын
Ethiopia
@ALi-be6qf
@ALi-be6qf 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው በጣው ወደድት ማደላ
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 4 жыл бұрын
Amen amennnnnnnn
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 4 жыл бұрын
💞💓💓💓💓👌👌👌👌
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሆደን አመመኝ አቤት ስወዳችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድድ ግን ኮሜት የለም እረ ሀባይብ ገባ ገባ በሉ ዘና ያደርጋል የመኩና የእዮብ ወሬ ዘና ፈታ ያደርጋል በተለይ ሽምግልና ላይ ያለ አስተያየት ፈታ ያደርጋል
@merntekle5670
@merntekle5670 2 жыл бұрын
9
@merntekle5670
@merntekle5670 2 жыл бұрын
9
@tigieysuo8863
@tigieysuo8863 5 жыл бұрын
እዮብዬ በጣም ኮነው የምወድክ የኔታዳጊ በርታልኝ
@dxbfff1548
@dxbfff1548 5 жыл бұрын
ያምራል ምርጥ ፊልም
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ፊልም ነዉ
@abcdf3082
@abcdf3082 5 жыл бұрын
ዋው ደስሲል
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በመጨረሻ በተለይ ያስቃል
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
እራ ይህን ፊልም ሀገር ቤት ባየው በጣም ነበር የምስቀው አሁን ግን የማዳም ግልመጫ ከቤት ወይም ኔት ትዘጋለችህ ስለእዝህ በውስጥነው የምስቀው እንድኔ ነፃነት የሌለው ካለ ላይክ ያድራግህ
@huruytekleab4082
@huruytekleab4082 5 жыл бұрын
Hagere tg @ኣይዞ Yane fikiEr
@kerojohar2297
@kerojohar2297 5 жыл бұрын
ክክክክ ከፍልሙ ኢሊቅ አንች ተስቀሊሽ
@tigistnikola9376
@tigistnikola9376 4 жыл бұрын
yemir gena filimun salayew nigigirish asakeng
@user-bp1pn2sx4c
@user-bp1pn2sx4c 4 жыл бұрын
አብሽር
@zenetadem9056
@zenetadem9056 4 жыл бұрын
እረኔም ተሰቅቄ ብቅ ጥልቅ እያልኩ ነው ማየው ክክክ አሳቅሽኝ ግን ያልፍልናል ለበኅ ነው
@yty7791
@yty7791 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ፊልም
@msruta9381
@msruta9381 5 жыл бұрын
ዋው አደኛ ያምራል
@chinayared7142
@chinayared7142 7 ай бұрын
ልገልፀው ከምችለው በላይ ነው ደራሲዎቹም ተዋናዮዎቹም በጣም ሊከበሩ ይገባቸዋል እማይሰለች ፊልም ነው
@milkilion696
@milkilion696 5 жыл бұрын
Excellent! !!!!!!!!!
@wendelove3510
@wendelove3510 5 жыл бұрын
ዋውበጣም ያምራል
@meremendris954
@meremendris954 2 жыл бұрын
በጣምደስየሚል ፊልምነው
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 5 жыл бұрын
ይገርማል ይህን የመሰለ ፊልም ሳላየው ከመሸ ደረሰኝ እድሜ ለጐደኜ ይሁንልኝ ፊልሙ ተመችቶኛል።
@josiwedi7052
@josiwedi7052 4 жыл бұрын
Btame kinjo film
@josiwedi7052
@josiwedi7052 4 жыл бұрын
Konjo
@abubekermohammed8706
@abubekermohammed8706 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@genetmamo2148
@genetmamo2148 5 жыл бұрын
ካካካካካካካካ የሚያስቅ እና ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
@fuadeeshrifee2522
@fuadeeshrifee2522 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው😆
@kirubelyitateku7161
@kirubelyitateku7161 6 ай бұрын
@@fuadeeshrifee2522 ,
@tirhasberhane9858
@tirhasberhane9858 6 жыл бұрын
Awesome movie keep it up!
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Simple to understand and enjoyable, specially the woman, she is so funny 🤣 thank you!!
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ይህንን ፊልም ከቤተሰብ ጋር ነበር ያየሁት አሁን ግን አይ ስደት ለማንኛውም ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ስንቴ እንዳየሁት ❤❤❤
@ashungofamily4248
@ashungofamily4248 3 жыл бұрын
0000000000000000000000
@user-sf3cf8pq3n
@user-sf3cf8pq3n 3 жыл бұрын
ምስጊን
@user-bc5ou5si9z
@user-bc5ou5si9z 5 жыл бұрын
ያምራል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ዋውደስይላል
@ruthfantu-rs4xe
@ruthfantu-rs4xe Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@user-sp8rd7id2r
@user-sp8rd7id2r 5 жыл бұрын
Wow kemetel
@mekiayusuf2248
@mekiayusuf2248 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@hetriyajemal5587
@hetriyajemal5587 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
በጣምየሚያስቅደስየሚልነውእናመሰግናለን
@fatebeteeslambeteeslamkghj3978
@fatebeteeslambeteeslamkghj3978 5 жыл бұрын
.^
@user-jo2xl2ly6b
@user-jo2xl2ly6b 5 жыл бұрын
ድስ ይላል
@margenagashu5738
@margenagashu5738 5 жыл бұрын
Wowwww arif New
@fsefdssd1242
@fsefdssd1242 Жыл бұрын
በጣም ደስየምል ፊልም ነወ
@hayatmuhammad3482
@hayatmuhammad3482 5 жыл бұрын
Yemer. Betam tafachi yehon film new
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ ስወድህ
@khankhan-rh3wb
@khankhan-rh3wb 4 жыл бұрын
ሀሪፍ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው። ሱዳኑ፣ መኮንን ወዘተ.
@n00rnoor37
@n00rnoor37 5 жыл бұрын
dasi yilal 👌👌
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ዋውው
@sedenqueen1577
@sedenqueen1577 3 жыл бұрын
Wow wow good nice 👍 😘😘
@yeeniyeeni9295
@yeeniyeeni9295 3 жыл бұрын
Wawu wodijalo arifiy
@user-wr2io2so4x
@user-wr2io2so4x 2 жыл бұрын
ወይኔ እዮባ በልጅነቱ ጣፋጭ ነገር ነዉ
@ynamarymiciktemcihgchaaban7076
@ynamarymiciktemcihgchaaban7076 5 жыл бұрын
እዴት ደስ እደሚል በተለይ ስም አልጠቅስም እጂ በጣም ነው ምታስቁት ።😁😁😂😂👍
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
enamsegnalen
@user-eu2mk7zy1k
@user-eu2mk7zy1k Ай бұрын
dasi yilal☺️☺️☺️
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው❤
@wibit1239
@wibit1239 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@elsuu3983
@elsuu3983 5 жыл бұрын
ጋሽ ሞኬ ማንዴላ አዱዬ እዩቤ አር ስወዳቹ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 😍👈
@user-fl2lj4ug8v
@user-fl2lj4ug8v 5 жыл бұрын
نص
@rufinayoutube8247
@rufinayoutube8247 5 жыл бұрын
በጠም አሥትማራና አሳዛኝ እዴሁም አስቄኝ ነው
@kootooran1252
@kootooran1252 4 жыл бұрын
Oromititti sabbontu...wooow i like it...
@abeebaabeba1700
@abeebaabeba1700 5 жыл бұрын
Betam arif film new hulachihum mirtoch nachihu
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 5 жыл бұрын
wawuu betami arifnaw
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 11 ай бұрын
Arif new❤3tegna zurm mayete aykerm ❤❤❤❤
@muhamedmuhamed6
@muhamedmuhamed6 4 жыл бұрын
ዋው
@user-ph6kz8kd6l
@user-ph6kz8kd6l 2 жыл бұрын
ወይኔ ጀምሮ እስክጨርስ በሳቅ ገደለኝ
@furtunayemane8783
@furtunayemane8783 5 жыл бұрын
Nice movie
@bilahabibty3487
@bilahabibty3487 2 жыл бұрын
ምረጥዬ film ነው 🥰🥰
@user-zf8if1ty7x
@user-zf8if1ty7x 3 жыл бұрын
Heluye😍😍
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@medinanasr8733
@medinanasr8733 5 жыл бұрын
Verenec
@daniafrica3883
@daniafrica3883 9 ай бұрын
ከኛ ጀርባ ያሉ በዋነኝነት ደራሲዎች ናችው ክብር እና እረጅም እድሜ ለነሡ
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 4 жыл бұрын
Waw betame des yelale
@mahletmahlet9777
@mahletmahlet9777 5 жыл бұрын
😁😆😆😆 ደስ ይላል
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 5 жыл бұрын
Very very very nice every body thank very much am like Zeiss film ❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
Betam Des Yelal
@abielseyum8200
@abielseyum8200 4 жыл бұрын
Betam yamral
@samiiraaxmed6340
@samiiraaxmed6340 5 жыл бұрын
Betam yilall 😍😍😂😂
@abwarkhalu2963
@abwarkhalu2963 5 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በውነት በጣም ያስቃል
@kedirwalee7257
