ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea

  Рет қаралды 408,676

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

5 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 730
@saved1580
@saved1580 4 ай бұрын
“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።” - ማቴዎስ 2፥1-2
@habtamtube9664
@habtamtube9664 4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ልደት በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤🎉
@user-fi6iu2qy7t
@user-fi6iu2qy7t 4 ай бұрын
🤪
@biyafolsolomon4371
@biyafolsolomon4371 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ።
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 4 ай бұрын
Amen
@Samgvlog1
@Samgvlog1 4 ай бұрын
Amen. Ere amen belwu 😁
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 4 ай бұрын
Ante achiberbari tiger wushetam
@sula2025
@sula2025 4 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ቤላዬ ትችያለሽ ሰሞኑን ስደት ስደት እያለኝ ነበር አስተማሪ ቪዲዬ ሰርተክ የኔና መሰሎቼን ህይወት አትርፈካል እናመሠግንካለን መልካም በሀል
@adisalem1777
@adisalem1777 4 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ። 💚💛❤️
@SADORATUBE
@SADORATUBE 4 ай бұрын
ድሬዳዋ በሁሉም ነገር የተዋበች አገር።
@dilepeter6080
@dilepeter6080 4 ай бұрын
ያላዩት ሀገር አይናፍቅም!
@abasjihad8414
@abasjihad8414 4 ай бұрын
Dire dwa University dersognal lhid?
@fatumahussein905
@fatumahussein905 4 ай бұрын
@@abasjihad8414 Yemer edelegna neh kelal mehed new, bezalay betam selamnew bro
@TeybaShemsedin-uj5bq
@TeybaShemsedin-uj5bq 4 ай бұрын
😓😎✌️😂
@frewoinigeorge7151
@frewoinigeorge7151 Ай бұрын
You the best Abel 😍
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 4 ай бұрын
950😢😢😢😢💔 እንዳንተ አለምን የዞራት ዬለም ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤላችን❤ ለካ ኢትዮጲያ ህዝብ ነው ሌላ ዜጋ ተንገብግበው ሰፍ ብለው ሚቀበለው ጋይስ ትምርት ይሁናቹ
@Kush-Media
@Kush-Media 4 ай бұрын
አቤል ጀግና ይመችህ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ስለምታቀኝ ተባረክልን thanks
@user-ll7uv4oc6t
@user-ll7uv4oc6t 4 ай бұрын
አቤልዬ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን የደንበኞችህን ፍላጎት ሙሉ ለሙሉ አሟልተሀል ማለት ይቻላል በጉዞህ ላይ ብዙ መሰናክሎችንና ችግሮችን ተጋፍጠህ እንዲሁም ከአንድ ቀን በፊት 950 ሰዎች ጀልባ ተገልብጦ ማለቃቸውን ስትሰማ የነበረህ ስሜት በኛም ውስጥ ተጋብቷል ምክኒያቱም የስደቱ ጉዞ እጅግ ከባድ መሆኑን ና በዚች ጠባብና አነስተኛ ጀልባ ላይ ይህን ያህል ሰዉ መጓዙ❓በየጊዜዉ ምን ያህልስ ሰዉ እንደሚያልቅ ተገንዝበናል እና ያሳዝናል አንተ ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን በተግባር አሳይተህናልና እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ♥️💚❤️💚♥️💚💚💚
@michaelmenberu4091
@michaelmenberu4091 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ የተደፈረበት ዘመን ነው እኛ ብቻ ነን እኮ ሰው አክብረን የምንቀበለው አንድ ሆነን ከሰራን ወደ ከፍታችን እንመሳለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!🇪🇹
@Makaveli525
@Makaveli525 4 ай бұрын
ጥሩ ቦታ ነበር የመረጥነው...ስለ ቀይ ባህር ባንተ መነፅር አዲስ ግንዛቤ አገኛለው ብዬ ነበር ግን ፕሮግራሙ እደጠበኩት አይደለም። ቢያንስ ስለ ቀይ ባህር ማየት ባንችልም ሀሳቦችን ብትጨምርበት የተሻለ ይሆን ነበር። በጣም እናመሰግናለን.. በርታልን..
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 4 ай бұрын
እየተቆረጠ እየሞተ እየተሰደደ እየተገደል አላልቅ ያለ ትውልድ ቢኖር Ethiopia ነው😢
@engineeraymankw9989
@engineeraymankw9989 4 ай бұрын
አቤል በጣም ነው ማመሰግንህክ ንግግርህ ከጥላቻ የራቀ በመሆኑ አኳያ እኔ የጅቡቲ ተወላጅ በመሆኔ ኢትዮጵያም እንደ ሁለተኛ አገሬ ነው ማያው:: ድንበር ላይም መንገላተት አልነበረም ምክንያቱም የኛ አገር ለአለም ክፍት ናት:: Thank you for showing this vedeo 🙏
@YedyHabtamu
@YedyHabtamu Ай бұрын
ማርያምን ስትሳለም ብዙ ነገር ነው ትዝ ያለኝ ብቻ ሁሉም ያልፋል ተመስገን👏
@user-wr8ih1dv3o
@user-wr8ih1dv3o 4 ай бұрын
አቤሎ ሰላም በሌለው ቦታ ዋጋ ከፍለህ ሄደህ መረጃን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ጠንካራ ነህ በርታልን💖💖💖💖👍👍
@gunatube12
@gunatube12 4 ай бұрын
አቤል ጀግና ይመችህ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ስለምታቀኝ ተባረክልን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በበሳሶ ባህር በጅቡቲ ባህር ሳኡዲ የገባ 😢😢😢😢😢
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 4 ай бұрын
እኔ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 4 ай бұрын
ከዛሬ6አመት በፊት ከድሬዳዋ ጅቡቲ በባስ ተጉዤ ነበር ያለው ስቃይ መቼም አይረሳኝ ዛሬ ላይ እደዚህ በተሻሻለ ትራንስርፖት መንገዱን ስላየሁት ደስ ብሎኛል አቤሎ እራሳችሁን ጠብቁ መንገዱ ሽፍታ ይበዛበታል
@abel-xf8mq
@abel-xf8mq 4 ай бұрын
ግን ምንም ቢሆን የተለያየ ሀገር እና ቦታ ማየት በጣም ደስ ይላል
@user-ur6vt7qy5i
@user-ur6vt7qy5i 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዘገባ ነው እኔም በስደት ምክኒያት አውቀዋለሁ ትክክለኛ እና እውነተኛ ዘገባነው በተለይ ስለ ስደተኛወቹ የገለፃችሁት ትክክል ነው
@msganawdessie1219
@msganawdessie1219 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድሜ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለኛ ስትል ሄደህ ማሳየትህ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብዓል አደረሳችሁ ከስራ ባልደረቦችህ ❤❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 ай бұрын
ጀግናዊ ኢትዮጲያዊ ነህ በርታ በምትሄድበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
የሰውን ሐገር ያላየ የራሱን አያመሰግንም አያከብርም ወጣ እያሉ ማየት በጣም ጥሩ ነው ለጠቅላላላ እውቀት !!!!!!!!!!!
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 4 ай бұрын
Thank you Abel and team. Melkam Gena
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 4 ай бұрын
ምርጥ ነህ አቤልዬ የወይኗ ልጅ በርታ በርታ እውነተኛ ነገር ስለምታቀርብ እናመሰግናለን።
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi 4 ай бұрын
950 ሰው ! በጣም ያሳዝናል' አይ ድህነት ወገኖቻችንን ጨረሰብን-
@mekdesanteneh7356
@mekdesanteneh7356 4 ай бұрын
ተባረክ አቤሎ እ/ር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!!!
@sefimedi
@sefimedi 4 ай бұрын
ድሬ እና ደሴ የኢትዮጲያ መዝሙር ይዘምራሉ❤
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b 4 ай бұрын
Addis abeba bejemr beý temngw
@kindukinduashagrie-oh8sb
@kindukinduashagrie-oh8sb 6 күн бұрын
አቤልየ የኔ ጌታ የእውነት በጣም ነው የምወድህ ኘሮግራሞችህ በጣም ደስ ይላሉ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 4 ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ።በዚህ ወቅት..... ገራሚ ሠው ነህ እናመሠግናለን ❤❤❤❤የምር በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@user-vu2vo8wv6c
@user-vu2vo8wv6c 4 ай бұрын
አቤልየ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ይመችህ
@abdulkhanrahmato1629
@abdulkhanrahmato1629 4 ай бұрын
በቀይ ባእር የዛሬ 15 አመት አልፌያለዉ ሳውዲ ለመግባ አልአምዱሊላ በሰላም ገብቻለው ከሳሁዲ ተመልሼ ደግሞ እንደገና ሌላ ስደት ወደ አውሮፓ አልአምዱሊላ አውሮፓ ም በሰላም ገብቻለው
@BetemihretDemissie-
@BetemihretDemissie- 2 ай бұрын
The lucky one😊
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w Ай бұрын
ወደ አውሮፓ እንዴት ገባሽ? እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት ከዚሁ አይቻልም?
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 4 ай бұрын
አቤላየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉ እየተጠነቀቅህ ሁሉም ሀገር አንድ አይሆንም
@gechotube3323
@gechotube3323 4 ай бұрын
አንድ ቀን እንዳንተ አይነት youtuber እንደምሆን አውቃለሁ ' አሁን video እየሰራው ነው 501 subscriber ደርሻለሁ
@Alekubani12
@Alekubani12 4 ай бұрын
Done ✔️ bro. 😇
@easypc559
@easypc559 4 ай бұрын
በርታ
@ZafZad-xc7sg
@ZafZad-xc7sg 4 ай бұрын
🌷❤🌾እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰን።🌾❤🌷
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 ай бұрын
ድሬ የፍቅር ሃገር ♥️በጣም ግልፅ እንግዳ ተቀባዮች ና ኑሮን አቅልለው የሚኖሩ ና አቦ ፈታ በል አቤሎ😆😆
@Yfdbkg
@Yfdbkg 4 ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለውዱ ህዝባችን የስደተኞች ጉዳይ አሳሳቢ ነው ያሳዝናል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን አሚን 🤲🇪🇹
@user-ng9ew1ts9n
@user-ng9ew1ts9n 4 ай бұрын
Wow! Abi የእዉነት በጣም የተመቸኝ Video ነዉ Thanks!
@munas.m4733
@munas.m4733 4 ай бұрын
Somaliland ይሻላል በደንብ ነው አቅርቦታቸው ደስ የሚለው ጥሩ ነገር ታያለህ ብዙየውጭ አገራት ዮቱበሮች ሆደዋል ማክረው አቤሎ❤❤
@5minutetoheaven103
@5minutetoheaven103 4 ай бұрын
doqon baad tahy ee iska aamu, badawad yey
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 4 ай бұрын
አቤሎ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
@metadelsimegnew
@metadelsimegnew 4 ай бұрын
Proud of you all the way including your personality many tnx.. bro
@TeferiZewdu-ks2bw
@TeferiZewdu-ks2bw 4 ай бұрын
እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w Ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብዙ የማናውቃቸውን ታሪካዊ ቦታዎች ሳትሰለች በትክክል ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ አገርን አየን 🎉🎉
@mikeghirmay2669
@mikeghirmay2669 4 ай бұрын
Ethiopians are always respected and loved in Eritrea , idk why all the war and hate towards Eritreans!!!
@yonylambo
@yonylambo 4 ай бұрын
I love ertria ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኤርትራውያንን ይወዳል ከመሪዎች ውጭ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 4 ай бұрын
You right but sadly some people may choose disrespect.
@ancharotube7658
@ancharotube7658 4 ай бұрын
@@Infoismylife Indeed, but not true.
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 4 ай бұрын
We Ethiopians love you but right now we Ethiopians are not living peacefully in their own country too ppl have Ben killed displaced and jailed we are sorry our brothers and sisters for what’s happening to your ppl in our country 😢
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 4 ай бұрын
Even Most diaspora Eritreans they come to Ethiopia for vacation instead of Eritrea safety bro the government not the people
@FetiVlogs2
@FetiVlogs2 4 ай бұрын
አቤላ በየቀኑ ቡዙ ኢትዮዺያን በእግር 5 ቀን ተጉዘው ወደ ጅቡቲ ይሄዳሉ ከጅቡቲ ወደ ድሬ በመኪና ስንሄድ ያየነው ነው ደግሞ ህፃናትም አሉበት፡ 950 ሰዎች ባህር ሲበላቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@azizahmed7231
@azizahmed7231 4 ай бұрын
Thank you Abell for your hard work showing the red sea it is sad that our brothers and sisters ending up the way yor tour personal explain. But the rest of your journey on the red sea was fantastic and enjoyable .
