ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso

  Рет қаралды 244,326

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

2 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 654
@Amaizinglife
@Amaizinglife 2 ай бұрын
አቤሎ ይህን ያህል በሺዎች የሚቆጠር ኪ.ሜ ሳትጓዝ እዚሁ ሀገራችን እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ቦታ ሄደህ እድታይ ልጠቁምህ፣ ለአንተም ለታዳሚዎችህ የነፍስም የሥጋም ድህነት የምታገኙበት ነው፣ ቦታው ምዕራብ ጎንደር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባላል በምድር ሆነህ ነፍስህ ገነትና ሲኦልን አይታ ትመጣለች በስጋህም በነፍስህም ድህነት ታገኛለህ።
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 Ай бұрын
Are you sure ??? I know that place
@amaretibebu5065
@amaretibebu5065 Ай бұрын
Ewunat naw
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ተረተረት
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w Ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rtላንቺ ነው ለኛ ለምናምን እዉነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር እንደሌለ እናምናለን
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Ай бұрын
እዉትነዉ
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 2 ай бұрын
ሠማይን ዘርግታህ እንዲ አንጣለሃል ከትልቅነቱ ብዛት ከሰው ስሌት ያልፋል አንተ የሰራኸው በስንዝር የላክኸው ይሄ ሰማይ ትልቅ ከተባለ አንተ ምን ትባላለህ ... ከሰማያት በለይ በለይ ከምድርም በላይ በለይ ከፍጥረታት በለይ በለይ አንተ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ ነህ (3)
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 2 ай бұрын
አለማችን ሰፊ ና ረቂቅ ናት ማንም የሚአውቃት የለም ከአላህ የአለማቱ ጌታ በስተቀር
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 2 ай бұрын
❤❤ውይ እሰይ ነጋ ብለን ማመስገን አለብን እኛ ገነት የሆነች ሀገር ናት ያለችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@user-pq6th9sc2y
@user-pq6th9sc2y 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔርማ ገነት የሆነች ሀገር ሰጥቶን ነበር እኛ ሲኦል አደረግናት እንጅ በክፋታችን
@techsador
@techsador 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል፣ የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 2 ай бұрын
ewnet new fetari dink new
@yabayaba6809
@yabayaba6809 2 ай бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ አቤላ! ፈጣሪ ለሰጠህ እድል ሁልጊዜ ፈጣሪህን ማመስገን እንዳዘነጋ!! በርታ!
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 ай бұрын
አቤላ እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር የምር በጣም ይገርማል አገራችን በምድር ገነት ነች የሚባለው በምክንያት ነው ለኢትዮጲያ ህዝብ የአገራችንን ዋጋ ይግለፅልን አገራች እኮ የምድር እንቁ ነች
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 2 ай бұрын
በጣም ኢትዮጲያ ሁሉን የታደለች ሀገር እኛ ግን አላወቅንበትም
@herben3013
@herben3013 2 ай бұрын
😂😂
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 2 ай бұрын
ስለ ፍጥረት ሁሉ የፈጣሪ ዽንቅ ሥራ በዕድሜ ዘመናችን አውቀን እና ቆጥረን አንዘልቀውም ለዘለዓለም ዓለም አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ዛሬም ዘወትርም በእውነቱ ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉
@selambirhanu-ky7gs
@selambirhanu-ky7gs 2 ай бұрын
በስማምዬ ሲጨንቅ ኢትዮጵያ እኮ ገነት ነች ጌታን አቤላ እናመሰግናለን 🙏❤
@HaileBiru
@HaileBiru 2 ай бұрын
አደል በጣም እንጂ በየቀኑ ንፁሀን እንደበግ የሚታረድባት ሀገር ገነት ሆነች አደል ደፋር
@hubby196
@hubby196 2 ай бұрын
Ice land የምትባል አገር ላይ 6 ወር ጨለማ 6 ወር ደግሞ ፀሀይ የሚሆንበት ጊዜ አለ 😢
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 2 ай бұрын
አቤሎ ይመችህ እንዳንተ አለምን መዞር እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል።
@BIniam-jh3cb
@BIniam-jh3cb 2 ай бұрын
እውነት ነው አመስግኑ አመስግኑ አመስግኑ!!! ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-fc7yi1rx4z
@user-fc7yi1rx4z 2 ай бұрын
Amen
@yimegnukebede5724
@yimegnukebede5724 Ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበብ ሀሌም እጅ በአፍ ያስጭናል ሁሌም ተመስገን አምላከ እስራኤል
@Meselall
@Meselall 2 ай бұрын
Abela በጣም የሚደንቅ ነው .. እኔም የተለያዩ ሀገሮችን ሄጃለው .. እስቲ በእትዮጵያችን ... የሚደንቁ ቦታዎች አሉ ከቻልክ እነሱንም ለአለም አሳይልን...
