🛑እናስተውል🛑''ሴይጣን ከፈተነክ መልዓክ ሲያድንህ ለምን አትበል''። ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ እጅግ ልንሰማው የሚገባ ድንቅ ትምህርት።

  Рет қаралды 175,118

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Жыл бұрын

Пікірлер: 301
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@almaz7677
@almaz7677 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት ያስቡን
@eyu4059
@eyu4059 Жыл бұрын
አንዳንዴ ስደተኛ መሆኔን ሳስብ ቢከፋኝም ግን ደግሞ ስደተኛ ባልሆን እንደእናንተ ያሉ አባቶችን አላውቅም ነበር እላለሁ ።
@mtewahido4849
@mtewahido4849 Жыл бұрын
የኔም የሁል ግዜ ሀሳብ ነዉ የምሪ እኔ እንኳን ተሠደድኩ
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በትክክል ስደት ባንመጣ ኖሮ ሰለ አምላካችን ጠለቅ ያለ ግንዛቤ አይኖረንም ነበር። እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ስደት በመምጣቴ እግዚአብሔር ይመስገን።
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እውነትነው እኔም ሁሌ ይህንን አስባለሁ
@ethiopianpegasusDr.Samuel
@ethiopianpegasusDr.Samuel Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hNR6YLWA25_Mhmw.html&feature=share
@addisyeshitela973
@addisyeshitela973 Жыл бұрын
በጣምም 🙏♥♥
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እውነት የአንተ ስብከት ተሰምቶ አይጠገብም ዕድሜ እና ጤና 🤲🤲🤲
@asres2602
@asres2602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frewdebele7796
@frewdebele7796 Жыл бұрын
አሜን
@asres2602
@asres2602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abemoke9862
@abemoke9862 Жыл бұрын
ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Жыл бұрын
እግዚአብሄር ምን ዓይነት ማስተዋል እንዳደለህ ይገርመኛል። ያንተን ትምህርት ስሰማ በእኛ እምነት እና ሃይማኖታዊ እንዲሁም ቀኖናዊ ሥራ እና ትሩፋት ለሚመጻደቁ መናፍቃንን አፍርላቸዋለሁ። በዚህ ዘመን አንተን እና ሌሎች ዘመኑን የዋጁ ሊቃውንትን ያስነሣልን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔዓለም ክብር ምሥጋና ይግባው፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ።
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Ай бұрын
መምህር በረከትህ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etsubgeremew
@etsubgeremew Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ልዩ እኮ ነች የትም የማትገኝ ማንም የማይደረስባት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️🙏
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 11 ай бұрын
እጅየምወድህመምህር ፈጣርበፀጋበጤና ከረጅምምምእድሜ ዘርህእደምድርአሻዋያብዛልን እዳተየብዙወቹነፍስየምያድን ልጅይስጥህ🥰🥰🥰😍😍😍
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
አንተ ልጅ ብሩክ ሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! እኛም በቃሉ እንድንኖርና በሰማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን !!!
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን የአንተ ስብከቶችኮ ሁሌም አድስ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mimibabu9888
@mimibabu9888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እንወድሀለን ኑርልን
@user-cg5vb5lo1u
@user-cg5vb5lo1u 10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜከጤና ያድልልን 🙏🙏
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-rg8vc3fd4t
@user-rg8vc3fd4t Жыл бұрын
አሜን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏🙏🙏
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሠማናውን በልቦናችን ያሣድርብን🙏🙏🙏
@ethiopianpegasusDr.Samuel
@ethiopianpegasusDr.Samuel Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hNR6YLWA25_Mhmw.html&feature=share
@titik1349
@titik1349 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደው ዝምምምም ብለን ስናዳምጠው ብንውል ብናድር ምስጢሩ በየሰከንዱ የሚረቅ የሚመነጥቅ ይቺን ቤተ ክርስትያንን ወንጌልን አታውቅም ማለት ግን እንደው ወገኖቼ አይደንቅም አይነ ልቦናችንን ያብራል እና እግዚአብሔርን ስናመሰግን እንድንኖር ይርዳን
@KirubelTamene
@KirubelTamene 8 ай бұрын
Wow! God bless Dn.Henok Haile!
@mestewateworku5689
@mestewateworku5689 Жыл бұрын
Amen
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🎉🎉
@bateabereham3621
@bateabereham3621 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ሀገራችን ይማርልን እኛ ህዝቦቿን ፍቅር አንድነትን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ። የቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህር ነህ።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጥፍጥ ያለች ትምርት ናት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን በናገርሁሉም በምህራች በኩል ህያው ቃለን ሰለመገብክን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በዳግም ምፅአትሁ
@berihugebremedhn1403
@berihugebremedhn1403 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናቸው ይባረክ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ ቃለህይት ያሰማልን❤😊
@user-ds9kh9zy3s
@user-ds9kh9zy3s Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ሳልጠግበው ተጨረስ ደስ ሲል ትምህርቱ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባቴ 🥰መምህሬ እንደው ረዥም እድሜ ተመኘሁ ላንተ 🤲🏽
@amarchgoa1922
@amarchgoa1922 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰💒💒_💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin egzabher tsagahun yabzalot 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meheretabera7696
@meheretabera7696 4 ай бұрын
ልጠግበው እልቻልኩም የጠዋት ቁርሲ ነው ቃል ህይወት ይስማልን🙏🙏🙏💕💕
@addisasrat6540
@addisasrat6540 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hailutekalgn187
@hailutekalgn187 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ቀሪ ዘመንክ በጤና በጥበብ በበረከት ይሁን
@mamasmiletube7995
@mamasmiletube7995 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ይስመዐልና መምህር መንግስተ ስማይ የውርሰልና
@abinetwoldemariam2941
@abinetwoldemariam2941 Жыл бұрын
ነፍስ የምያለመልም ስብከት ነው እውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልህ መምህሬ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርልን 🙏🙏🙏
@nunu5362
@nunu5362 Жыл бұрын
በእውነት ስብከቱ አይጠገብም ረጅም እድሜ ለመምህራችን ኑርልን ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
@MrGamer-vo9hs
@MrGamer-vo9hs Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalik Mahamirachin 🙏❤💒🕂❤
@tiruyebirara9688
@tiruyebirara9688 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@tktyemariam
@tktyemariam 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@almazmogos514
@almazmogos514 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Жыл бұрын
Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Edmana Tena yestk yaglgilot zemnkn yebark Tsegawen yabzalk 🙏🙏🙏 @Et arit wendmachn Exabhar yebarkhi Balhbet Selam, tena Fiker yebzalk🙏🙏🙏❤️ And ken degmo Memhrach D/henok k enbalbatu engda adrgk gabzln b kirb Ken 🙏🙏🙏❤️🌹
@BefrhotTenkir
@BefrhotTenkir 7 ай бұрын
ውድ ነህ እመቤታችን ትጠብቅህ
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር🙏🙏🙏
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉንና ክብሩን ያብዛልህ
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️ 🙏🙏🙏
@hayemanot5169
@hayemanot5169 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Amen amen amen yenabete talike nawee 🙏🙏🙏🙏
@hermonmehanedsuraj406
@hermonmehanedsuraj406 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህሬ
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ
@edenaklilu
@edenaklilu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@DemekeTewabech-cj3hb
@DemekeTewabech-cj3hb 7 ай бұрын
ሰላምህን ያብዛልህ ልዩ የተዋህዶልጅ ህይወትህን ቤትህን ልጆችህን አምላክ ይባርክልህ!!!!
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜክን ያርዝምልን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤✝️
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ ግን ምንም አይጠገም አሜን
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን 💒🇪🇹💒🕯🕯
@abisinia2771
@abisinia2771 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን። ማዳንን እንድንወርስ ቅዱሳን መላእክት ያግዙን
@tsedale2014
@tsedale2014 Жыл бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@turkeyajman2733
@turkeyajman2733 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርራችን🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@user-vp6gd5do7t
@user-vp6gd5do7t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 💒💒💒🙏🙏🙏መህምራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💖❤❤❤❤
@tadushocha7389
@tadushocha7389 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምራችን❤❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ በእውነት እንቁ ነህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባር
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲
@ethiopiansinuk5362
@ethiopiansinuk5362 10 ай бұрын
Kale hiywot yasemalin
@marthatsedeke4301
@marthatsedeke4301 Жыл бұрын
ራእይ 22 (Revelation) 9፤ እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@danielanulo2621
@danielanulo2621 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ የሚለው
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x Жыл бұрын
"እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፡- ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው። እርሱም፡- አይደለሁም፤ #እኔ_የእግዚአብሔር_ሠራዊት_አለቃ_ሆኜ_አሁን_መጥቼአለሁ፡ አለ። #ኢያሱም_ወደ_ምድር_በግምባሩ_ተደፍቶ_ሰገደና፡- ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው "
@jgch4593
@jgch4593 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@tiosaad1503
@tiosaad1503 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kala hiywet yasamalen memhir
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
ቃልይወት ያሰማን ወንድማችን
@almineguse4989
@almineguse4989 Жыл бұрын
zemenek yebarek
@medhanitlemecha8472
@medhanitlemecha8472 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ርስተ መንግስቱን ያዉርስልን
@molelishgetnet2037
@molelishgetnet2037 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን
@mamimami1739
@mamimami1739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi Жыл бұрын
Ammee Ammee Aammee sagalee jirenyaa isinii yaa dhagechisuu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@romanterefe6099
@romanterefe6099 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጥር ምጥን ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።❤️🙏
@beemnetseifu8359
@beemnetseifu8359 Жыл бұрын
Enamaseginalen betam behideme betsega yitebikilin
@senaitkassa3787
@senaitkassa3787 Жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን ሰዎች 1፥4-8 ወንጌል ስለ እግዚኣብሔር ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስትስ ብቻ ነው።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
😳😳😳በክርስቶስ በማመኔ ድኛለሁ
@blackman9558
@blackman9558 Жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen
@user-xm8nc5ht5b
@user-xm8nc5ht5b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@bogymul6360
@bogymul6360 Жыл бұрын
ምህራች ቃለህወት ያሰማል ያግሎት ዘመኖቸ የባረክ
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
የኔዉድ እንቁ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን🙏🙏🙏💚💒💚እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏💚💒💚
@topefa271
@topefa271 Жыл бұрын
ልዪ ነህ ! መምህር ሄኖክ. የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!!
**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022
56:17
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
🔴ትሁት ልቦና [NEW VIDEO] ||  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
20:56
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 396 М.
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 67 М.
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 9 МЛН