@beshirdale2491
@beshirdale2491 4 ай бұрын
I really appreciate the way you do things, you are very professional with no any bias to anybody. Keep it up good work. Be nice as usual.
@Johnson-xf2ss
@Johnson-xf2ss 4 ай бұрын
Wow wow you are the best KZfaqr ever በተባልከዉ ቦታ ከች ቀጥልበት 💯
@bshimekit
@bshimekit 4 ай бұрын
Thank u very much Abela, U see it's very Sad our ppl are suffering from illegal migrations through small boats, we have to try our best to help our community and create jobs... Ive big respect for u that you went to St. Mariam Church ahead of ur visit, May Her Blessing fills your life with Abundance. All the best dear❤🎉🙏
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 4 ай бұрын
በስው አገር መንገላታት ቢገጥምም ደስ የሚል ጉዞ ነበር እናመስግነለን ባልከው መስረት ስላሳየከን ግን ወገኖቻችን በዚህ መልኩ ስደት እየወጡ ባህር ውስጥ መቅረታቸው ልብ ይንካል ከድሮም ጀምሮ ይነገራል በባህር አትይዱ እየተባለ ታጥቦ ጭቃ ናቸው የኛ ስው ብቻ አላህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን 😭😭😭😭💔💔
@habtamuanbas4406
@habtamuanbas4406 22 сағат бұрын
Arif nw berta bro
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
ውይይይይ 950 ክቡሩ ሰው በአሳ ነባሪ ተበላ 😭😭😭😳 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናቱን ይስጥልን:: ግን ጫኚዎቹም ለገንዘብ ብለው ይሄ ሁሉ ሰው .... እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ... 😭😭😭
@begiduyakob8497
@begiduyakob8497 4 ай бұрын
ድፍርትህ ግን በጣም ይገርማል፣ ጀግና ነህ አበሎ
@addam5353
@addam5353 4 ай бұрын
ኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ/Cape of Good Hope 👍🙏
@ethiorelaxing1
@ethiorelaxing1 4 ай бұрын
አራ ሶማሌ ላንድ ስራልን❤❤
@5minutetoheaven103
@5minutetoheaven103 4 ай бұрын
no
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 4 ай бұрын
ጀግናው ደርሰህ መጣህ አይደል እንኳን ደህና መጣህ
@workinehtetemke
@workinehtetemke 2 ай бұрын
Enamesegenalen Abala Ewente Betame dese yemil Nbere erasken Tebeke!!!
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 2 ай бұрын
የአሳ ቀለቡ ህዝቡ ነው !!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሚገርም እና ልብ የሚሰብር አባባል ነው !
@ethio8774
@ethio8774 Ай бұрын
ውይ ደስ ሲል የሃገራችን ህዝብ መዝሙር መዘመሩ ተመስገን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nouvellefleur711
@nouvellefleur711 4 ай бұрын
እርማት,,,,ቀይ ባህር ከጅቡቲ እስከ ግብፅ ያለውን ቦታ ነው የሚያካትትው ስለዚህ ሶማሊያ Indian Ocean እና የኤደን ባህረሰላጤ እንጂ ቀይባህር ኣያካትታትም
@jagmohansingh2699
@jagmohansingh2699 4 ай бұрын
Able am Hameda for Djibouti tanks so much I like the video,am so happy you're safe at home
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 4 ай бұрын
እሱዋም ሀገር ሆነ አጉለለች እኛን የዋረዱን የሀገረችን ዘረኝ ፖለቲካኞች ነቸዉ አንድነት ብኖረን እንኳን በ አፍሪካ በአለም እንካበር ነበረ
@tsegawhabeshawi382
@tsegawhabeshawi382 4 ай бұрын
We Ethiopians dream a lot bravo Abel LONG LIVE MY ETHIOPIA...!!
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 4 ай бұрын
አቤሎ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰህ ጀግናዬ ሰላም ተመለስ አንደኛ
@AZARIAHBEZABIH
@AZARIAHBEZABIH 4 ай бұрын
abela enkuan adereseh sile semahen enamesegnalen
@user-ly2eg1ko1f
@user-ly2eg1ko1f Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆነዉ አላህ ይሁን
@user-kj1es5dq3h
@user-kj1es5dq3h 3 ай бұрын
Abelo Kelb Enamesgnaln Tebarkiln
@mohammednoor6424
@mohammednoor6424 Ай бұрын
አቤል ምርጥ ሰው ይመችህ አቦ ደስእያለኝ ነው እምከታተልህ ❤❤❤
@debezito38
@debezito38 4 ай бұрын
ይግረምኛል እንደ በሽታ ገባቹ የቀይባህር የሚል ፡ በናንተ ያለ ኣይበቃችም ፡ የሌላ ሃብት የሌላ ባህር ትመኛላቹ ፡ ያ ባህር ኣይመለካቹምምምም ደደቦችችች
@emoji2-rh2ft
@emoji2-rh2ft 4 ай бұрын
በቪድዮክ ላይ ላሳየኸን አሪፍ እና ትምህርት ለሆነው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን አቤላ ከዚህ በጣም በተሻለ እና ምርጥ በሆነ ቪድዮ እደምትመለስ ተስፋ አረጋለሁ❤
@abdurohmanelisssakhoury6402
@abdurohmanelisssakhoury6402 4 ай бұрын
አቤሎ ሁሌ ስለምከታተልህ የሆነ ሳይህ የቅርብ ጓደኛየ ትመስለኛለህ ግን እዚህ ጅቡቲ ድረስ መምጣትህን ባውቅ ኖሮ በአካል ላገኝህ እሞክር ነበር ለማንኛውም videoዎችህ ሁሉ ይመቹኛል አቤላ የጅቡቲው ወዳጅህ አብዱረህማን ነኝ በርታልኝ እወድሀለው
@natizuu5782
@natizuu5782 4 ай бұрын
Really Ethiopian people dire❤❤❤
@yenenehfasil1592
@yenenehfasil1592 4 ай бұрын
The pronunciation of "Djibouti" as "jibouti" is due to the French influence on the region. Djibouti was a French colony until it gained independence in 1977. In French, the letter "D" followed by "j" is typically pronounced as the English "J." This linguistic influence has carried over into the English pronunciation of the country's name.
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 4 ай бұрын
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 4 ай бұрын
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 4 ай бұрын
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
@FLYZ007
@FLYZ007 4 ай бұрын
Exactly! I went to Dire just for one night, amazing, I can’t believe people would stop for Ethiopian Anthem! I did it too, after 20 plus years! Love it and will go back again soon
@smret.6783
@smret.6783 4 ай бұрын
Yeah, even in Somali and Arabic, it's pronounced as "jibouti". In Afar, however, it's pronounced as "Gabuti" (there is a meaning behind it)
@user-my2vu9bj1n
@user-my2vu9bj1n 4 ай бұрын
Abel betam dasi yamil nagarochin nw mitasema iko ante ena damo abye gidebin atasayenim
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ አስጎበኘሀን
@abrehamtefera9699
@abrehamtefera9699 4 ай бұрын
We love you Abela!!!
@AhmedMukerem-mr5pk
@AhmedMukerem-mr5pk 4 ай бұрын
አቤሎ ምርጣችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@seidtubee
@seidtubee 4 ай бұрын
ዋው አቤሎ አስጎበኘኸን የሞቱት ግን በጣም ያሣዝናሉ።😢😢
@directeroffice
@directeroffice 4 ай бұрын
በስው አገር መንገላታት ቢገጥምም ደስ የሚል ጉዞ ነበር እናመስግነለን ባልከው መስረት ስላሳየከን ግን አቤላዬ ዕድሜናጤና ይስጥህ❤🙏
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል❤️🙏
@ibro.j646
@ibro.j646 4 ай бұрын
ዋው እናመሰግናለን አቤል ጥያቀዬ ተመልሷል።
@Mohammednur-yn2qr
@Mohammednur-yn2qr 4 ай бұрын
አቤል እኔ በዘ መንገድ ሄጃለሁ ብቻ ቡዙ ሰቃይ አለዉ አሁን ሀገሬ ገብቻለሁ አቤል ትማቻኛለህ
@Blacklion546
@Blacklion546 4 ай бұрын
Big love ❤️ Big respect ❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 4 ай бұрын
Thank you! This is very interesting and very well edited. You gain a subscriber.
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
Woow አቤላክፍል2እንጠብቃለን👏👏👏👏
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 4 ай бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን አለመታደልእጂ ጂብቲ ኢትዮጵያ ነበረች
@AJ-yj5yz
@AJ-yj5yz 4 ай бұрын
wuyyy key meslogn neber wuhaw. thanks tho, i enjoyed your video
@fosiaismail564
@fosiaismail564 4 ай бұрын
እላህ ይጨምርልህ እናተ ስትውለድ እላህ ይባረከህ ሀይማኖት ዘር ውገና የማትለይ ድንቅ ልጅ ናህ
@AbebeGetway
@AbebeGetway 4 ай бұрын
አቤላ ባገኘህ በጣም ደስ ይለኛል እባክህ አስራኝ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ምንም ሰው ከጎኔ የለኝም
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 4 ай бұрын
አቤላ የምታደርጋቸው ጉዙዎች የመቹኛል በሚቀጥለው ሱማሊላንድን አስጎብኘን ብዙም ሳትርቅ❤❤❤❤❤
@user-uq7ps2sn6i
@user-uq7ps2sn6i 4 ай бұрын
ከኢትዮጵያውያን KZfaqr በጣም relaxs የምታደርገኝ Abi አመሰግናለሁ ግን እታሳጥሮ ቪዲዮ 50 min ቢሆንም ጥሩ ነው
@hananitalove293
@hananitalove293 4 ай бұрын
አቤሎ እንኳን በሰላም መጣህልን ጅቡቲ ግን ብዙ ነገር ቀርፅህ ለህዝቡ ማድረስ ትችላለህ ለምሳሌ ከኢትዬጵያ በኤክስፓርት የሚገባው አትክልት ፍራፍሬ ዋጋቸውን ኮምፔር ማረግ ትችላለህ አብዛኛውን ከኢትዬጵያ እዚ ይቀንሳል አስበው በኤክስፓርት መጥቶ ሌላው ስለጫትም እንደዚሁ እና አሪሂባ ሚባል ቦታ ሄደህ ብታይ ያለ ወጣት ለስደት የተዘጋጁ ናቸው በእግራቸው ነው ሚመጡት የቀን ስራ ፍለጋ አስፓልቱን ሞልቶት ታገኛቸዋለህ አስበው በእግራቸው መጥተው ወደዛ ለመሻገር ሳንቲም ስለሚያስፈልጋቸው የቀን ስራ ፍለጋ በየጎዳናው ይቆማሉ በጣም ብዙ ነገር ስለ ወጭና ገቢ የኢትዬጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑት መኪኖቻችን በምን አይነት መንገድ እንደሚጓዙ ማየትም ትችላለህ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለ ኢትዮጵያ ሰላምን አድል
@Birtukan565
@Birtukan565 4 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ
@hussenali6748
@hussenali6748 4 ай бұрын
Saudi Jiddah meteh bihon zena til neber
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 Ай бұрын
ማሻ አላህእትዮጵያዊነት ስሜት ያለው ድሬድዋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnaniyaAna-mo7sw
@AnaniyaAna-mo7sw 4 ай бұрын
እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ☃️❄️☃️❄️☃️❄️☃️❄️☃️❄️☃️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅
@tinaahmed5924
@tinaahmed5924 4 ай бұрын
Allah yetabikeh 🥰🥰🥰
@hussenali1987
@hussenali1987 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ 🚤 ግን ቀድመህ ብታሳውቀን አሪፍ ነበረ እኔ በግሌ አቀባበል አደርግልህ ነበረ ጂቡቲ ላይ ከ 15 አመት በላይ ቆይቻለሁ ብዙ የማስጎበኝህ ቦታዎች ነበሩ በተረፈ መልካሙን እመኝልሃለሁ 🙏
አሜሪካ ፓርላማ ገባሁ | ከዋሽንግተን ዲሲ ጀርባ ያየሁት ነገር
14:44
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
18:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 245 М.
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 145 МЛН
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 28 МЛН
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 9 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Ethiopia - የኢትዮጵያ ነዳጅ ቁርጡ ታወቀ!
9:14
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 381 М.
ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu
12:07
የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog
15:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 279 М.
Gere emun part 180 | ገሬ እሙን ክፋል 180
40:05
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 177 М.
когда достали одноклассники!
0:49
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 9 МЛН
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 6 МЛН
Nightmare CatNap attack my home #poppy3
0:21
TiTan Dinosaur
Рет қаралды 8 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН