ድንቅ ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እኛ ልናወጣው ያልቻልነው ለምንድነው | why we can't remove it sermon by deacon henok haile

  Рет қаралды 123,457

የብርሃን እናት

የብርሃን እናት

Жыл бұрын

subscribe , share, comment and like our channel. yebrhan enat tube is provide New sermons and teachings in ethiopian orthodox tewahido church by many teachers such as #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #henokhaile , #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_አዲስ_ስብከት #abagebrekidan #mehreteab_asefa #መምህርዘበነለማ #memherzebenelema #deaconyordanosabebe #መምህርምሕረተአብአሰፋ ‎@የብርሃን እናት Tube ‎@Henok Haile - Official Channel ‎@Memeher Dr Zebene Lemma ‎@ዘተዋህዶ - zetewahedo

Пікірлер: 98
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ዉድ መምህራችን ! ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🏿
@user-dk7dt1gg2k
@user-dk7dt1gg2k Жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ሊንክ በመቀላቀል ኦርቶዶክሳዊነትን እንቀላቀልkzfaq.info/love/J7jgB2jzj571GCzrGyYEPw
@sisayeamere8253
@sisayeamere8253 Жыл бұрын
መምኽራችን የመስቀሉ ሀይልአይለይኽ እመብርሀን ሞገስ ትሁንኽ
@efratagirmakassa6905
@efratagirmakassa6905 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 6 ай бұрын
ከክፋተቶች ሁሉ ይጠብቅልን ። በፀጋ አና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ho5jb4sm4q
@user-ho5jb4sm4q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Жыл бұрын
Amen amen amen
@eishi503
@eishi503 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አመላክ በድሜ በጤና በፀጋው ይጠቅቅል💞💚💛❤️
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ወይኔ በእውነት በጣም ነው የተናደድኩት ባለማድረጌ ሳብስክራይብ ባለማድረጌ እስከ ዛሬ ስለተሸወድኩ እውነት የዕንቁ መምህራችን ስብከቶች ተሰምቶ አይጠገብም
@cityanagima7042
@cityanagima7042 Жыл бұрын
ቃል እይወት ያሰማል ዲያቆን ኤኖክ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏🙏
@azebtekle27
@azebtekle27 Жыл бұрын
መድኃኒዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
እኛም. አድማጮች. ሰምተን. የምንተገብር. ሰዎች. ያድርግልን. !!!
@user-ze1nt2eq8z
@user-ze1nt2eq8z Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖግ
@user-hu7vw7cz3q
@user-hu7vw7cz3q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! ጸጋውን አብዝቶ. በኽይወት. ያኑርልን. !
@tegstshelma5503
@tegstshelma5503 Жыл бұрын
AmenAmenAmen❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Metachewu Be Selam Metachewu 💒🤲💒🤲🌻🙏🌻🌾💜👏❣💒💒💒🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@woynimartube8860
@woynimartube8860 Жыл бұрын
Amen amen
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
ቃለኽይወት. ያሰማልን. ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ. በቤቱ ያኑርልን. !!!
@qwwweerrfydsz7524
@qwwweerrfydsz7524 Жыл бұрын
ቃለሂወታያሰማሊኒወዲሚቺኒአሜንአሜንአሜን♥♥♥♥♥♥♥
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dk7dt1gg2k
@user-dk7dt1gg2k Жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ሊንክ በመቀላቀል ኦርቶዶክሳዊነትን እንቀላቀልkzfaq.info/love/J7jgB2jzj571GCzrGyYEPw
@heefaseedas5638
@heefaseedas5638 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
Amen
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💐ፈጣሪ አምላክ በጾም በሰሎት የበረታን እንድንሆን ፍቃዱ ይሁንልን🙏 የሰላም አምላክ ሰላሙን ይላክልን🙏💐😭
@marem3709
@marem3709 Жыл бұрын
amen amen amen💒💒💒⛪️⛪️
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@flowertafarra8920
@flowertafarra8920 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰመለን 🙏🙏🙏
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤
@machoank6222
@machoank6222 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰምልን
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!👏
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yordagere4071
@yordagere4071 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት የሥማአልና 🙏🙏🙏
@tsigemariammamo7182
@tsigemariammamo7182 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin mimhirachin wendimachin edimena tsegawin yabizalin
@ruterute3445
@ruterute3445 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።እኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ።
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 Жыл бұрын
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln
@astertesfaye2808
@astertesfaye2808 Жыл бұрын
Kilewt yesemalen memherachen!!!!…
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💠💠💠💞💞💞👍👍👍💠💠💠💞💞💞
@wintaabraham8241
@wintaabraham8241 Жыл бұрын
Kal hiwet yasemaln
@amikoye5113
@amikoye5113 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።
@samsomseqar530
@samsomseqar530 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@tayekafisseha8339
@tayekafisseha8339 Жыл бұрын
Haleluya
@marryatesema3668
@marryatesema3668 Жыл бұрын
Amene Amene 🙏
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 Жыл бұрын
Amen amen amen qalehewet Yasemalen
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛልህ
@jerryadan3389
@jerryadan3389 Жыл бұрын
🥰🥰🤲🤲🤲
@user-ms4sf4rk1t
@user-ms4sf4rk1t Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@birukasressie4312
@birukasressie4312 Жыл бұрын
አሜን አሜ
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Жыл бұрын
Amen Amen Amen💒💒💒💒❤❤
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 Жыл бұрын
🌟🌟🌟🌟💒💒💒Amen Amen Amen
@biruktawithaimanot1982
@biruktawithaimanot1982 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይስጥክ
@user-xq9gk6sq8w
@user-xq9gk6sq8w Жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሠማል መምህር
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
amen amenamen
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
kal hiwoten yasemal
@kidist176
@kidist176 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhrachin
@trial7951
@trial7951 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ኧረባካችሁ ይሔ ደወላቺሁ ሠላም
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
Mehal lay dewl yelewm eko
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Kalhyiwet yasmalen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
❤Amen 🙏
@emiyosef2384
@emiyosef2384 Жыл бұрын
🙏🏾💙
@kidustewodros4347
@kidustewodros4347 Жыл бұрын
የቪዲዮ አርግልን
@simba1115
@simba1115 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ፣ነገር ግን የቤተክርስቲያን አባቶች ከፊት የቀደሙቱ. መፈወስ ሢያቅታቸው ፀጋው ያላቸውን እያሳደዱ እኮ ነው ፣ደብተራው ፣አብሾአሙ ፣ለውቀት ብሎ የተዋረሰ ሁሉ እምነቱን ለእንጀራ ብቻ ያደረገ ሁሉ ሌላውን ፀጋው ያለውን ያሳድዳል እሱ ስላልቻለ የነሱንም የውሸት ነው ይላል ፣ስለዚህ አገልጋይ እየተጠላለፈ ምእመኑን ያሳድዳል ።
@hirutassegid836
@hirutassegid836 Жыл бұрын
በመግቢያው ላይ የሰማሁት እጅግ በጣም አጭር ግን በጣም ደስ የሚል ዝማሬና ዜማ ነው የማን እንደሆነ ትነግሩኛላችሁ?
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/edaaZph2yJrFdmQ.html
@biruktadesse2454
@biruktadesse2454 Жыл бұрын
Eraaa ya mirtinashin gudayy ka betakiristiyaan aswagidulin baqaa anfaligaatim
@abaybelayneh9684
@abaybelayneh9684 Жыл бұрын
Waganie sel susie betaley sela gibre awnan astemerion. Sela balagie videom pls. Ehe nager wetation eyechersanie nawe
@sagadbahaylu4850
@sagadbahaylu4850 Жыл бұрын
እባካችሁ የመግቢያ መዝሙሩን የዘማሪ ስም እባካችሁ እምታቁ
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/edaaZph2yJrFdmQ.html
@sagadbahaylu4850
@sagadbahaylu4850 Жыл бұрын
@@yebrhnenat ክብረት ይስጥልኝ
@teshomeasegid9638
@teshomeasegid9638 Жыл бұрын
ስሙት ይህንን መዝሙር አዳምጡት ሁሉ ነጋርችሁ ድንግል ማርያም ሆኖ ሁሉን ነገር ማርም ሆኖባችሁ ነገር ግን ዋናዉን አለምን ያዳነዉን ክርስቶስን እረስታችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ባልተፃፈዉ የማማለድ ቦንዴጅ ታስራችሁ ክርስቶስን ወደ ሰማይ ጥግ ገፋችሁት የደንግል ማርያም መመረጥ እኮ ለከርስቶስ መምጣት ብቻ ነዉ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ጊዜ አንድም ጊዜ ማርያምን አንድም ቀን አናቴ ብሎ ጠርቷት አያዉቅም ታሪኩ ሁሉ ሰማያዊ ስለሆነ የአስራሁለት አመት እያለ በደጀሰላም ያስተምር ነበርና ማርያምና ዮሴፍ እንደ ሰዉ ሀሳብ ይፈልጉት ነበር ባገኙትም ጊዜ እዬፈለግንህ ነበር አሉት እስም ስለምን ትፈልጉኛለችሁ እኔ በአባቴ ቤት እንደምሆን አታዉቁምን አላቼዉ በሰርጉ ላይ በነበሩ ጊዜ ጠጁ አለቀ ነገር ግን ማርያም እንደ ሰዉ አስተሳሰብ ልጄ ነዉ ብላ ሄዳ ጠዬቃችዉ እሱም አንች ሴት ከእኔ ምናለሽ አላት ምክንያቱም እንደመንፈስ ሀሳብ ተአምረት የሚሰራበት ጊዜ ስላልደረሰ ነበር ሌላዉ በመስቀል ላይ በነበረ ጊዜ እዬሱስ ዮሐንስን ጠርቶ እናትህ ይችዉልህ ብሎ ነገረዉ ምክንያቱም እሱ ወደዙፋኑ ስለሚሄድ እና አነሱ ከነፍሳቼዉ በስተቀረዉ ስጋዊ አለማዊ ስለሆኑና ከደምና ከስጋ ስለተወለዱና ስጋቼዉ በመቃብር ፈራሽ ሰለሆነ ነዉ ወገኖቼ በትልቁ መፅሐፍ ቅዱ ለሰዉ ይበቃል ተብሎ በተፃፈ ላይ ማላጅ የሚል ቃል አልተፃፈም ማማለድ በስጋ ያለ ሽማግሌዎች በሰዉና በሰዉ መካከል ገብተዉ የሚያስታርቁበት ዘዴ ነዉ አፈር የበላዉ ሰዉ በመቃብር የቀረ ሰዉ ከሞተ በኋላ በእግዚአብሔር ፊት ቀርቦ አማላጅ ይሆናል ይሄ የሰዉ ልጅ ደካማ አስተሳሰብ ነዉ
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
1 የማይቀየር እውነት አለ እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም አምላክ ነው ድንግል ማርያም ደግሞ የአምላክ እናት ናት ስለእኛ በጌታ ፊት ትለምናለች ታማልዳለች እናከብራታለን እንወዳታለን እናመሰግናታለን
@teshomeasegid9638
@teshomeasegid9638 Жыл бұрын
@@yebrhnenat ማክበራችሀ መዉደዳችሁ ባልከፋ ግን ሰልጠኗ በእናንተ ከክርስቶስ ሰለበለጠ ነዉ ያልገባኝ እናንተን መለወጥ አልችልመ የሚለዉጥ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እኔ ግን አንብቤ መንፈስ የገለፅልኝን ከመናገር አልቦዝንም በፍቅር በአክብሮት ምክንያቱም ከአንድ ምንጭ የተቀዳን ስለሆነ እሱም ክርስትና የክርሰሀቶስ ተከታዮች ስለሆንን ደስ ይበላችሁ
@yebrhnenat
@yebrhnenat Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ለምሳሌ አንተና ጓደኛህ እርስ በራሳችሁ ፀልይልኝ ትባባላላቹ ታድያ አንዳችሁ ስለአንዳችሁ የምትለምኑ ከሆነ አምላክን የወለደች ድንግል ማርያም እንዴት ስለሁላችን አትለምንም? እኛ ድንግል ማርያምን ከኢየሱስ ክርስቶስ አላስበለጥንም እኛ እያልን ያለነው ከሰዎች ሀሉ በላይ ከፈጣሪ በታች የሆነች ስለኛ የምትማልድ አማላጃችን ነች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ከባህሪ አባቱ ከአብ ጋር ከባህሪ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ አምላክ እውነተኛ ፈራጅ ነው ይህ የእምነታችን መሰረት ነው ። እናመሰግናለን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Yihe seyitanawy astesaseb new menfeskdus geletselgn eyalachihu kemeseretawy yemetshafkdus hasab eyewetachihu new leza new yeteleyaye tmhrt yemiyastemru church ena pastor yebezaw ena demo enate alalatm 1 bota lay enkuan yasafral eyesus krstosn geta amlak new blo mamen yasfelgal dngl maryamn weladite amlak ena ye getaye enat lemalet esky metshafkdus kemnaneb Orthodox Christianoch gar tenegageru ena ewunetu yitawek esky sijemer enante ga yalew eyesus ena egna ga yalew eyesus yileyayal yihen mawek alebsh enante nachihu be mlja yetaserachihut 1 geta yetebalewn amalaji yemtlu bemahlachihu enkuan amalaji new yemilu alu ayidelem yemilu alu gra yegebaw neger eko new Protestant kemehon ena smun eyeteru kemetfat muslim hono mekad yishalal mahl lay nachihu enante ene ke bzu Protestant pastor ena memen ga ahunm dres bemetshafkdus kal ennegageralen yalachihu meredat yetetameme ena yetechanebachihun new gena bzu memar yalebachihu neger ale
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 2 ай бұрын
ወንድማችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@fitsumhailmariam5925
@fitsumhailmariam5925 Жыл бұрын
pleasehelpme123453
@eshetuman32
@eshetuman32 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nigusieado8852
@nigusieado8852 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከፃድቃን ይደምርልን🙏🙏🙏
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsionamsalu8573
@tsionamsalu8573 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birukasressie4312
@birukasressie4312 Жыл бұрын
አሜን አሜን
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 922