ዓለሜ 37 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 37 2019

  Рет қаралды 225,844

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 410
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
3 ነኝ ዛሬ በጣም ከፍቱኛል እናቴን አሙብኛል እሲኪ ይማርልሽ በሉኝ በፀሉታቹ አስቡልኝ
@hayuweleyewa7178
@hayuweleyewa7178 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ሆቢ
@rak7088
@rak7088 4 жыл бұрын
ውይይይይ እህት አለም በምረት እጇ ደግል ትዳብስልሽ ከባድ ነው የናት ህመም እኔም በስደት ሁኘ ነው እናቴን ያጣኸት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@genatyetbarek9638
@genatyetbarek9638 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራቸው
@ntsehatyangaw6247
@ntsehatyangaw6247 4 жыл бұрын
E.r yemarlashe
@princesshelensweet9079
@princesshelensweet9079 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
አለሜ አቦይመችህ ስወድህ አብሻነታችን ኩራታችነው💚💛❤👍😘😘😘😘
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
ከቁምነገሩ ጋር የዛሪው እራፖችሁ በሳቅ ገደለኘ በጣም ቆንጆ ነወ መልክቱም በደንብ ይገባል ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም ደስ ትላላችሁ አናመሰግናለለን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-jm5lc7um9k
@user-jm5lc7um9k 4 жыл бұрын
መኩንን ሠወድህ እረጀም እድሜ
@hayimtubi
@hayimtubi 4 жыл бұрын
ዓለሜ መቱዋል የታላችሁ የኔ ብጥወች 🤙ye sidet guwadegnoche wuddddd😘😘😘
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አለሜ እንኳን ደህና መጣቹ ዛሬ አንደኛ ነኝ ውዶቼ የት ናቹ ኑ አብረን እንይ መዳም አስሬ አትጥሪን እንይበት ሰምተሻል የኔ ውዶች እህት ወንድሞቼ ስደት በቃቹ ይበለን ለአገራችን ሰላም ይብዛ የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ደስስስስስስ የሚል ጊዜ ይሁንላቹ
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@user-yk9un2kd5u
@user-yk9un2kd5u 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@dawittewelde9094
@dawittewelde9094 4 жыл бұрын
I am from eritrea but I love those comedians
@samerahmaharu8575
@samerahmaharu8575 4 жыл бұрын
Are besake feta new yaregachun
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
አለሜ የሰጡህን አስመስለህ ሳይሆን ሆነህ የምትሰራ ትልቅ ባለሙያ መሆንህን ራፕ ስታደርግ ባደረከው እንቅስቃሴ አስመስክረሀል👏
@hiwotgedey2081
@hiwotgedey2081 4 жыл бұрын
When they rap I can’t stop laughing 😂😂😂😂😂😂.......I love this show 😍😍😍😍😍😍
@danieltalu3288
@danieltalu3288 4 жыл бұрын
I lovet
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ እስቲ ኢሳም ሀበሻ የፊልም ስራ በመልቀቁ ደስ ያላቹ ላይ
@kepostucomentu123
@kepostucomentu123 4 жыл бұрын
ሳፈቅርህ ልኑር ብሽቅ ምንድነው ምታወሪው
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@bayushebayushe6405
@bayushebayushe6405 4 жыл бұрын
አሁን ኢሳምን እዚህ ምን አመጣዉ ለቀቀ አለቀቀ ቲሽ
@ZahraZahra-ci1dh
@ZahraZahra-ci1dh 4 жыл бұрын
Betam new desss yalegi eganm Allah lib isten
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደሥ ብሎኛል
@ksaksa5618
@ksaksa5618 4 жыл бұрын
Bertu
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
welcome
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 4 жыл бұрын
*ዋው! እጅግ ከመጠን በላይ ምርጥ የሆነ ፓርት ነው!*
@anonymitybetter283
@anonymitybetter283 4 жыл бұрын
Why kagnow didn't sing Me i love kagnow more than filflu
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
😂😂😂😂አለሜ እንደዛሬ አስቃቹኝ አታዉቁም፣ወይ ራፕ አቦ ይመቻቹ
@hiwotgedey2081
@hiwotgedey2081 4 жыл бұрын
Meski KZfaq etio# omg me too I can’t stop laughing 😆 you have no idea how many times I repeat that rap part 😂😂😂😂😂😂.....they made my day👌
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ዓለሜዋችና ተመልካቾች ስላሴ በብዙ ይባርካችሁ
@princesshelensweet9079
@princesshelensweet9079 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ አለሜ ቤትሰብ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@ethiopialove6105
@ethiopialove6105 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ዎው እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አቦ ይመቻቹ ዓለሜዎች
@susususe972
@susususe972 4 жыл бұрын
Aleme 👌😘
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 3 ай бұрын
የማይሰለች ድራማ ♥️♥️❤️❤️❤️♥️
@roohclan2364
@roohclan2364 4 жыл бұрын
Yamral bartu💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
9 Seat blo tuwat alawkim 👍😀😀😀
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አለሜዎች የስደት እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ፀልዩልኝ በሰው ሀገር ጨንቆኛልልልል
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 3 ай бұрын
ሞኬ ትቺላለህ ♥️❤️🙏
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 4 жыл бұрын
Wayii almewoch batam dasa yilaal
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል!! ገበሬው በአቅራቢያው ያለ ጃምቦ ቤት በቀን አረቄ በጃንቦ ይጨልጣል። አንድ ሌላ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ይጠይቀዋል " በዚ የስራ እና የምርት ሰዓት ግን እዚ መጠጥ ቤት ምን ታደርጋለህ?" ገበሬው ጭንቅላቱን እያወዛወዘ "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ይላል። ሰውዬው ወንበር ስቦ እየተቀመጠ ገበሬውን ይጠይቀዋል "ወዳጄ ምን ሆነህ ነው ንገረኝ፣ሲያወሩት ይቀላል" "እሺ ካልክ...!" ብሎ ገበሬው ይጀምራል "እሄውልህ ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ግብርና በብድር የሰጠንን ነጯን ላም እያለብኩ ነበር። አንድ እቃ እንደሞላው ግራ እግሯን አንስታ የታለበውን በሙሉ ደፋችው" "እሺ ግን ይሄ እኮ ታድያ ብዙ አያስከፋም ለዚህ ሁኔታም አይዳርግም "ይላል ሰውየው "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ገበሬው አሁንም ይተክዛል ...ጭማሪ አረቄም ያዛል። "እሺ ከዛስ ምን ሆነ" ሰውየው አለሳልሶ ለማረጋጋት ይጠይቃል ገበሬው እየጠጣ ንግግሩን ይቀጥላል " ከዛ ያው ግራ እግሯን ከ አንዱ ቋሚ ጋር አሰርኩት" "ከዛስ....?" "ከዛማ ድጋሚ ተቀምጬ ማለብ ጀመርኩ....በሌላ እቃ ሞልቼ እንደጨረስኩ ቀኝ እግሯን አንስታ ድጋሚ የሞላውትን እቃ ደፋችው" ሰውዬው ከት ብሎ ስቆ "እንዴ ድጋሚ?" ይለዋል ገበሬው አሁንም "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል " ይለዋል። "ከዛስ ምን አረክ?" ሰውዬው በጉጉት ይጠይቃል። "ያው ከዛ በጣም ተማርሬ ቀኝ እግሯንም ከሌላ ቋሚ ጋር አስሬ ማለብ ጀመርኩ...የሚያሳዝነው ይቺ የተረገመች ላም ይሄኛውን በጥንቃቄ እንደጨረስኩ በጭራዋ ደፋችው" "ያሳዝናል በእውነቱ "አለ ሰውዬው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ። "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ጭንቅላቱን በሃዘኔታ ይነቃንቃል አሁንም ገበሬው "ከዛስ?" ሰውዬው የገበሬው ችግር መጨረሻው አጓጉቶታል "ከዛማ ሌላ ገመድ ፈልጌ ስላጣው ቀበቶዬን ፈትቼ ጭራዋን አስሬ እንደጨረስኩ ሱርዬ ወለቀ፣በዝች ቅጽበት ሚስቴም ወደውስጥ እየገባች ነበር" "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።"😜 የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@bitewmekonnen5862
@bitewmekonnen5862 4 жыл бұрын
Awesomely produce.
@hayuweleyewa7178
@hayuweleyewa7178 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ አለሜ በቅንነት ኮሜቶች ሰብስክራይብ 😋ይተባበሩኝ
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@shdhddhdhdh3460
@shdhddhdhdh3460 4 жыл бұрын
አንደኛ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 жыл бұрын
*9 ሰአት ብሎ ጧት አላውቅም ክክክክ እኔም ይች ሰአት እኮ ወዳው እደመጣሁ ለሊት በኢትዩጵያ 8 ሰአት እዚህ ደግሞ 2 ሰአት ነው የሚቆጥረው ክክክክ😃😃ወይኔ ቤቴን ላፀዳ ብድግ ነዋል ልጆቹ ትምህርት አልሄድም ሲንጫጩ ስሰማ ሳልሰራ አረፈድኩኝ ብየ ብቻ ሁሉንም አለፈ*
@user-sb8ec1dg6w
@user-sb8ec1dg6w 4 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ አደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆ሰብስክራይብ እንዳይረ🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 4 жыл бұрын
አይ ዋሽግተን ትውልዱ ሁላ የሰው ሀገር ናፋቂ ሁኖቀረ ያለሜ ልጅ ደስ ትላለች ጔደኛ ከሌላት እስኪ ጀባ በሉኝ ጋይስ
@maryammaryam8005
@maryammaryam8005 4 жыл бұрын
Wowwww🥰😍😍😍😘🤗🤗
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 4 жыл бұрын
የዛሪው ደግሞ በጣም ለየት ያለ ነው በርቱልን
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 4 жыл бұрын
Hhhhhhhh🤣🤣🤣🤣🤣ufff endezara selka alawekem zerachew yebarek deberogn neber
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አለሜወች እንኳን ደህና መጣችሁ ፍልፍልየ
@MyEthiopia86
@MyEthiopia86 4 жыл бұрын
የዛሬው ይደላል አይገልፀውምምምም።አቦ ድልት ይበላቹ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
በቅርብ የአለሜን ቤተሰብ ሙዚቃ እጠብቃለን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ🌄🌄🌅🌅💚💛❣️✔️✔️
@roohclan2364
@roohclan2364 4 жыл бұрын
Wowww
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk bezenezena😃😃😃😃😃🤔🤔🤔ere shem😁
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ቡርትዬ ውስጤ
@biqiltuutola1775
@biqiltuutola1775 4 жыл бұрын
Wow dastelalachu
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ የዛሬው. ደሞ. ለየት ያለነው. 😃😃😃😘😍😍😍
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Alame rap telaw😂😂😂😂
@milimili3774
@milimili3774 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk yezare demo yelele new 😎
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
ጠበቃ በየን ስጤ ንው በጣም ንው የምወደው ኑርልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Ewunt lemnager Alemega filfilu sletekelakel betam des blognal ybelti tewedaji yadergachewalna bertu ❤️💘 Ayy tebka Beyene be zenezena new alk 🤣🤣🤣 Filfilu yesaq mnche🙏🤣🤣💝
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
ሞኬ😍😍👍👌😀
@heyu69
@heyu69 4 жыл бұрын
ስኬት በቅንነት እንጂ በብልጠት አይደለም ቅን ከሆነክ መንገድህ ሁሉ የቀና ይሆናል ቅኖች ሰብስክራይብ አድርጉኝ 💚💛❤
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
ይኸው መጣሁ አንቺም ወደኔ ቤት ነው
@heyu69
@heyu69 4 жыл бұрын
@@amutube1047 በቅንነት ወደኔም ጎራ በል
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
@@heyu69 መጣሁ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዉዉዉሀሀሀሀሀ አቦ ይመቻችሁ
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@NA-kv7jt
@NA-kv7jt 4 жыл бұрын
እንዴ ራፕ 😂😂
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Welcome 🙌😘👌
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 4 жыл бұрын
Weregna nachu!!
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆ሰብስክራይብ እንዳይረ🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@4gmedia360
@4gmedia360 4 жыл бұрын
ድራማው አይውጣለትም ግን በሁሉም ነገር በማርፈድ አበሻን የሚወዳደራት የለም ሲሰርቡን ከምንዘል ስህተታችንን አርመን እንፍጠን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ሳምንት አልቀረኝም እርጉዝም አይደለሁም 🙆‍♂️😂😂በቃ ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ ግጩኝ👍😂
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆ሰብስክራይብ እንዳይረ🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkእሽ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Amu Tube እሺ መጣሁ👍👍👍
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት yante yshal🤣🤣🤣💪🏻💝
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂እኔን የራቀኝ ኢትዮጵያ የምገባበት ቀን 😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
ከከከከ ፊልፊሉ ጥሩ ራኘ አለሜ የምር ተመቸህኝ ሁላችሁም በርቱ
@user-rf4cs4if7s
@user-rf4cs4if7s 4 жыл бұрын
𝑬𝒓𝒆 𝒘𝒆𝒆𝒆 𝒃𝒆𝒛𝒆𝒏𝒆𝒛𝒆𝒏𝒂 𝒃𝒊𝒄𝒉𝒂 𝒏𝒆𝒘 𝒂𝒍𝒂𝒍𝒆𝒎
@user-fk5fj7ff4m
@user-fk5fj7ff4m 4 жыл бұрын
ዋው ዘና አደረጋችሁኝ
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል ስወዳችው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ሃሪፍ ናችሁ ዓለሜ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
kikkkkkkkkk አይ አሌሜ የራበው ዲያስቦራ ትክክል ይላል ቃኘው
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም እህቶች😍 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ።
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
ዋውደስይላል
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 жыл бұрын
ይሂ ፍልፍሉ ቀለዲኩ ብሎ ልባችንን ከሚያወልቅ ስራ ቢቀይር ምን አለበት።
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
ይቅርታ እንዳ ፍልፍሉ የማጠሉው ሰው በህዎቴ ዬለም.
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 жыл бұрын
@@zinasheerabo5888 አፊ ቁርጥ ይበልልሺ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ዋዋዉዉ ኮመዲ ቆንጆ ነው በርቱ
@SohaTsoma
@SohaTsoma 4 жыл бұрын
ሰውን አትጥሎ ጕበዝ
@susususe972
@susususe972 4 жыл бұрын
Enkan bselam metchu wedoch
@Hema-cb3fm
@Hema-cb3fm 4 жыл бұрын
የኔምርጦች?ሠወዳችወ።
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆ሰብስክራይብ እንዳይረ🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@user-gf9ui9om1h
@user-gf9ui9om1h 4 жыл бұрын
😃😃😃 እሯ ተመቸኛ የራበው ዳሰቡሬ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
ፍልፍሉ የኔ ምርጥሰው👍👍👍👍
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆ሰብስክራይብ እንዳይረ🙏 #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ብብትሸ በጩቤ ስጎረጉር ያኔ ትሣቂያለሸ🤣🤣🤣👌
@masi5345
@masi5345 4 жыл бұрын
Xebaq bayine kkkkkkk
@kidusgetachew4101
@kidusgetachew4101 4 жыл бұрын
Damn I didn't know that they could rap like this. But tbh I laughed so hard when I see them rap like this especially aleme the #1 funniest person on the sitcom drama. Anyway, I'm a big fan of this sitcom drama.
@spiderman1563
@spiderman1563 4 жыл бұрын
Me too that was hilarious.
@user-jg8go9bw7r
@user-jg8go9bw7r 4 жыл бұрын
ያለሜ አድናቂነኝ😍😍😍💋💋💋💋💔በተረፈ ሁላችሁሞ ወድድድድድድ💕👍
@tube5840
@tube5840 4 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ደራሲ ምን አለ እስቲ ከምንልታዘዝ ድራማ ደራሲ ጋር አውሩና የሆነ ነገር ብታመጣልን
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
😃😃😃
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
@@amutube1047 እእ
@emuhena1521
@emuhena1521 4 жыл бұрын
arif
@tsitaddese2769
@tsitaddese2769 4 жыл бұрын
Hahahaha 9 :00 ale enam hager bat sigiba ke batseba gar besat altesemamhum nbaer
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣መጣችሁ፣አለሜዎች
@jamelaadam9289
@jamelaadam9289 4 жыл бұрын
Aleme yemechi
@asterabera5265
@asterabera5265 4 жыл бұрын
Seretubelhwu alma ena werubelaw muelen hahahaha felfelu yekesat 9 sat enja yetwat alhkem enkuan metachwu ethiop lezelalam tenuerelen 💚💛❤
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 4 жыл бұрын
ዋዉ 👍👍
@fordkia3408
@fordkia3408 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና
@ethiomusic2711
@ethiomusic2711 4 жыл бұрын
Hip hope
@abinaa9041
@abinaa9041 4 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ አለሜዎች
@DaDa-di7fb
@DaDa-di7fb 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬው ሶስቱ ስላሴ ቤታችሁን ትዳራችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ መልካም ምሽት ሳምንት በ9ኛው ሺህ እንገናኛለን መለሰት ድራማ በዛው ጠፋ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vf3np6uu8i
@user-vf3np6uu8i 4 жыл бұрын
የራበው ዲያስፎራ ኧረ ወዮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@keyreayezeamenebxueeyu6316
@keyreayezeamenebxueeyu6316 4 жыл бұрын
You guys are so funny omg I’m eritrea by the way
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
Dimo Tesfay Who 🖕🏾cares.
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
የራበው ድያስፖራ 😂
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 4 жыл бұрын
ሞኬ አንደኛ😂😂😂😂😂😍
@yeemanegn8155
@yeemanegn8155 4 жыл бұрын
😂😂😂😂are rapu temechegn
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ። የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው አቦ ይመቻችሁ አስተማሪ ነው ግን ማን ይስማ🤔 አረ ወዴት እየሄድን ነው የሌልት ልብስ ነው እንዴ የለበስችው ይች ምን ለበላት😕😕 ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን ስላማችሁ ይብዛ በስደት ላይ ያላችሁ😍
@amutube1047
@amutube1047 4 жыл бұрын
ኑ ላዝጋቹ 😆😆 ሰብስክራይብ እንዳይረሳ #ጠብተሽ ታውቂያለሽ ? አዝናኝ ጥያቄ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/hN2ke66J0JbQiIk.html
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች 🇪🇹 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሳብስክራብ አድርጉኝ👏
@uz7829
@uz7829 4 жыл бұрын
ሀይ
@h.a.f9319
@h.a.f9319 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁና, እኔ ሆኛለሁ
@uz7829
@uz7829 4 жыл бұрын
ሀይ
@h.a.f9319
@h.a.f9319 4 жыл бұрын
ሀይ, ታድያም አንቺም ቤተሰብ ሁኛ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@h.a.f9319 እሽ
@mahimar7683
@mahimar7683 4 жыл бұрын
Wawo zare yemeche temecitognal. Aleme
@nebiyatmohamed1342
@nebiyatmohamed1342 4 жыл бұрын
የዛሬው በጣም ደሰ የሚለ ነው
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
እረ እንካን በሠለም መጠቹሁ ሠለም የሀገር ቤተሰቦችን ዉንድሞች እህቶች
@yasindula3234
@yasindula3234 4 жыл бұрын
Nice m
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 4 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ደስ ይላል
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
አቦ ዛሬ ፈታነው ያረጋቹሁኝ 👍👍👍👍 ሚቺት ድልት ይበላችሁ
ዓለሜ 38 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 38 2019
29:29
Arada Movies
Рет қаралды 207 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
ስውርችሎት አዲስ ኮሜዲ
23:34
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 338 М.
basinetu comedy 😂😂❤
5:45
Kedija Tube2023
Рет қаралды 867
ዓለሜ 02 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 02  2019
29:59
Arada Movies
Рет қаралды 398 М.
Brotherly Sisterly Episode 27 - YeJoni Lij
26:52
Addis Films
Рет қаралды 198 М.
YeEmama Bet Episode 6 - Tibebe Terachegn - Ethiopian Comedy
22:43
Addis Films
Рет қаралды 163 М.
ዓለሜ 26 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 26 2019
29:31
Arada Movies
Рет қаралды 201 М.
ክት….ባት
16:02
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 297 М.
ከልክ በላይ - Ethiopian Movie Kelk Belay 2020 Full Length Ethiopian Film Kelek Belay 2020
1:26:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 897 М.
Childhood Dreams✨
0:32
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН
BABY Comedy : Baby sacrificed her eyes for him💔
0:58
BABY Comedy
Рет қаралды 1,7 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
0:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 3,8 МЛН
Доктор помогла девушке спастись 🤯
0:38
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
Инженер #история #ссср #фильмы #кино
0:59