"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 183,362

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 196
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ልዩ የሆነ ድራማ እንዲህ ነው እማኝ አስቀምጦ ትክክለኛውን ፍርድ መስጠት አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣችሁት ❤❤❤ ምርጥ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አያጥሌ የወንድ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አያጥሌ የኔጀግና ስወድህህ
@meskeayalew1251
@meskeayalew1251 Жыл бұрын
@@busyline3833 111¹1¹¹taàa
@meskeayalew1251
@meskeayalew1251 Жыл бұрын
A
@XaayituDhugo
@XaayituDhugo 8 ай бұрын
​@@meskeayalew1251in no ex
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አያ 💝ጥላዬ 💝ከምርጥ ወንዳወንድነቱ 💝ጋ 💝ዉበት 💝ተጨምሮበት 👌ሲያምር እኮ 💝💝💝
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
አያጥላየ ጀግና እኮነሕ ትችላለሕ ቆሌ ማሥወጣት👍👍👍👍👍
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
እንደው ጉድ ነው በስመአብ ለአባወራ በጥዋት ቆሎ ለውሽማ የሸከነ ወጥ ግፍ ነው ለዛውም ለወጠጤ ጎረምሳ አይ ጭካኔ!!!😮
@user-ll6pn4gm5d
@user-ll6pn4gm5d Жыл бұрын
የእውነት ግን እኔ እማቃት እንደዝች አይነት ሴት አለች ግን መጨረሻዋ ያሳዝናል😢
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አያ ጥሌ የኔ ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ጅንኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኡፍፍፍ የኔ ጎጃሜ ስወደዉ ኡፍፍ❤❤
@DandonaGEri
@DandonaGEri Жыл бұрын
እኔማ አያ ጥላዬ አባቴን ነው እሚመስለኝ አለባበሱ አቋሙ እርጋታው ኧረ ሁሉነገሩ የኔ ውድ አባት ፣አያጥሌ ትችላለህ ጀግና
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@DandonaGEri እሱን ነዉ የማገባዉ😊❤😔
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
​@@Oumlizaaa😂😂😂አይተልቅብሽም
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
እውነትኮነውግንባልጋስር ማንምአያይም የጠፋእቃከሌለበስተቅር
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
አስተማሪ ነገር ልቀቁ ሁሌ ብልግና 😌
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
አያጥሌ የወንዶች ቁና እውነት የበላይ ዘለቀን ሱሬ ታጥቀሀታል በጣም ኮረውብህ
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ምርጥ በፈላ ውሀ ቆሌ ሲወጣ አየሁ 😂😂😂ድሮም እጠረጥር ነበር ሰው እንዳልሆነ😅😅😅
@gerageru1388
@gerageru1388 Жыл бұрын
ሰርታችኋል ቆሌው ያልገባበት ቤት የለም ሚስቴን ጥዮ የጠፋሁት ዳግም የሚባል አጐቴ ነው እያለች ቆሌ ሆኖ አግኝቸው ነው ።በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ ሴቶች ባብዛኛው እንዲህ ናቸው በወረት አስቀያሚውም ጋር ልባቸው ቅልጥ ይላል ።
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ወይኔ የቆሌው ነገር😂😂😂 ቀጣዩን ማየት ነው የናፈቀኝ😅😅😅
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
አንበሳ የዛሬው ቆሌ😂😂😂😂ማዋረድ ማለት እንዲህ ነው በርቱ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 እሰይ የስንቱ ትዳር የፈረሰው በዚህ ቆሌ ነው ልብ ያለው ይማርበታል ያልተማረበት ደግሞ ይዋረድበታል
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
መንደሩ ሲያምር
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
ድንቅ እና ትምህርት ሰጪ ተዉኔት ነዉ ይሄኛዉ ደግሞ ከአብ ታዴም በለጠ ለምትሰሩት ስራ ሁሉ አድናቄችሁ ነኝ በርቱ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 8 ай бұрын
እውነትም ቆሌ ጀግና ባል ማለት ይህ ነው ከመግድል እንዲህ ባደባባይ ማዋረድ ወዶችየ ከዚህ ትልቅ ትምህርት ውሰዱ
@geteneshasslfew6085
@geteneshasslfew6085 Жыл бұрын
ዋውውውውው ወድ ልጂ እዲህ ሲሆን ደስ ይለኛል
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
አያ ጥሌ የጀግና እና የደግነት ምሳሌ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
ምነው አችው የአያጥሌ ሚስት ባለጌ 😢😢ጥሌንየመሰለ ባል ይዘሽ የማንንም ከርፍአፍ 😓😓
@rlove7199
@rlove7199 Жыл бұрын
😂😂😂
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-nt3yz8vs2r
@user-nt3yz8vs2r 5 ай бұрын
ሀሀሀ
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
አርእስቱ,ሁሉ,የሚያስቅ,እንደእናንተ,በሳቅ,የሚገድል,አላየሁም,እዚህ,የጭንቀት,ዓለም,ውስጥ,በብቸኝነት,እየተረበሽኩኝ,የነገሥታቱን,ጀግኖቹን,የአማራ, ፋኖ,መምጫ,ቀን,ያለ,እንቅልፍ,ስከታተል,አድራለሁ,እድሜ,ለእናንተ,ሳቅን ፈጠራችሁልኝ,ይመቻችሁ,መልካም,ሥራ,ያግላችሁ,ከክፉ,ይጠብቃችሁ, ድል,ለጀግናው,የአማራ,ፋኖ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,አስባት,ሥራችሁን,ፈጣሪ,መልካ ም,ያድርግላችሁ,ቀጥሉበት,በርቱ,በጣም,ያስቃልም,ደስ,ይላል,ቻው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አያ ሲሳይ ድምፅህ በጣም ያምራል
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
ነገ ነው የሚሞተው አሉኝ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አያጥሌ ስወድህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤
@user-tx4vk1bn9e
@user-tx4vk1bn9e Жыл бұрын
ቆሌ ምንድነው
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
እኔም አላውቀው 🤔
@yekabamiseganaw
@yekabamiseganaw Жыл бұрын
@@seadltube2433 መፈስ የማይታይ ሰይጣን 😂😂😌
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
@@yekabamiseganaw 😂😂😂
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ክክክ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Жыл бұрын
አያጥላየ የኔ ጀግና እውቀትህን አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ በጣም ልዩ ነህ ስወድህ
@msara6031
@msara6031 Жыл бұрын
አያ ጥሌ እውነት ጀግና ቆሌው የታባቱ ተዋረደ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን የማሽላ ቆሎ አማረኝ ሳየው 😢
@riyademohamed7704
@riyademohamed7704 Жыл бұрын
0:00
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
አይዞን 😢😭
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
አይዞን 😢😭
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
አያ ታዴ❤❤❤❤❤😊
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
ቃጣይ❤❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ልጁ 😁😁የማነዉ😭አባቱ፡ማሌቴነዉ።
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ተመቸኝ ጭፈራው ❤❤❤😂😂😂
@user-wz5ux5td1u
@user-wz5ux5td1u Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እውነትም ቆሌው
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ። በፈላ ውሀ ቆሌው ጮሆ ዘሎ ወጣ።
@Legesse1212
@Legesse1212 8 ай бұрын
ለየት ይላል ደስ ይላል
@dbahs7363
@dbahs7363 Жыл бұрын
ታደሠ የለለበት አይሞቅም ብቻ ጡሩ ነው
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
አያ ጥሌ ስወድክ
@user-ro6my1kn9c
@user-ro6my1kn9c 9 ай бұрын
ለዛሬው ቆሌነኝ አላለም😂😂😂😂 ባለውየ ደሞ ስወድህ
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
❤l love the green nice velaige
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
የምር በሳቅ ቆሌዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
😅😊😮😊😮😅😂😊አህሰን አህሰን አያጥሌ አበሳየ❤በናታችሁ ቀጣይ ክፍፉል
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እኳንደናመጣችሁ ትለያላችሁኮ የፈገግታ ምጮች በርቱ አይ ይች አልጋሥር ምተኛ😜😂አጀብ አጀብ😅
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
ወይጉድሰውየውነገነውየሚሞተውአሉ ክክክክ
@makimaki5249
@makimaki5249 Жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል
@Hikmaee
@Hikmaee 11 ай бұрын
አይ ጎጆ ሳተናው😂❤
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
የአላህ አረጓደ ሲያምር ዛፉ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
አያ ጥላዬ ወይኔ 👍👍👍 ብልህ በትእግስት የተሠራ
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
ወዬው በሳቅ በፈላ ውሃ ቆሌው ወጣ😂😂😂
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
የምዋወንድም ጉበዝ እንደት ቆሌይቃርብ😂😂😂😂😂😂😂
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
ለባልየው ቆሎ 😳🤔 ለውሽመምየው እንጀራ🤣🤣🤣🤣ክክክክክ 🤣የምር ደጋግሜ ነው ያየሁት የቆሌው ድራማ ይመቻችሁ 🤣❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ደግ አደርግከው አያጥላየ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አያጥልየ ስወድህ😍😍😍💕
@abebekidane3270
@abebekidane3270 Жыл бұрын
ዳስ ይላል
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
የኔ ወርቆች ስወዳችሁ ወግ ማረጉን ሁሉ ይዛችሁልን ስለመጣችሁ እንወዳችኋለን ወንዶቹ አለባበሳችሁ ባህላችሁን ጠብቃችሁ ወንዶችም እንዲሁ አለባበሳችሁ ስራአቱን የጠበቀ👍💪😘😘😘ተዋናዮች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አቤት 😁ቅሌት ቆሌው 😂 አይ ውሽሜ 😅
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
አይ ቆሌው 😂😂በርቱ
@user-sx9re6bt7i
@user-sx9re6bt7i Жыл бұрын
ዋውጭፈራውደስይላል
@user-vz6wq7ur2h
@user-vz6wq7ur2h Жыл бұрын
ቆልዉ ተመቸኝ
@hasnak9030
@hasnak9030 Жыл бұрын
Wow❤ ምርጥ ነው
@TamirSeid-ly2kx
@TamirSeid-ly2kx 7 ай бұрын
ሹሀይቆሌዋ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወየዉ ለቅሶ አይወዶች ብቸኝነቴ ገጤ😂😂😂😂😂
@user-rx8pn8dp7n
@user-rx8pn8dp7n Жыл бұрын
ለዛሬ ቆሌነኝ አላለም😂😂😂😂😂😂
@tesfayeAesnake
@tesfayeAesnake 9 ай бұрын
ምርጥ ተዉኔት
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Жыл бұрын
ሽውበይ
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
ወይ ትልቅ ወርደት እውነትም ቆሌ😂😂😂
@user-ly3so2rh8g
@user-ly3so2rh8g Жыл бұрын
ጋይሥ ለኔ ሲለቀቅ አይመጣልኙም ለምድነው😢😢😢😢😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ሠብስክራይፖ የደወል ምልክቷን ንኪያት
@kidist56
@kidist56 Жыл бұрын
ገበሬዎች ለካ ዋልጌዎች ናቸው። ብዙ ትወና ላይ ሲወሽሙ ይታያሉ።
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
😂😂😂😂 አወ ብቅ እያልክ ጠይቃቸው ውትክትክታ ሳያስብልህ እረ 😂ደሞም በመሳርያ የምትመታ ሚስት አገባህ አይ😂
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂ሰውየው😂😂😂ነገ ነው የሚሞትአሉኝ😂😂😂አላለም
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
አቤት ሃገሬ ትዝአለኝ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
የሚኸለድ😭ልጅ😭ዲቃላማለትነዉ?
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 7 ай бұрын
ተው ግን ውዶችየ አያ ጥሌ ካለበት ውሰዱኚ ተው ውለታ ከፋይ እሆናለው ❤❤❤❤❤
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Жыл бұрын
😂wey kole bertu Arif new❤❤❤
@meru5678
@meru5678 Жыл бұрын
ጥላዬ አያ😂🥰
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ለባል ቆሎ ለውሽማ እንጀራ ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t Жыл бұрын
ሲገርም ክክክክ
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 Жыл бұрын
አያ ጥሌ 😂😂😂😂
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በጣም ነዉ ያሣቀኝ
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
ጥልያ አያ የምር ቆፍጠን ያልክ ወንድ ነክ አሁን ስትመለስ አፍንጫዋን በልልኝ ላንተ ቆሎ ለውሽማዋ ደግሞ እንጁራ ሰጥታለች ካልገርፍካት ይደብረኛል እሺ እውነት❤❤❤❤
@Fatima-ef9qu
@Fatima-ef9qu Жыл бұрын
ምነዉ ሸግያ😂😂😊😊😊
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክቆሌውአለ
@user-vz6wq7ur2h
@user-vz6wq7ur2h Жыл бұрын
ነገ ነዉ እሚሞተዉ
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын
ክክክክክ አይ ቆሌው
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 9 ай бұрын
😂ወየው 😂😂
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
ባካል በቁመና ቆሌ አላለም🤣🤣🤣🤣
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ቆሌ
@awol9172
@awol9172 Жыл бұрын
እረ ወየው😂😂😂😂😂
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Жыл бұрын
ሰውየው ነገ ነው የሚሞት አላላም😂😂😂
@Hikmaee
@Hikmaee 11 ай бұрын
ገጠርነት❤❤❤❤
@TamirSeid-ly2kx
@TamirSeid-ly2kx 7 ай бұрын
ቆሌዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samira3384
@samira3384 Жыл бұрын
ትምህርት አለዉ ግንእንደዝህ የሚያድርጉ አላህ አቂዳ ይሥጣቸዉ አኡዙቢላህ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
ወይ ቆሌ😂😂😂😂😂😂😂
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሚስትየው አረ በፈጠረሽ እንጀራ በወጥ ስጪው ወንድልጅኮነው 😅
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እርፍ. የዛሬው ባስ ያለ ነው
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Жыл бұрын
ወይ ቆሌ😂😂😂
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
😂😂😂😂🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️ayi qolee urdet
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ወይኔውርደት😂😂😂😂
@zeritutube
@zeritutube 10 ай бұрын
እረ የት ጠፋችሁ ናፈቃችሁኝ እኮ😢😢
@alamealame7935
@alamealame7935 Жыл бұрын
ወይ ሺው በይ😂
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Жыл бұрын
ቆሌው!😁
@tayiba4872
@tayiba4872 Жыл бұрын
አረዉሽሜ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 7 ай бұрын
Kkkkk wowww berto
@salamdubai4339
@salamdubai4339 Жыл бұрын
Kkkkkkkķ❤😂😂😂😂1000000
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
ደሞ ይሄ ጠይም ሸጉሬ ከየት መጣ ?!!!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ቆሌው ወይጉድ😂😂😂😂
@Kedirhu.sen.
@Kedirhu.sen. Жыл бұрын
ባልኳ በቆሎ ውሽማ ሽሮ
"ግላ መጣች" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gila Metach New Ethiopian Dirama) 2023
25:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 197 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
29:35
"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023
30:06
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 152 М.
የፆም መያዥያ ሙሉ ፊልም / Tshom Meyaza / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:20:42
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 17 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,3 МЛН