No video

እመቤታችን ከልጇ ጋር 6 ወራት የተቀመጠችበት የቁስቋም ገዳም

  Рет қаралды 72,023

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Жыл бұрын

የግብጽ ገዳማት ጉብኝት ቁጥር 4

Пікірлер: 170
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ጋር በተሰደድሽበት ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ከበረከትሽ እንድካፈል አብቂኝ🙏🏽
@henock2127
@henock2127 Жыл бұрын
Amen hulachnnm tabkan
@bezawitminale7942
@bezawitminale7942 Жыл бұрын
Amen
@senaitberhe3639
@senaitberhe3639 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yonasweldamanuel4203
@yonasweldamanuel4203 Жыл бұрын
@@henock2127aa
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
እዚህ ሀገር ገና እንደመጣው ሄጄ የተባረኩበት ገዳም ነው የስደተኞች እናት እመብርሀን ከነ ልጇ ከቅዱሳኖች ጋር ትክበር ትመስገን
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
እመ ብርሃን ለደጇ ታብቃን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ነው ነፍሴ የተደሰተችው❤💒❤
@tibebwisdom4784
@tibebwisdom4784 Жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እና በረከት ረድዕትሽ አይለኘን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
መቼም እግዚአብሔር የሰጠን አለኝታችን ትልቅ የቤተክርስትያናችን ስጦታ ነህ መምህር ክፉህን ያርቀው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ::
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን እናታችን ወላዲተ አምላክ በረከትሽ ምልጃሽ ጥበቃሽ አይለየን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
በእውነት ለእኛም በረከቱ እንድንሳተፍ ስለደረጉን በዘመንህ ሁሉ የእመቤታቸን ምልጃዋ የእግዚብሔር ቸርነቱ መህረተቱ አይለይህ መምህሬ ❤🙏
@aynalembelayneh
@aynalembelayneh 3 ай бұрын
እግዜአብሔር ይባርክህ የ93 አመት ያላቸውን ያቀርብካቸውን ስውዬ የት ነው የሚገኙት
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 Жыл бұрын
ያያችሁትን ስላሳያችሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እኛንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን!!!
@emihaile1626
@emihaile1626 Жыл бұрын
አሜን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
አሜን 🙏
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
የመቤታችን ረድኤት በረከቷ አይለየን!!!
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ። ዲያብሎስ ይቃጠል ለምስጋና የታደለ ብቻ ያመስግን። የድፈፍረት ቃልና ትችትን ስድብን ከአባታቸው ከእርኩስ መንፈስ ስለተቀበሉ ። እኛ ግን ከቅዱሳን ጋር በምስጋና ገና እንበዛለን።
@firehiwottegegn6206
@firehiwottegegn6206 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡን መምህር🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!
@lovepeace8606
@lovepeace8606 Жыл бұрын
ቁስቓም ማርያም ፥ የልጅዋ ጸጋው እና ምህረቱን ይላክልን ኣሜን
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Жыл бұрын
የእናትና ልጁ በረከት ይደርብን ለደዝጃቸው ያንቃን
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshisolomon682
@yeshisolomon682 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ያስደስታል እመብርሃን ጥላ ከለላ ሆና የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ
@wedewede1844
@wedewede1844 15 күн бұрын
የቤተክርሥትያን አምላክ የጠብቅልን በእዲሜ በእሜ በጤና ❤❤❤
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጭንቀቴን ታውቂ አለሽና አማላጂነትሽና ረደት በረከትሽ አይለኝ አሜን አሜን አሜን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለመባረክ ያድለን። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 Жыл бұрын
የመቤታችን ፀጋ በረከትዋ ይደርብን ለዚህም የተቀደሠ ሥፍራ መርገጥ ያብቃን ።
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Жыл бұрын
በእውነት ልዩ የሆነ ቦታ ነው ይክን ስብከት ሰምቶ እንቫ ማይመጣው ሰው የለም ቸሩ መዳኒዓለም ፈቃዱ ሆኖ ለዚክ ቦታ ያብቃን ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alganeshtedla7152
@alganeshtedla7152 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ አንድ ነገር ላስቸግሮት የትኛውም ባታ ሲሄድ ከበረከቱ መካፈል ስለምፈልግ ቢዒፍልኝ እመጣለሁ በጉቡኝቱ ላይ ቡዙ ትምርት አለው ይህን ትልቅ በረከት ማግኝት በጣም የልብ ደስታ ይስማል ይህንን በማየቴ በመማሪ እግዚአብሔር ይመስገን god bless Amen 🙏🏼
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን።
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 8 ай бұрын
አሜን ቃለሄወት ያሰማልነ መምህራችን የአእመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም በረከቷ የቅዱሳን አገልግሎታቸው አይለየን አሜን አልልልልልልልልልልል
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
አሜን/፫ ቃለሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን የንጽሕተ ንጹሐን የቅድሰተ ቅዱሳን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ምለጇዋ ቃል ኪዷነ አይለየን🤲🤲 እመቤታችን በሰላም ወደ ሀገራችሁ ትመልሳችሁ❤ ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚ አብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ ሥለ ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሦ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅኩሥ ዪሀንሦ አፈወር ቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት እፀበተ ማያርም ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ብፂት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@birtukanbekele6122
@birtukanbekele6122 Жыл бұрын