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 2 ай бұрын
ሰላም የለም እንጂ
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 ай бұрын
❤❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ መች ተነግሮ ያልቃል ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ስለሀገራችን ተፈጥሮ ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@user-ll7uv4oc6t
@user-ll7uv4oc6t 2 ай бұрын
አቤልዬ እነዚህ ትዞራለህ የሚሉትን ሰዎች እንዳሰማቸዉ ምክኒያቱም አንተ በመዞረህ ለኛ በጣም ብዙ ብዙ ነገሮችን አጠቃላይ ግንዛቤያችንን በደንብ አስፍተህልናል ያዉም በንባብ ሳይሆን በተግባር እያሳየህን ያለህ ብቸኛ ዕንቁና ድንቅ ወጣት ነህ እጅግ እጅግ እናመሰግነሀለን በርታልን። 👍👍👍👍
@demaktarik11
@demaktarik11 2 ай бұрын
እስኪ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን
@tonigaga272
@tonigaga272 2 ай бұрын
🎉
@user-jd2zj2qm1p
@user-jd2zj2qm1p 2 ай бұрын
አቤል ብርሀኑ እንኳን በደህና መጣህ የአንተን ሥራ,በደንብ,ነው,የምከታተለው..የእኔም,ልጅ አቤል ነው ሰሙ,እና ሰም ሰነሳ በጠም ደሰ ይለኛል . እጅግ በጠም,ጎበዝ ነህ ፈጣር,ከአንተ ጋር ይሁን,በሰላም,ተመለሰ ..አሜን .አሜን በአንተ አለምን እያወቅን ነው:: በረታልኝ::ቻው ቻው
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው አይመረመርም ቅድስት ሥላሴ ሆይ ተመስገን ተመስገ ተመስገን ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
ሰላም አቤል የሰለጠነ ህዝብ ይህንን በሚመስል የ አየር ፀባይ ሀገሩን ያሳድጋል የኛ ሀገር እግዛብሔር የሰጠንን ጥሩ ተፈጥሮ መስራት መለወጥ ሲገባን እኛ በዘር በሀይማኖት ስንባላ ደሀ ሆነን ህ እንኖራለን ከሀገር እንሰደዳለን የሰው ሀገር ጥሩ ጥሩ ነገር ሳይ ሀገሬ ታሳዝነኛለች በሰላም ተመለስ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የፍጥረተ ዓለም ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ የአላህ ትዓምራ ከፍጥሩትትች ሁሉም በላይጪነው
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 ай бұрын
በጣም
@luluhaile
@luluhaile 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል ።አቦአንተልጅ ስንቱን አሳየኽን።
@ephremgirma1413
@ephremgirma1413 Ай бұрын
አይ ሉሉ ስንት ቀደዳውን እየሰማችሁ ብር እንዲያገኝ እና እንዲዞር አደረጋችሁት ምን እናንተን ያሳያችኋል።
@user-oi1oj2ub5w
@user-oi1oj2ub5w 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ነዉ የጀሊሉ ስራ ሱብሀን አላህ
@honeybest7860
@honeybest7860 2 ай бұрын
አቤሎ ፀሃይ የላቸውም ፀሃይ ቸርሰዋል ተመችቶኛል በጣም የሚያስደምም ድንቅ አምላክ እንዳለ ብቻ መረዳት በቂ ነው!
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 2 ай бұрын
ይመችህ አንተ ጎበዝ ትክክለኛዉ ዩ ቱዩበር
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 2 ай бұрын
አቤሎ በደንብ ጎብኝተናል ግን አንድ የተናገርከዉ ጥሩ መልክት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርመኛል ያልከዉ ተመችቶኛል ። ሰማይን ያለ ምሰሶ ያፀና አምላክን ማመን ? እየሱስ ጌታ ነዉ ። ተባረክልን - - - ደረጀ ጥላሁን ከአዲስ አበባ !!!
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 ай бұрын
አስቡት የኛ ሰፈር መብራት ሀይል እዚ ሀገር ውስጥ ቢሆን 😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉
@AbdurahmanSultan-lm8oe
@AbdurahmanSultan-lm8oe 21 күн бұрын
በዶላር ካልከፈላቹኝ ጅም ላይት ያጫውተው ነበር እንዲሁም አልቻልነዉ አይ ሀገሬ ፈጣሪ ለኛ ሚስኪን ህዝቦች አስቦ መጠነልን
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
We need more videos like this ❤❤
@user-hd6qc8fp5y
@user-hd6qc8fp5y 2 ай бұрын
ተኝተኛ እያለኝ ነው በጣም የሚገርም ትንታኔ በእውነት በተለይ አገላለጽ በጣም የሚገርመ ነውበእውነት
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 ай бұрын
Subhan Allah አቤል ደስ የምትለኝ ከዘረኘትና ከፖለቲካ የፀዳህ በመሆንህ ነው❤።
@Dibora5211
@Dibora5211 Ай бұрын
እሰይ እንኳን መጣህና አየህልን ለዘመዶቻችን ስንነግራቸው አለገባ ብሎቸው ይሁና ውጭ ነሽ ሰር ስራሽን እያሉ ያላግጡብናል ከአንተ ጋር ብዙ አገራትን አየሁ ተባረክ በተለይ ኖረዌን እነኳን አየህለን❤
@muludesta-rb2ne
@muludesta-rb2ne Ай бұрын
ወይ ጉድ !! ጸሀይን የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ!!
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 2 ай бұрын
Subahanalh .ya.allha.tamerar😊😊😊😊
@mohamedhaibe901
@mohamedhaibe901 2 ай бұрын
Thank you bro, i'm Somali from Jigjiga, i joined here to learn Ahmric by listening your vedios. But i got more then i wanted, i become informed person. What a interesting vedio. Thank you
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ብቻ yetemetatene ፀሐይ የተመታጠነ አየር ስላለን ክብሩ yisfalin መዲንዓለም ሀገራችን ሳላም ያርግና ፈጣሪ አሁንም ሳላማችህን ያብዛልን
@hanimvb25
@hanimvb25 Ай бұрын
አለምን አይተህ አሳየኸን...10q ABELO
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 2 ай бұрын
Abalo...yemtsgobegen...Hager...yigermal.enamesegnalen🎉🎉🎉
@naniaytaged1223
@naniaytaged1223 2 ай бұрын
እኔ ላንተ ተንቀጠቀጥኩ እንኳን -30 ሆኖ አደለም 60°F እራሱ ይበርደኛል አንተ እኛን ለማሳየት በረዶ ውስጥ ጭራሽ በ ወክ ከባድ ነው በርታ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!❤
@user-zt6up2cg1v
@user-zt6up2cg1v 2 ай бұрын
The best East Africa you tuber
@Addistoday
@Addistoday Ай бұрын
he didnt do anything about east africa to claim the titke you gave him, do you know about wede maya, a greatest african youtuber?
@user-ni3uf1ym3e
@user-ni3uf1ym3e Ай бұрын
Really 👏👏👏
@astertube5406
@astertube5406 2 ай бұрын
አቤሎ ፈጣሬ ይባርክ ሃገሬ የተሰጣት ነገር ልዩ ነዉ የሰማይ የምድሩ ባለቤት አልፋእና ኦሜጋ ስራህ እፁብ ድንቅ ነዉና ተመስገን አሁን ኢትዮጼያ ላይ የሜደርስ በደል ሃፅያት የቀን ጨለማ አለመዋጣችን ተመስገን ነው
@NEBA8084
@NEBA8084 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ፈጣሪን ማመስገን እዳለብን ያሳያል አልሃምዱሊላህ
@user-ll7uv4oc6t
@user-ll7uv4oc6t 2 ай бұрын
አለን አለን አቤሎ አብረን እየተጓዝን ነዉ መልካም ጉዞ ተመኘሁ💚💚💚💚♥️♥️♥️💚💚💚
@kamayman
@kamayman 2 ай бұрын
አቤሎ እንደዝህ አይነት አስገራሚ ቦቶ ስትሄድ ለተመልካቾችክ እንደምርጃ እንድሆናቸው ያነዋሪዎችን አስታየታቸውን ተቀበል በተርፈ አምበሳ በርታ
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 2 ай бұрын
Bezu abeshoch alu Tromson.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
በስመአብ አቤላ በእዚህ ብርድ ጨለማ ተጨምሮ አሰብኩት 😢 እዛ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች በጣም ጎበዞች ናቸው ። እናመሰግናለን አቤላ 🙏
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 2 ай бұрын
እረ አቤሎ ትለያለህ ዋውውው
@naodtube2
@naodtube2 2 ай бұрын
አቤላ ክበር ግን ያው 1m እስትገባ እንኳን ኮሜንት መልስልን አሁን የምሰጥህ አስተያየት በጣም ጥሩ ሰርተሀል ግን እኔ የምልህ በሄድክባቸው ሀገራት ውስጥ ከሰዎች ጋር ኮምንኬት ስታረግ ከተፈጥሮአቸው በተጨማሪ ማህበራዊ እንቅስቃሴአቸውን አክልበት በተረፈ በጣም ምርጥ ነው በርታ ከሶስት አመት ጀምሮ ቪድዮህን ስመለከት ቆይቻለሁ አንተ የኔ ምርጥ ነህ❤🎉
@tilomotivetube9565
@tilomotivetube9565 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ይህም አለ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔!!!! ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑርልኝ!!! አሜን !! አንተም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 2 ай бұрын
አቤል በጣም ጎበዝ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛ ኤርትራኖች ኢትዮጵያዊ እግዛቤሔር የተፈጥሮ ሃብት ችልብለን እናየዋለን አገራችን ሰላም ያርግልን ቴዲ ወዲ አሰመራ
@BEKA14270
@BEKA14270 Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ለካ አደዚአለ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
በስመአብ የእግዚሐብሄር ስራ ድንቅ ነው አቤላ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏❤❤❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 ай бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ነበር እናመሰግናለን ።
@GediyonTariku
@GediyonTariku 2 ай бұрын
ቪዛ እንዴት ነው ምታገኘው
@batybletw2516
@batybletw2516 2 ай бұрын
አብርሽ ሰላም ላተ ይሁን
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል አቤላ ሀበሾች አሉ ግን ብዙ አይቆይም ቶሎ ይወጣሉ የታመሙም እንዳሉ ሰምቻለሁ ከጎረቤት ሀገር ፈረንሳይ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 ай бұрын
Ere stress yasyzal 😓😓 winter ersu yechnkal
@helenhelen7856
@helenhelen7856 2 ай бұрын
ምንድነው አቤላ ከአውሮፓና አሜሪካ ውጣ እስኪ አረብ አገራትን አሳየን።
@alsunani
@alsunani 2 ай бұрын
ene gn endezi aynet ayer betam new mimechegn wow eza bnor lula des ylegn neber
@sophihev5241
@sophihev5241 2 ай бұрын
Tekikle ewnet new Abelo thanks , for sharing.endeza new minorew gin lemdewtal newariwochu ❤🙏
@Dior768
@Dior768 2 ай бұрын
😢አቤሎ ብርድ ሀገር ነው የምኖረው በመከራ ትንሽ አየሩ ሞቅ ብሎ ነበር ይህን ስታሳየን መልሶ በረደን ።አንተን አለማድነቅ አይቻልም❤
@rosemare8314
@rosemare8314 2 ай бұрын
Thank you ❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️❤❤
@elsafeshation1288
@elsafeshation1288 Ай бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናቃቸውን ነገሮችን አሳይተህናል ግን ቅር ያለኝ ነገር አቤል ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልታዩ አስገራሚ ና አስደናቂ ቦታዎች አሉ ስለ ሀገራችን አስደናቂ ቦታዎች ብታሳይን በኔ በኩል ደስ ይለኛል!!!!
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Kidist19
@Kidist19 2 ай бұрын
ወይኔ አቤል ማጅራት መች የለም ተርፈካል ወይ😀 በጣም ትክክል ነህ የፈጣሪ ስራ ግሩም ድንቅ ነው የተመጣጠነ አየር ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ላይ ስለፈጠረን ይመስገንልን!
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 2 ай бұрын
ማጅራት መቺ፡ የለም በዚ በረዶ እንኳን ማጅራት፡ መምታት፡ አይደለም፡ አቤል ይህን ያህል እያወራህ መሄድ ይደነቃል ። ብርዱ እኮ አፍህን ሁሉ ነውሚ ያተ ሳ ስረው ።
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
የሚገርም ነው በጣም
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 2 ай бұрын
ዋው! እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው! አቤላ እንደዚህ አስደናቂ እና ግርምት ነግሮችን ቦታዎችን እንዲህ እዛው ቦታው ላይ እየሄድክ እኛ ቤታችን ተቀምጠን ዘና ብለን ካንተው ጋር እንድንጎበኝ የእግዚአብሔር ስራ እንድናደንቅ ምክንያት ስለሆንከን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@helenguta5395
@helenguta5395 2 ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ሁሌም ድንቅ ነው !!!!! አቤል ታድለህኮ እኔ እንዳንተ የሚያስቀናኝ የለም
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
አቤል የምታቀርባው ዶክመንተሪ በጣም ይመቻል ቤታች ቁጭ ብለን አለምን ማየት ደስ ይላል በሃገራችን ብዙ የማናውቃቸው ከተማ ይሁን ገጠራማ ቦታው ብታሳየን ደስ ይለናል❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
የእግዚአ ብሔር ስራ ግሩምናድንቅ ነው አቤላ ስላስጎበኘህን በጣም ደስብሎኛል ተባረክ!❤️❤️
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 2 ай бұрын
አቤላ አሁንም ያብዛልን ላንተ ሳላም 🙏እንደዝ አይነት አዲስ ነገር በማሳየት እይኛን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏👍በርታ
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ።
@fayselawel4722
@fayselawel4722 2 ай бұрын
the first like
@girmaheyi1603
@girmaheyi1603 2 ай бұрын
እውነትም ይገርማል አንተም ተባረክ ብዙ ነገር ባንተ ተምሪያለሁ
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 2 ай бұрын
ይመችህ አቤላ ሀገሩ ግን ይገርማል
@EmebetBekele-vn8cb
@EmebetBekele-vn8cb 2 ай бұрын
Awon Abel fresh man Geography layi tamirenali
@user-de3uh2sk3t
@user-de3uh2sk3t 2 ай бұрын
Ya men ch 5
@nutolehamu9637
@nutolehamu9637 2 ай бұрын
Chap 5 😊
@wachisomoges-oq9qw
@wachisomoges-oq9qw 2 ай бұрын
Diro new weys? Common course kemeta bewala???
@kaleabbekele7
@kaleabbekele7 2 ай бұрын
ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ!! ኢትዮጵያ 💚💛❤
@remedanahmed6894
@remedanahmed6894 2 ай бұрын
Abela we need something about Ocean Gate...titanic submarine
@danboy2425
@danboy2425 2 ай бұрын
Thank you ኣቤላችን
@alsunani
@alsunani 2 ай бұрын
wow smart country i swear i like this country
@appleh9839
@appleh9839 Ай бұрын
የቫይታሚን ዲ እጠረት እንዴት አርጓቸው ይሆን እኛን ሐበሾች እንኳን ፀሐይ ላይ እየዋልን ዶክተሮቹ ያዙልናል
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
ውይይይ ጌታዬ እንኳን ሰው አገሩንም ለያይቶታል 😳 እንዴት ነው ሰውነታቸው አዳብት የሚያደርገው ??? የፈጣሪ ስራ ያስገርማል ግን ሁሉን እንድንችል አድርጎ ፈጥሮናልና እግዚአብሔር ይመስገን :: እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ስራህን ይባርከው:: 👌🙏
@AlemShewafera
@AlemShewafera 2 ай бұрын
አቤልየ ❤❤እናያለን ❤❤
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 Ай бұрын
ሱብሃን አላህ የአላህ ሥራ ታአምር ነው ጥራት የተገባው አምላካችን☝
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
አቤል ጀግና ነክ እኮ
@nurumohammed2334
@nurumohammed2334 Ай бұрын
wow thanks for sharing such invaluable information with us Abelo 🙏
@ZERU326
@ZERU326 2 ай бұрын
be viatmin D tablet new yeminnorew Norway 😀
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 2 ай бұрын
ይገርማል
@mulugadu6121
@mulugadu6121 2 ай бұрын
ይገርማል ተባረክ ለማያመሰግን ያገራችን ህዝብ በዘር ለሚከፋፈል ህዝብ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-by6ge8rk5g
@user-by6ge8rk5g 21 күн бұрын
አቤል ድንቅ ልጃችን አዲስ አገርና ልዩ የሆነ የአየር ንብረት ስላሰየሀን አመሠግናለሁ፣የመልካም አየር ተፈጥሮ ባለቤቷ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራሁኝ።
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k 2 ай бұрын
ታእምር ነው የፈጣሪ ስራ
@tamratfikru9363
@tamratfikru9363 2 ай бұрын
I really appreciate your videos !
@miserakeylachew7838
@miserakeylachew7838 Ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው የልጄ ስም አቤል ነው ሲያድግ እንዳንተ ታታሪ አዲስ ነገር ፍፈላጊ ጎበዝ ኩሩ እንዲሆንልኝ ምኞቴና ፀሎቴ ነው እሱም ይወድካል በተለይ ስለ አርሴማ የሰራከው አይተነዋል በቃ ተባረክ ❤
@prophetnetsanetmesfin5320
@prophetnetsanetmesfin5320 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-su1tv8vp1y
@user-su1tv8vp1y 2 ай бұрын
you are great man leave longe life for all Ethiopian and Eritrean
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@akke1631
@akke1631 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር አሳየህን
@super12star
@super12star 2 ай бұрын
የፈጣራ ተአምር ነው❤ ልዩ የሆነ ክስተት ነው
@DodaiT1
@DodaiT1 2 ай бұрын
የ ፈጣሪ ስራ እጹብና ድንቅ ነው 👍❣እናመሰግናለን ኣቤሎ በርታልን
@user-qg6mo3hk2l
@user-qg6mo3hk2l 2 ай бұрын
ስለ ሁሉ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 9 МЛН
didn't want to let me in #tiktok
00:20
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea
23:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 395 М.
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 135 М.
የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog
15:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 273 М.
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 377 М.
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
16:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 117 М.
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
18:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 242 М.
How many pencils can hold me up?
0:40
A4
Рет қаралды 3,7 МЛН
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 9 МЛН
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 11 МЛН