TEDDY TADESSE Amrolegnal Kene|አምሮልኛል ቀኔ-ቴዲ ታደሰ

  Рет қаралды 4,020,747

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

4 жыл бұрын

TEDDY TADESSE - Amrolegnal Kene - አምሮልኛል ቀኔ - ቴዲ ታደሰ - አዲስ መዝሙር - New Ethiopian Mezmur - 2020
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.com/ca/album/wa-...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#AMROLEGNALKENE #Ethiopian_music #Mezmur #Gospel #cover #Teddy_Tadesse #pente #protestant #New_mezmur #መዝሙር #አዲስ_መዝሙር #Habesha #cover_song
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 1 600
@azebabebe6985
@azebabebe6985 2 жыл бұрын
ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ የመጨረሻ መደምደሚያዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በትክክል ቴዲዬ እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ነገር ግን የምትዘምረው መዝሙሮች በሙሉ በብዛት ከኔ ሒወት ጋር የተገናኝ ነው ጌታ ዘመንህን በሙሉ ይባርከው ከነ ቤተሰብህ ጌታ ለኔ እንደደረሰ ለሁሉም ሰው ይድረስለት ።
@nebilaabubeker2506
@nebilaabubeker2506 2 жыл бұрын
0
@kimwengi1542
@kimwengi1542 2 жыл бұрын
Amen tebareki
@azebabebe6985
@azebabebe6985 2 жыл бұрын
@@kimwengi1542 Amen 🙏🙏🙏
@bekiygeta6249
@bekiygeta6249 2 жыл бұрын
@@nebilaabubeker2506 pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppa
@sisaywanza4365
@sisaywanza4365 2 жыл бұрын
😍😍😍
@AmalAmal-rp4eh
@AmalAmal-rp4eh 2 жыл бұрын
ቴዲዬ እኔ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ ያለውት በስደትነው ነገረግን ዘፈንም እሰማለው ባጋጣሚ ስገባ አደመጥኩት አምላክ ይባረክክ ምረጥ መዝሙረነው የውነት ደስሚል ሙዝሙረነው😍
@biruktadese8263
@biruktadese8263 Жыл бұрын
❤❤❤
@dagenteMarkos
@dagenteMarkos Ай бұрын
eskuni almxshim woys ezaw nish ny gat yiwedshl
@yorditube9891
@yorditube9891 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሄን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልችልም አምሮልኛል ቀኔ ❤❤❤😘😘🙏🙏🙏🙏
@selamekwt2230
@selamekwt2230 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏💕
@hdbhdhdddh4152
@hdbhdhdddh4152 3 жыл бұрын
Ameeeen❤❤❤❤❤
@elhamkais785
@elhamkais785 2 жыл бұрын
Weww
@tsinatnega18
@tsinatnega18 2 жыл бұрын
Hulem yemerelsh
@Pentetube
@Pentetube 2 жыл бұрын
God bless you. kzfaq.info/get/bejne/d7SIg66TqKqVo2w.html kzfaq.info/get/bejne/d7SIg66TqKqVo2w.html kzfaq.info/get/bejne/d7SIg66TqKqVo2w.html kzfaq.info/get/bejne/d7SIg66TqKqVo2w.html
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ማቄን ቀደህ እንባዬን አበስከው አሜን የኖርኩበት አመታቶቼን ያሰብኩበት ዝማሬ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ቴዲ ጌታ ይባረክህ
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 4 жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዘፈንም ይደመጥ የለ እንኩዋን ምስጋና ብዬ ሰማሁ ደስም አለኝ
@a2za2z67
@a2za2z67 4 жыл бұрын
ዘፈን ነው ቢሉት አይሻልም ምኑ ደስ ይላን
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አሜን በርሱፍቃድ አሜን እውነት ነው
@merimerifekre5493
@merimerifekre5493 4 жыл бұрын
God bless you tedisha
@yonatanyemane1835
@yonatanyemane1835 4 жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር God bless you thanks
@ghabigha9367
