ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት

  Рет қаралды 47,201

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 194
@lovepeace8606
@lovepeace8606 Жыл бұрын
ኣቤት ታድላቹ ፥ " እንቁ መምህራችን ኩቡር ዶክቶር መጋበ ሓዲስ ሮዳስ " የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከታን ጸለታን ይድረሰን እልልልል ።
@wageshsenshaw736
@wageshsenshaw736 Жыл бұрын
መምህራችን መቼም እንደኛ እድለኛ የለም ለዚህ አዲስ ትዉልድ ጥሩ መልስ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የወለላይቱ እናታችን በረከቷን ያድለን መምህር ክብረት ይስጥልን አየን ተፈወስን ለሀገራችን መረጋጋትን ትስጥልን አሜን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 Жыл бұрын
አቤት ወታደል አቤት መመረጥ ፣እንኳን ለዚህች የተቀደሰች ቦታ ለመርገጥ አበቃችሁ ፣እኛንም እናታችን ለደጇ ታድርሰን፣መቸም ጌታ የመረጠህ ሰው ነህና እ ናመሰግናለን።አሁንም ፀጌውን ያብዛልህ።🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏
@qwertqwert6245
@qwertqwert6245 Жыл бұрын
መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በረከቷን ታብዛሎ አሜን አሜን አሜን
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትን ያሳድርብን❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ቦታሽ ተገኝቼ በረከትሽን ምህረትሽን ለማግኘት አብቂን🙏🏽
@helinafetene2455
@helinafetene2455 Жыл бұрын
ይህንን ቅዱስ ቦታ ሄደን መጎብኘት ለማንችል እጣ አዘጋጁልን እና እመቤታችን ፈቃዷ ለሆነው ሰው ደርሶ በረከቷ ቢደርሰን
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
በእውነት በጣም መታደል ነው ስፍራውን በአካል ባናየውም በእርሶ አማካኝነት በረከቱን ተሣትፈናል የእመቤታችን በረከትዋ ፈውስዋ ፍጹም ፍቅርዋን ታድለን
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
መምህር ከበረከቱ ስላካፈልከን እግዚያብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏 የእመቤታችን የንፅይተ ንፁሀን ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ አይለይህ🙏🙏🙏 ለኛም ትድረስልን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልደን🙏🙏🙏ረድኤት በረከትዋ አይለዬን🙏🙏🙏እባክህ መምህር ድንግል ታውቀኛለች እባክህ እህተ ማርያምን ድረሽላት እያላችሁ ፀልዩልኝ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለሁ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 3 ай бұрын
ዶ፣ር ሮዳስ ታደሰ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ትልቅ ትልቅ ታሪክ አሳየኽን።❤
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 Жыл бұрын
እንደው መታደል ነው እኮ ውድ መምህሬ መሐዶሮታ እርሶን የመሰለ"" በረከት"" ለእኔ በረከት ኖት አምላኬን እጅግ አብዝቼ አመሰግነዋለሁ """""እግዚአብሔር""'''' ይመስገን እልልልልልልልል እመቤቴ ። የእርሶ በረከት ይድረሰን!!!አሜን
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
አሜን እናቴ እመቤቴ ተአምርሽ ብዙ ነው። እናመሰግናለን መምህራችን።
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ፍቅሯ ይበዛልኝ ዘንድ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ
@futy4501
@futy4501 Жыл бұрын
እኔም ወለተ ሥላሴ እያላችሁ😢
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
እመ ብርሃን ታስብሽ እታለም
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@tirngoteshome8959
@tirngoteshome8959 10 ай бұрын
@@sisitetkelmariam8378 'ouiuiu
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 ай бұрын
እግዝአቤሔር ይመስጌን መምራችን እሜብሬሃን ትባርክህ እመቤታችን የሴጤን የእስራኤል አምላክ ይመሰጌን አሜን
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል 🙏 አሜን 🙏
@alsabereket9519
@alsabereket9519 Жыл бұрын
Amen amen amen
@kifleerossaethiopia5029
@kifleerossaethiopia5029 4 ай бұрын
መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በረከቷን ታብዛሎ
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci Жыл бұрын
ውይ መታደል መመረጥ አመቤቴ በረከትሽ ጥበቃሽ አይለየን ምረጭኝ እኔንም እባክሽን ድገንግል ማርያም❤️❤️❤️
@havingfaithingodisthebesthope
@havingfaithingodisthebesthope Жыл бұрын
ELELELELE... THANKS TO THE LORD GOD, MARY, ANGEL'S,SAINT'S!!!🙏🌹🥰
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን መምሕር
@meskeramshitaye3859
@meskeramshitaye3859 4 ай бұрын
የእመቤታችን ልመናዋና በረከቷ ይደርብን በምህረት እጇ ትዳብሰን አሜን
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን : የተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን !!! አሜን አሜን አሜን !!!
@nardos56
@nardos56 Жыл бұрын
መታደል ነው መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
በእውነት ያለ ሀሰት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ። መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት ይህንን ቅዱስ ቦታ ስላሳዩን ገለጻ ስላደረጉልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ እንወድሻለን❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌷🌷🌷🥀🥀🥀💐💐💐🌼🌼🌼
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እኛንም ለዚህ ያብቃን። አሁንም ደስተውን ያብዛልህ ምኞቴ ነው።
@NatanNatan-eb2bz
@NatanNatan-eb2bz 2 ай бұрын
የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን አሜን
@bayusheyedingelmariyamweda3071
@bayusheyedingelmariyamweda3071 Жыл бұрын
AMEEN 🙏🙏Emebete Dingel mariyam Enate Enenm Bereketesh Yederebegn🙏🙏🙏
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Жыл бұрын
እናታለም ምሳሌ የለለሽ ክብርት ንፅይት ልዕልት የጌታ እናት ድንግል ማርያም ለተቀደሰው ቦታሽ በረከትሽ አብቂን አደራ እያልን ከልብ እንማፀናለን ዶክተር ኑርልን በፀሎት አትርሳን
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤ እግዚአብሔር ይመስገን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
የኔ ወገኖች እንዴት እንደሚያምሩ እዩልኝማ 😭😭😭😭😭 በጣም ትናፍቁኛላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቦናችሁት መሻት ትፈጽምላችሁ ቅዱሳን አባቶቼን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@betigistalemayehu8506
@betigistalemayehu8506 Жыл бұрын
መምህር እኛንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን በእመቤታችን ቅብዕ ሰአሊተምህረት ተቀብዬ እድሜ ተቀጥሎልኛል ምስክር ነኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ።
@user-lt4vo3dm6o
@user-lt4vo3dm6o 3 ай бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ።።
@elizabethsolomon1254
@elizabethsolomon1254 Жыл бұрын
Thank you for this🙏🙏🙏
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን በረከት ይደርብን!!!
@martaashebir6019
@martaashebir6019 6 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እማምላክ ጣዕምሽ ልዩ ነው እኛንም ፈውሽን እባክህ መምህርዬ የወላዲተ አምላክን ቅብዐ ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክህ ትንሽ ጠብታም ቢሆን
@RahelHA73
@RahelHA73 Ай бұрын
የእመቤታችን በረከቷ አይለየን!
@tadelakidane101
@tadelakidane101 8 ай бұрын
Kidaneya bereketeshe eskalege yedarebene Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 7 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤በረከታዋ ይደረብን
@makerma3853
@makerma3853 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታ ይሕደረና
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@rahel61
@rahel61 Жыл бұрын
Thank you so much God bless you ⚘️⚘️⚘️
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
እመቤቴ ቢዛዊት አለም ክብርምስጋና ይድረስሽ። የፍቅርሽ ጥግ እፁብድቅ ነው ወላዲታምላክ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪
@haregewoinbelayneh8467
@haregewoinbelayneh8467 Жыл бұрын
እድሜና ጸጋ ያጎፅፍልን እስቲ በረከቷ ይደርባትሁ የተቀደሰ ቅቧን በመንስ ደርሶን ይፈውሳችሁ በሉን አሜን ይሁንልን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
Emebete mariam yegetaye enat meljashe telotishe ayeleyege. Amen❤
@MobilePlus-cr2yl
@MobilePlus-cr2yl 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🙏🕯️🕯️🕯️⛪🥰🥰🥰🥰ቃለህይወትን ያሰማልን💔
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
💖 እንኳን አብሮ አደረሰን 💖
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
Yetkebru memhirachin Dr rodas tades kale hiwet yasemalin Betsoltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
🌹እግዚአብሔር ይመስገን 🌹 አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ አይለየን 🙏🌿🌹🙏🌿🌺🙏
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Gerume new Megabe Egziabeher yestelen. 💚💛❤️
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 6 ай бұрын
እመመመመ ብርሃነይ ኣደየ ሓላለይ ኣደየ ወላዲተየ ኣቲ ተስፋይ ኣቲ ተስፋ ድኻታትትትት ኣቲ ዘመድ ዘኽታማት ኣደየይይ መዓረይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛💐💐💐💐💐💐💐💐💐😭😭😭😭😭🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤲🏾🌍🕊🕯🕯🕯1️⃣6️⃣🍯🍯🍯🍯🍯🍯
@meserethailu2191
@meserethailu2191 Жыл бұрын
የአመበታቺን የክድስት ድንግል ማርያም በረክቷ ይደርብን አሜን!
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን እረዴት በረከታአ አይለየን ቦታው ድንቅ ነው ለመሄድ ሁሌም እጓጓለው
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የእመብርሀን ምልጃዋ ጸሎት ይድርስልን በረከታችሁ ይድረሰለ እማምላክ ትመልከተን
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 Жыл бұрын
አሜን እኔንም ይህንን የተባረከ ቦታ ለማየት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን....
@user-tv9tm6wz4f
@user-tv9tm6wz4f Жыл бұрын
Amen amen amen bereketwa fekerwa yedrben
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 አሜን 🙏
@saikmarbeegis2634
@saikmarbeegis2634 Жыл бұрын
አሜን የእናታችን የቅድስት ኪዳን ምህረት በረከቶ ምልጀዋ አይለየን አሜን
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግልማርያም ይሁን በጣም ደስ ይላልየእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን መምህር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የፃድቃን እመቤት ፍቅሯ ለዘላለም ከልባችን ይሳልብን ለኛም የቃልኪዷኗን ቦታ ታድለን አሜን!!!
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛 YE EMEBETACHEN KIDEST DENGEL MARIAM AMALAGENTE AYELEYEN HULACHNEN AMEN 💛🙏
@tadiwoskebede3798
@tadiwoskebede3798 Жыл бұрын
በእውነት እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን🙏🙏🙏
@seyebelaydagi5830
@seyebelaydagi5830 Жыл бұрын
Amem amen redat berketwa yederesn yene enat
@Janet-xx9hv
@Janet-xx9hv Жыл бұрын
እመብርሀን ሆይ ፍቅርሽን አብዥልኝ እናቴ ❤❤❤
@gfeesan6677
@gfeesan6677 9 ай бұрын
😢😢😢እልልልልልልል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ክብርሽን ማንነትሽን ሳያቁ ዛሬላይግን ጠላቶችሽ በዙ እናቴ እመቤቴ የዘላለም ቤቴ😢😢😢
@dagimworku9952
@dagimworku9952 Жыл бұрын
አሜን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትን ያሳድርብን ።
@zeki2122
@zeki2122 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጎዶሊያስ።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen emabete tixabiqen🙏🙏ba hunet bamigeba emabirahan firk nat 😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@helenkonjo1932
@helenkonjo1932 Жыл бұрын
Emabte enenme ke chenke fweshige beraktu edraytu yderbge Amen Amen Amen
@mahelatetesfayemahelatetes1651
@mahelatetesfayemahelatetes1651 Жыл бұрын
Bereketwa yebzalen
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ድንግል ማርያመይ ኣደየ ኣደዋየ 😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍⛪💐🕊️✝️🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
የናንተ በረከት ለኛም ለሀገራችን ይሁንልን መምህር
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
Fetari kezi belay tbebun bzt yadrglh wdu memhrachin 🥰🥰🥰
@mahelatetesfayemahelatetes1651
@mahelatetesfayemahelatetes1651 Жыл бұрын
Ebakehe docterlija Tanami nat betchile
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 4 ай бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ እሬዴቷ ይደርብን አሜን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 11 ай бұрын
በረከትዋ ቡዙ እመ አምላክ
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bitsehitkelile6768
@bitsehitkelile6768 Жыл бұрын
amen Bereketua Yiderbn
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Abet Dase Sil Kazeh Baraket DENGEL Takafelan!!!
