ደራሽ" ወይንም "ረዳኢ" በአይነቱ ለየት ያለ ሊያዩት የሚገባ አዲስ የአማርኛና የትግርኛ Ebenezer Tagesse & Eden Emiru 2019

  Рет қаралды 2,098,815

Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv

Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv

4 жыл бұрын

#EbenezerTagesse #Tsionemiru #Edenemiru
Check Out New Videos More Prophetic Videos Now at Tsionemiru/ የኃለኞዉ ክብር ቤተክርስቲያን Prophetic/Preaching/worship brings New Videos Enteretanment . and Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for latest gospel songs: Here:

© Copyright: Tsionemiru Inc 2019

Пікірлер: 853
@shallomshallom3844
@shallomshallom3844 2 жыл бұрын
ከ ኤርትራ ነኝ ,,,,,,,ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@alamigirma2058
@alamigirma2058 4 жыл бұрын
አንድ እርምጃ ቀርቶ በኔና በሞት ጣልቃ ገብቶ አዳነን ድንገት በድንገት❤❤❤Amen Amen tabaraku
@nigatudaselagn9075
@nigatudaselagn9075 2 жыл бұрын
ተባረኩ ከመቀሌ ነው ደስስስስ ብሎኛል💗💗💗🎸🙏
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 2 жыл бұрын
ደራሽ አለ ካላችሁ ከኢየሱስ ውጪ ማን አለ ጠበቃ አለ ካላችሁ ከአባቴ ውጪ ማን አለ አንድ እርምጃ ቀርቶ በእኔና በሞት ጣልቃ ገብቶ አዳነኝ ድንገት ድንገት … ክብር ይሁንለት ለክብሩ ዘላለም እውነተኛ ዳኛ እንደ ጌታ የለም የነፍሴ መዳኛ የክፉ ቀን ደራሼ ስሙን ላወድሰው መልሼ መልሼ እጅግ በጣም የሚወደውና የተባረኩበት ደጋግሜ የሚሰማው መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
@senblessing
@senblessing 10 ай бұрын
Hi , please put full lyrics if you can thank you
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 3 ай бұрын
የኔ ውድ ኢየሱስዬ ክብር ምስጋና ለአንተ ብቻ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልል❤️ Tebarekilign🥰🥰🙏
@user-gr2py1rn2s
@user-gr2py1rn2s 23 күн бұрын
Can u post the tigrgna part as well tx
@petrosmetube1
@petrosmetube1 4 жыл бұрын
በዚህ ድንቅ ... እንደ ትኩስ ወተት ማር ወለላ ጣፋጭ የሆነ ዝማሬ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር በምስጋና ፀሎት ስትዘረጋ ይታየኛል። Thank You Lord Jesus Christ for the blessings You pour out to Ethiopia where I remember the blood of Your death of the Cross, and the power of Your resurrection that saved and delivered me from sin, death and Satan. Amen Hallelujah Amen Amen!!! 💔💔💔💔💔💔💔
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 4 жыл бұрын
ኦ!ኢየሱስ የዚህ ጸጋ ባለቤት አንተ ነህና ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን! የምወዳችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
*ድንቅ ዝማሬ እጅግ የተዋጣ ስራ, ሁልግዜም የምመኘው ነገር መዝሙሮች በተለያየ ቋንቋ ቢቀርቡ እል ነበረ ስለቴ ሰመረ ብያለሁ, አማርኛና ትግሬኛ መሆኑ የበለጠ ግሩም አድርጎታል, የትግሬኛ ተናጋሪ አይደለሁም የመንፈስ ቅዱስ ቋንቋ ዩኒቨርሳል ነው ተባርኪያለሁ ተባረኩ!*
@negaseyoum6496
@negaseyoum6496 4 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን...
@ok4757
@ok4757 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ክብር ልጌታ ይሁን በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ በብዙ አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል💯👏🙌👏🙏😍💞🙇😍😘😍
@sarahnonr4554
@sarahnonr4554 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen gate yebarkchu
@dassuhambisa1229
@dassuhambisa1229 Ай бұрын
ሆሆሆ ምናይነት መባረክብነው በእውነት # Ooh What the Song!!
@lulululu2675
@lulululu2675 4 жыл бұрын
እባክሽ ኤዱየ መዝሙሩ በታም ስለ ወደድኩዋት ግጥሙ ጻፍሊኝ ጌታ ይባርክሽ
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ተባርኩ ዘመናቹ እንድሁ እንዳማረ በጌታ ቤት ይለቅ በጣም መንፈሣዊ ህይወታቹ ያሥቀናል ጌታ ጨምሮ ፀጋና ቅባት ያብዛላቹ።
@negasnegas4485
@negasnegas4485 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ዝማሬ ጌታ አምላክ ዘመናችን ይባርክ
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
Amen Amen eyesusye derash abat new tebareku 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤😍😍😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹2012 ዓ. ም 🌻🌻🌻🌻 የከፍታ ዘመናች ነው 🌻🌻🌻🌻🌻 አሜን ኢየሱስ ጎይታ
@user-tk9jq9lc8o
@user-tk9jq9lc8o 4 жыл бұрын
እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንንንን።።።
@nassibnehme483
@nassibnehme483 4 жыл бұрын
Srfei
@nassibnehme483
@nassibnehme483 4 жыл бұрын
Adnago
@burteemucaakakuuabdikowaqy1166
@burteemucaakakuuabdikowaqy1166 4 жыл бұрын
Amami🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗
@Slmmslmnslmnsolomon
@Slmmslmnslmnsolomon 4 жыл бұрын
ያድናል ኢየሱስ ተመርጫለሁ hawrayat. Mazmur
@yesoumeshphonetastic4506
@yesoumeshphonetastic4506 4 жыл бұрын
ተባረኩ ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባረካቹ
@ermiaszeleke3351
@ermiaszeleke3351 Жыл бұрын
From Indian love gospel music
@user-ci3zp1lt6g
@user-ci3zp1lt6g 4 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይ ኣሰይይይይይይ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ተባረኩ የብዛላቻሁ ምርት የ abatei ልጆች ግጥም ዜማ 100% 100% well done we love you 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@atranos2198
@atranos2198 Жыл бұрын
የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ንዘልኣለምን ንሱ ኢዩ። ጎይታ የሱስ ኣብዚሑ ይባርኩም ። Eritrea❤
@user-fe2un7pg7l
@user-fe2un7pg7l 11 ай бұрын
I am eritrean +ethio i dont know tigrigna but i love this song so much may the lord bless you both❤❤❤
@tigistmulisaa9828
@tigistmulisaa9828 4 жыл бұрын
Berk berki belulign wude ye abte lijochi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕
@agapetube2022
@agapetube2022 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያርጉ ፣ ፈልገው ያጡትን ዝማሬ ይጠይቁን kzfaq.info/get/bejne/fp98hrF80ZqnlZ8.html
@saraheityopya2862
@saraheityopya2862 3 жыл бұрын
AMEN TEBAKU
@erieritrea6645
@erieritrea6645 4 жыл бұрын
amaizing song . God bless all.
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 жыл бұрын
ጠበቃችን እየሱስ ብቻ ነው አሜን ዘመናቹ ይባረክክክክክክ
@tesmen3278
@tesmen3278 4 жыл бұрын
ተባረኩ ከ ኤርትራ ነኝ ደስ ብሎኛል
@merhawimeles4698
@merhawimeles4698 2 жыл бұрын
ኣብዚኣስ ደስ ተብል ኣላታ ታይ ጸገም ዩ ወደይ
@user-ov5je1vp1r
@user-ov5je1vp1r 2 жыл бұрын
@@merhawimeles4698 ילנחמהצנהעייולםחינתתחכבג
@negsteabereha977
@negsteabereha977 7 ай бұрын
God bless you.
@negsteabereha977
@negsteabereha977 7 ай бұрын
Keep up.
@abenezermelese1507
@abenezermelese1507 5 ай бұрын
Bjjkjji😮99pò​@@negsteabereha977
@petrosgabrou352
@petrosgabrou352 3 жыл бұрын
I LOVE YOU ALL IN JESUS.
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጎይታ ዘመንኺ ይባርክ አሜን
@user-kx3kb5fl2r
@user-kx3kb5fl2r 4 жыл бұрын
እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ይሁን አንድ እርምጃ ቀርቶ በኔና ሞት
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 4 жыл бұрын
Anointed
@almazababa4570
@almazababa4570 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@damiencoleman7411
@damiencoleman7411 2 жыл бұрын
I guess it is kind of off topic but does anyone know of a good website to watch new series online?
@tagsasalfgo9477
@tagsasalfgo9477 2 жыл бұрын
Sdtyujjbcchji bhrfhjoo
@bikiltuedosa3988
@bikiltuedosa3988 3 жыл бұрын
Even if I don't know tigrigna Can't stop listening yemr 😍😍😍😍😍😘
@petrosgabrou352
@petrosgabrou352 4 жыл бұрын
MARANATHA. Come, Lord Jesus, come. Amen amen.
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 4 жыл бұрын
በእስታይል ወቅቱን ያማከለ መዝሙር ወይ ዘንድሮ ጥበብ የምትጠራው ሰው ብዛቱ ደስ ይላል ይመቻቹ አንደኛ ናቹሁ እናንተ
@senaitgebremedhin4533
@senaitgebremedhin4533 4 жыл бұрын
Amen amen nice song of god god bless you more
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
HULACHIHUM SELE SETACHUN ASETEYET BETAM ENAMESEGENALEN GETA YIBAREKACHU
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ነው ያወኳችሁ ሱስ ናቸው ብዙወቹ መዝሙሮቻችሁ
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2012 በሰላም አደረሳችሁ አደርሳን የከፍታ ዘመን ይሁንልን
@edentsegay8412
@edentsegay8412 2 жыл бұрын
Wawwwww btaemi des tbl mezmur, Edi & Abenezer brukat memeliskum tebareku.
@yodithadgu8750
@yodithadgu8750 4 жыл бұрын
ኣሰይይይሰሰሰሰሰ ክብሪ ንጎይታ ዘመንኩም ይባረኽ ጸጋኹም መመሊሱ ይውሐዝ
@menberebirhandemissie9771
@menberebirhandemissie9771 4 жыл бұрын
No I don’t for the long luckDo you why
@menberebirhandemissie9771
@menberebirhandemissie9771 4 жыл бұрын
And happy Christmas thank your family
@menberebirhandemissie9771
@menberebirhandemissie9771 4 жыл бұрын
I card we didn’t you thank goodness for you
@menberebirhandemissie9771
@menberebirhandemissie9771 4 жыл бұрын
The Rangers were dressed I’m not dressing how are your toilet
@menberebirhandemissie9771
@menberebirhandemissie9771 4 жыл бұрын
Yes daddy to the home hey there’s a door yes on my hands and did you write do you have 17
@kebenahom5030
@kebenahom5030 4 жыл бұрын
ተባረኩ ኩሉኹም 🙏ጠጥዑም ን አየሱሰይ ♥️
@agapetube2022
@agapetube2022 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያርጉ ፣ ፈልገው ያጡትን ዝማሬ ይጠይቁን kzfaq.info/get/bejne/fp98hrF80ZqnlZ8.html
@eyesusgetaneweyesusameljen4865
@eyesusgetaneweyesusameljen4865 4 жыл бұрын
Amen Amen💖💖🎤🎸🎼 Amen Amen💖💖🎤🎸🎼 Amen Amen💖💖🎤🎸🎼 Amen Amen 💖💖🎤🎸🎼 Hallelujah Tabarekuuu🎤🎤🎶
@alexcreativitytube3773
@alexcreativitytube3773 2 жыл бұрын
God bless you more !
@user-tk9jq9lc8o
@user-tk9jq9lc8o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን፡ተባረኩልኝ የእግዚአብሔር ምርጦች።።።።ዋው
@user-lz4gp9qu7j
@user-lz4gp9qu7j 4 жыл бұрын
በጣም. ደስ. የሚል. መዝሙር. ነው. Abi. & Edu. ጌታ. ይባርካችሁ ከፍ በሉ. ጸጋውንም. ይጨምራልቹ ተከናዎኑ
@abinetodlander5891
@abinetodlander5891 4 жыл бұрын
ተባርኩልኝ ዋው ጌታ ኢየሱስ 🙏
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 жыл бұрын
የኤድን እና የጽወን ቤተስብ ጌታ ይባርክችሁ የሜባርክ መዝሙር ተባርኩ
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
Birvo barta ❤❤
@kalbr8454
@kalbr8454 4 жыл бұрын
ተባረኬ አንደኛ ናቹ በርቼ በርታ ...ፀጋ ይብዛላቹቹቹ 😍😍😍💖🙏✌✌
@yomuntadese7881
@yomuntadese7881 4 жыл бұрын
Beautiful song...... ብጣዕሚ ጥዕምቲ መዝሙር፡ተባረኹ።በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።አግዚኣብሄር ይባርካቹ
@tsiyonabate8371
@tsiyonabate8371 4 жыл бұрын
Ketenat jemre eyesemahut new makuaret alchalkum😍😍 stay always blessed 🙏
@TastyTacosRoblox
@TastyTacosRoblox 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelel praise God & God bless you all we love you guys
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እስይይይይይይይ እስይይይይይይይይይይ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንን ጌታ ይባርካቸሁ ተባርኩ 🙌🙌 👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘
@yonatantesfay4552
@yonatantesfay4552 3 жыл бұрын
Tebareku yewedachu alehu
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 3 жыл бұрын
ያብዛላችሁ ተባረኩ!
@meronkebede4429
@meronkebede4429 4 жыл бұрын
Aduye tebarku. Glory to be God. It so up lifting songs.
@apostlecalebguyo103
@apostlecalebguyo103 10 ай бұрын
May God bless you 🙏🙏, Jesus is Lord!!!
@user-zk4nq7ub4y
@user-zk4nq7ub4y 12 күн бұрын
ከድሬ ነኝ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉
@Phoeb9227
@Phoeb9227 2 жыл бұрын
I love this song, May God bless you
@workineshboset7184
@workineshboset7184 3 жыл бұрын
እህት ኤደን ወንድማችን ሌሎችም ሁላችሁም ይ ህ እሳት ይብዛ ደግሞም ይህ ብረሃን በብዙ ይጨምር ቅባቱም በብዙ ይሙላባችሁ ተባረኩ
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 Жыл бұрын
Amen hallelujah Tebareku bebizuu tsaga Eb&Ed❤️
@simoneagle3
@simoneagle3 4 жыл бұрын
Wowwwwww wowwww NICE!!!May GOD bless U Abundantly!!!keep it Up!!!!MY TIGRIGNA!!!!!!
@erieritrea6645
@erieritrea6645 2 жыл бұрын
habibi
@meronhailezgi1414
@meronhailezgi1414 3 жыл бұрын
.God bless you Ebiy and Edu!
@chaltuyoutube
@chaltuyoutube 2 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ተባረኩ በብዙ
@bongbonga242
@bongbonga242 2 жыл бұрын
happy new year 2022 may God give us peace and love Good wshing from Eritrea.
@speaklife1429
@speaklife1429 4 жыл бұрын
I Love Eden she is anointed ❤️❤️❤️
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Tebareku KBR leEYESUS yhun.Swedachu!
@abugidaselam3436
@abugidaselam3436 4 жыл бұрын
AMEN AMEN Good bless u 🙏💙💜💐💐💐🎉🎉💯
@ageregutema4573
@ageregutema4573 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeenn taberaku🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 3 жыл бұрын
እሰይ እልልልል ክብር ለእየሱሴ ይሁን🙇🙇👏👏 ለየኔ ደራሽ እየሱስ ነው በምድር በዳ🙏🙏👍👍
@zachrist853
@zachrist853 4 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ አንተ ታላቅ አምላክ ተባረክ!!
@ah274able
@ah274able 3 жыл бұрын
Amazing mezmure loved it
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 4 жыл бұрын
ኤዱ ክብሪ ንአምላክ!
@ethioa3962
@ethioa3962 4 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen
@smartcall2182
@smartcall2182 4 жыл бұрын
ወይ መንፈሰ ያነቃቃል ብርክ በሎልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩልኝ ቅድሳንዬ
@eritreamotherland9501
@eritreamotherland9501 4 жыл бұрын
God bless u all
@rahelteklu2059
@rahelteklu2059 3 жыл бұрын
Amen
@rahelteklu2059
@rahelteklu2059 3 жыл бұрын
Eyesus yebreg
@godblessyou3900
@godblessyou3900 4 жыл бұрын
አራ ዘመናቹ። የተባረኬ። ይሁኝ። አሜንንንን።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 4 жыл бұрын
አቤን በበረታ መንፈሳዊ ዝማሬ ነበር የጠበኩህ
@masikerhmibirhanu1287
@masikerhmibirhanu1287 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ! ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን!
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 4 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል። አቤንዬ ጠፍተህ ነበር ስላየንህ ደስ ብሎናል።
@karimaaml6797
@karimaaml6797 3 жыл бұрын
እሱስስስ ክበር ሁሉ ለእየሱሰ ይሁን አሜንንን 💓💓🎸🎸🎸🌹🌹
@hanazerefu5829
@hanazerefu5829 2 жыл бұрын
derash....awo moten lemitebk keber bete geba ...amen.. thank you
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
እሰይ ጌተ ይባረክ ተባረኩ ኤዲዬ ወድማችን እናመሰግናለን
@dawittagesse2018
@dawittagesse2018 4 жыл бұрын
Edu And Abeni.Eskahun Mesmat yalakomkut mezmr nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chernetanamo1597
@chernetanamo1597 4 жыл бұрын
I am blessed with song. May God bless U...
@nathanhawey294
@nathanhawey294 4 жыл бұрын
Oh my God what a blessed song…with my eritrean culture Oh…I'm blessed with it my God bless you my ethiopian brothers…God bless our habesha land…
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 2 жыл бұрын
eritrean? ethiopian?????