@ghabigha9367 4 жыл бұрын
tabareki be buzuuu mamaye 💔💔💔
@melkamwetat-dr4sw
@melkamwetat-dr4sw Жыл бұрын
ዛሬ ለኔ ልዮ ቀን ነው ዛሬ የወደፊት የትዳር አጋሬን እግዚአብሔር ለኔ ያረጋገጠበት ና በነገር ሁሉ ከጎኔ እንደሆነና በፊቴ ያለው ሁሉ መልካም እንደሆነ የተናገረኝ ቀን ነው ተባረክ🙌✝️🥰🥰🥰🥰
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 Жыл бұрын
Ö
@menberemengesha3288
@menberemengesha3288 4 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ያልጠብኩትመዝሙር ቴዲዬ ተባረክ ወንድሜ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ለወንጌል ግብኣት ፋና ወጊ ።የኢትዮጵያ የዘመናችን ቅ/ ያሬድ ። ባንተ መዝሙር በኣስመራ ሆስፒታል ቆይታየ ተባርኬኣለሁ።ነርሶቹ ዶክተሮቹ ታማሚዎቹ ሁሉ ወደውት ሊሰሙት እኔጋ ይሰበሰቡ ነበር። በቅርቡ ካናዳ ገብቸ ሳዳምጥህ የኣስመራውን እያስታወስኩ በባርኮት ደስታ ኣነባለሁ። ተባረክ ኣንተ በረከተ ሙሉ ወጣት ።በወጣትነት ዘመን ሰይጣን የሚያበጥርበት ግዜ ነውና እባክህ ቶሎ ኣግባ። ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ቦርን ኤገን ልዩ ስጦታችን ነህና ጨብጠንህ እንዳናጣህ ።
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከዚህ ክፉ ዘመን አምልጥ ትዳር ያዝ አግባ መልካም ምስክርነት ይኑርህ ማትረፍ እንጂ የምትጎልበት መንገድ የለም ከቃሉ ጋር ተስማማ ቴዲ የአንዲት ሴት ባል ሁን ቃሉ እንደሚለው። እግዚአብሔር ይርዳህ ያግዝህ ወንድሜ ለእርሱ ተለይተህ ቅር ማስተዋል ይጨምርብህ
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 4 жыл бұрын
Ane wun likie kemaka ab Asmera bnay Teddy Tadesse tebarike eye Egzabhier ybarkom niska wun kubur hawey tebarek
@mimiyegetalijjsas3184
@mimiyegetalijjsas3184 4 жыл бұрын
Wow
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
የጴንጤ ዘማሪዎች እነ ተስፋዬ ጋቢሶ የመሳሰሉት ናቸዉ አህዛቦች በስማችን አትነግዱ የቆሸሻቹ አለምን አፍቃሪዎች
@genetpaulos4799
@genetpaulos4799 4 жыл бұрын
ቴዲ አንተ መንፈሳዊ ወንድሜ ነህ እንዴት እንደ ተባረኩ ልገልጽህ አልችልም አባቴ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ.i hope አንድ ቀን ፍት ለፍት አወራሀለው. ጌታ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ፡፡
@sofiaabdullah7455
@sofiaabdullah7455 3 жыл бұрын
Geta..yebarkh
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
real
@zinashjohn8236
@zinashjohn8236 4 жыл бұрын
ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ ክብር ነው ለኔ ይሄም ሲያንስ ነው እዲ መሆኔ ከሆንኩት በላይ.... አምሮልኛል ቀኔ ላዚምልህ ልቀኝ አዲስ ቅኔ አሜን ይብዛልህ
@fantahundesta5160
@fantahundesta5160 4 жыл бұрын
ማቄን ቀደ እምባዬን አበስከው ቤቴን አየኸው ደረስክልኝ ለምስጋና በቃው እኔም እንደሰው በቃ አለፈ መከራው ተረሳ ያ ሁሉ አበሳ እንደ ማሪያም ከበሮን ሊያነሳ ልቤ ተነሳ ላመስግንክ አምሮልኛል ቀኔ ላዜምልክ ልቀኝ አዲስ ቅኔ ከእናቴ ማህፀን ማንም ሳያውቀኝ የመረጥከኝ እንደ እናት እንደ አባት በፍቅር ይዘህ ያሳደከኝ ሰለቸኝ ታከተኝ ላፍታ ሳትለኝ ከቶ እስከዛሬ በኔ ብርታት ሳይሆን ባንተ አይደለም ወይ በህይወት መኖሬ ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ የመጨረሻ መደምደሚያዬ ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ ክብር ነው ለኔ ላንተ ይሄም ሲያንስ ነው ላንተ እንዲ መሆኔ ላንተ ከሆንኩት በላይ ላንተ ገና እሆናለው ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለው እኔ ማውቀው መልካምነትህን ምናገረው ደግ መሆንክን ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በዴሜ ያየ ያውቀወል እየቀመሰ በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው እንደሚያይ አንተ አታይምና ልቤን አየሀው የስውር ፀሎቴን ዘልቀ ጋዳዬ ገብተክ ሰማከው የማንም ባለዳ አረ አይደለህም ብናገር እኔ ስራዬን ስትሰራው ስታሳምረው ስላየው ባይኔ የቅርቤ ምልህ ሚስጥረኛዬ የነብሴ ወዳጅ ሁለንተናዬ ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ ክብር ነው ለኔ ላንተ ይሄም ሲያንስ ነው ላንተ እንዲ መሆኔ ላንተ ከሆንኩት በለይ ላንተ ገና እሆናለን ላንተ ምላሽ ባይሆንም ላንተ እሰዋዋለው እኔ ማውቀው መልካምነትህን ብናገረው ደግ መሆንህን ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ ያየ ያውቀዋል እየቀመሰ በፍቅር ዝናብ እየረሰረሰ ×3
@user-wj7vc3kn8w
@user-wj7vc3kn8w 4 жыл бұрын
Tebarkiiiii😘😍🙏🙏
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
@@seblewengelm3017 wey gud mn lemalet feliga new gn ay sew
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@kesntekesnte4853
@kesntekesnte4853 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጻፍ ነሸ እናመሰግናለን✋✋✋✋💓
@naol22
@naol22 3 жыл бұрын
ተባረክ ቴዳዬ አንደኛ ዝማሬ ነው🔥❤ የዘንድሮ ተመራቂ ነኝ መቼም በእርግጠኝት የኔ ባቾች የምርቃት መዝሙራችን አምሮልኛል ቀኔ ነው
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 Жыл бұрын
@@jegnitmama4306 _
@hiaghiag
@hiaghiag Жыл бұрын
​@@tirhasestifanos8848 FRS
@makitelcom4482
@makitelcom4482 4 жыл бұрын
ባንተ ላይ የፈሰሰው የመንፈስ ቅዱስ ዝናብ ጌታን አመሰግናለሁ🙏🙌
@anelesanelisiwe6735
@anelesanelisiwe6735 3 жыл бұрын
Ameeeeeen tediye tabark
@selamekwt2230
@selamekwt2230 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይጨምርለት 🙏🙏🙏🙏🙏💕
@kaafranicell6997
@kaafranicell6997 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@fikresilassiejemal3298
@fikresilassiejemal3298 Жыл бұрын
😍🥰
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ንጋት የማያውቀው ጨለማ ዕውቀት ውበት ሀብት ዝና ሁሉ እያለው ግን ምንም የሌለው ኢየሱስ አንተ ግን አይደለም ምሽቴን ቀኔን አበራኸው ዛሬማ አምሮልኛል ቀኔ! ማቄን ቀድደህ እምባዬን አበስከው ቤቴን አየኸው ደረስክልኝ ለምስጋና በቃው እኔም እንደሰው በቃ አለፈ መከራው ተረሳ ያ ሁሉ አበሳ እንደ ማሪያም ከበሮን ሊያነሳ ልቤ ተነሳ (ላመስግንህ አምሮልኛል ቀኔ ላዜምልህ ልቀኝ አዲስ ቅኔ)፪ ከእናቴ ማህፀን ማንም ሳያውቀኝ የመረጥኸኝ እንደ እናት እንደ አባት በፍቅር ይዘህ ያሳደከኝ ሰለቸኝ ታከተኝ ለአፍታ ሳትለኝ ከቶ እስከ ዛሬ በእኔ ብርታት ሳይሆን በአንተ አይደለም ወይ በሕይወት መኖሬ (ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ የመጨረሻ መደምደሚያዬ)፪ ለአንተ ዘመኔን ብሰጥ ለአንተ ክብር ነው ለእኔ ለአንተ ይኸም ሲያንስ ነው ለአንተ እንዲህ መሆኔ ለአንተ ከሆንኩት በላይ ለአንተ ገና እሆናለሁ ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለሁ እኔ የማውቀው መልካምነትህን የምናገረው ደግ መሆንህን ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ (ያየ ያውቀዋል የቀመሰ በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ)፪ ማቄን ቀድደህ••••• ሰው እንደሚያይ አንተ አታይምና ልቤን አየኸው የስውር ፀሎቴን ዘልቀ ጓዳዬ ገብተህ ሰማኸው የማንም ባለዕዳ አረ አይደለህም ብናገር እኔ ሥራዬን ስትሰራው ስታሳምረው ስላየው በዓይኔ (የቅርቤ የምልህ ምስጢረኛዬ የነፍሴ ወዳጅ ሁለንተናዬ)፪ ለአንተ ዘመኔን ብሰጥ ለአንተ ክብር ነው ለእኔ ለአንተ ይኸም ሲያንስ ነው ለአንተ እንዲህ መሆኔ ለአንተ ከሆንኩት በላይ ለአንተ ገና እሆናለሁ ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለሁ እኔ የማውቀው መልካምነትህን የምናገረው ደግ መሆንህን ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ (ያየ ያውቀዋል የቀመሰ በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ)፪
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 жыл бұрын
Tebarkiiii👍👍👍💔🙏🙏💕
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
ይህ ዘፈን እንጂ መዝሙር አይደለም.
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
Masias Tsegay የትኛዋን ማርያምን እንዳለ ሳትረዳ ለፍርድ መቸከሉ ያስተዛዝባል።
@zerfiegetahun2198
@zerfiegetahun2198 4 жыл бұрын
@@lastdayscomingsoonmaranata557 mariam, here refers to Moses sister....
@zerfiegetahun2198
@zerfiegetahun2198 4 жыл бұрын
Thanks....for writing it all out
@netsanettekalgne7205
@netsanettekalgne7205 3 жыл бұрын
ማቄን ቀደህ እንባዬን አበስከው❤❤❤አሜን እኔ ስርቀው የቀረበኝ አምላኬ ይመስገን እያሳዘንኩት ሚያስደስተኝ ጌታ በዚህ መዝሙር ይክበርልኝ። ቴዲዬ ጥሩ ድምፅ እ/ር ሰቶኛል በተሰጠኝ ፀጋ ግን እየዘፈነኩበት ነው ፀልይልኝ እስቲ እኔም እንዳንተ ጌታን እንዳገለግልበት ተባረክ❤❤❤
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 3 жыл бұрын
" እኔ ማውቀዉ መልካምነትህን ምናገረው ደግ መሆንህን ሳሞካሸው ብዉል ደጋግሜ ሱስ ሁኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ " ጌታ ይባርክህ ቴዲ
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
Amen God bless u
@hiaghiag
@hiaghiag Жыл бұрын
​@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL qqas
@firiifayyisaa
@firiifayyisaa Жыл бұрын
Yes
@emmaemma167
@emmaemma167 7 ай бұрын
​@@PastorTeddyTadesseOFFICIALስወድህ❤❤❤🎉🎉
@user-lz2px2qv5m
@user-lz2px2qv5m 7 ай бұрын
​@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
@duhinduretv4977
@duhinduretv4977 3 жыл бұрын
I'm Yazid Mbonyi from Rwanda but i don't know what i can say please i i i i love you ao much especially i got you in your song but i have dreams of coming there in Ethiopia but i know for the will of God i will never die before to see you. Thank you brother Teddy Tadesse
@user-yt7nm8vm6r
@user-yt7nm8vm6r 3 жыл бұрын
በቀን ውስጥ 6 ወይ 7 ጊዜ የምሰማው ዝማሬ ሆነን ሰሞኑን የቆጣጠረኝ ዝማሬ ቴዲዬ በፊትም ከልቤ ከውስጥ ከልቤ ስወድ ውድድድድድድድድ ለበረከት ሁኑልን ቴዲዬ በረከታችን ተባርከሃል ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 3 жыл бұрын
የኔ ጌታዬ ክብር ምስጋና ለዘላለም አንተ ብቻ ይሁንለት//ቴድዬዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ📖💗🙏
@abuchu5887
@abuchu5887 2 жыл бұрын
I'm orthodox but መስማት ማቆም አልቻልኩም uffffff
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ቴድዬ በጣም ነው የምወድክ በእውነት ሁሌ መዝሙርህን እየሠማው ነው የምውለውtady ilove you so mach ባንተ ውሥጥ ያለው ፀጋ በጣም ሀይለኛ ነው ሥላንተ እየሡሥ ይክበር አሜን
@makimaki1326
@makimaki1326 4 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ቃላት ጠፋብኝ ጌታዬ ኢየሱሴ ክብሩን ማድርያህ ይሙላ የኔ ውድ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ እጅግ የሚባርክ መዝሙር ተባረኩልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@destayeebegetamulunew978
@destayeebegetamulunew978 3 жыл бұрын
ሁሌ ስሰማ አይሰለቸንም ተዲሾ ተባረክ 🙌🥰🥰
@apostleyordanosmichael6841
@apostleyordanosmichael6841 3 жыл бұрын
Me Too
@tirhasestifanos8848
@tirhasestifanos8848 Жыл бұрын
@@apostleyordanosmichael6841 o
@mrphone1311
@mrphone1311 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለመልም በእዬሱስም ተበሪኩ በብዙዙ ፀጋጋጋጋ የኔ ወድ ዬሀገሬ ልጆቼ
@fruittvethiopia_9843
@fruittvethiopia_9843 3 жыл бұрын
መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/g7ChdaSItqylp2g.html
@magdesmagdes871
@magdesmagdes871 3 жыл бұрын
Love🌹🌹🌹🌹
@seniseni5719
@seniseni5719 4 жыл бұрын
ቴድሾ ያንተ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም bless you
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 жыл бұрын
Mezmur nw ende music meslogn neber
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 жыл бұрын
seni subscribe አርጊኝ
@user-fg2sz6kk4p
@user-fg2sz6kk4p 4 жыл бұрын
@@tigrayadey7559 : le Eyeus Nigus Dawit enkuan erakuteen celebrate adrgual enede ebed so le egizeabeher eskehone derse bedeneb new mezmer lelawm yechefer yele enkuan le egizeabher
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
ዘፈን ማለትሽ ነዉ??
@seniseni5719
@seniseni5719 4 жыл бұрын
@@jesusisgod4638 ዘፈንና መዝሙር ለይ
@singereyerusalemzewdie2353
@singereyerusalemzewdie2353 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ብሶብሃል! ይኼው እየጨመረብህ እና እንደጨመረብህ ቀጥለሃል ዛሬ ደግሞ ድንቅ ሥራ ይዘህልን መጣህ! ተባርኬበታለሁ አባቴ ዘመንህ ብሩክ ይሁን🙏❤😍
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ዳንኪራዉ አለማዊነቱ ብሶበታል
@metitolesa8050
@metitolesa8050 3 жыл бұрын
ላመስግነዉ!አምሮኛል ቀኔ፤ዘመኔ !!!! አባቴ ኢየሱስ ዘመኔን ላንተ ሰጥቻሁ!!! ቴዶ ተባረክ!
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 3 жыл бұрын
አምሮልኛል ቀኔ አሜን በጌታ መልካምነት እልልልል
@user-qe8sj4ry6y
@user-qe8sj4ry6y 4 жыл бұрын
If you failed this day, Jesus still loves you.
@seniisweet4777
@seniisweet4777 4 жыл бұрын
Tedy berekh bellh
@tinsaefekadu5829
@tinsaefekadu5829 4 жыл бұрын
This is what we need to hear moreeee
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏እስቲ በፀሎት አስቡኝ ጭንቀት ሀዘን ውስጥ እኔም እህታችሁ ነኝ በሰላም ለሀገሬ ለልጄ ያብቃኝ
@lididuye
@lididuye 4 жыл бұрын
ኢሳይያስ 43 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። ² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። አይዞሽ ከቤተሰብ ብትርቂ እንኳ፣ እግዚአብሔር ሁልልልጊዜ ከአንቺ ጋር ነው። አባት ሆይ በይው።
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
@@lididuye አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እናት
@Techaways
@Techaways 4 жыл бұрын
ኢሳይያስ 43 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እኔ እግዚአብሔር፣ የእናንተ ቅዱስ፣ የእስራኤል ፈጣሪ፣ ንጉሣችሁ ነኝ።” ¹⁶ በባሕር ውስጥ መንገድ፣ በማዕበል ውስጥ መተላለፊያ ያበጀ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ¹⁷ እንደ ገና ላይነሡ እዚያው እንዲተኙ፣ እንደ ጧፍ ኵስታሪ ረግፈው እንዲጠፉ፣ ሠረገሎችንና ፈረሶችን፣ ሰራዊቱንና ደጀኑን በአንድነት ያወጣ እንዲህ ይላል፤ ¹⁸ “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ። ¹⁹ እነሆ፤ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፤ አታስተውሉትምን? በምድረ በዳም መንገድ አዘጋጃለሁ፤ በበረሓም ምንጭ አፈልቃለሁ፤ ²⁰ የምድረ በዳ አራዊት፣ ቀበሮና ጒጒት ያከብሩኛል፤ በምድረ በዳ ውሃ፣ በበረሓም ምንጭ እሰጣለሁና። ለመረጥሁት ሕዝቤ ውሃ እሰጣለሁ፤ ²¹ ለራሴ ያበጀሁት ሕዝብ ምስጋናዬን ያውጅ ዘንድ ይህን አደርጋለሁ። God bless Sis. Ur Elgrace brother from Ethiopia
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
@@Techaways አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባትዬ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህትዬ እግዚአብሔርን ጠይቆ ያፈረ የለም ፊቱን በመፈለግ ከእርሱ ጋር ጊዜ ውሰጂ በዚህ በስደት ጊዜሽ ህብረትሽ በመንፈስ ቅዱስ ከርሱ ጋር ይሁን 100% እርግጠኛ ነኝ ለቤተሰብሽ ያበቃሻል እሺ፣ ይልቅስ ጊዜሽን ተጠቀሚ እርሱ ላንቺ ያስባል ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይንከባከባል። እግዚአብሔር ይባረክ እኔም እንዳንቺ በሰው ሃገር ልጅነቴን ሳላጣጥም ፣.....ግን ለበጎ ሆነልኝ ከእርሱ ጋር ተጣብቄ ቀረሁ ላንቺም ይሆንልሻል በርቺ በርሱ ፅኚ ሁሉም ያልፋል እርሱ ግን ለዘላለም ካንቺ ጋር ይሆናል።
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ማኬን ቀደህ እንባዬን አበሰልኝ ጌታ የመጨረሻ መደምደሚያ ❤
@misganmngtube1157
@misganmngtube1157 3 жыл бұрын
ዘመኒህን ጌታ ይባርከው የአባተ ብሩክ አሜንንንን ያየ ያውቃል የቀመሰ እውነት ነው💓💓💓💓💓ስወድህ ጸጋ ይብዛልህ
@lucydane1667
@lucydane1667 4 жыл бұрын
ስለሁሉ የረዳክ ጌታ ይባረክ። ቴዲዬ ስወድክ እኮ መዝሙሮችን ሰምቼ አልጠግብም ተባረክ በብዙ
@branshtoma6270
@branshtoma6270 3 жыл бұрын
Ameeeeeee 🤲🔥
@tsegedessie9631
@tsegedessie9631 4 жыл бұрын
ቴዲየ የኔ ውድ ወንድም እግባ ሰይጣን እራስን ባለመግዛት እንዳይፈትንህ በተረፈ በዝማሬው በጣም ተባርኪያለሁ
@Mr.Nate77
@Mr.Nate77 4 жыл бұрын
እድሜህ በቤቱ ይለቅልህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
አውይ ቴዲሾ ዝማሬክ አይጠገብም ዘመንክ ይባረክ አቦ ደሞ የተረጋጋ ሰው ነህ በርታ ተባረክ
@user-vr1rm8xs1p
@user-vr1rm8xs1p 4 жыл бұрын
ቴዲሻ የሆነ ነገር እየታየኝ ነው ከሰገን ይፍጠን ጋር እንደምትጋቡ all background እቺ ልጅ አልጠፋ አለችሳ ፍቃዱ ይሁንና ብትጋቡ ደስ ይላል
@tarekengyegetaliji6749
@tarekengyegetaliji6749 4 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውው ውውውውውውውውው ውውውውውውውው ውውውውውውው ውውውውውው ውውውውው ውውውው ውውው ውው ው ተባረክ ቴድህ በብዙ ፀጋ 🏆🥇🙌🍒✞
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ዋው ዝማሬው ከተለቀቀ እስካሁን 20 ጊዜ ይሆናል ያዳመጥኩት ደስ ሲል ልብ ተርትሮ የሚገባ ነው ተባረክ ቴዲዬ ሰገነት የምወድሽ አንቺም ሁላችሁም ተባረኩ (ላመስግንህ አምሮልኛል ቀኔ❤❤❤❤🙏🙏
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 4 жыл бұрын
ያየህ ያውቀዋል የቀመሰህ በፍቅርህ ዝንናብ የረሰረሰ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ሁላችሁንም ይባርካችሁ::
@kiyyanegn381
@kiyyanegn381 3 жыл бұрын
Wow betam des yemil mezmur new God Bless you Teddy 🙏🙏
@misramehamed5553
@misramehamed5553 2 жыл бұрын
ዘመን ይባረክ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋሁን ያብዛልህ
@almazalmaz3236
@almazalmaz3236 3 жыл бұрын
ስውድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ 😍😍😍😍
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 жыл бұрын
ቴድዬ ተባረክ በዚህ መዝሙር ለመሞሸር ተዘጋጅ ጌታ ይችላል። መልካም ይሆንልሀል !!!
@tmsdecor
@tmsdecor 3 жыл бұрын
ዋው ቴዲያችን ምርጥ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@jossidave3951
@jossidave3951 2 жыл бұрын
ቴዲዬ በኪያ ሸው የዘመርከውን መዝሙር በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንደኛ
@asterhabte7069
@asterhabte7069 4 жыл бұрын
የጌታ ልጆች እንዲህ ስታመልኩ ማየት እንኳን ላምላክ ለኛም ደስ ያሰኛል ተባረኩ!
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 жыл бұрын
ተባረክ ቴዲ ወደፊት ይህንን መዝሙር ስንሰማው ይህ መዝሙር የተዘመረ ጊዜ COVID-19 የሚባል ወረርሽኝ መጥቶ ነበረ ግን ከዛ ሁሉ መቅሰፍት አምልጠን ዛሬ በህይወት አለን ብለን ጌታን እንደገና እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
Amen Amen!!
@samuelsami1478
@samuelsami1478 4 жыл бұрын
Aman. Aman🙌🙌🙇🙏🙌🙌
@crystal-di9cg
@crystal-di9cg 4 жыл бұрын
Amenn Amennn elelelel🙏🙏🙏🙏
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
Genet Gashaw Abebe ኸረ አሁንም ረስተነዋል 🤣🤣🤣🤣 የኮቪድ ሀኪሞቹ ራሱ ተጠንቀቁ ግን አትፍሩ ቢሉም በራስ ሀይል ንቀትን ማሶገግ ባይቻልም
@rozalinatadese1941
@rozalinatadese1941 4 жыл бұрын
እኔ ካቶሊክ ነይ ገን በቃ I love this song ❤❤ኣምሮልጛል ቀኔ God bless you Tedye
@evittamakhlouf4663
@evittamakhlouf4663 4 жыл бұрын
Egziabher ybarkh Roziye geta iyesus betam ywedshal
@tarikalemu928
@tarikalemu928 4 жыл бұрын
The Lord Jesus Christ peace and he's Grace up on dear brother congratulation you are blessed your song is every word I am listened one by one the word is powerful I I am touched with this song I may God bless you and keep you safe all❤
@herment5654
@herment5654 3 жыл бұрын
Really in love with this song. It certainly takes you out from what surrounds you. No word for it. Much love for you tedishaye!
@mekdigermamekdigerma9592
@mekdigermamekdigerma9592 3 жыл бұрын
እውነት ያየ ያውቀዋል የጌታን መልካምነት ብርክ በልልኝ መዝሙሮችህ በጣም ነው ሚጣፍጡት♥♥
@adanecharjamo8569
@adanecharjamo8569 3 жыл бұрын
እኔ #ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁልጊዜ ነው የማደምጠዉ ዘመንህ ይባረክ
@hiwotegeberegebere9998
@hiwotegeberegebere9998 3 жыл бұрын
Bashtenga selahonsh new dabelos mechawecha atehungey
@nattyeliso8520
@nattyeliso8520 3 жыл бұрын
@@hiwotegeberegebere9998 uuu
@mihretjorge716
@mihretjorge716 3 жыл бұрын
@@hiwotegeberegebere9998 anchis tadya mn tesriyalesh ezi ayesh yedabilos mechawecha hona yidlm yegeta fkr nw anchinm esuwanm ezi yadrgachu mezmurun 100 gize nw keza belay yesemashiw
@AbamelaTube
@AbamelaTube 3 жыл бұрын
adanech Arjamo kzfaq.info/get/bejne/j9-Pa9Ok27uumn0.html
@adanecharjamo8569
@adanecharjamo8569 3 жыл бұрын
Yemilun aykumna ykr belachewu😅😅😅
@fekede1411
@fekede1411 4 жыл бұрын
ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ የመጨረሻ መደምደሚያዬ አሜን።
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
የማንም ባለዳ እር አደለሁም ብናገር እኔ! ስራየን ስትስራው ስታሳምርው ስላየሁ በዓይኔ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ደስ የሚል መዝሙር ነው!! የኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘመዶቸን አየሁ ልበል እዚህ ቤት!! ግን በጣም ብዙ የኦርቶዶክስ ልጆች የቴዲን መዝሙር እንስማለን!! የሁለታችንም አባት አንድ ነው እየሱስ!! የእየሱስ ስም ባለበት ሁሉ ሁለቱም እምነቶች አሉ!! ፍቅር ይስጠን።
@senaitkuma1739
@senaitkuma1739 Жыл бұрын
አመን ጌታ ድንቅ ነዉ ዘመን ይባረከ ህይዎት ይለምለም ተበረክልን Singer Tedy❤
@glorytogod7071
@glorytogod7071 4 жыл бұрын
I just love you ቴዲዬ! God bless you! KEEP THE FAITH # HOLY SPIRIT
@eglakussa6873
@eglakussa6873 3 жыл бұрын
Wooooow tedi this is out of the world😍 And I'm a huge fan of yours😍 Yes exactly God is my only hope and strength🙌🙏👏👏👏
@erbikaayele
@erbikaayele 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሁን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ተባረክ ተድዬ 🥰🥰🥰🥰
@Zara-dg7up
@Zara-dg7up 4 жыл бұрын
This MEZMUR is my story. I was child soldier and now I’m 46 years old and when I remembered God mercy I can’t stop crying because the only hope was Jesus Christ and I always called By he’s name and he served me from all difficulty’s and I’m happy to be child of God. Thank you Teddy . You’re blessed and I’m blessed by your MEZMUR 💝🙏!