@kedirwalee7257 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@waelwael8498
@waelwael8498 5 жыл бұрын
አለን አለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@asmaghadieh433
@asmaghadieh433 4 жыл бұрын
Wael Wael m
@HgHg-pn4nj
@HgHg-pn4nj 5 ай бұрын
አዝናኝፊልም
@seyoumabrham4713
@seyoumabrham4713 4 жыл бұрын
Woow Arid film new
@user-oe4on5si8y
@user-oe4on5si8y 4 жыл бұрын
በጣም ተመስጨ ያየሁት ደስ ይላል
@hananhanan169
@hananhanan169 5 жыл бұрын
ክክክ አሁን አንች ለውሸት ታንሻለሽ ሲል አላንስም ግን ካንተ አልብስም ኪኪኪኪ ያሳቁን ሰወች ፊልሙ ሀሪፍ ነው
@asAs-ux9jc
@asAs-ux9jc 3 жыл бұрын
Autihoewiyh
@user-ed7jy9xd4q
@user-ed7jy9xd4q 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አረ ይመቻቺሁ በጣም ደስይላል ዉዶቺ
@user-gk4qq6fp7b
@user-gk4qq6fp7b 5 жыл бұрын
....6..wowwwwwwwww baxam arifi new
@eyalezra9097
@eyalezra9097 3 жыл бұрын
מעולה
@fatmakasim4839
@fatmakasim4839 5 жыл бұрын
Mashalla
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
የምወዳቸው ሁሉ አሉ እዚህ ደስ ሲል ውድድድ 😂😂😂😂😂😅
@gadisayadata7914
@gadisayadata7914 5 жыл бұрын
betam!leyufilm
@irowdaalghafli2032
@irowdaalghafli2032 4 жыл бұрын
Baxami arifeno madela moke eyobeye wudddddddde
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 жыл бұрын
እዮቤን ስወደው
@alam5901
@alam5901 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀውይ በሳክ ውድ አባታቼን ጋሺ መኪ ነርልን😍😍❤❤❤😘😘😘😘
@ahmedabdulkadir7693
@ahmedabdulkadir7693 5 жыл бұрын
ቤቲ የኪዳንምህረት ልጅ Alam afanoromo
@alam5901
@alam5901 5 жыл бұрын
@@ahmedabdulkadir7693 አልችልም
@user-lu9zj4mp1h
@user-lu9zj4mp1h 8 күн бұрын
gerami film new
@abdullaghafi7025
@abdullaghafi7025 5 жыл бұрын
Adisiyne ina madela baxami arafino wawuuu
@user-nm3wu9fl8t
@user-nm3wu9fl8t 5 жыл бұрын
Betam yemiyasak film new
@user-tg5wh3oo9n
@user-tg5wh3oo9n 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የምር በጣም ምርጥ ፈታ የሚያደርግ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@chernetliben5747
@chernetliben5747 2 жыл бұрын
Clap wow wow good
@hayath6295
@hayath6295 2 жыл бұрын
በጣምየሚያስቅ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 7 ай бұрын
29/10/2023 ❤🎉
@user-ii2ny7oe8w
@user-ii2ny7oe8w 4 жыл бұрын
ይማርህ እኔን አረ በሣቅ
@martamarta3960
@martamarta3960 3 жыл бұрын
Wow
@absirahabtish2454
@absirahabtish2454 4 жыл бұрын
ሁሌም ስደቴን የሚረሰው ሰቅ በሰቅ የሚሆነው በዚህች ፊልም ነው እቺ ፊልም እያለች መቼም አይደብረኝም እወዳቸዋለሁ
@workaketema2144
@workaketema2144 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@emanbabiker926
@emanbabiker926 5 жыл бұрын
baxaam dass yilaal
@elseshiferaw8818
@elseshiferaw8818 5 жыл бұрын
wow
@user-bj1kl3yn5b
@user-bj1kl3yn5b 4 жыл бұрын
Dase Yamile Filem New Tamalekatut Yakoya Filem Biyonem
@MmMm-ev5sg
@MmMm-ev5sg 3 жыл бұрын
ገራሚ
@masiitube5622
@masiitube5622 3 жыл бұрын
Era seku zarese feta aderegegn enkun aderesachu weda ye Ethiopia lejochi 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@wongalesolomon1075
@wongalesolomon1075 2 жыл бұрын
Kasssesh ❤️ love you
@vjvjhg2298
@vjvjhg2298 4 жыл бұрын
ሉሊት የምሰራው ሁሉ ደስ ትለኛለች
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ አድስዬ ክክክክክክክክክክ እዴት እዳሳቅሽኝ ወዬ አባቴ ወዬ አባቴ ክክክ
@tigitsdiab3920
@tigitsdiab3920 5 жыл бұрын
Betam arif felim new ketilubeti tejemere eekemeyalik 😂😂😂😂😂😂
@samigirma6231
@samigirma6231 Жыл бұрын
Ayzoshi sis
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሀ. ለ በሳቅ
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 17 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie  -  2018 ሙሉ ፊልም
1:30:03
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32
Addis Films
Рет қаралды 407 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Lime's Lost Lenses 🤓 #shorts #strawberryshortcake
0:16
Strawberry Shortcake - WildBrain
Рет қаралды 6 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әділ Чабанды қалай ұтты? І АСАУ І 7 серия
32:16