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 4 жыл бұрын
waw amazing song . may God bless all. perfect song with ትግርኛ /Tigrigna/ bit . God is the owner of all languages GOD bless people of Eritrea and peopleof Ethiopia. from Eritrea.
@DinaWoldu
@DinaWoldu 4 жыл бұрын
sami sami Tigrina ab Ethiopia do yebilnan ab Tigiray 😂😂
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 4 жыл бұрын
@@DinaWoldu ኣሎ እባ ኣብ ትግራይ ። ኣነ እኩ ንኹሉ ተዛራባይ ትግርኛ ወኪለ ኢየ ተዛሪበ። ኩላትና ሓደ ኢና ኢለ ኢየ ተዛረብቲ ትግርኛ ። ተተጋግየ ኪኣ ይቕሬታ እሓትት። ክብርቲ ሓብቲ።
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
Amen God bless you too ❤❤❤
@nhhukjjii1021
@nhhukjjii1021 3 жыл бұрын
Amen Amen Tebarki Tebarki
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
አሜን ይሁንሎ ተባረክዮ
@joelbeneyam8019
@joelbeneyam8019 4 ай бұрын
Tebarku Edu &Ebenze.
@darartutache6492
@darartutache6492 4 жыл бұрын
I can't wait to listen this song. GOD BLESS YOU MORE
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 4 жыл бұрын
Bless u sis bless u bro more ❤️🙏🏼
@agapetube2022
@agapetube2022 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያርጉ ፣ ፈልገው ያጡትን ዝማሬ ይጠይቁን kzfaq.info/get/bejne/fp98hrF80ZqnlZ8.html
@petrosgabrou352
@petrosgabrou352 4 жыл бұрын
Watching this video on KZfaq is a blessing from heaven. Thank You JESUS for the blessings You release to Ethiopia where I was born and remember the blood of Your death of the Cross ... and the power of Your resurrection that saved and delivered me from sin and Satan. .
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 2 жыл бұрын
From which church does this comes from?
@fikreyoesa5367
@fikreyoesa5367 4 жыл бұрын
I'M VERY BLESSED BY THIS SONG !!
@hiwottesfagergsh2128
@hiwottesfagergsh2128 4 жыл бұрын
Amen tebarku edu sewdshe
@selammousa750
@selammousa750 4 жыл бұрын
ጌታይጠብቀን ከመዝለል በቀር ማሸብሸብ አቃተን አይ ይሁን ስለቃሉ አሜንን አሜን አሜንን አሜን
@feveneyasu4950
@feveneyasu4950 4 жыл бұрын
OMG AMAZING MEZMUR FROM ERI.
@bongbonga242
@bongbonga242 2 жыл бұрын
gal eri
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 жыл бұрын
Amen amen kbr hulu lEysus yhun be blessed all so amezing
@user-cd8co4tr7k
@user-cd8co4tr7k 4 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌ ሉያ አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ታባረኩ በብዙ ፀጋ
@elshadaymulat4419
@elshadaymulat4419 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ,ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!!
@user-ih7yz8po3k
@user-ih7yz8po3k 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen haallelujah Prasie the Lord haallelujah GBU All them❤❤🙌🙌🙇🙇
@kukuendrias937
@kukuendrias937 4 жыл бұрын
አሜን ! አሜን !አሜን! ሰለሁሉም ነገረ እግ/ረ ይመሰገን። እሳይ ጌታ ከብሮበታል፡ ኤድዬ እነ አቤን በብዙ ቴባረኩ ። ሁላችሁም በእየሱሰ ሲም ዘመነችሁ ይባረክ!!!
@salamwit4166
@salamwit4166 4 жыл бұрын
እወነት ነው አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER  ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020
10:16
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,6 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
Gospel Singer Geremew Haybano and Back Singer Fikre Lejiso ኢሩ ኢልባ ጫኪሴ Track 5
6:46
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ልዩ የአምልኮ ጊዜ Ebenezer Tagesse & Eden Emiru  ደራሽ" ወይንም "ረዳኢ"
6:22
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 676 М.
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 493 М.
Как превратить свой Zeekr в BMW? Китайцы:
0:15
Anton Gora - Gorazh Group Shanghai
Рет қаралды 2,2 МЛН
БАССЕЙН ДЛЯ АВТО ЗА 25 000 000 ТГ 🌊🚖
11:44
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 82 М.
TOYOTA @ArcticTrucksRussia  ремонт в лесу...  #aleksey_mercedes
0:12
ALEKSEY MERCEDES
Рет қаралды 4,2 МЛН