@mhartalulsged633
@mhartalulsged633 Жыл бұрын
Omg
@user-vi6qc2oc7k
@user-vi6qc2oc7k 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ሰም ሲነሳ መንም ማነም የናገር ማዳምጥ ደስ የለኛል ለመን እንድሆን አላውቅም የእናትቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክብር የመስገን
@isowedajo8745
@isowedajo8745 3 жыл бұрын
Teddyshaye you are our blessing!! Such an amazing song!!! Be blessed big Brothe
@almaztezera9823
@almaztezera9823 4 жыл бұрын
Blessed to be a blessing to others .you are amazing and blessed Teddye .we are blessed by your heart touching songs.praise God Jesus went around doing good while .he was here on the earth he served others .you do have the same spirit keep it up ❤
@samela1239
@samela1239 3 жыл бұрын
Love ur mezmure teddy THANKS TO GOD FOR EVERYTHING💗
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 4 жыл бұрын
My baby brother likrs this.songbso much l see everytime andnevery day be blessed God will give you more songs AMEN❤
@kalyakob5022
@kalyakob5022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሮችህን ሰምቼ ተባርኬባቸዋለሁ ❤❤
@jabseraseyfe2598
@jabseraseyfe2598 3 жыл бұрын
God Bless u singer teddy and musician robi
@hiwotbereda2404
@hiwotbereda2404 3 жыл бұрын
First
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
God bless you ቴድዬ በመዝሙሮች ተባርክያለው ተባርክልኝ
@recagalaso1151
@recagalaso1151 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤📖 አሜን አሜን አሜን አሜን ❤📖✝️🙌 አሜን አሜን አሜን ❤📖✝️🙌👏 አሜን አሜን ❤📖✝️🙌👏 አሜን ❤📖✝️🙌👏 ጌታ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌🙌 ዘመን ይባርክህ በጣም። ደስ የምል መዝሙር። ነዉ። እግዚአብሔር። ይባርክህ። እግዚአብሔር። ይባርክህ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yoniyonas117
@yoniyonas117 3 жыл бұрын
Kemewdede bizat band giz 10000 like madreg bichil aderg neber geta kenhin yasamirlh berta wendime
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
ኡፍ ከፍቶኝ ነበር ጌታ ይባርክህ ቴድዬ
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Brk bei kongit Tedyem Tebarek bezi Amlko yagelegelachu hulu tebareku Des Yalew yzemr with love
@fasikadsita5987
@fasikadsita5987 4 жыл бұрын
በቀእኔም ኢንዴ ማሪያም ካባሮን ለሰው ተረት ዬሆነ ነጋሪ ዛሬ እዉነት ነዉ ዬምሲካና ቀን ነው አሜን ተባርክ
@hhdhbdjdjd5034
@hhdhbdjdjd5034 4 жыл бұрын
ገታ ይባረክ ቴዲዬ አንተ መዝሙር ሰምቼም አልጠግብም ዉስጤ ይነካል
@tsganeshbinichemomegebo1725
@tsganeshbinichemomegebo1725 4 жыл бұрын
አማን አማን አማን አማን አማን አማን ወወወወ ወወወወ ዕዕዕዕዕ ዕዕዕዕዕ ለመሠጊን አሚሮኖለ ቀን ለኔሚ 👏👏👏🍇🍇 🍒🍒🍒💕💕💕 ተበረኩ ፀገ የቢዘለቸኡ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
እሳይ ሌኔም አሚሮልኛል ዛሬ ቀነ 🙏🙏🙏🙏🙏ደስ የምል መዘሙረ ነዉ፣ ተባረክ
@simontamane3791
@simontamane3791 3 жыл бұрын
ቴድዬ በክርስቶስ ውስጥ ወንድሜ ነህ ,በእምነቴም እንደ መንፈስ አባቴ ነህ እወድሃለው ተባረክ!!!
