"ደፋችዉ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Defachiw New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 52,735

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

6 ай бұрын

Пікірлер: 123
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 6 ай бұрын
አይ ታዴ ያአንተን ጉድ አያልቅም ኪኪኪኪ ኧረ የነ እመዋና ታዴ ሀይሌ አለሜ ብርቁ የት ጠፉ መጨረሻዉን አቅርቡ ተዉ 😅😅😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 6 ай бұрын
እፍፍፍፍ ማን ነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው ጎጃምየ 😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አይዞሽ.
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 6 ай бұрын
እኔእራሱ በተለይ ገጠር😢😢❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
​@@user-wv9tl8zo4tእኔ እራሡ የቤተሠብ ናፋቆት በተለይ የናቴ እህህህ ከበደኝ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 6 ай бұрын
@@almasbh6100 እግዚአቤሔርበሰላም ይመልሰን እንሱንም በሰላም ያቆየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 6 ай бұрын
እኔም
@aderaw12
@aderaw12 6 ай бұрын
ልጁን በገጠር ሲድር፣ የብረት መዝጊያ ነው የከሌ ዘርነው በዘራቸው ጀግና ናቸው በሰፈሩ ማንም አይደፍራቸው ምናምን የሚባል ነገር ባአሁን ስዓት ቀርቷል ። ዋናው የነሱ Love❤ ነው የሚወስነው ጥሩ መልክት ነው ለህብረተሰቡ ያስተላለፋችሁት🙏
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
ሀገሩ የናፈቀው ማነው ግን እንደኔ መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቸ እፎይ ብየ እቤተሰቦቸ ጋር የምጫወት የምስቀው 😢😢😢😢🥰🥰🥰
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
እኔም የናፈቀኝ እሡ ነው ሌላው ከተቀጣሪነት ወጥቼ ማዳም መሆን አማረኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
@@almasbh6100 አይዞን ማሬዋ አንድቀን እንሄዳለን ሀገራችን 😪😪😪😪
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 6 ай бұрын
በዚሕ ቻናል የሚመጡ ሰወች ሁሉም ቆንጆ ናቸው
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 ай бұрын
አያ ታደሰ እራሱን በራሱ ይበጫጭቅ ጀመር😅😅😅😅😅😅አዬ የብረት መዝጊያ😅😅😂😂😂
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 6 ай бұрын
አይ ታደሠ 😂😂😂 አንተኑ ታማለህ😅
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 6 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 6 ай бұрын
አያ ታደሰ ዛሬ ደሞ ስለማን ነው የምታወራው😅😅😅😅😅😅😅
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ይህ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው. የተገፋ አናት ላይ ይወጣል. ትክክል. ለሷ ብዬ ነው ግልገል የሆንኩት. 😂 አይ ፍቅር.
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 6 ай бұрын
እናተ ያላችሁበት ኢትዮጱያ ናፈቀኝ ትዝታየሀገሬ.
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 ай бұрын
ብረት መዝጊያ አላለም ጦር መሳሪያም ቢሆን ፍቅር ከሌለ ምን ያደርጋል😢
@almetyimam
@almetyimam 6 ай бұрын
አይ ታዴ አልሆነ ወንድ ላይ ጥሏት አላለም እራስህን ነው የምታማው😂😂
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 6 ай бұрын
ወይሀገሬ ባህላችን ጠፋታ አሁንእማ እደቃ በonlin ትዳር ይታጫሉ አጋቢ ሚድያ አፋች ሚድያ ደስነው የሚል ፍቅር ቀረ በናቶቻችንግዜ
@kalkal8332
@kalkal8332 6 ай бұрын
አጎትዬዉ ግን ክርስቲያን ከሆንክ ይሔንን ድምፅህን ብትዘምርበት ደስ ይላል ድምፅህ ደስ ይላል👌
@user-xf3ps1ky6d
@user-xf3ps1ky6d 6 ай бұрын
All Orthodox
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 6 ай бұрын
እንደውኮ ማር ...ማር የሚል ድራማ ነው... አረ ማርስ ምንድነው
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 6 ай бұрын
ያለም ወርቅ ስወድሺ❤ ሁላችሁም ምርጥ ናቸዉ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 6 ай бұрын
ያለምወርቅ እምትባይው ስትችይበት ከእናትሽ ነው የለመድሽው
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሰወዳቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ወይይ ምን ልበላችሁ አሪፍ መልዕክት ነዉ
@bazamulu6176
@bazamulu6176 6 ай бұрын
ሰርግ አስርጉ እስኪ እና ጨፍራ ሰርግ አሳዩን የገጠር ሰርግ
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
ፍቅር,ያሸንፋል ፍቅር ብቻ❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 6 ай бұрын
ልክ ልክብለሻል 😂😂😂😂
@qechaabate4543
@qechaabate4543 5 ай бұрын
እኔ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ!!
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 6 ай бұрын
አይሱባለዉ😂😂😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክአተን ብሎ የብረት መዝጊያ
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 6 ай бұрын
ክክክክክክክክ ገላገልከኝ እኔም በቆምኩበት ያስቃል
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 6 ай бұрын
ይሂን ልጅ ስወደው
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 6 ай бұрын
የቱን😂😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 6 ай бұрын
@@burthkanburthkan1652 ድምጽ የሚያምረውን
@silenat
@silenat 6 ай бұрын
በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂 ክበሩልኝ ❤❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
የአበጀሽ ወንድም አምጡልኝ❤❤ ስወደው ካላገባ ዳሩኝ 👐
@semerasemera9962
@semerasemera9962 6 ай бұрын
Yene naw 😂😂😂😂😂
@dgghdghj213
@dgghdghj213 3 ай бұрын
የከፋ ነዉ ለኔሥ😢😢😢
@Bateal427
@Bateal427 6 ай бұрын
ሰው ነኝ ❤❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 ай бұрын
እሱባለዉ ምን ነካህ ወንድወንድ ሁንጂ ኮስተር በል ከለፍለፍ አትበል😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 6 ай бұрын
ሳህ😂😂😂🎉
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 6 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂😂
@zemzem8468
@zemzem8468 6 ай бұрын
አይየገጣርሰዉ አላህ ሰላም የመጣላችሁ የወሆች😢😢
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
የብረት መዝጊያ አላለም ታደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 6 ай бұрын
ስወዳችሁኮ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
ስወዳችሁ. ❤️❤️❤️❤️❤️🤣
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 ай бұрын
እራ ሃሜተኞች እነግርላቹዋለዉ❤❤
@famel9098
@famel9098 6 ай бұрын
ምንድን ነህ ሲለው፣ ሰው ነኝ አለኮ!!!
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 6 ай бұрын
እሱ ባለው አጥላጥር ያስኬድሀል😅😅😅
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 6 ай бұрын
Wayyyy Tadesa weraaaaa eko tichilbatalhi
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv 4 ай бұрын
እረ እናተ ኑሩልኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@tesfaytesfay-yw7iv
@tesfaytesfay-yw7iv 6 ай бұрын
የብረት መዝጊያው ባድ ቦክስ 😂😂😂😂😂😂
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 6 ай бұрын
the best educational derama
@rahelasres3414
@rahelasres3414 6 ай бұрын
የታዴ ትወና እኮ❤
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 6 ай бұрын
እረ በጣም ደስስስስስስ የምትሉ
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ተያይዛችው ጥፉ አይገባቸውም ፍቅር
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 6 ай бұрын
አገዳ ጎጆ😅😅😅 አግዜር ይስጥህ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ቤተሠቦች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን ክክክክ እኔም ብቆምበት ኑሮ አላለም አተ ፈሪ😅😅በትክክል ፍቅር ያሸንፍል💪👍👈🌹
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj 6 ай бұрын
አይ ታዴ እራሱ ይሰድባልዴ ወስላታነው እያለ😮😂😂😂
@mahilet1817
@mahilet1817 6 ай бұрын
Ay tade hula edetbesha beshe
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 6 ай бұрын
ይሔ ሰውዬ በሳቅ ገደለኝ የሰፈሩን ሚስጥር ሁሉ አወጣው😅😅😅😅
@abayaschale5295
@abayaschale5295 6 ай бұрын
I miss this life !
@gjfu4978
@gjfu4978 6 ай бұрын
አይ እሱባለዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 6 ай бұрын
ዊይ ደሥሥሥሥ ሥትሉ
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 6 ай бұрын
ሥወዳችሁ ❤❤❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 6 ай бұрын
በህይወቴ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር የገጠር ልጀነቴን ሳላጣጥም ማደጌ እና አረብ ሀገር በመሰደድ ነው በቃ የገጠር ድራማ ካየሁ ባሀሳብ ጨልጡ ነው የምለው
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
Yetade tewena iko hhhhh
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 ай бұрын
Welcome
@almazderess8971
@almazderess8971 6 ай бұрын
🙏👍
@amanuegebremik9284
@amanuegebremik9284 6 ай бұрын
❤❤
@dgghdghj213
@dgghdghj213 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ🎉🎉😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 6 ай бұрын
❤❤❤🌸
@user-ub5fr6ch4r
@user-ub5fr6ch4r 6 ай бұрын
enkuan dehna metachihu
@endeshaw527
@endeshaw527 6 ай бұрын
❤👍👍👍👍👏👏👏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tc5oo4mw3l
@user-tc5oo4mw3l 6 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂😂ህሜት
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
😂😂ይሄነው የብረት መዝጊያ😂በአንድ ጥፊ ተጋደመ😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 6 ай бұрын
ታደሰ፡አጠገብከነው፡ያለው😅😅
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ታዴ ብጥርቁ ተመቸኝ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 6 ай бұрын
😮😮😮
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 5 ай бұрын
❤❤❤😅😊
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
❤️❤️❤️🥰🥰🥰👍👍
@user-yl2me6ej2u
@user-yl2me6ej2u 6 ай бұрын
ክክክኪ አይ የብረት መዝጋ😂😂😂😂
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 6 ай бұрын
እደው ታደስ ግን 😂😂😂😂😂ሳቁ ማያመልጠው ሀሜት
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 6 ай бұрын
አለሌ 😂😂😂😂አማላይ ማለት ነው 😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-ip9ih5pg7k
@user-ip9ih5pg7k 6 ай бұрын
ክክክ የብረት መዝጊያ ኧረ በሞቴ ዝበል 😅😅😅😅
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 6 ай бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂. Tebarkuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrn3878
@mrn3878 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😄😄😄😄😄
@selamhailu1990
@selamhailu1990 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 6 ай бұрын
እሱቤ😂😂😂😂😂😂
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 6 ай бұрын
አቤት ታደሰ ሳወራ የሜስቀኝ😂😂
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 2 ай бұрын
አበጀሽስ
@zahranihad6191
@zahranihad6191 6 ай бұрын
ከተሚው ልጅ ሳምር ሚስት ከለለው ጠቁምን እድላችነን እንሞክር እርስ በራሳችሁ አትጋቡ ለኛም ለተመልካቹች ተውልን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 ай бұрын
ጠላ የናፈቀው
@user-ts3eo3hd1j
@user-ts3eo3hd1j 6 ай бұрын
ኩሸሽላ አላለም ታዴ😅😅😅😅😅
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 6 ай бұрын
ታደሰበሳቅገደለኝ አይእኮሻሻላ😂😂😂😂
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 5 ай бұрын
ምን አይነት በግ ነው አለው😊
@seadayimer1104
@seadayimer1104 6 ай бұрын
ክክክክክ ኮሸሽላ
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 4 ай бұрын
Tade 😂😂😂
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 6 ай бұрын
የብርት መዝጊያ 😂😂😂😂😂እሾሽላ😅😅😅😂😂😂😂
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 6 ай бұрын
😂😂😂
@MaroMagerto-jb3gn
@MaroMagerto-jb3gn 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😮
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
ብርቁን እምዋን ሀይሌ አረአመጥልችየታደንመጨረሻእንይ😅😅😅😅
@qechaabate4543
@qechaabate4543 5 ай бұрын
ዘመዶቼን ፈልጉልኝ እነ በላይነሽ የሺ አዱኛዉ ተሾመ አባቴ ድሬዳዋ ነበር የሚኖረው እሱ ሲሞት ጎጃሜዎቹ አጎት አክስቶቼ ደሬዳዋ ይመጡ ነበር በዛዉ ቀሩ ዘመኑ1979 ግን ዘመድ ያዉ ዘመድ ነዉ አለማየሁ አፈወርቅ ነኝ ዘመዶቼ ወጀል የሚባል በታ ናቸዉ ቦታ መሆናቸዉን አውቃለሁ ቃሉን በትክክል ከጠራሁት?
@almazderess8971
@almazderess8971 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@selamendale1654
@selamendale1654 6 ай бұрын
ወይ ቂጭ ብድግ😅😅
@bezasameri3633
@bezasameri3633 6 ай бұрын
አያ ታዴ የጀመራችሁትን ጨርሱት እየጠበቅናችሁ ነው በተዋነይ የአንተ ውሸት ገሀድ መውጣት አለበት ከአቆማችሁበት ቀጥሉ እየጠበቅናችሁ ነው
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጎቸዉ
አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024
31:18
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 69 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 40 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 31 М.
"ዉይ ነዶ" ሙሉ ፊልም አርብ ይጠብቁን (Comming On Friday) 2024
2:26
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 22 М.
"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023
26:14
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 182 М.
ሌሊቱ ይርዘም  ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:13:44
"ተከርቼም" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tekercham New Ethiopian Dirama) 2023
35:12
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 132 М.
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,4 МЛН
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН