ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021

  Рет қаралды 332,083

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 317
@HaymiTube6
@HaymiTube6 3 жыл бұрын
አባቴ በጣም ታሞብኛል፡በፀሎታች፡አስቡልኝ🙏😢😢😢😥😥
@hasnahakimi19977
@hasnahakimi19977 3 жыл бұрын
Fetari yemarelesh
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ
@tigistalebachew8384
@tigistalebachew8384 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርው የእኔ አባት በጣም ታሞል አይንሽን አይቼ ልሙት እያለኝ ነው አባት እኮ ህይወት ነው😥😥😥😥
@hiwotaschalew5687
@hiwotaschalew5687 3 жыл бұрын
egzbiher yemaralsha ayzosha egzbiher mare new
@leyltube3658
@leyltube3658 3 жыл бұрын
አገሩ መግባት ማነው ንፍፍፍፍፍፍቅ ያለው 😭😭😭😭
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Im
@alquaalain2306
@alquaalain2306 3 жыл бұрын
እኔ
@user-ji7im9gg2l
@user-ji7im9gg2l 3 жыл бұрын
እኔ ውይ ስደት
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Anchine
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Thank you though
@user-mo4nv9fo4h
@user-mo4nv9fo4h 3 жыл бұрын
አይ ገንዘብ የናትን ልጅ ያለ ጭካኔ ጥላቻ እሚፈጥርበት ሰይጣን 😭ፈጣሪየ መቸም ቢሆን ሀብታም አታድርገኝ ከሰውችም አታሳንሰኝ ሰዎችን ሁሉ በ አንድ መነፀር እዳይ ብቻ አድርገኝ 🙏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
Amen
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 жыл бұрын
አስራ አምስተኛ ነኝ እስኪ እንየው ሰው ሀገር ያላችሁ ሁሉ በሰላም ላገራችን ያብቃን ስደት በቃ ይበለን
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tg7745
@tg7745 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ነፍሰጡር ነኝ ላይክ አምሮኝነው ላይክ ግጩኝ
@ekrammuhammed315
@ekrammuhammed315 3 жыл бұрын
ለሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@samhaile1638
@samhaile1638 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሄሃ አደከምከኝ!
@user-gj7pm9tw9f
@user-gj7pm9tw9f 3 жыл бұрын
እስኪይ እንዴኔ ኮመንት ከመሰጠት በላይ የሚያነብ እጃቹሁን አሳዩኝ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ዋናው ጤናነውና ጤና ይሰጠን አገኝቶ ከማጣት ይሰውረን
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Amen
@user-gj7pm9tw9f
@user-gj7pm9tw9f 3 жыл бұрын
Amen
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ አሜን አሜን አሜን
@musamaabire6582
@musamaabire6582 3 жыл бұрын
በሰው ሀገር ያለቹትህ ሁሉ አለመችን ተሰክቶ በሰለም ለሀጋራችን ያብቃን አምንን በሉ
@user-mr1fg7kn7g
@user-mr1fg7kn7g 3 жыл бұрын
Amen
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-in7qq5it2s
@user-in7qq5it2s 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@kala8905
@kala8905 3 жыл бұрын
እሥኪ ልደበርበት ኮሜቶች የት ገባቹሁ ኑ አብረን እንየው ኮሜት ማበብ ውሥጤ ነው ሠላም ብያቹሃለሁ 😍🖐
@hiwotmesfin9969
@hiwotmesfin9969 3 жыл бұрын
አሁንማ ኮሜንት ሳነብ ስደት ያለሁ እየመሰለኝ ነው ለማንኛውም ሁላችሁንም ላገራችሁ ያብቃችሁ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
በብዛት ተመልካቾቹ እኛ ስደተኞቹ ስለሆንን ነዋ ።
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@davemusic27
@davemusic27 3 жыл бұрын
ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም። እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ በናታችሁ እ?
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 3 жыл бұрын
እየው
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@selamkidane9280
@selamkidane9280 3 жыл бұрын
8u
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Egziabhare yemasegane
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Really
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እዩት።
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@user-vp6wc7li6s
@user-vp6wc7li6s 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እዩት ዘንድሮ መቼም ስለፊልሙ የሚያወራ የለም ልመና ብቻ ነው እስኪ ኮሜንት ስጡ ያላየ እዲያየው
@danahailu9103
@danahailu9103 3 жыл бұрын
Kkkkk
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀🤔🤔🤔🤔🤔
@mogesayele9525
@mogesayele9525 3 жыл бұрын
መቼ ይሆን ግን የኛ ሀገር ፊልም አጨራረሱ የሚያምረው ሰርተው መጨረሻ ሲደርስ.............?
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
ያምራል መጨረሻው ምነው
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 3 жыл бұрын
ውድየሀገሬልጆች የዛሬሳምት ነው ሀገሬየምገባው ሙስሊም እህቶቸ በዱአ እርስቲያን እህቶቸ በፆለት አስብኝ
@enatfkr1771
@enatfkr1771 3 жыл бұрын
Beselam giby mar
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ አዲስ አበባ ስትገቢ መነፅር ጌጣጌጥ ሰአት አታድርጊ ታክሲ ውስጥ ላ ላለማት ሞክሪ ከአረብ እንደመጣን በሱ ነው የሚነቁብን
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 አሚን ውዷእህቴ እሽ አላደርግም ግን ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ ለምክርሽ ውደ ሁላችሁንም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ በሀገራችን የምንኖር ያድርገን
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
@@user-gp6tm6kd1m አሜን ሰላም ግቢ
@-jamilattuyub3100
@-jamilattuyub3100 3 жыл бұрын
አገሪ ሰላምሽ ይብዛ ሁላችሁማ ባላችሁበት ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ ደምሩኝ ሙሉልኝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ምናለበት መቀራረብ ሕይወት ልክ እንደፊልም የቀለለ ቢሆን 😢
@user-db7pl4ev4l
@user-db7pl4ev4l 3 жыл бұрын
እኮ
@dalulambore2471
@dalulambore2471 3 жыл бұрын
Kaliye best
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን!!!
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ሰሞኑን ካይዃቸው ፊልሞች ይሄ በቁምነገር የተሞላ ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን😍😍😍😍
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
በመድሀኒአለም ፡፡ ያልጠበቅሁት አልተፈጠረም😊 ፐ ፊልምማ እየሰራቹ ነው የምር በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@naniatle8578
@naniatle8578 3 жыл бұрын
Thanks for westing my time
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 3 жыл бұрын
Woww Thanks
@asniko4444
@asniko4444 3 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ግበዛች 👍👍👍👍👍👍👍
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
It's amazing Ethiopian movie sometimes they don't have no movie for month sometimes they have new movie back to back thank you
@juddazmnegeda3771
@juddazmnegeda3771 3 жыл бұрын
Don't watch it all one time.
