ደህና መስሎ ኒቃቢስቷን የሸወዳት ሙዚቀኛ |ኒቃቢስቶችና ስራ

  Рет қаралды 41,946

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ደህና መስሎ ኒቃቢስቷን የሸወዳት ሙዚቀኛ |ኒቃቢስቶችና ኒቃብ
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 706
@user-cb1og1nl2f
@user-cb1og1nl2f Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ አዲስ ነው የሰለምኩት 5ወር ሆኖኛል እዚህ ቤትደሞ ከገባሁ አመት አልሮኛል እዚህ ከመጣሁ በሆአላነው የሰለምኩት ግን መጀመሪያም ሂጃብ በጣምነበር እምለብሰው ሰላቴን በአግባቡነበር እምሰግደው ያ ማለት መጀመሪያም ሳላምንበት ሸሀዳ ይዤነበር ኒቃብ ግን አለበስኩም ሀገርስገባ ኢንሸአላህ እለብሳለሁ ደሞ ወንድ የለም ከቤቱ ባል የላትም አንድልጅ እና እሷብቻ ናቸው አልሀምዱሊላህ እዚው ጨርሼ ለመግባትነው እቅዴ አላህ ያሳካልኝ ያረብ
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ እህት አላህ እንኳንም ወደቀጥተኛው መንገድ መራሽ አላህ ከትክክለኛ ባሪያዎቹ ይመድበን
@hykelali8549
@hykelali8549 Жыл бұрын
እንደአረብፈሪየለምፊትሺንነውየሚያዩት
@user-cb1og1nl2f
@user-cb1og1nl2f Жыл бұрын
@@user-sk6mp6nd9w አሚን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አንችንም እኔንም መጨረሻችን ያሳምረው
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ እንኳንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ መራሽ❤
@fozitube9064
@fozitube9064 Жыл бұрын
*የዱባይ አረቦች ከባድ ናቸዉ እንኳን ኒቃብ ኢንፎርም እንድንለብስ ይፈልጋል ብቻ አላህ ስደትን ገላግሎን በሀገራችን ላይ በኒቃብችን ፅንተን እንድንኖር አላህ ያመቻችልን*
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
سى
@zenabmohamd3588
@zenabmohamd3588 Жыл бұрын
Tkkel
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
سىحقق
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
እውነት ነው
@mabezashehassen6684
@mabezashehassen6684 Жыл бұрын
ይህው እኔ እንኳን ኒቃብ ቀሚስ ልለብስከልክላኝ እኒፎርም ነው ምለብስው
@user-jt3cr9xi8k
@user-jt3cr9xi8k Жыл бұрын
ሰኡዲወች እኮ በጣም አደብ አላቸው ምናልባች አንዳድ ጋጠ ወጦች ሊኖሩ ይችላሉ አልሀምዲሊላህ አላህ ስርአት ያላቸው ሰወች ወፉቆኛል ልጁም ቁርአን ሀፊዝ ነው እናቱም አደዛው ማሻ አላህ የወድ እግዳ ተመጣ ሰውየውና ልጁ ናቸው እሚስተናግድት ሰውየዉ ሴት ልጁን በጥብቅ ነው አሚቆጣጠራት አኔንም በዛወ አይን ነው አሚየኝ ሳስበው አኔኳን የሆነ ዘልዛላ ብሆን አሚመታኝ ይመሰለኛል አላህ እረጂም አድሜ ይስጠው በዛኛው ሀገርም ጀነት ፌርደውስን ይወፍቀው ይችን ዱእ ሁልግዜም አረግለታለሁ አደ ልጁ ሰላየኝ ሰላከበርኝ አላህ ያክብርው እና ምን ለማለት ፈልጊ ነው በዙ ጡሩ ሰወች አሉ ስኡዲ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሳህ አሚንንንን ያረብብብብ
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w Жыл бұрын
ማሻ አላህ የታደልሽ
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 8 ай бұрын
ዉዴ እኔም ልክ እንዳቺ ሠዎች በያቸው እንደውም ኒቃም አለበሡኝ አላህ የዲኔን እዉቀት ይወፍቀኝ ከቂራት ዉጪ አያዉቁም::
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c Жыл бұрын
እኔስ በኒቃቤ አልደራደርም ተወከልቱ አለሏህ የሚረዝቀውም አሏህ ነው ምነው ያአሏህ በራህመትህ ከዚህ አይነቱ ፈተና ጠብቀን ያረብ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ይገርማል ያረብ አንተ ውስጥ አዋቂ ነህና ከሞላጫወቹ ሁሉ ሰውረን! ውድ እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ!ዱባይ ላይ ያለውን ሆድ ይፍጀው ሱሪ ካለበሳችሁ እያሉ ነው እንኳን ኒቃብ አላህ የህድነ!
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
አሚን ውደ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
አሚን
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
አሚንያረብ የኔውድ
@seadaseada2614
@seadaseada2614 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-uq1jy1ep3i
@user-uq1jy1ep3i Жыл бұрын
ኡስታዝ ቁርአኑን በጉጉት እየጠበኩ ነው አላህ ይጠብቅህ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ላሀወላወላቅወተላቢላህ የአላህ አትፈትነን ያረብ አላህ ይድረስልሽ ያኡምሪ አላህ እሻአላህ የተሻለ ይስጥሽ አብሽሪ ሱባሀን. አላህ ኡስታዝ ሳህ ከወንዶች ጋር መቅለብለብ ከሌለ ማንም አይደፍርም አረቦች ፈሪወች ናቸወ ማንኛወም ነገር በሸሪአ ስለሆነ ወላሂ እኔ 8 አመቴ አልሀምዲሊላህ ቀና ብለወ አያዪኝም መጀመሪያ እራስን ማስከበር እኛ ተከብረን እነሱም ያከብራሉ ልታይ ልታይ ማለት ነወ እነሱን ከመጥፎ የምንጋብዛቸወ አላህ ይሰትረን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-cw3pn3ov6p
@user-cw3pn3ov6p Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በኒቃቤ ተፈትኜ አላውቅም ግን አወ ብዙወች አይቀበሉም የኔ እንደ እድል ሁኖልኝ እንጂ ጌታየ ሆይ በፈተናህ ላይ ከሚፀኑት አድርገን ፀጋህንም ከሚክዱት አታድርገን እህቶች ጠንከር እንበል ልፍስፍስ አንሁን አማና
@user-sq3nr5bl9n
@user-sq3nr5bl9n Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወአህሰነል ጀዛ ትክክል ብለሀል ኡስታዝ ተቀምጠው ግዜ አቸውን ያቃጥላሉ አመት የሞላቸውን እህቶች አውቃለሁ ሲጀመር እኛ ስራችንን ጥቅቅ ብለን ሰርተን ካሳየናቸው ኒቃሙን እራሱ ይፈቅዱልናል የኔ ሴትዮ በጣም ሀይለኛነች የቱርክ ዜጋ ነች ቱርኮችን እደት አይነት አለባበስ እደሚለብሱ ሁላችንም እናውቃለን እሚፈልጉትም በሱሪ እምሰራ ምናምን ነው እኔ ግን ልሞክራት ብየ ገባሁ ተሸፍነሽ ልሰሪነው የመጣሽው ወስ ልትቀመጭ አለችኝ ሳልነግራት ነበር የሄድኩት ቅድሚያ ስራየን አይተሽ አይሻልም አልኳት እሽ አለች ገባሁ አየችኝ እኔም እራሴን ያለማካበድ መስራት ካለብኝ ከልቤ ነው እምሰራው ፕሮግራሜን አውጥቸ ምግብም ፅዳትም ልጆችም ሶስት አሏት ለቂርአቴም በፕሮግራም አድርጌ ስራየን ጀመርኩ ደስ ነው ያላት ልጆቿን ቂርአት አስጀመርኩላት ዛሬ ላይ እደጓደኛ አድርጋኝ እንደውም እሷ ነች ኒቃም እምገዛልኝ እግዳ እሚመጣ ከሆነ ቀድማ እድሸፈን ትነግረኛለች ጓደኞቿ አዳንድ ሸይጧኖች አሉ እደት ተሸፍና ምናምን ሲሏት ፊቷ እጅ እጇ አልተሸፈነም ትላቸዋለች አልሀምዱሊሏህ እየገባችሁ ከተላመዳችሁም ቡሃላ ሊፈቅዱላችሁ ይችላል አትቀመጡ መቀመጥ ጭንቀት ነው ቂርአት እንኳን እንቅራ ብንል አይቀርም ኢጃዛቤት አውቀዋለሁ ከድንም ከዱኒያም ያርቃል ኢጃዛቤት
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
የኔ መዳም አላህ ኸይር ጀዘዋን ይክፈላት ባሌ አለ ልበሽ ወይም ተመለሽ ነው የምትለኝ ወንድ ልጆቹ አሉበት ጭራሽም አታሥከደኝም አሉ ተመለሽ ነው የምትል አላህ ኸይር ጀዘዋን ይከፈላት
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r Жыл бұрын
ጀዘካሏህ ኸይር ወንድማችን።
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@zamzamzam3737
@zamzamzam3737 Жыл бұрын
ሳህ
@user-el2pc7iq1y
@user-el2pc7iq1y Жыл бұрын
ኡሥታዝበጣምብዙጥያቄነበረኝ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