@tensayhabtamu4597
@tensayhabtamu4597 3 жыл бұрын
ቴድዬ፡ተባረክ፡አብዝቶ፡ፍጨምርልክ
@AyuAyu-qh5in
@AyuAyu-qh5in 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ አሜን 💯💯❤❤💞💞💝💝💗💗💖💖💔💔💓💓🙏🙏🙌🙌🙇🙇💔💔💔💔💔💔💔
@wubalemfkadu6600
@wubalemfkadu6600 3 жыл бұрын
amen amen amen 🤲🤲💯💯💯💯🔥🔥 amen geta yibareki tebareki 💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bereketassefa2073
@bereketassefa2073 4 жыл бұрын
OmG What a powerful song U r amazing teddye full of word Real blessing Keep shining we are lucky to hv you
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 4 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ግን አይደለም ምሽቴን ቀኔን አበራኸው ዛሬማ አምሮልኛል ቀኔ😇
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
እስቲ በቅንነት subscribe አርጉኝ
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
ኢየሱስ የርህራሄ አምላክ ነህ አይኖቼ አይተውሃል አመሰግናለሁ
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 4 жыл бұрын
@@tgfoodandhealth3779 ❤
@fatimaa1288
@fatimaa1288 3 жыл бұрын
ምርጥ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ ያንተን መዝሙር ብሰማ አልሰለችም ቴዲየ እየሱሰ ዘመንክን ይለምልም ወንድሜ እየሱሰ ጌታ ነው
@lidulidu2000
@lidulidu2000 2 жыл бұрын
Thank you Jesus you make my days beautiful and blessed 🥰
@chernetmengistu7236
@chernetmengistu7236 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 thanks for giving this kind of song that inspire soul!!!!!
@bekewolide9114
@bekewolide9114 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜንንን 👏🎻👏🎻👏🎻👏አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ
@samuelsami1478
@samuelsami1478 4 жыл бұрын
Aman
@melatkiros2076
@melatkiros2076 3 жыл бұрын
Beautiful promise of the Lord God I'm shouting with joy thank you 🙏🌴❤🌷
@ellaworld
@ellaworld 4 жыл бұрын
Teddyshaye you are our blessing!! Such an amazing song!!! Be blessed big Brother ❤️🙏🙌🙏❤️
@jrneba9684
@jrneba9684 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መዝሙር (አምሮልኛል ቀኔ) ተባረክ!!!💕💕💕
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የእኔ ውድ ኢየሱስ ክብር ለዘላለም ይሁን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ Tadiye🙌🙌
@meklteseme9992
@meklteseme9992 3 жыл бұрын
I love this song I went to sing it 1000 times God bless you ❤
@user-cr8zx8br6d
@user-cr8zx8br6d 24 күн бұрын
“ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ልቅሶዬን ለደስታ ለወጥህልኝ፥ ማቄን ቀድደህ ደስታንም አስታጠቅኸኝ።” - መዝሙር 30፥11
@meklteseme9992
@meklteseme9992 3 жыл бұрын
May God bless you and keep you Taddy
@user-er1fl3up3o
@user-er1fl3up3o 2 жыл бұрын
አሜን ቴድዬ ተባረክ ልዩ መዝሙር ምውድህ ❤❤ አምሮልኛል ቀኔ
@eyobchufamo2311
@eyobchufamo2311 3 жыл бұрын
eleeeeeeeeeeeeeeeee amen ....... haleluya Jesus is lord! teddye blessed!!
@tekelechbasa7670
@tekelechbasa7670 3 жыл бұрын
Tebareku ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🥁🥁🥁🎼🎼🎶🎶🎷🎸🎸🎻🎻🎻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teshsirany
@teshsirany 4 жыл бұрын
teddy thank you , miyamr mezmur , tebarek , hiweth endihu ymer
@f_aynalem2068
@f_aynalem2068 4 жыл бұрын
Amen! 😇🎉🎉 Wow! so great, yeah! "God is sooooooo Good", Teddye, God bless you 😇😇 more grace, more anointing ☝️🎁Stay Blessed!!!
@hareguyemane2398
@hareguyemane2398 4 жыл бұрын
Wowww God blessu teddy ብሩኽ
@jesusislord5513
@jesusislord5513 4 жыл бұрын
God bless you Teddy we love you so much
@ethiopianteka6986
@ethiopianteka6986 4 жыл бұрын
የቅርቤ ምለዉ ምስጥረኛየ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኢየሱስ
@burqaaukkee438
@burqaaukkee438 4 жыл бұрын
🙏
@ronialloush4936
@ronialloush4936 4 жыл бұрын
Jesuse my heart
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 жыл бұрын
subscribe አርጉኝ
@bezanathi2614
@bezanathi2614 4 жыл бұрын
Amen melkam amlak Egziabher🙏🙏🙏❤
@mohand2037
@mohand2037 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ቴድሽየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 523 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 16 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 55 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
Addisalem Assefa - mezmur-Joroyen Libsa - New Ethiopian Gospel Song 2020-mezmur
6:15
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 660 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,7 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 95 МЛН