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ይታገሱ አድናቂክ ነኝ ሁሌም ትችላለህ ቃልዬም በርታ ትችላለህ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 3 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እናቴን አባቴን አተ ጠብቅልኝ ተው ግን ለብር ብላችሁ ስለናትና ስላባት ሞት ፊልም አታውጡ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
አረፉ ፊልም ነው ደስ ላለ👌
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
ዋውውው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@user-cs7cg8dk4h
@user-cs7cg8dk4h 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ዋው
@aziazi3244
@aziazi3244 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ዋው
@foziitaher5107
@foziitaher5107 3 жыл бұрын
Wwwwww wunet teqhnelch inj teshenfalech😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Wow arif film new gin enat satoche yefilm sere medenew metesefut wedachu lechegerachu new eze atalekakesu yasebachut edesaka selot argu enji beye coometu atalekakesu
@madinaadam8520
@madinaadam8520 8 ай бұрын
አሪፍ ነው በረቱ❤❤❤
@user-ly4wg8nq9m
@user-ly4wg8nq9m 3 жыл бұрын
ሀሪፋነው
@seadatube970
@seadatube970 2 жыл бұрын
Wow harif film new
@muhemedshukur6837
@muhemedshukur6837 3 жыл бұрын
Arif film new
@user-vz1pg3eu2w
@user-vz1pg3eu2w 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ደስያለው በኮሜንት ብቅ ይበል
@rutahaylemariyam7376
@rutahaylemariyam7376 3 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@heymanotzewede5552
@heymanotzewede5552 3 жыл бұрын
ደስይላል
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
ያምራል
@HayatHayat-pi3vh
@HayatHayat-pi3vh 3 жыл бұрын
በጣም ያማል
@teruayenat5592
@teruayenat5592 2 жыл бұрын
arif filem new
@mesiyemi2159
@mesiyemi2159 3 жыл бұрын
arif film nw temechitognal
@kidustube
@kidustube 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@everydaypursuits3478
@everydaypursuits3478 2 жыл бұрын
We≧ω≦^o^^o^
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*-የኔ ቅኖች እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ ፀልዩልኝ ትንሽ አሞኛል-*
@ggfgg3733
@ggfgg3733 3 жыл бұрын
😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የፊልም ሱሰኞች ኑማ
@werkem7946
@werkem7946 3 жыл бұрын
የህው መጣን ደናነሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@werkem7946 እንኳን በደና መጣሸ😘
@rosemekdes824
@rosemekdes824 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😀
@amiraamirti2218
@amiraamirti2218 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን የትም አጠፊም ነገሩ እንዴት ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@amiraamirti2218 ነገሩ ወዲህ ነው
@marthahailu8989
@marthahailu8989 3 жыл бұрын
Algabingem filmu arif new gin
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ዋውውውውው መጨረሻው 👌👌👌👌👌👌
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
ዋውውው
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 3 жыл бұрын
Gerami film bizu nger yastemral
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ገራሚ ፊልም ነው❤
@kandysakandysa3594
@kandysakandysa3594 3 жыл бұрын
ይሄን ልጂ በጣም ደስ ይለኛል
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 3 жыл бұрын
Wooow betam des yilal
@gizubekele102
@gizubekele102 3 жыл бұрын
ትዝታ መድሀኒአለም እባትሽን ምሮልሽ በድስታ በኔታችሁ ሰላሙን ያብዛልሽ
@user-mk5yj3uy9h
@user-mk5yj3uy9h 3 жыл бұрын
ቃልዬ ስወድህ😍😍😍
@eyasumoja9083
@eyasumoja9083 3 жыл бұрын
ende filmu title filmu kemigebaw belay nbr meserat yeneberebet,ahunm betam arif new.hopefully filmu keteynet alew bye asibalehu. anyhow detail metayet yalebet ngr lay focus btadergu godana hiwot lay ena yeset lij hiwot lay bhon,I wish something to tell you more...
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 3 жыл бұрын
Wow desi betame ewenat tikoye enji mewetatuwa ayekarme yekerya margi belihinat new yekerya kefataryachin yetsatni setota new enamsgenalni ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭😭
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
አይ በቃ በየ ኮመንቱ ላይክ ለማኝ ብቻ ነው ያለም አማረኝ እንዲህ ሆኘ ነው ምናምን እስኪ ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ኡፍፍ 👊👊👊👊
@fyhtyty-rp3sf
@fyhtyty-rp3sf 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሣህ
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Wey film
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 3 жыл бұрын
ዋውውውውው የለለነው
@hiwotaschalew5687
@hiwotaschalew5687 3 жыл бұрын
Malekama sewacha besata machersha yashenfa ashenfanchu gin tegaseta ye sefalgalhu waw teru film new
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
የደመቁአድናቂወች የትናችሁ
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
ቃሉየ ስወድክ
@mekeyayoutube4953
@mekeyayoutube4953 3 жыл бұрын
ገና ላየው ነው ጀማሪ የሆናችሁ ቤተሰብ እንሁን
@-jamilattuyub3100
@-jamilattuyub3100 3 жыл бұрын
እሺ እንደመር መልሱ ኑ ወኔም ቤት
@marakiye5706
@marakiye5706 3 жыл бұрын
በጣምደስየሚልፌልም ትምህርት አለው ያላያችሁት እዩት
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 жыл бұрын
wow beka kalt yelgnm
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ሞኬ 1ኛ ሀሪፍ ነው
@abelteshome4624
@abelteshome4624 3 жыл бұрын
🖤
@NalmazaM
@NalmazaM 3 жыл бұрын
Wow
@zufangetachew9645
@zufangetachew9645 3 жыл бұрын
ዋውውው ልጅቶ ግን ትችላለች
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
እንደ ክብሪት አይነቱ ሰይጣን የሆነው በመጨረሻ እንደ መላክት ይሆናል እንደ ቃሌ አይነቱ ቃሉን ጠብቆና ተምሮ ይቀየራል አስተማሪና አሳዛኝ ነው
@selamawitsisay5641
@selamawitsisay5641 3 жыл бұрын
Yehone kemem yansewale enji filmus teru neber
@user-vq8fg5qr5c
@user-vq8fg5qr5c 3 жыл бұрын
👌👌👍
@blackchannel2558
@blackchannel2558 2 жыл бұрын
ዳጊ እንደወጣት ሲሠራ ያምርበታል😘😘
@mindayelemma8911
@mindayelemma8911 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሆነ አላውቅምመጨረሻው አካባቢ አልገባኝም
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
መኩን የምትወዱ እሥኪ ሠብሥክራይብ አድረጉኝ መኩ የአለበት ፊልም አሬፍ ነዉ
@sefusefu870
@sefusefu870 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 Acheraresu desa yilal
@aschalechaschalech9451
@aschalechaschalech9451 3 жыл бұрын
ደመቁዬ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
ከመዳም ስራ ይልቅ ዋና ስራየ ፊልም ማየት ነው ክፍሉኝ
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
የኔሚዜ ነሺአሀ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እኔም ክክክክ
@nurnur4504
@nurnur4504 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው መጨረሻው እሚያስጠላው እዳታዪ ያስጠላል ግዜቹህን አታቃጥሉ
@merondebele4217
@merondebele4217 4 ай бұрын
❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 жыл бұрын
አረፉ ነው
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Merte dareketer new
@mahdarkassaw2298
@mahdarkassaw2298 3 жыл бұрын
ከለቀቃችው ልቀቁልን
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
ዳግም ሆኖ የሰራውን ልጅ ስወደው
@muhammadwerku653
@muhammadwerku653 3 жыл бұрын
Eskemayewu chekoleku
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 жыл бұрын
😥😥😥
@indujed3236
@indujed3236 3 жыл бұрын
Uuuuuuuffffffff 😭😭😭😭ay das yel gin batm yasznghl
@user-nt6fu6tn4b
@user-nt6fu6tn4b 3 жыл бұрын
የአባት ቀብር ላይ ሊፒስቲክ አይነፋም
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
ጥሩ ትወና! *** ከ እ ፎ ይ ታ
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ልየው
@user-zv9cr2er4r
@user-zv9cr2er4r 3 жыл бұрын
ግን አልገባኝም
@mekeyayoutube4953
@mekeyayoutube4953 3 жыл бұрын
እንዴት ነው
@medinamegesha263
@medinamegesha263 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 37 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 131 МЛН
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
#ሸዋፈራው ደሳለኝ እኮ ተዋናይ ብቻ አይደለም!
3:18
ማርኤል ቲዩብ marel tube
Рет қаралды 46 М.
Hbue Dmtsi Full Movie #EritreanDrama #EritreanFilm #Eritreanmovie
1:59:16
SLMAT MEDIA ስልማት ሜድያ
Рет қаралды 372 М.
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021
1:53:25
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 851 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50
Who won this time 3 🤣 #vfx #dance
0:18
Super Max
Рет қаралды 17 МЛН