ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017

  Рет қаралды 1,386,560

Arada Movies

Arada Movies

6 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 924
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ከአሁን ፊልሞች ይልቅ የድሮዎቹን ደጋግሞ ማየት በስንት ጣዕሙ😘
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
ማየት ማመን ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ፊልምተለቀቀላቹ በሉ እኔ ጨረስኩት እናንተ እየት........ እኔ እንካ ሙስሊም ነኝ ለመላው የክርስትንና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ባል ይሁንላቹ
@mekdes3048
@mekdes3048 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ አሜን ማር እንኳን አብሮ አደረሰን
@birhaneabebe2232
@birhaneabebe2232 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ thanks-alot 😘😘😘😘
@banchiesekeyenemokrawanega7403
@banchiesekeyenemokrawanega7403 6 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ ማር
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ amen ehetachen......
@muhabetmuhabet703
@muhabetmuhabet703 6 жыл бұрын
ere
@yamihabesha841
@yamihabesha841 6 жыл бұрын
እረ የት ናቹ የ ሀገሬ ልጆች ምርጥ ነው ሹፉት ። ወደ ሀገሬ ልሄድ ነው ደስስስስስስስ ብሎኛል በናታቹ በ like ደህና ግቢ ብላቹ ሸኙኝ እናተንም ለዚ ያብቃቹ.
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 6 жыл бұрын
S mashalh allh salm kaGrsh yadrsesh
@genetmgoes960
@genetmgoes960 6 жыл бұрын
እሸ ቆጆ በሠላም ግቢ
@hailmarao4800
@hailmarao4800 6 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ በስላም ከቢተሰቡችሽ ያገኛኝሽ እህቴ ለኛም ድዋ አድርጊ
@solianacanbel94
@solianacanbel94 6 жыл бұрын
Woow beselam gebi legam celeyelen
@yamihabesha841
@yamihabesha841 6 жыл бұрын
አሜን ጓዴኞቸ
@yeshimebettadess8752
@yeshimebettadess8752 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ተለቀቀ እስኪ ሲኒማ እንግባ የኛ ሲኒማ you tube አችን እድሜ እና ጤና ይስጥክ እንጂ ገና ብዙ ፊልም ታሳየናለክ 😄ገባ ገባ በሉ እድርተኞቼ ያለናንተ ደስ አይልም ባዶ ቤት 😃😂😂😃
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
Yeshimebet Tadess አሁን የስራ ሰአት ነው የኔ ቆንጆ ስራ ስንጨርስ ተሰብስበን እናየዋለን
@yeshimebettadess8752
@yeshimebettadess8752 6 жыл бұрын
Hanan Ali እስከዛ እኔ አይልሻለው ማሬ
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 6 жыл бұрын
መጣን መጣን ትንሺ ጠብቂን
@user-uo5of5be7e
@user-uo5of5be7e 6 жыл бұрын
Yeshimebet Tadess እሽ የኔ ውድ እያየን ነው
@yeshimebettadess8752
@yeshimebettadess8752 6 жыл бұрын
ይመቻችሁ ምርጦች
@serkalem2555
@serkalem2555 6 жыл бұрын
ማሚዬ የፊልሞች እኮ ማጣፈጫ ኖት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ki3gw4rj5n
@user-ki3gw4rj5n 6 жыл бұрын
ኮመንት ውስጤ ነው ኮመንት ሳላይ ፊልም ማየት አይነፋኝም እናመሰግናለን በርቱ ይልመድባቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አዳረሳችሁ
@zanetghjszh9509
@zanetghjszh9509 4 жыл бұрын
Hi
@user-on9yl9ir8x
@user-on9yl9ir8x 6 жыл бұрын
እንኳን ለመስቅል በአል ብሰላም አድርሳችሁ በስድት ያላችሁ እህት ውድሞቼ በስላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ።
@hailmarao4800
@hailmarao4800 6 жыл бұрын
አሚን
@fooziyamusxafa8368
@fooziyamusxafa8368 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ mache nw??
@sgdgniceverynicefhfh2465
@sgdgniceverynicefhfh2465 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ Amen amen amen lehulachinm melkambal
@user-um1mf5lu2g
@user-um1mf5lu2g 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ Enkune abro adrsane
@user-bj5hi8uu2p
@user-bj5hi8uu2p 6 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን
@etomekadis7966
@etomekadis7966 6 жыл бұрын
ሀይ ምርጦችየ ነፍስጡር ነኝ ላክ አምሮኝ ነው
@etomekadis7966
@etomekadis7966 6 жыл бұрын
የኔ ልዩ ይገባሻል
@user-rm4qu2fp7i
@user-rm4qu2fp7i 6 жыл бұрын
ይመችሽ
@fearallah7506
@fearallah7506 6 жыл бұрын
Eto mekadis። like like like like kkkkk
@tomasmeles9270
@tomasmeles9270 6 жыл бұрын
Eto mekadis kkkkkkkk
@etomekadis7966
@etomekadis7966 6 жыл бұрын
ማሮቼቼቼቼቼቼ ውድድድድድ
@sabanegnmesakewedalehu8321
@sabanegnmesakewedalehu8321 6 жыл бұрын
ተመሰገን ሶልየ እንዴት እንደናፈከኝ እንደ ነበር እሰቲ ናፍቆቴን ልወጣው ሶልየ ሰወድከ እኮ 😄😍😘 ኑርልኝ
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ የሀገር ልጆች ፍቅርተ ስወድሽ ማር ነሽ እኮ . በተረፈ የተዋህዶ ልጆች እኲንም ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@user-gt2qq6yg6e
@user-gt2qq6yg6e 6 жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አሪፍ ፊልም ነው እዩት አንድ ምክር አለኝ ህይወት አጭር ናት ተጨንቀን የባሠ አናሳጥራት ዘና ፈታ እንበል እግዚአብሔርን እንፍራ
@astunigne
@astunigne 6 жыл бұрын
ተለቀቀ ኑውውውውውው አፍጥኑት ክርስታን እህት ወድሞቼ እኳን ለመስቀል ባል አደረሳችሁ ♥♥♥
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Aster Wandemu አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@amelshat5957
@amelshat5957 6 жыл бұрын
Aster Wandemu amen amen amen ❤❤❤
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
Aster Wandemu እኳን፡አብሮአደረሰን
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
Aster Wandemu እንኲን አብሮ አደረሠን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውድ ተዋህዶ ልጆች
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 6 жыл бұрын
Omg በጣም እናመሰግናለን ማሮቼ አረ ጓደኞቼ ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቆልናል ቅዳሜን ፈታ እንበል በአዲስ ፊልም
@user-uf4jp5sv4p
@user-uf4jp5sv4p 6 жыл бұрын
አረ ማይታመን ነው ተለቀቀ እናመሰግናለን ያበደ ነው ሚመስለው እስኪ ልሹፎው እኔኮ ከማየት ይልቅ ኮሜንት ይቀድመኛል ምን ጉድ ነው
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 6 жыл бұрын
ሰሌ የሰው ማኛ በሳቅ እኮነው የምትገለኝ አቦ ምችት ይበልክ ቤዚም አድናቂሽ ነኝ ማዘርም ስወድሽ እዲሁም ሌሎቻቹክ አዲስም ነባርም ምርጥ ናቹክ አየሁት ምርጥ ነው ። እስኪ ደሞ በነካ እጃቹክ ሌላም ልቀቁብን ትናት ነፍ ፊልም ነው ያየሁ ዛሬም ፈታ አድርጉን thank you so Much.....
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 жыл бұрын
ቤቢ ቤቢ ኧረ አንተ ቁልጭ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 የት ሄጀ ነው እስከዛሬ ሳላየው ለማንኛውም WOWOWOWOWOWOWOW
@user-gr9wz4me6y
@user-gr9wz4me6y 6 жыл бұрын
ቁልጪ ስሉ ዱሮ የትምህርት ቤት ጎዳኝ ትዝ አለኝ ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ፈቅርታ ውስጤ ነሽ
@fuckilimunati9978
@fuckilimunati9978 6 жыл бұрын
በፍቅር ስው ገዳይ hiede weshtam
@blackink9
@blackink9 Ай бұрын
ይሄን ፊልም ከዓመት በፊት ጀምሬው አልጨረስኩትም ነበር ዛሬ ቀን ወጣልኝ ልጨርሰው ወስኛለሁ
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
ቤዚቲ ስትናደድ ሲያምርባት😍😘
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
ምሳ እየበላው ነው ኑ እንብላ ማሮች😊 ፊልሙ ከጅማሬው አሪፍ ይመስለኛል እያየሁት ነው ደስ ይላል
@asmaraeritrea1780
@asmaraeritrea1780 4 жыл бұрын
Egziber Fiqr nw እስከ አሁን
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 6 жыл бұрын
እኔ አላምንም ፊደላዊት ተለቀቀ??? ብራቮ…………………………………እስቲ ዱቅ ብዬ ልሹፈዉ…ማሚዬ እንዴት እኮ እንደምወድሽ የሁሉ እናት ጣፋጭ……………… ድንቄም አልጋ ይሄ ህልም የሚፈራዉ አልጋ ክክክክክክክ" ኑንዬ"ዉስጤ ነሽ በቃ "የእዉነት ምርጥ ፊልም ዉስጥ ከማዝናናቱም ባሻገር አሪፍ ቁምነገር አለዉ ለአስተዋለዉ ………ሁላችሁም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ።ኑንዬ የእኔ ምርጥ እድሜና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ………………………………።
@getachewdebalke6641
@getachewdebalke6641 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም አቦ ያላያችሁ እዩት ጋበዝኳችሁ እንደምትወዱት እርግጠኛ ስለሆንክ ወዳችሁ ሳይሆን በግዳችሁ like ትገጩኛላችሁ ውዶቼ
@genettaya3768
@genettaya3768 6 жыл бұрын
የማይተኛወ አምላክ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን::
@iucgivh6956
@iucgivh6956 4 жыл бұрын
Amen
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 жыл бұрын
ያለሀሳብ እምነተኛው የማይተኛ ፈጣሪ ስላለን ነው
@dubaidxb1490
@dubaidxb1490 4 жыл бұрын
Amenamenamennnnnnn
@mihirette6953
@mihirette6953 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-jq2lg6vp4j
@user-jq2lg6vp4j 6 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷bat I love yeu etihopan🇪🇹💋💋 flim betam harif flimu
@a3man22
@a3man22 2 жыл бұрын
RIP Amharic
@seadagyu1503
@seadagyu1503 8 ай бұрын
​@@a3man22🤮🤮🤮🤮🤮 good AMHRA sis
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 6 ай бұрын
😂😂 degimka anbubo eske😮 RIP Englisch 😅😂😂😂
@Trhas601
@Trhas601 5 жыл бұрын
እናንተ ምን ነው ላይክ ጉጩኝ አጋጩኝ እያላቹ እፍፍፍ ከማዳም ስራ ያጋጫቹ አቦ ስለ ፊልሙ አስታየት ስጡ ስምታችዋል $
@fedilanasir5673
@fedilanasir5673 6 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ኮመነታተሮች ደስ ትሉኛላቹ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ያገሬ ልጆች
@ymeralesarahmohammed1610
@ymeralesarahmohammed1610 6 жыл бұрын
ደስስስስ ይላል ደስስስ ይበላችሁ ምርጥጦች ውድድድድ
@anantabouri2592
@anantabouri2592 6 жыл бұрын
I am an indian I did not understand this language but it was great to see this movie
@ewdshalwemayimaryamlij6845
@ewdshalwemayimaryamlij6845 6 жыл бұрын
Ananta Bouri thank you
@bemnetkasahun5579
@bemnetkasahun5579 3 жыл бұрын
this language is Amharic 😘
@anantabouri2592
@anantabouri2592 3 жыл бұрын
@@bemnetkasahun5579 thanks ❤️
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 6 жыл бұрын
ሠሌን የሚዎድ ላይክ አርጉልኝ በማማ ሞት
@itsme-zw8ly
@itsme-zw8ly 6 жыл бұрын
Sadah Mohmad እማማን እዚህ ምን አመጣት ዝም ብለህ አትለምንም አሥቀያሚ
@user-xf9id7ot4c
@user-xf9id7ot4c 5 жыл бұрын
@metimetasbiya3904
@metimetasbiya3904 5 жыл бұрын
@@itsme-zw8ly kkkkk
@pesgamer7266
@pesgamer7266 3 жыл бұрын
እናትህን እዚ አታስገባ
@zintybinty9446
@zintybinty9446 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ነው ያላያችሁ እዩት
@ahmsh2183
@ahmsh2183 6 жыл бұрын
ሀይ ምርጦች አዲሱ ፊልም በጣም አስኪኝ እና አዝናኝ በታ በሉ ይመቻችሁ ያራዳ ልጂ እናመሰግናለን ጋይስ
@user-yb3wp1pi3h
@user-yb3wp1pi3h 6 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@rozinahelwa598
@rozinahelwa598 6 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቅዋል ማሮች በዛውም አይታቹ ስጨርሱ ላይክ ግጩኝ
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 жыл бұрын
ወይ ሶልየ ትወድቂያለሽ ግን ትነሻለሽ ሁሉ ቢጣላሽ ፈጣሪ ካለሽ በቂ ነው
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 3 ай бұрын
ማሚየስወድሽ ያሁኑ ፊልም ከማየት የዱሮወችን መደጋጋም አይሰለቸኝም
@rozaroza5318
@rozaroza5318 6 жыл бұрын
ቀለል ያለ ልብሥና መቅለል የተለያየ ነው 😍😍 ምርጥ ፊልም
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
ዋውውው ሰለሞንና ቤዛ ካሉበት አሪፍ ፊልም ይመስለኛል ቆይ ልየው
@martakonjokonjotube1807
@martakonjokonjotube1807 6 жыл бұрын
ላይወደኝ እወደዋለው wow
@user-iq4jo3do7e
@user-iq4jo3do7e 9 ай бұрын
Thank you
@user-ye5gn7qs7u
@user-ye5gn7qs7u 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ተመልካቾች እረ ተመልካቾች የትናቹ ኑ እዩ በኔ ግሽዣ
@tgtk7038
@tgtk7038 6 жыл бұрын
ምንም አይልም አሪፍ ነው
@martakhalil4168
@martakhalil4168 6 жыл бұрын
ለኮሜንት አዲስ እስቲ በላይክ ተቀበሉኝ ምርጥ ያራዳ ልጆች
@antsokiazewdie4140
@antsokiazewdie4140 6 жыл бұрын
I loved it
@user-xc9ve8mk2t
@user-xc9ve8mk2t 6 жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም እስኪ ለመስቀል ባአል እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ያለሁት ግን መከረኛ ስግደት ነው
@Hu-uu7zg
@Hu-uu7zg 6 жыл бұрын
የአራዳ ልጅ 3 ያላያችሁ እዩት ደስ ይላል
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@selamselam6535
@selamselam6535 6 жыл бұрын
Hu እመቤት ምን ላይ ነው የተለቀቀው
@Hu-uu7zg
@Hu-uu7zg 6 жыл бұрын
Selam Selam። እዮትብ ላይ ነው የተለቀቀው ቅድም ነው ያይሁት
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ... በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለመስቀል በዐል በሰላም አደረሳቹ በዐሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን አሜን
@user-yd3bw8us7n
@user-yd3bw8us7n 6 жыл бұрын
Thanks.
@helenkidane4616
@helenkidane4616 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ፍልም ነው
@ethiosani
@ethiosani 6 жыл бұрын
በለው ተሾፈ በቃ ምርጥ ይመስላል በላይካችሁ አሪፍ መሆኑን አሳዩኝ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 жыл бұрын
ethio sani እኔ አላየሁትም
@onetube1676
@onetube1676 6 жыл бұрын
😂😜 ላይክ ጨርሻለሁ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 жыл бұрын
Haya Mohammed ክክክክ ላበድርሽ ላይክ
@onetube1676
@onetube1676 6 жыл бұрын
Hawa Sayed አበድሪኝማ ልግጨው😂
@drawingbynati
@drawingbynati 6 жыл бұрын
Hawa Sayed ,,_
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 6 жыл бұрын
ውይበናታችሁ ዛሬ እግሬን ተሰብራለው እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ የማዳም አይነው መሰለኝ ውይ እናቴ ብትኖርልኝ በዚህሰአት
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 6 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ ፈጣሪ ይማርሽ ማርየ አይዞሽ እስኪያልፍ ያለፋን
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 6 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ ፈጣሪ ይማርሽ ማርየ አይዞሽ እስኪያልፍ ያለፋን
@hiwieliyaas9808
@hiwieliyaas9808 6 жыл бұрын
wowww betam arif filim nw eko yimeshili 👌👌👍👍
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ሰሌዋ ስወድህ ፊልምህ ሁሉ ደስስስስ ይለኜል የምር እንደት እንደምወድህ በአላህ ስም
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ደስስ ይላል በጣም ደስ የሚል ልጂ ነው
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 6 жыл бұрын
የተከበራችሁ አራዳ ሙቪስ (Arada Movies) እባካችሁ ፈልም በምትጭኑበት ጊዜ ደግማችሁ ወይም ደብል አድርጋችሁ አትጫኑት፡፡በተደጋጋሚ ፊልም ስትለቁ ይህንን እያስተዋልኩኝ ነው፡፡በአገራችን ያለውን የኢንተርኔት ዓቅም የምትረዱት ይመስለኛል፡፡የፊልሙ ባይትስ ፣ ሜጋ ባይትስ ወይም ጊጋ ባይትስ በጨመረ ቁጥር እንኳንስ ለማየት ለመክፈትም ይቸግረናልና በአላስፈላጊ ሁኔታ ደግማችሁ ወይም ደብል አድርጋችሁ የምትጭኑትን ነገር አቁሙልን - እናንተም ሀብትን አላግባብ እያባከናችሁ መሆኑን ተረዱት - በመጫንም ሆነ ዌብ ሳይቱን በተደጋጋሚ መረጃ (Redundant) በመሙላት!!! ለማንኛውም እናመሰግናለን፡፡ በወዳጅነታችን እንሰንብት !!! እንደኔ የተቸገራችሁና - ሃሳቤን የምትደግፉ ላይክ በማድረግ ተባበሩኝ !!!
@Al-gw2hy
@Al-gw2hy 4 жыл бұрын
kjiuh
@mkdesmkdes2035
@mkdesmkdes2035 6 жыл бұрын
በጣም ደብሮኝ ነበር
@seniyegeta1229
@seniyegeta1229 6 жыл бұрын
ኬመንታተሮች ውስጤናቹው ፋልሙ እንኳን ባይመች በእናተ ኬመንት ፈታ እላለው
@haregmekonnbedadaharegmeko2899
@haregmekonnbedadaharegmeko2899 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም አየው ደብሮኝ ነበር ጎበዞች
@onelovebobonelove1445
@onelovebobonelove1445 6 жыл бұрын
ሌቦችዬ እድሜያችሁን ያርዝምልን ቤዚ ናፍቀሽኝ ነበር ፊልም ላይ የኔ ቀበጥ
@akramahmedalbaiti480
@akramahmedalbaiti480 6 жыл бұрын
ዋውያምራል
@hailzgizewde7117
@hailzgizewde7117 6 жыл бұрын
Lol I can't stop laughing when she said baby so funny 😂😂😂😊
@hyemanot7257
@hyemanot7257 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nani-tj8rv
@nani-tj8rv 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን መደበቂያ አገኘሁ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ሰለሞን ሞሄ ስወደው እኮ💖
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ቆዬ ጥሩንባ ነፍቼ መጣሁ ለጓደኛቼ አዲስ ፊልም መልቀቁን ንግሪቸው
@user-ld5eb7tw7b
@user-ld5eb7tw7b 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati አንች አዝግ እንይበት 😜
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati ምነው እኛ ሰፈር ሳትነፊ እንደው በወሬ ወሬ መስማት ነበረብኝ ቤቲ
@getahunmandfro7535
@getahunmandfro7535 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati Kkkkk
@user-ux8yu5xs5z
@user-ux8yu5xs5z 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati አይ አንቺ ልጅ አሳቢ እኮ ነሽ
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati ቆይ አንቺ ለጡሩ የሚከፈለሽ ብር እኛን ለመቀስቅ አይደል እንዴ 😂
@ksa-xv1iz
@ksa-xv1iz 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ
@ashaiaisha7209
@ashaiaisha7209 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ አመሰግናለዉ
@buzabuza4332
@buzabuza4332 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ የ you tube ጀለሶች እንኮን አደረሳቹ ለመስቀል(ለደመራ) በሃል እንየው እስቲ.......ኑ...
@omuomermian1207
@omuomermian1207 6 жыл бұрын
Aref felm
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የድብርት መድሀኒት ተገኘ ገባ ገባ የተሰረቀ እንዳይሆን ኣይታቹት ለቀቅ 😅😜😅
@rayasesat4137
@rayasesat4137 6 жыл бұрын
ሁን ያለው ይሆናል ኩን ፊየ ኩን ክክክክክክክክክ የተሰረቅ እንዳይሆን ኣይታቩት ለቀቅ ተመቸኝ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
ውይ ቤዝየ ስወድሽ እኮ ስትችይበት ያራዳዎችን ቋንቋ
@user-uc7pj5dv7e
@user-uc7pj5dv7e 6 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመስግናለን
@user-vo9qq6kf8p
@user-vo9qq6kf8p 6 жыл бұрын
አላችሁ ገባ ገባ በሉ የኔ ምርጦች
@alamalshaam6992
@alamalshaam6992 6 жыл бұрын
wawwwwwwww
@user-ee2gl8kq2k
@user-ee2gl8kq2k 6 жыл бұрын
thank u😍
@efremsolomon935
@efremsolomon935 6 жыл бұрын
Waw super .
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 5 жыл бұрын
I love this wom 😘😘😘
@kidisteyemaryamlij1103
@kidisteyemaryamlij1103 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@betilove5523
@betilove5523 6 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ተለቀቁ እልልልልልልልልልልል
@halemhalem3868
@halemhalem3868 6 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የተሰረቀ ነው እኔ የተሰረቀ ፊልም አይቼ የሌባ ተባባሪ ከምሆን ይቅርብኝ. ለማንኛውም ፊልሙ በጣም ደስ ይላል
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
thanks
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
እማማ ፍቅርተ አለችበት በሉ ገባ በሉ አብረን እንየው ውድ የአገሬ ልጆች
@herutbelay637
@herutbelay637 6 жыл бұрын
የተሰረቀ ደስ ይለኛል
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ደስይላል እናመሠግናለን በርቱ ያገሬ ልጆች
@girummussie6426
@girummussie6426 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-st3vl7ou1n
@user-st3vl7ou1n 6 жыл бұрын
ማዘር ውስጤ ናቸው
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እኔም
@missethiopia1497
@missethiopia1497 6 жыл бұрын
ወይኔ ስራ ስበዛ ፊልሙች ሁሉ ተለቀቁ
@missethiopia1497
@missethiopia1497 6 жыл бұрын
አሪፍ .ነው
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 6 жыл бұрын
omg woow betam yetebekut film now des sil salelekekachu enamesegenalen
@habtommesfun1777
@habtommesfun1777 6 жыл бұрын
Very nice movie!
@anshaosman83
@anshaosman83 6 жыл бұрын
ለመላዉየክርስትናእምነትተከታይመልካምየመስቀልብአልይሁንላችሁ
@haftishaberham5920
@haftishaberham5920 6 жыл бұрын
እሪፍ ነው
@gffg7412
@gffg7412 6 жыл бұрын
Haftish Aberham Wwwww
@user-jx4bo7ir2h
@user-jx4bo7ir2h 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@haregtayni8951
@haregtayni8951 6 жыл бұрын
Hahaha betam des yemil filme new thank you for sharing
@user-zt5wu3ub4p
@user-zt5wu3ub4p 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው 😎😎
@bezagirma2519
@bezagirma2519 6 жыл бұрын
ኧረ ዛሬ ሁለተኛ በናታቹ የሆነ ነገር በሉኝ
@najatnuru7141
@najatnuru7141 6 жыл бұрын
Beza Girma ይድፍሽ ኪኪኪ
@eyeruseeyeruse1336
@eyeruseeyeruse1336 6 жыл бұрын
Beza Girma ስልካችውን ንገሩኛ እና የሁነ ነገር አለኛ !!!!
@user-um3bc4kn7d
@user-um3bc4kn7d 6 жыл бұрын
Beza Girma ሌላም ተለቁል እንዴ ስሙን ንገራኜ
@minyahelwoldekerkos3149
@minyahelwoldekerkos3149 6 жыл бұрын
Beza Girma kintram alkush
@bezagirma2519
@bezagirma2519 6 жыл бұрын
Minyahel Woldekerkos tebeda
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
ዋው ሰለሙን ሙሄ ለማየት ነበር ኣመጣጤ እናም ቆንጆ ነው.
@amenaa4153
@amenaa4153 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን ።
@mkdesmkdes2035
@mkdesmkdes2035 6 жыл бұрын
እኔ አላምንም ዛሬ ማን ሊሙት ነው ኩሜነት ሁለተኝ ሴቶችየ ተቀድማችዋል ላይኪ ግጩኝ
@Ad-vm7gy
@Ad-vm7gy 6 жыл бұрын
ድስ። የላል
@onelovebobonelove1445
@onelovebobonelove1445 6 жыл бұрын
እስኪ ማሉልኝ ተለቆ ነው
@user-bt2dw1bu4n
@user-bt2dw1bu4n 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@teyibyousif8212
@teyibyousif8212 6 жыл бұрын
Woow
@user-it3qc6uh4s
@user-it3qc6uh4s 6 жыл бұрын
ሰለሞን ሙሄ አንተን ስል ልየው እስኪ እንዴት ይሆን ያየው ካለ ንገሩኝ እንዴት ነው
@mekdes3048
@mekdes3048 6 жыл бұрын
ሀኒ ከራያ ቆቦ አሪፉ ነዉ
@user-qh7zc3mx4t
@user-qh7zc3mx4t 6 жыл бұрын
ሀኒ ከራያ ቆቦ
@user-on9yl9ir8x
@user-on9yl9ir8x 6 жыл бұрын
ሌባ ባይኖር አዲስ ፊልም ጠሮብን ነብር የፊልም ሌቦች ውስጤ ናችሁ ለድሃ ጎበስ ቅና የምትሉ ንሩልኝ። ግን አንዳንዴ ለፊልም ባልሞያም እዝኑ .....
@mohamaddhaine2263
@mohamaddhaine2263 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ zdh
@mohamaddhaine2263
@mohamaddhaine2263 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ lLove
@mohamaddhaine2263
@mohamaddhaine2263 6 жыл бұрын
ሲኖሪታ ነኝ lOve
@tinatt6329
@tinatt6329 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@hisanu3156
@hisanu3156 6 жыл бұрын
በናታችሁ ልይክ ግኙኝ ለምን እንዳትሉኝ ምንሸ ነው
እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie  -  2018 ሙሉ ፊልም
1:30:03
The Noodle Stamp Secret 😱 #shorts
00:30
Mr DegrEE
Рет қаралды 62 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
1:27:10
Arada Movies
Рет қаралды 936 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 681 М.
መፈንቅለ ሴቶች New Ethiopian Movie  - Mefenkile Setoch Full 2015
1:23:12
ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 331 М.
На какой высоте разбивается кирпич?
0:41
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
На какой высоте разбивается кирпич?
0:41
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
0:12
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
my pirulito 🍭 #funny #comedy #humor #shortsvideo
0:13
Mister Gilvan & Gui
Рет қаралды 4,7 МЛН