እመ ብርሃን ለደጇ ታብቃን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ነው ነፍሴ የተደሰተችው🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) እልልልልልልልልልልልልልል.ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ አይለየን 🌿🤲🌿🤲🌿🤲
@rahejean4212
@rahejean4212 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ቀቃል ህይወት ያሰማል አሜን እመብርሃን ከልጆ ታማልደን አሜን የተቀ።ሰውን ቦታ ረግጣቹ ለኛም በረከቱ ስላሳያቹን እግዚአብሔር ያስባቹ አሜን✝️✝️✝️🛐💚💛❤️
@nataliwimundu8666
@nataliwimundu8666 Жыл бұрын
ለእኛም በረከቱ ይድረሰን ሰላሳየህን መምህር ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጃሸ አይለይን ከልጅሸ ከወዳጅሸ ይቅርታን ምህረት ላኪልን ❤️❤️❤️
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 Жыл бұрын
ያያችሁትን ስላሳያችሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህር
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን::
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
የጌታችን የመድኃኒታችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት እረድኤት ምልጃ ጸሎት ይድረሰን በረከታችሁ ይድረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын
አበት መታደል ነው በረከታቸው ይደረሰን ዶ/ር መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ስላስጎበኛችው በመንፈስ🙏🙏🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 11 ай бұрын
ትልቕ ጸጋ ኖው በረከትዋ ይደርብን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
Amen bereketewo yakafelen
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 Жыл бұрын
እቤቱ ጌታዬ! አቤቱ እመቤቴ ምን ድንቅ ነው ይህ አስታማሪ! የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነው! በጤና : በዕድሜ: በፀጋ ጠብቁት!!! አሜን!
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችንን ትባርክልን።ለዚህ የተቀደሰ ቦታ ለመርገጥ ታብቃን
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን
@yimaregubena4019
@yimaregubena4019 Жыл бұрын
በርከታችሁ ይድርሳን ቃለህይውት ያሰማልን
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 3 ай бұрын
አቦ እጅግ በጣም ደስ ደስ ይላል ታድላችኃል እኔንም ለደጇ ታብቃኝ 🙏🙏
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
እናቴ ድንግል መሸሸጊያዬ ጤናዬ ሰላሜ በምን ልግለጸው ሁሉንም አንቺ ታውቂዋለሽ የጉስቋም ስደትሽ መድሐኒቴ ባርኪኝና መጥቼ ያንን የረገጥሽው ቦታ አፈሩ ልቅመስው ፈቃድሽ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን፡፡
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሜንንንን በረከትኩ ይሕደረና እግዚኣብሄር ኣምላክ ሓንቲ መዓልቲ ኣብ ሂወተይ ክነግዳ ጸሎትኩም ደግፉኒ 🙏🏾😭🕊️🕯️⛪✝️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 Жыл бұрын
ክብር ለጌታዬ እናት የአለም ሁሉ እናት ለሆነችው ይሁን። የምኖድህ የምናከብርህ መምህራ እንኳንም በመካከላችን ተገኘህ
@senaittamagnu8346
@senaittamagnu8346 Жыл бұрын
God bless our brother Megavlbi Hadis Rodas
@Yk-xg8xq
@Yk-xg8xq Жыл бұрын
በፀሎትሆ አስቡን እባክዎት መምህር
@goodlive1573
@goodlive1573 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sisayyekoye107
@sisayyekoye107 Жыл бұрын
በረከቱ ይድረሰን
@MobilePlus-cr2yl
@MobilePlus-cr2yl 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏🕯️🕯️🕯️⛪🥰🥰🥰
@mekdistube
@mekdistube Жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሊቁ እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጉን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
🙏💞🌹🙏እመቤታችን እናትነቷ ምልጃዋ🙏💞🌹🙏 አይለየን አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከቱ ለኛም ይድረሠን በጸሎት አሥቡን ሥደተኞችን
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ያለ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን!!! ክብር ለመድሐኔ ዓለም ። ከቁስቛም ማርያም በረከት ረድዔት ያሳትፈን።አሜን አሜን አሜን።
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
እመቤቴ ንፅይት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ🙏 እኛንም ይሄንን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ እና ለመባረክ አብቂን🙏 እመቤቴ ሆይ ንፅይተ ንፁሀን መቀነትሽን አታጥብቂብኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልጅኝ🙏 እመቤቴ ተማፅኜሻለሁ እና ዝም አትበይኝ🙏🙏🙏 መምህራችን እኛም በያለንበት ሆነን ይህንን የበረከት ቦታ እንድናይ ስለረዳኸን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ በስደት🙏🙏🙏
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን በረከትዎ በኛም ይደር
@bezakassa700
@bezakassa700 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ የተከበረ ቦታ ሄደን ለመባረክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asnagetchberu7740
@asnagetchberu7740 Жыл бұрын
❤️🙏👏
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@dinkineshalemayehu7440
@dinkineshalemayehu7440 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏በረከታችሁ ለእኛም ይድረሰን አሜን🙏🙏የመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ ዘወትር አይለየን አሜን🙏🙏🙏 በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
የቅዱስ እናታችን ወላዲት አምላክ ሳሊነ ምህረት ማህደረ መለኮት አቁራሪረ ማት እርርተ ልቦና በረከቶ ይደርብን ለደጅሽ ያብቃን
@zelalemasfaw2189
@zelalemasfaw2189 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ጋር በተሰደድሽበት ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ከበረከትሽ እንድካፈል አብቂኝ
@singletube5173
@singletube5173 Жыл бұрын
Kalehiywot yasemalen, yemebetachen berekt mileaga ateleyen.
@senaitberhe3639
@senaitberhe3639 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ck4kf2wz6q
@user-ck4kf2wz6q 6 ай бұрын
በፀሎት አስቡን አሜን እኔም ለቦታው ያብቃኝ
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምህር።
@molumolu633
@molumolu633 Жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwot ysmln✝️✝️✝️
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@romanabate5236
@romanabate5236 Жыл бұрын
DENEGEL hoy anchis enatu lithogne temeretesh sale yezach DENEGEL agelege mehon temegne neber Ene gen elalew ye GETA ENAT DENEGELE hoy geredesh lehon enkua lemaygebagne fekereshen belebe asaderi🌷🌷🌷
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
May your day be blessed and our mother Kidist Mariam bless us! We participate the prayer and blessings from places we are. 🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@miletegebermedhin4540
@miletegebermedhin4540 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@monamons478
@monamons478 10 ай бұрын
እመቤቴ እኞንም አገራችንን ሰላም ያርግልነ🎉
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
በረከቶ በምናምነው ላይ ይደርብን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen Bereketwa yideribin!!!
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን
@mekdessime3149
@mekdessime3149 Жыл бұрын
selam memeher enganem dengel maryam ehen yetekedese bota endengobeng ke bereketwa endenkafel endenebarek terdan🙏
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 Жыл бұрын
ፅሎታችሁ ይድረሰን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen egzabher ymsgen
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Wendemachen Egziabeher yebarekeh egnam beyalenebet screenun neketen enebarekalen 💚💛❤️
@aelmayeuaerga9738
@aelmayeuaerga9738 Жыл бұрын
እረደት በረከቱ ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይደረብን
@zewdumaze4436
@zewdumaze4436 Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ደጅሽን እንድሳለም እርጅኝ።
@AlamituDegefa
@AlamituDegefa 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😊
@melatzeleke7962
@melatzeleke7962 Жыл бұрын
bereketu yedereben
@helenkonjo1932
@helenkonjo1932 Жыл бұрын
Embet kedest dengel mareyam ledejeshi abekige berkatchu yderben amen Amen Amen
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
በረከት ችህየደረሰን
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
inie iko yemigerimegne yezihi bilatena sirawochu nachew. Egig betam fetari meritohal sirawochihi hulu yasigerimugnal .Fetari yitadeghi Ethiopian ina hizibochoan tadeg keep it up!!
@newshem
@newshem Жыл бұрын
ለቦታው ያብቃን
@kitessemakit
@kitessemakit Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ታሰማልን::
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 Жыл бұрын
Wedeme Rejim Edmena Tena Yistek Kezi Tamer Belayi Edtasayen🙏🙏🙏
@user-rg3si7mb6b
@user-rg3si7mb6b Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ትምህርቶችን የአባቶች ስብከቶች ለመከታተል ፕሮፋይሌን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ ዘንድ እጋብዛለሁ ብዙ ያተርፋሉ🙏
@bettysiad3828
@bettysiad3828 Жыл бұрын
Egzabhare yetmesegen yehoune berketwa lhoulachen yedersen Memeher edemen tena yestout 🙏🙏🙏🙏
@nathantarekegn5546
@nathantarekegn5546 Жыл бұрын
Amen
@mulermi9021
@mulermi9021 10 ай бұрын
Ledejuwa tabkan😍 Dr rodas egzaber yestelen
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 4 ай бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ጋር በፍቅርሽ ዳሽኝ አማላጀ እናቴ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
thankyou
@addisalmemetcalf9721
@addisalmemetcalf9721 Жыл бұрын
Betaem dess yelale Emberhaen lezi keber tabken
@nahopia12
@nahopia12 Жыл бұрын
amen amen amen
@filmonmebrie460
@filmonmebrie460 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም
25:11
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 22 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት
24:42
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 47 М.
የአባ እንጦንስ ገዳም፤ የነበሩበት ዋሻቸውን አየሁ ተደንቄያለሁ
22:52
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 25 М.
ይህን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያዩት ሕልም ከፍተኛ ሀብት እንደሆነ ይረዳሉ
1:02:48
የአባ ሙሴ ጸሊም ሰውነትን ነካሁ፤ ገዳሙ ልዩ ነው፤  የግብጽ ገዳማት ቁጥር 10
22:19
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 28 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН