❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!

  Рет қаралды 55,305

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ ነው የማገኘው!
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 907
@user-yt4rk1oc5l
@user-yt4rk1oc5l Жыл бұрын
የዚህን መምህር አስተምሮ ከ3 ወር በላይ ተከታትየዋለሁ አንዳንደዬ ስለሚ ስለሚ ሁሉ ይለኛል ውስጤ ፕሮግራሞቹ ስነምግባሩ በጣም ይስበኛል
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Жыл бұрын
የኔ ውድ ነይ
@user-gd4zp6ns8r
@user-gd4zp6ns8r Жыл бұрын
ሥለሚውደ አላህያግዝሽ
@user-ec1ct7sm9h
@user-ec1ct7sm9h Жыл бұрын
አላህውደተፈጠርሽበትይመልስሽውዴ
@hayulove745
@hayulove745 Жыл бұрын
አላህቀኝተኛዉንመገዲይምራሺያረብ ሥለሚ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራሺ አብሺሪ ትምህርቶችን ተከታተይ በአላህ ፈቃድ ትመጫለሺ
@user-yt4rk1oc5l
@user-yt4rk1oc5l Жыл бұрын
ምን አይነት መልካም ሰው ነው እግዛብሔር ይባርከው
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 Жыл бұрын
Anchim tabaaraki yane qonjo
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 Жыл бұрын
ማተብሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ እህቴ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@josephlahoud1660 ክክክክክ
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሱሉሏህ አለይሂ ወሰለም
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Selelahu alehyi weselem
@7eyahh399
@7eyahh399 Жыл бұрын
ሰለላህ አሊይህ ወሰለም
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
ሱለላህ አለሂወሰለም
@seadaseada2614
@seadaseada2614 Жыл бұрын
ስለላሁአለይሂወሰለም
@user-wl6gx5cl6q
@user-wl6gx5cl6q Жыл бұрын
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ ረሱል ሱለለሏህ አለይሂ ወሰለም
@oumabdulwehab2562
@oumabdulwehab2562 Жыл бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@zekiyamd1467
@zekiyamd1467 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatumamohammed8663
@fatumamohammed8663 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
ሰሏሁ አለይሂ ወሰለም
@Hafiza-ir5dp
@Hafiza-ir5dp Жыл бұрын
ሶሎላሁ አላይም ወሳላም
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
አህለን እሙ አብድረህማን ኸረ አብደረህማን ናፈቃኝ አብድረህማን ይምጣልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 Жыл бұрын
ማሻአላህ በሚስት አፍ እንድህ አርጎ መመስከር መታደል ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያረብ
@loveLove-lz5fk
@loveLove-lz5fk Жыл бұрын
ወላሂ እውነት ነው አላህ መልካም ሴቶች ያድርገን
@user-fl5yw7lz1e
@user-fl5yw7lz1e Жыл бұрын
ማሻላህ ክመር እኝ ሴቱች የባላቸንን ሀቅ መወጣት አንችል ውይ አናምሰግን ምን ይሻላል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ከእዱኒና እስከ አኼራ ያድርግላችሁ ለእኛም ለሴቶች እንደዚህ ስትር ያለ አለባበስ ይወፍቀን
@user-gi3qm3vs5w
@user-gi3qm3vs5w Жыл бұрын
ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mohammed-xj8bs
@Mohammed-xj8bs Жыл бұрын
አላህ ይጨምር ልህ ኡስታዝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው የሚጊረመው ወይ ቀነሁ ምን አይነት ባሊ ነው ያሚገጢመኝ በይ ክክክክ ወላሂ ማሻ አላህ ኡስታዝ
@rehimamohammed6692
@rehimamohammed6692 Жыл бұрын
ማሻ አለህ🌸🌸🌸🌸
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@yusratube9352
@yusratube9352 Жыл бұрын
ሚሥት ሥለ ባሏ መልካምነት ሥትመሠክር ደሥ ይላል ማሻአሏህ መልካም ሚሥት ለባሏ ዘዉድ ናት
@Sofia-pm5im
@Sofia-pm5im Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁን ከአዱኒያ እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱ ሊላህ እኔም እናት የሆነ ባል አለኝ አልሀምዱ ሊላህ እናት የለኝም ነበረ ግን አልሀምዱ ሊላህ እናት የሆነ ባል አለኝ አላህ እረጅም እድሜ ከመሉ አፊያ ጋረ ይስጥልኝ
@FatumaFatuma-yo1cg
@FatumaFatuma-yo1cg 7 ай бұрын
አወ ብዙ አሉ የሚያስቀኑ በሚዲያ ባይቀረቡም
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ለኔም ለውዱ ስደተኞች ሷሊህ ትዳር ልጆች ይስጠን ያአላህ ምን ይሳንሀል ያረብብብብሰ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u Жыл бұрын
ሲጀመር መልካምነቱ ያስታዉቃል።በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ማሻአ አሏህ ።
@amenamahammed5098
@amenamahammed5098 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ የመጀመራየ መሥማቴነዉ ልበል እዲህ አይነት ቤተሠብ አላህ ይጨምርላችሁ ያገሬልጆች
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y Жыл бұрын
አላህ እስከ እድሜ ልካችሁን አይለያችሁ ያረብ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@Alhamdulillah7375
@Alhamdulillah7375 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ሷሊህ ያርግላችሁ ግን ስለ መልካም ስራው ብዙ ማውራት ግን ይከብዳል የኛ ሰው ምቀኛ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@selihatseli9043
@selihatseli9043 Жыл бұрын
ስብሐን አላህ ማሻአላህህህህህህአላህዬ ለኔም ወፍቀኝ የምመኝውም የሚበጀኝኝ ያረብ
@user-eq7zj5ko6c
@user-eq7zj5ko6c Жыл бұрын
ወላሂ ቀናሁባችሁ ማሻአላህ እኔ ጀነት እንጅ ዱኒያ ላይ እንድህ አይነት ፍቅር ይኖራል ብየ አሥቤ አላውቅም
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
ትክክልወላሂ አሁንባለንበትወቅትበተለይ አላህይጨምርላችው
@loveLove-lz5fk
@loveLove-lz5fk Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ የሚገርም ባል ነው አላህ ይጨምርለት
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
አጂብ ጥሩ ባል ለቤቱ ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነ ነው አሉ ያአላህ የኔም ባል ሂድያ ስጠው የልጄን አባት አተው ቀልብ ስጠው እኔ በተቃራኒው ነው ምኖረው ያረብ አተው መልስልኝ የመዳም ቅመሞችዬ ዱአ አድርጉልኝ አላህ እዲመልስልኝ ትዳር ካማረ አሄራም ዱኒያም ያምራል
@user-zr2zr1wz8r
@user-zr2zr1wz8r Жыл бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኝ እናም ቤተሰብ በጣም አረቀውኛል ግን ያረሰኝ እሱ ነው ሀቂቃ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ጥሩ ባል ነው አላህ የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ እናም እሱ ወዶ ይችን ልጅ ላግባ ካለ በደስታ ያው እሽ እምልው ቅናት አልፍግም ብልም አይተውም እራሱ
@benthusen8411
@benthusen8411 Жыл бұрын
ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ አላህ ሀያታችሁን በሙሉ ደስተኛ ያድርጋችሁ አኺራችሁንም ያሳምረላችሁ አላህ ይውደዳችሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ መልካም ባል የልጆቼ አባት ለኔ ጎደኛዬ ሁሉ ነገሬ ሰቶኛል አላህ ያቆይልኝ ክፉ አይንካብኝ ላለመዋሸት ለሌላ አሳልፌ አልሰጥም ክክክክክክ
@user-ym3ex8rk3v
@user-ym3ex8rk3v Жыл бұрын
ያሰላም አላህ ይባርክላችሁ ሰራሀ ደስ ይላል መሻ አላህ ዘና ያደርገኛል ስትል ባሌን አስታወስኩ እስኪ ዱአ አድርጉልን በሰላም እድንገናኝ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
መሻአላህህህህ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሀሀሀ ጉድህ ወታን ኡስታዝ ማሽ አላህ አላህ ይጨምረላቹህ ❤❤
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጣችሁ በሚስት መልካምነትን መገለጽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ አላህ መልካሞች ያድርገን አላህ ይወፍቀን
@Gf-df5hh
@Gf-df5hh Жыл бұрын
መሻአላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ለላጢወች ከመልካሞቹ ወፍቀን።
@selihatseli9043
@selihatseli9043 Жыл бұрын
አሜን ያረብ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አይለያችሁ ፊዱኒያ ወል አኼራ ታድለሺ አላህ በረካ ያድርግልሺ እሱንም አንችን በረካ ያድርግለት መልካም ሚስት ሁሉንም ታሞላለች በበዛ አይደለም ጩልሌ ሴቶችየ እንዳነኩባት የእኔንም አደራ ክክክ የእኔ እንኮን ሚድያ አይወድም ኡስታዝም ጎበዝ ነው ሚድያ ላይ በወጣ አይደለም አብሺሪ ፌርዶስየ እንደኔ ደርባባ ነገር ነሺ ስገምት ኡስታዝ አድተዋውቀኝ ኡም አብዱረህማን ጋር አብዱርህማንም የልጂ ሀሙድ ጋደኛ ነው አብረው ይደጉ ሴት ስንወልድ ልጃችሁን ለልጀ እዝህ ፍቅር የተሞላበት ቤተስብ ውስጥ መግባት መታደል ነው የእኔ እና የውዱ ባሌም ፍቅር መከባበር ልዩ ነው በዙሪያችን ያሉት ሁሉ ይቀኑብናል አልሀምዱሊላህ አላህ አይለየን አይለያችሁ ፊዱኒያ ወል አኼራ
@user-mt3th9wt2n
@user-mt3th9wt2n Жыл бұрын
ጀግና ነህ ኡስታዝ ዲንን በተግባር ነዉ 👍 አላህ ይጨምርላቹሁ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ፍቅር እሰከጀነት ያርግላችሁ ማሻአሏህ
@madenahamad871
@madenahamad871 Жыл бұрын
ኧር አብዱሮህማን ይምጣ ናፍቆናል
@foziahmed80
@foziahmed80 Жыл бұрын
አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ያረብ💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
መታደል ነው ወላሂ በዚ ዘመን እንደሡ ወንዲ ማግኜት ኡፍ አስበን ያረብ
@iumueleham6693
@iumueleham6693 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሙ አብዱሮህማን የኔ ውድ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ እህቴ ወንድሞቻችንን እንድህ አስተዋይ ያድርግልን ያረብ
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ አልሀምድሊላ አላህ መልካም ባል ቆጆ የልጆቸ አባት የትዳሬ አጋር ሠለሠጠኝ አልሀምድሊላ አላህ መጨረሻዉን እስከ ጀነት ያዝልቅልን ያረቢ
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Жыл бұрын
እሙ አብድረህማን ወላሂ እኔም ባሌን በጣም ስለምወደው ፈቅጄና ወድጄ ፍላጎት ኖሮት ብድረው ደስ ይለኛል ቅናት የሚባለው ነገር ከልባችን ነቅሎ ያውጣው አላህ የእሙ ሰላም ቅናት እንዳስነሳላት ለኛም ይወፍቀን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
በመልካም ነገር መቅናት ችግር የለውም አቅም እና እውቀት ሳይኖራቸው ብንድራቸው ለእነሱም ለእኛም ስቃይ ነው አድቦ መቀመጥን የመስለ የለም ሀቃቸውን መጠበቅ ነው በዛ ላይ የምትመጣዋ እንደኛ መልካም የሚያስቡ ላይሆኑ ይችላሉ አላህ ይጠብቅልን ይጠብቀን
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህይጨምርልሺ ውዴ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
@@myoutube1806 በጣም ልክነሽ
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Жыл бұрын
@@myoutube1806 ትክክል✅✅✅
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 23 күн бұрын
ሡብሀነሏህ እድረዋለሁ ማለትሺ ራሡ ጀግና ነሺ አላህ የግልሺ ያርግልሺ
@loveLove-lz5fk
@loveLove-lz5fk Жыл бұрын
ፊርዲዬ ምርጥ የተግባር ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ስንገናኝ እናወጋለን የጋራችን ነው በቃ ሆሆሆ ይህንማ ማን ያልፋል😅😅🤪🤪 ስቀልድ ነው አብሽር ለኛም ዱዓ አድርጊልን ኡስታዝምኮ ስላንቺ አውርቶ አይጠግብም ያ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ አሚን
@Fatima-ce4ji
@Fatima-ce4ji Жыл бұрын
😂😂
@hshahshs2463
@hshahshs2463 Жыл бұрын
ማሼአላህ ሀሪፉነው እዴነሱ አይነቶቹን ያብዛልን።
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
እኔማ ትርት ትርት ነው የመስለይኮ እር ላጤዎች በዱአ በርቱ ማሻአላ እማትጠገብ ነት
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q Жыл бұрын
እንዳመር ዉደ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከ ፊርዶሰል ጀነት ያድርግላችሁ
@loveLove-lz5fk
@loveLove-lz5fk Жыл бұрын
ኧረ የኔ ገልቱ የት ነህ?😅😅 ናስቲ ጎበዝ ሁንና እንድህ ላወድስህ
@user-cm7ld2fq3g
@user-cm7ld2fq3g Жыл бұрын
ክክክክክክ
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይይይይ በጣም
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
😆😭
@umumaysun37
@umumaysun37 Жыл бұрын
Ara uuuuuuuu
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
😀
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z Жыл бұрын
ወላሂ።መታደል።ነው።።አላህ።እንደሡ።አይነት።ያሉ።ሰወችን።ያብዛልን።ያረብ
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
ማሺአላህ ተባረክ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እሥከዛኛው አለም
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 Жыл бұрын
መሻ አላህ አላህ ይጨምርለት አላህ መሀባችሁን ይጨምርላችሁ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 23 күн бұрын
እድለኛ ነሺ እድህ አይነት ባል አላህ ስለሰጠሺ ጌታሺን አመስግኝ ጥሩ ባል ያላት ሴት የዱኒያ ጀነትን እንዳገኘች ቁጠሪው
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁም ማሻአሏህ አሏህ ከዱኒያ እስከ ጀነት ፍቅራችሁን ያረብ መልካሞች ለመልካሞች አይደል ማሻአሏህ ከአይን ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ያረብ ያረህማን አላህ ሁይ እንድዝህ አይነት ባል ስጠኝ ኢላሂ ሴትችዬ አላህ ይውፋቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹሁ ትዳራቹሁን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d Жыл бұрын
አሚንንን
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Жыл бұрын
አህለን እሙ አብድረህማን ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ መጨረሻምው ድረስ አላህ ያዝልቅላቹ ኡስታዝ ያስታውቃል ደስተኛ መሆኑን ሰላምቹ ይብዛ ለኛም ዱዋእ አድርጉልን
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ ፍቅራችሁን በዱናም በአኬራም ያድርግላችሁ
@fgcv2845
@fgcv2845 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥትዝ አላህ ይጠብቅሕ
@umnyehya175
@umnyehya175 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ🌺🌷
@emumuaz9494
@emumuaz9494 Жыл бұрын
ማሻአሏህ!!አሏህይጨምርላችሁ !!!
@zekiyamd1467
@zekiyamd1467 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ የኛወቹንም ያላቸውን ይጨምርልን የጎደላቸውን ይሙላልን
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ያአላህ እንዴዚህ አይነቱን ሷሊህ የአላህ ባሪያ ይወፍቀን
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሉ አደራ ተሰው አይን ይጠብቃቸው አደራ ማሻ አላህ በሉ 😘 አላህ በዱኒያም ባኼራም አብሮ ያኑራችሁ ያረብ 😘😘😘😘 ያረብ ኡስታዝ አደራ ሁለተኛ እንዳታገባባት አደራ በቃ እሷኑ ተከባከብ አደራ እኔም ባሌ ሌላ ሴት እንድትካፈለኝ አልፈልግም ስለዝ እሷም እንደኔው ሴት ስለሆነች ነው!!!! 😎😎😎
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
ማሽአላ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር መጀመሪያ ሳያችሁ ባንዲ መስላችሁኝ አላህ በቅርቡ ያገናኛችሁ
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ከሰይጣንም ከሰውም ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ውነት ሚስቱ የምትመሰክርለት ሰው መሆን መታደልነው
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
በጣም
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ አላህ ልጆቻችሁን አላህ ሀፊዝ ያርግላችሁ ኡሙ አብድረህማን ካንችም አልፍ ለእኛም በተለይ ለሴች መካሪያችን አስተማሪያችን ነወ አልሀምዲሊላህ ኢህላሱን አላህ ይወፍቅልን ያረብ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@zinetaraga2219
@zinetaraga2219 Жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله አላህ ይጨምርላችሁ ዱኒያ ወል አሔራ አይለያችሁ ኢንሻ አላህ አላህ ለእኛም ለሴቶች ሀያ ይስጠን ቁርአንን እንድያገራልኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ውድ እህት ወንድሞቸ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ ባል ይስጠን ያረብ
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን አላህ በዚህ ፍቅር ላይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
መሻአላህህህህህህህ
@benthusen8411
@benthusen8411 Жыл бұрын
ለኛም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን እህ መጣ ጀመረች ይቺ ጨቅጫቃ ከሚባል ትዳር አላህ ይሰውረን በተለይ እኛ ሴቶች ላይ በድኒ ጠንካራ ወንድ ካልሆነ እኛ ምንም ያክል ጠንካራ ብንሆን ተጽእኖ ይፈጥሩብናል
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልችሁ ረጀም እድሜና ጤና ይሰጥችሁ ፍቅሮችሁ እሰኪ ጀነት ይሁንልችህ
@damddamd5882
@damddamd5882 Жыл бұрын
ማሻአላህ፡የወሎልጆች፡በጣምደሥአለኝ፡ወላሂ፡
@samerabinttube9141
@samerabinttube9141 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልቹ ዉዴታቹ እሰከ ጀነት ያድረግላችሁ❤️
@tube5274
@tube5274 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የዚህ አይነትወንዶች ያብዛልን
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዜ
@user-rd9uv6vw3w
@user-rd9uv6vw3w Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@ahamad5661
@ahamad5661 Жыл бұрын
ማሻአላህ መታደል ነዉ 😍😍አሏህዩ ሷሊህ አረገህ ሷሊህ ሰጠን ጌታየዋ ጀነትንም ትሰጥ የለ😍💓
@user-sd2em6dx3g
@user-sd2em6dx3g Жыл бұрын
ትክክል
@user-sd2em6dx3g
@user-sd2em6dx3g Жыл бұрын
እኛንም ሷሊህ አላህ ያርገን ትዳር ለለላቸው መልካም ትዳር ይወፍቃቸው ባለትዳሮቺንም አላህ መልካም ያርገን
@habsha2529
@habsha2529 Жыл бұрын
ማሻአላህ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-lx5is4yx4k
@user-lx5is4yx4k Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ይለያል እዳው ታድለሽ እሱን ሲሰጥሽ እኛም ሷሊህ የሆነውን ይስጠን
@zuzu6777
@zuzu6777 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ ሀሰን ከነሙሉ በተሰብህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 Жыл бұрын
የነሱን ፍቅር ሰምታችሁ ወደራሳችሁ ተመልሳችሁና አወዳዲራችሁ እደኔ ያለቀሳችሁ እስኪ አጃቺሁን አውጡ የኛንም አላህ ያሳውቃቸው ፍቅሩን ይወፍቃቸው
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc Жыл бұрын
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 5 ай бұрын
እኔ ማወዳደር ስራየነዉ ግን ከፀባይ አንፃር ጡሩ ነዉ ግን አህባሺነዉ አሏህ ይነጂኒ
@user-uq9gn9yl7z
@user-uq9gn9yl7z Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተበረከላህ ፍቅር እሥከ ጀነት ይሁንላችሁ ያረብ ሀባይብ የመዳም ቅመሞች ለኛም መልካሙን ትዳር አላህ ይወፍቀን ከሥደት አውጥቶን
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ራህማን ጥሩ ሰው ማለት እንደዚህ ቤተሰቦቹ የመሰክሩለት ነው
@mensuramohammed1310
@mensuramohammed1310 Жыл бұрын
ማአሻአላህ!!! አላህ ይጠብቃችሁ
@user-it1vw7gr5b
@user-it1vw7gr5b Жыл бұрын
ኡሙ አብዱረህማን፣ፍቅራችሁ፣እስከጀነተ ያረገልላችሁ
@tube9643
@tube9643 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዉደታእስከጀነት አላህያርግላችሁ ፊርዶስየ🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@user-wt4ro3ld7c
@user-wt4ro3ld7c Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ሀሰን። ለወንዶች ተምሳሌት ነህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-ui1rx3ib3o
@user-ui1rx3ib3o Жыл бұрын
ماشاء الله تبرك الله አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@hikma3360
@hikma3360 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ካገባሁ 2አመቴ ዘመዴን ነው ያገባሁት አላህ ፍቅራችንን ያብዛልን ቁርአን አልቀራም ግን እድቀራ በድኑ ጠካራ እድሆን የሁለየ ዱአየ ነው ምኞቴ ቁርአን የቀራ በዱኑ ጠካራ የሆነ ነበር ግን ግን የአላህ ውሳኔ ሁኖ እሱን አገባሁ አልሃምዱሊላህ የታሠበው እንጅ የተፃፈ አይቀርም!!!!
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@zinetnurhussen2814
@zinetnurhussen2814 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዳር ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ
@haleemahaleema1661
@haleemahaleema1661 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ለሌለንም እንዳተአይነቱን አላህ ይወፍቀን ኢሻአላህ
@haphap1129
@haphap1129 11 ай бұрын
ማሻአሏህ
@obob7245
@obob7245 Жыл бұрын
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ሀቂቃ ታሪክ ነው የሚመስል ውዴታ እስከጀነት
@user-ul9ow4wj6l
@user-ul9ow4wj6l Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያርግላችሁ
@alemmuheymer5788
@alemmuheymer5788 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምረላቸሁ🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@sofit2247
@sofit2247 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርሽ ኡሙ አብዱረህማን
@yallahbara9834
@yallahbara9834 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዙና ጄዛከላህ ህይር መልካምነትህ ለኛአም እዳተ መልካሙን ባል ይስጠን
@hussen6587
@hussen6587 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ብአብዝቶይጨምርላችሁ ማሻአላህ
@keyredinhuseen702
@keyredinhuseen702 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለኔም ዱኣ አርጉሊኝ አላህ እንዳንቺ አይነት ባለቤት እንዲሰጠኝ አቤት ደስታ ፈገግ ስትይ
@fatumamohammed2080
@fatumamohammed2080 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅህ ጥሩ ሁን ጥሩ ታገኛለህ
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h Жыл бұрын
ማሻአለሕ ኡሥታዝ አለሕ ይጨምርልክ
@timageahmed2421
@timageahmed2421 Жыл бұрын
Masha Allah Tbarek Allah
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
ማሻአላ ያምር የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ እኳንም ደስተኛ ሆንሽ ኡም አብዱ ረህማን ማሻአሏህ ደስ ይህላል አልሀምዱሊላህ እኔም ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ አሏህ መጨረሻየን እዳሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ሳኡዲ ነኝ እሱ ካገር ነው ያለው እደዚሁ እዳለን ፍቅራችን ሳይለወጥ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
እህቴዋ ማሻ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቅልሺ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ሱበሃን አሏሂ ወቢሀምዲህ ሱብሃን አሏሂ አል ዐዚም
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 123 М.
ኡሙ ዐብዱረሕማን ሰርፕራይዝ ተደረገች🎁💌
11:48
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 34 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 62 МЛН
ከስደት ወደ ገጠር መመለስ ያላው ስሜት
7:08
BMW Mini Super Bike
0:20
Master Unviable
Рет қаралды 11 МЛН
Which one? 😍#cars #supercars #shorts #viral
0:18
Steven-Silver Lung
Рет қаралды 13 МЛН