ኒቃቢስቲ በ መሆን ሪዚቅ አይጠፋም ኒቃብ ስላልበስን ሪዚቅ አይገኘም ኧረ ተወክል ባአሏህላይ ይኑራቹህ
@emuseid6290
@emuseid6290 Жыл бұрын
ተባረኪ ወይም ተባረክ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ ኒቃብ ከለበሥኩ ወድህ ቋሚ ሥራ ደሥ የሚል ሥራ ደሥ የሚሉ ሠወችነው ያገኘሁት 4አመቴ አልሀምዱሊላህ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ ኒቃብ ከለበሥኩ ወድህ ቋሚ ሥራ ደሥ የሚል ሥራ ደሥ የሚሉ ሠወችነው ያገኘሁት 4አመቴ አልሀምዱሊላህ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 Жыл бұрын
👍👍👍
@amrankan7159
@amrankan7159 Жыл бұрын
ሳህ
@user-pr1bi4zh9l
@user-pr1bi4zh9l Жыл бұрын
እውነት ነው ሰፊ ልብስ ከለበስንና ወንዶቹ ሲመጡ ሻርፓችንን ከግንባራችን ወረድ ማድረግ ይቻላል ብዙ ሴቶች ንቃብ አላማውን ሳያውቁ ነው የሚለብሱት ወንድን ላለመፈተን እስከሆነ ድረስ መጠንቀቅ ይቻላል
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን ጀዛ ኡስታዞና
@jemanshendris7815
@jemanshendris7815 Жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ ሀቅ ነው አብሽር ኡስታዝ እኔማ ትምህርቶችህ ሁሉ ደስ ይሉኛል
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው ገብታቹ ለአሰርዎቻችሁ ራሱ መልስ አትስጡ እኛ መጣንባቸው እንጂ አልመጡብንም ስለዚህ ጎንበስ ብለን መስራት አለብን
@user-hi2ej2rs3j
@user-hi2ej2rs3j Жыл бұрын
ኡስታዝ በአሁን ሰዓት አረቡ ሁሉ ኒቃብ ለባሽ አንፈልግም ብሏል ወላሂ 😓ስንት ስራ ይመጣል ኒቃብ ሲባል አልፈልግም ይላሉ።
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ውድ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ
@merimanasser646
@merimanasser646 Жыл бұрын
Gena sayaush nikabeshen atenageri cherash mewtew enqwan ayaum.selezih lenejemeriya selemikebdachew b maskem bihob batachew honesh anegagri keza sertesh maneneteshen nasayet
@user-et5vy9ib9o
@user-et5vy9ib9o Жыл бұрын
ሳህህህ ዱባይ
@aminime7292
@aminime7292 Жыл бұрын
ወለይኩም እስላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህ አላህ ኒያችንን አሰምሮልን የተስተከከለ ሂዎት ይስጠን የታነገርከው ሁሉ እውነትን ነው አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 Жыл бұрын
አው ስራ ቦታ ብዙም አንገጣጠምም አልሀምዱሊላህ እኔም ንቃቢስት ነኝ ግን ምንም ስራ አጥቼ ተንከራትቼ አላውቅም አልሀምዱሊላህ በተለይ በዱባይ አይፈልጉም ሳውዲ ይሻላል ምንም አይልም በስንት አንድ ነቸው የሉት ማይፈልጉት አለህ ይርዳን ያረብ
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር እህቶች በጣም እያጠበቁ የተሞኙበት ጊዜአቸውን እያቃጠሉ ነው በጤም የዋህነት አለባቸው በተለይ በግሩብ ተማርን የሚሉ እህቶች ይገርሙኛል ልብ ያለው ይስማ ልብ የለለው ይጃጃል
@kalidhadiya6766
@kalidhadiya6766 Жыл бұрын
እሺ,,በግሩብ,መ,ማሩን,,ምን,አገናኘው,ውዳ,እንግዳ,በምን,እንማር,,
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
አረ እኔስ ፈራሁ ወላሂ የዘንድሮ ሰው አላህ ካዘነለት ውጭ ሁሉም ተበላሽቷል አላህ ሆይ አንተ ከመልካም ባሮችህ አድርገን አልሀምዱሊላ ስድስት አመቴ ንቃቤን አውልቄ አላውቅም
@user-yh2es7wk6b
@user-yh2es7wk6b Жыл бұрын
መሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
ኡስታዝ ምን ማለትነው አልገባኘም በኒቃብ ላይ የሰጠህው አስተያየት አላጀበኘም ይቅርታ አድርግልኘ ከምን አግል ነው እዲህ ልትል የቻልክ እና ታዳ አወለቀች ኒቃቧን ከዛ ሲመቻት ኒቃብስት ትሁን ነው ሆሆሆ ከሀገር የወጣነው እኮ ያለሙኽሪም ሳናውቅ ነው አሁን ግን ዲናችንን አውቀን ለበስን በምንም አይነት ታምርኒቃቤን አላወለቅም ተፈትአበታለሁም ግን መጨረሻው አምሯል አልሀምዱሊሏህ አሂን ስራ ነኘ ግን ያጀማአ ኒቃስት የሆናቹህ እዳታወልቁ
@rabiaoumer6895
@rabiaoumer6895 Жыл бұрын
Wallhi bexaaam yemigrm new Edet nikab awilikachu siruuu yilala allahn firaaaaa erzik ba allah ijii new ate ersuu bexaaam tasazinalh ehitoch wallahi nikab edatawelkuuuuuuuuuuuuuu
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡሥታዝ ባረክአላሁ ፊክ ትክክል እኔም ኒቃብ ለባሽ ነበርኩ ግን ዱባይሥመጣ አሥወለቁኝ ኒቃቡን አንፈልግም አሉ. ግደታየነው ብየ እነሱን አላህይጠይቃቸው ብየ አወርድኩት ሥራ እዳልፈታ ብየ መፈተን ያለነው ግን አወጥቸ ሥራየን እየስራሁነው አሀምዱሊላ ሥራአጥቸአላውቅም. ለወንዶች ፊት ታልስጡዋቸው ማንም አይቀርበንም ፈተና ግድ ነው ሥወጣ እለብሳለሁ ግን እቤትውሥጥ አውርጀነውእምስራው
@semiratube8939
@semiratube8939 Жыл бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል ሴትልጅ እራሱዋ ማስከበር የምትችለው እራሱዋ ነች
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ከልጄ ናው የምሰራው አው ደምወዙ ትንሽ ቢሆንም ምንም አይደል ንቃብም አይከለክሉም ለብሼ እየሰራሁ ነው በለቤቴም ሀገር ነው
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r Жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር በሆነ አጋጣሚ ነው ሊያዩን የሚችሉት ለምሳሌ እውጭ ሌላው ይወጣና ልጁ ሊቀር ይችላል ያኔ እኛን ካናገሩን ቆስጠን ማለት ነው እኔ ብዙ ቦታ ያጋጥመኛል ምን ላምጣልሽ ምንምን ሲጀምሩ ማእብቃሸይ ነው የምለው ብላችሁ ስሩ ደመወዜ ቅናሽ ነው በጣም ግን ልጀ ጋ እየተረዘቅኩኝ ነው ስራ አትፍቱ ታሀግራችን የወጣነው ለስራ ነው በርቱ እህቶቸ ደመወዝ አትምረጡ ዘመድም በዙሪያችሁቢበዛ ማን እንደመስራት ባልም እያለን ይዘን እንሰራል እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃት
@mekame8931
@mekame8931 Жыл бұрын
ጀዛክ ኡስታዝና አላህ ይጠብቀን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም አገራችን ያስገባን አገራችንንም ሰላም ያስፍንልን የኡስታዝ ምክር ወላሂ ከብዙው ጥቂቱ አልፊበታለሁ አልሀምዱሊላ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው ኢጃዛ ቤት መውጣት አልወድም ነበር ግን ንቃቢስት ነበርኩ ከሳውድ ጀምሬ እስከ ዱባይ አልሀምዱሊላ በርግጥም ከችግር በመከራ በሆላ ምቾት አለ. ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላ አሁንም አለሁ በስደት ኢንሻ አላህ በቅርብ ወደናት አገሬ ሰላም ግቢ በሉኝ ኮመቴን የምታነቡ አላህ ይጠብቀን በሰማነውም ተጠቃሚ አድርገን ያረብብብብ
@emam1087
@emam1087 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ከሴትውየ እንኳን እማነተያየበት ቀን ብዙናቸው እንኳን ባሏን አልሀምዱሊላህ
@gog6630
@gog6630 Жыл бұрын
እኔምእህቴ፣አውን
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 Жыл бұрын
ወላሂ በሠዉቤት ኒቃብከባድነዉ አላህለሀገራችን ያብቃንጅ ሙቀቱ ይቅርና ብቻ ሀገራችን ገብተን እደልብ አላህንየምንገዛያርገንያረብ
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
ኡፉ በጣም ይከብዳል አሚንንን
@SaraSara-mb6pg
@SaraSara-mb6pg Жыл бұрын
ጀዛኪላ ኸይር ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ የገባዉ የወጣንት አላማ ካወቅነዉ ቀጥ ብለን እንሰራለን ሁለተኛ እራሳችን ካልቀበጥን ማንምን አይደፍረንም ምን አልባት እብድ ካጋጠመን እንጂ አላህ ይጠብቀን
@vyivg257
@vyivg257 Жыл бұрын
ዲንሽስ አላማ አይደለም?
@user-sq1tj1oj3h
@user-sq1tj1oj3h Жыл бұрын
ካለመህረም መሄድና አለመሄዱን ማን አሣዉቆን ሥለዚህ እናት ወይስአባት ወይስ የሠፈር ደረሳተብየዉች ጫትቃሚወች ቆይ እናማን አሣዉቀዉን ሢጀመር እኛ ፊታችንንኳ አሣምረን በማንታጠብበት እድሜነዉ እምንመጣዉ አላህ ይጠብቀን ተኮል ከሚፈልግም እኛመ ከመተኮል አላህ ይጠብቀን ጠባቂዉ እሱነዉ ኢሻአላህ ያረብ እናማ አላህ ከጠቃቆች ከቁጥቦች ይጠብቀን ኢሻአላህ ጀግንነት አላህ ይወፍቀን አብሽሩ ሀባይቤ አላህይጠብቀን ኢሻአላህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አቡ አብዱራህማን አላህ ከእንደዚህ አይነት ፊትና ይጠብቀን
@toybayesuf6385
@toybayesuf6385 Жыл бұрын
ትክክክል ብለሀል ጥሩ መልእክት ነው
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ በትክክል ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@bdbdbhdhdjd1323
@bdbdbhdhdjd1323 Жыл бұрын
ጅዛክ አላህ ኅይረን በጣም ዓረፍ ምክር ነው ኡስታዝ 👍
@emanMtytube
@emanMtytube Жыл бұрын
ኡስታዝ በትክክል ነው የተናገርከው እኔ እራሱ ብዙ የመውቃቸው ልጆች አሉ አንዷ አንድ አመት ከምናምን ያለስራ በኒቃብና በተለያዩ ምክናየቶች ኢጃዛቤት ተቀምጣ በጣም ብዙ ብር ተበድራ በጋጣሚ ተይዛ እዳዋንም ሳትከፍል የላትንም ልብስ እንኳን ሳትይዝ በለበሰችው ሀገር ገባች ያላትንም ልብስ ብር የተበደርቻቸው ግማሾቹ ልብሷን አንልክም ብለው ወሰዱባት
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l Жыл бұрын
ወሏሂ እንኳን ቴላልቆቹ ወንዶች ቀርቶ. ወጣቶቹ. በጣም የሚገርም ባህሪነውያላቸው ስድስት አመት በሬ ቁልፍየለውም. አራት ወጣት ወንድልጆች አሉ. እኔ ሳኡድነኝ. እስካሁን. ያየሁት የአረብ ወንዶች ለሴትልጅ የሚሰጡት ክብር በጣም የሚደንቅነው. አንዳንድ ጅላጅሎች. አይይይይይ ካልናቸው ድርሽ አይሉም ቀጠና ከቤትውጡነው የሚለሉት. ኡስታዜ. ጀዛከአሏህ ኸይረን
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
ሳህ አላህ የስቱረና ብዙም ተፈትነናል ፈተናን መወጣት ግድነው ሶብሩን ይስጠን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝ ትክክል 👍👍👍👍
@ziyadaethio4773
@ziyadaethio4773 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን ምርጥ ምክር ነዉ ያነሳኸዉ
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 8 ай бұрын
ጀዛ ካላህ ኡስታዝዬ❤❤❤
@user-ne1xi8rd4s
@user-ne1xi8rd4s Жыл бұрын
መሸአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ግን ስደት ስንመጣ ምንም አናውቅም አሁን ግን አልሀሙዱሊላህ ስደት ብዙ ስላስተማረን ያለፈን አላህ ይቅር ይበለን ሁሉም አይከለክሉም እሚፈቅዱም አሉ
@zahrayoutube5415
@zahrayoutube5415 Жыл бұрын
ጀዛኩምላህይረን ያአላህ በኒቃባችን ያፅናን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሑ ኸይርን ያኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አላሕ ይኸድነ ያርብ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ስለድኔ አላቅም ነበር እና ቤተሰብ የዳረኝ ባልነበረ በጣም ነዉ የምፈደዉ ባሌ አህባሺነዉ እኔ ብን ትመክረኛለህ ነገ አሏህ ከፈቀደልኝ ከወለድኩ ልጆቸ የማንኛችንን አመለካከት ሊያድጉ ነዉ የሚለዉ ያስጨንቀኛል
@aagdggfgfdghhfg6373
@aagdggfgfdghhfg6373 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ኡስታዝ ጥሩ ምክር ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-wl7or1qj6w
@user-wl7or1qj6w Жыл бұрын
አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛካላህኽይር ኡስታዝ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን
@tubetube7988
@tubetube7988 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዛችን ጀዛክ አሏሁ ኸይራ ባረከላህ ፊክ
@user-ft4oe9xw6g
@user-ft4oe9xw6g Жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ የምሳራባቸውም ሰወች በጣም ድነኛ ናቸው ነገርግን አሁን ተለያየን እኔም በጣም ነው የምወዳቸውም የሚወዱኝም የመዳም ቅመሞች እናተንም አላህ ለአገራችሁ ያብቃችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ በሰላም ሀገሬ ገባሁኝ
@fatumaassen877
@fatumaassen877 Жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዝና ለምክርህ የመጣን በትአላማ እስከሁነ ድረስ ሁሉም መቻልነው ወላሂ
@salesale2542
@salesale2542 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ወንድማችንጀዛከላህኸይር አልሐምዱሊላህአለኩሊሀል
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ጅዛኩም ሀይር መልካም ሰረ ልረሰ ነው አላህ ይጠብቅሁ እድሜና ጤና ይሰጥሁ ሀገርችን ሰላም ተሁን ያረብ
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa Жыл бұрын
አላህ ይሳትራን እውነትም ያስታምረል ወላህ በጣም ነው ያታሳማኝ አስላቃስኝ ላኛም በእክላስ ያድርግልን ጄዘክ አለህ ኸይር
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
አላሀምዱሊላ ፈጣሪያ ተኔጋር ነው ለብሽም ሆነ ካለብሥ መጥፎ አረብ አላጋጠመኝም ሥራም ፈትቻ አላቅ አላሀምዱሊላ የኑርኩትን ያክል አኑረህ በሠላም ለሀገሬ አብቃኝ ላሣለፍኩት ግዜ አላሀምዱሊላ ለሚመጠውም አላህ ወኪል
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ
@user-rc3xz3cn2d
@user-rc3xz3cn2d Жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸይረን ኡስታዝ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር. ኡስታዝ. አላህ. ለሀገራችን. ያብቃን ያረብ.
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድሜ የመጣንበትን እየረሳን ነው የተቸገርነው አተ ልክ ነህ ሀቅን የሚናገር ይሰደባል አብሽር አላህ ካተጋ ይሁን ኡስታዝ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 4 ай бұрын
ሳህ ጀዛክ አላህ ባለማወቅ ብዙ ለአድጋ የሚጋለጡ አሉ
@user-mw3ch6gz9p
@user-mw3ch6gz9p Жыл бұрын
ኢብኑ ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ብዙ ሰዎች እንደ ቀላል የሚመለከቷው ሁለት ፀጋዎች አሉ፡፡ (እነርሱም) ጤንነት እና ነፃ ግዜ ናቸው፡፡ ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል ‹‹ ጤንነትና መልካም ጊዜን ወደ አላህ ለመቃረብና መልካም ተግባራትን ለመፈፀም እንድንጠቀምባቸው ነው፡፡ ‹‹ ኢስላም ለጊዜና ለጤንነት ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥ ማሳያ ነው፡፡
@user-uy5cn1zh6i
@user-uy5cn1zh6i Жыл бұрын
ጀዘካ አሏህ ኸይር ወድማችን ቁረአኑን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው አሏህ ይጠብቅህ
@toybatoyba3741
@toybatoyba3741 Жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛካሏ ኸይር ኡስታዝ ምርጥምክርነው
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ጅዛኩሙላህኽይር
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
ትክክል ኡሰታዝ ጀዛከ አላህ ኸይር
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ ኡሥታዝ
@mamehayu-zy7gf
@mamehayu-zy7gf Жыл бұрын
ዋሊኩም ስላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ኡሰታዝ ጂዛኩምላህኸይር ምርጥ ምክር ነው እኔ እኳን ገና ሰለምቴ ነኝ አልበሰኩም ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ እለብሳለሁ አላህ ያገራልኝ እና
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
ወላህበአላህከተመኩየትምአይኸዲምየነስያለውየትምአይኸዲም እህቶቺ እንዳትሸጎዱ። ኒቃባቹህንአጥብቁ። እሪዚቃቹከአአላህነው
@vyivg257
@vyivg257 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i Жыл бұрын
ጀዛካ አላህ. ኸይር አቡ ዐብዱረህማን
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ወላሂ ጀዛክላ ኸይር ለህቶቻቺንም አላህ ኸይሩን ስራ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዙና
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ውበረካትሁ ትክክል ኡስታዝና ወላሂ እኔም በሀሳብህ እስማማለሁ ፊትም አለመስጠት አለመገላለጥ የቸለችውን ያሀክል ከነስ አለመቅረብ ነው ::
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 Жыл бұрын
በጣም ኡስታዝ ጀዛአከላህ
@ethiopia7652
@ethiopia7652 Жыл бұрын
እርዚህ ባላህ እጂ ኒቃብ አይከለክልም እደዉም ክብር አለ ሂጃብ ለብሰን እና ያለበሠ ክብሩ አንድ አደለም ኒቃቦችንስ በጣም ያከብራሉ አልሀምዱሊላ እየሠራን ነዉ በፊት ሥንወጣ ድናችነንም አናቅም ነበር እያወቅን እናጥፋ እደ ታዳ በፊትሥ ስለሽርክ እኳ አናቅም እኳን ሂጃብ ሥለዚህ ሣያዉቁና እያወቁ ወጀሉ ይለያያል ሥራ ነሲብ ነዉ የተሸፈነም ያልተሸፈነም ይፈታል ያልተሸፈኑት እደዉም 7,8ወር የፈቱ እናቃለን እርዚህ በአላህ ነዉ የነሢባችን የትም አይሄድ አላህን ያከበረ የትም አይወድቅ ብዙ አረቦች የሚሸፈኑ ይፈልጋሉ አተ ግን ምገድ ጣሥክ አቂዳህን አሥተካክል ያሣሥበኛል ያተ አቂዳ ከ73 ኛዉ አንዷ ሥቀር ሁሉም ፊናር ነጃ የምወጣዉ አንድ ናት
@toybatoyba634
@toybatoyba634 Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@madiinakamal8204
@madiinakamal8204 Жыл бұрын
ዋኘለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድማችን ትክክል ነህ አልሀምዱሊላህ በኒቃምስ በኩል አመሠግናቸዋለሁ የኔወቹ ጩኸታቸዉ ብቻነዉ የራስ ምታት የሆነዉ አልሙሂም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ከቤታችን ስንወጣ ተመችቶን ልንኖር አይደለም ብቻ ሶብር አላህ ይወፍቀን
@channelmuslim5075
@channelmuslim5075 Жыл бұрын
Saah 💯 👈 👍 👍 👍 shukuran جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم استاذ ☝️
@jamilahremeto5224
@jamilahremeto5224 Жыл бұрын
ጅዛከአለሁ ከይራን ማሻአለህ በትክክክል👍👍👍👍👍ጀግና
@ssdfsd2317
@ssdfsd2317 Жыл бұрын
ጀዘክሏህ ኳይረን 🌹🌹🌹🌹🌹
@Madina-sx5ov
@Madina-sx5ov Жыл бұрын
መሽኩረን አላህ ዘንድ ኸይር ስራህ ይብዛ አላህይጠብቅህከመላ ቤተሰብህ በድዋ አስታውሰን
@user-ss6hp6vd7v
@user-ss6hp6vd7v 3 ай бұрын
ወላሂ ልክ ብልሀል የእኛው ናቸው ስም የሚያሰብሩን እኛንም ያረብሀገር ሴት የሚያስብሉን የእኛው እህቶች ናቸው አለበዛ ወላሂ ፍሪ ናቸው አይቀርቡም 100%
@hemiddawud6883
@hemiddawud6883 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ውድማችን ሀሰን
@user-to2th6fc2o
@user-to2th6fc2o Жыл бұрын
ጀዛኩምላሁ ኸይረን ያረብ ሁሉን ነገር አሏህ ያግራልን ያረብ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
Jazakallah Ustaz!!
@sofi-Tube
@sofi-Tube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አብሺሩ ጥሩ ቆይታ ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አዲነት መተሳሰብ መተዛዘን ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ በርቱልኝ አላህ ያጠንክራችሁ 🥀 ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናሂራጁኡን አላህይጠብቀን በዝነትህ ጀዛከላህኡስታዝ
@user-qi5ll9xx1g
@user-qi5ll9xx1g 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ያፆናን እኔ የሆነ ቤት ተፈትኝ ነበር ሻርፖ እየተሽፈንኩ ለ20 ቀን ዱአ እያደረኩኝ ሌላ ስራ እንድስጠኝ ወላሂ በ20 ቀኔ አብሬት የምስራ ኒቃብ የማትለብስ ምግብ በምትስራ እህቴ ስራ መቶ ለጎደኛየ ልስጠው ነበር አንች እየፈለግሺ ስለሆነ ለአንች ልስጥሺ አለችኝ ከዛ ሴትዮዋን ኒቃብ እለብሳለሁ ብየ አናገርኮት ምን ችግር አለው አላህ ይጨምርልሺ ስትለኝ በደስታ ያለሁበት ጠፈኝ አፎ ብቻ አጠገበኝ በዛ ላይ ደመወዙ 2500 መቶ ከዛ የተሻለ አላሁ አክበር አመት ከዘጠኝ ወር ስርቸ ቤት እየስሩ ነበር አቅም አነስን አሉ ሌላ ስራ ፈልጌ ገባሁ ጌታየን በኒቃቤ አትፈትነኝ ብየ ለምኝው ነበር አሁንም ያለሁባቸው ኒቃብ አይከለክሉን አልሀምዱሊላህ ካሁን ቡሀላም አላህ አይፈትነኝ ትንሺ ነው ሀገሬ እገባለሁ ኢንሻ አላህ
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Жыл бұрын
ዋለኩም ሠላም ውሥታዘ አልሀምዱድላ ጀዛከላ ህይር
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ዉዲእሰታዝ እረይከብዳል በሰዉሀገርኢጃዛቤትመቀመጥ በትክክል
@user-ep9zq2vs6r
@user-ep9zq2vs6r Жыл бұрын
ጀዛክ አሏሁ ኸይር
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 Жыл бұрын
Masha Allah harif meker jezak Allah kheyran
@Habebetoube
@Habebetoube Жыл бұрын
እኔ ብዙ ነገር ነው አይቼ በተለው በንቃቤ አላህ የፅነን በንቃበችን
@user-pr5jg9fh9f
@user-pr5jg9fh9f Жыл бұрын
ጀዛካአላህ ወንድማችን
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ኡሰታዝ እውነትነው ያልከው ጃዛክ አሏህ ኽይረን
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q Жыл бұрын
ዋዓለይኩም ኧሰላም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ አሚንንን ወጀዛከሏሕ ኸይር
@user-bn9fc3yp1p
@user-bn9fc3yp1p Жыл бұрын
ጀዛኪአላህኸይረን
@shifti5829
@shifti5829 Жыл бұрын
ጀዘከለ,ከይር,
@agsgsue2864
@agsgsue2864 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
kitaaba huruufaa darsii  1ffa.  irraa fayadamaa
13:55
BABILEBABA
Рет қаралды 8 М.
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:21
❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!
26:42
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 55 М.
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4 МЛН