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 Жыл бұрын
ወይ መታደል እመቤቴ መላ አታጭም እንዳይሽ ፍቀጅልኝ
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
መምህርዬ ቀናሁባቹ 🙏🌹ማርያምን🙏🌹 በረከታቹ ይድረሰን አሜን🙏
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የመልአክታት የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 Жыл бұрын
መምህር እባክህን አምጣልን በመቤቴ
@askalandargie9750
@askalandargie9750 Жыл бұрын
አስካለ ማሪያም የእናንተ በረከት ለኛም ይድረሰነሰ
@elsaasefa4030
@elsaasefa4030 Жыл бұрын
ወንድሜ ሮዳስ አሁን ይህን ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእኛም ለኤትዮጵያን ይህን አይነት ታምር ቢደረግልን ፡፡ እናም ለፓስተር ዩናታን እና ለሌሎች ለማያምኑ ሄደው ባዩት እንዴት መልካም ነበር፡፡
@tihutshawel7724
@tihutshawel7724 5 ай бұрын
Betam enamsegnaln memhrachn ebakeh kalh tensh betsetgn beftari
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 8 ай бұрын
Bewegt Kal eehewoten yesemalen mechem Ayetegebim lining yasedesetal ❤❤❤❤❤❤❤
@buzayewmamo3395
@buzayewmamo3395 Жыл бұрын
Enameseginalen Memihir be yetignawim seat bihed kibakisus magignet echilalew?
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Жыл бұрын
እማምላክ ወደ ሀገሬ በሰላም በጤና ወደ ትመልሰኝ ። የምወዳቸውን እህቴቼን ይዤ ደጇን ለመሳለም እማምላክ ትርዳኝ ። መ ምህራችን የምንወዳትን የምናከብራትን እናታችነነ ድንግል ማሪያም ስላስጎበኙን ክብር አቀርባለሁ ።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Жыл бұрын
በረከታ በሁላችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪✝✝✝✝
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን በረከት ይደርብን!!! ከ17 ሰዓቶች በፊት መምህር
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የሜቤታችን ቅብ ለማግኝት እርስዎን የት እናገኝዎታለን መምህር ዶ/ር ሮዳስ? ቅብዑ ቢያልቅ እንኳ እቃውን በነካሁት
@beleteketema4012
@beleteketema4012 Жыл бұрын
ክርስትና ህይወት ነው። ፍልሰፍና የሚመስለን ከዚህ ብንማር
@user-yj2fj7sg1v
@user-yj2fj7sg1v Жыл бұрын
መጋቢ እግዚያብሔር ይስጥህ
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
ተመስገን!!! ስፍራው ድረስ መሄድ ባንችል እግዚአብሔር እናንተን ምክኒያት አድርጎ ቦታው ቤታችን ድረስ መጣ ። "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? " ተመስገን! እንጂ ሌላ ምን እላለው ተመስገን!
የነሐሴ 1 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
1:12:40
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 64
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
የአባ ሙሴ ጸሊም ሰውነትን ነካሁ፤ ገዳሙ ልዩ ነው፤  የግብጽ ገዳማት ቁጥር 10
22:19
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 28 М.
ከማይድን የጭንቅላት ዕጢ በእመቤታችን ቅብዕ የተደረገ ፈውስ
27:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 16 М.
(የምሥራች) የተቀደሰ ዘይት የምታፈሰው ሥዕለ ማርያምን ሄዳችሁ ለማየት ለምትፈልጉ
12:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 31 М.
የአባ እንጦንስ ገዳም፤ የነበሩበት ዋሻቸውን አየሁ ተደንቄያለሁ
22:52
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 25 М.
እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም
25:11
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 22 М.
ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሠቃየበት መሣሪያ ያለበት አስደናቂው ቤተ መቅደስ
12:11
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 37 М.
የቅዱስ ማርቆስና የቅዱስ አትናቴዎስ የከበረ ዐፅም ተመልከቱ
21:34
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 27 М.
እመቤታችን ከልጇ ጋር 6 ወራት የተቀመጠችበት የቁስቋም ገዳም
51:53
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 72 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН