ደስታሽን ፍለጋ ውብ መጣጥፍ በወንድም አቡበከር ይርጋ

  Рет қаралды 281,717

Fillaah Tube

Fillaah Tube

6 жыл бұрын

Пікірлер: 406
@rabiaayalew2176
@rabiaayalew2176 6 жыл бұрын
ጣፋጭ በሆነ አደበትህ ውብ የሆነ ፕሮግራምህን ታቀርብልናለህ እኛም በስሜት ተውጠን ይሄን ውብና ጣፋጭ ፕሮግራም እናዳምጠዋለን አቡኬ አላህ ይጠብቅክ ለዲናችን ብለው ጧት ማታ የሚለፍ ውድሞቻችንን አላህ ኽይር ምዳቸውን ይክፈላቸው ጀዛኩም አላሁ ኽይር.
@user-wm8ue5rx4m
@user-wm8ue5rx4m 5 жыл бұрын
አሚን
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 3 жыл бұрын
ማሻአህ አላህ ይጨምርልክ
@user-hd8tk7xr7d
@user-hd8tk7xr7d 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰማያትን እና ምድርን በዚያም በመካከላቸው ያለውን የሞላ የሆነ ምስጋና ይገባህ
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 5 жыл бұрын
አቡኪ አልሀምዱሊላህ እንደናንት ያለ ሙስሊም ወንድም ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው አላህ ዘርህን ያብዛልን በሰማነውም አላህ ተጠቃሚ ያድርገን መልካም ስራወችህንም አላህ ይቀበልህ ሀቂቃ ብዙወቻችን በትምህርት እንተቀየርን እርግጠኛ ነኝ
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 5 жыл бұрын
ልቤ ክፍት ሲለው ያቦኪንበሸር ስሰማ ተስፍ ፍትው ይላልበልቤ አልሀምዱሊላህ አይዟችሁ ውድእህቶቸ ኢንላሀ ማእና
@leylakamal7841
@leylakamal7841 5 жыл бұрын
Welahi enem
@zeynabzuzu4839
@zeynabzuzu4839 5 жыл бұрын
As wr wb ውድ ወድማችን አቡበከር አላህ እድሜህን ያርዝምልን በሂወት እስካሉ ብሮግራምህ እዳይርቀን በጣም ተስፋ ትሰጠናለህና በተለይ ለኛ ስደት እድሜያችንን ለበላው ምስኪን የአረብ ሀገር እህቶችህ ናፍቆት ድካም አሰቃይቶ የጨረሰን ደስታን እናገኝ እየመሰለን እናግባችሁ ሲሉን በደስታ አግብተናቸው ደስታን ሳንጠግብ ከነምነቱ ሳንረዳው ዳግም እዳንነሳ ሰብረውን ሲሄዱ ያንተ ምክር ተስፋ ሆኖናል ሁሌም እባየን የሚያብስልኝ ያንተ ፕሮግራምነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወድማችን
@user-cb6cy9gp7i
@user-cb6cy9gp7i 5 жыл бұрын
አቦኬ ትምርቶችህ ሁሉ ላዳማጭ በጣም ጣፍጭ ናቸው ሳዳምጣቸው ደስ ይለኛል በተለይ ሲጨቀኝ ሰርች አርጌ ትምህርትህን እፈልጋለሁ ወድሜ አላህይጠብቅህ
@mvcftfg7064
@mvcftfg7064 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከሏሁ ሄርኡሥታዝ ሀያትህ ይርዛም ያረብ በሠማነው እምንማር አሏህ ያርገን ያረብ አሚንንንንንንን
@user-hl4ho6dh5v
@user-hl4ho6dh5v 6 жыл бұрын
አይ አቡኪ ምንላርግህ😘 የኛ ተሥፍሠጭ አይዟችሁ ባይ ለኛለሥደተኞች ነህ እደጂም እድሜ ይሥጥህ😘
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
Jeza kumelah
@zainbhttge1250
@zainbhttge1250 5 жыл бұрын
@@hadyaahmed4879 ማሻ አላ አላህ ይጨምራልህ
@Alkendi999
@Alkendi999 5 жыл бұрын
hdhstitn
@salamaragw1047
@salamaragw1047 5 жыл бұрын
ሲጨንቀኝ የአንተን ፕሮግራም ስሰማ ጭንቀት ይወገዳል ጀዛካላህ
@nicrnaaw1313
@nicrnaaw1313 4 жыл бұрын
ኡማሻአላህ ጀዛከላህ
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 4 жыл бұрын
አቡኬ ጀዛከላህ እህት ወንድሞቸ ድዋ (ፀሎት)አርጉልኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ።
@user-jc1fe2tl6n
@user-jc1fe2tl6n Жыл бұрын
ማነዉ እዴኔ የሱን ሙክር የሚወድ 😥😥😥😥ጀዘአህን አላህይክፈልክ ወድማችን
@seadahamza1474
@seadahamza1474 6 ай бұрын
እኔ❤
@user-kx4og9lk3p
@user-kx4og9lk3p 5 жыл бұрын
የምታቀርባቸው ውብና ጣፋጭ የሆኑ ብሮኘግራሚችህ በጣም ልብ የሚነኩ ናቸው ። አብኬ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 6 жыл бұрын
❤ሱለላሁ ❤ አለይሂ ❤ወሠለም💕) ማሻ አላህ ተባረክላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ጃዛክላህ ኬይረን ሱብሀን አላህ ብቃ ዱንያ እንድህ ነች ሁሉነገር በስቃይ የተሞላ ሀሳብ-- ጭቅት --መከራ-- ድካም-- የለለባትን-- ጀነትል ፈርዶወስን አላህ ይወፍቀን ያረብ
@user-hd8tk7xr7d
@user-hd8tk7xr7d 6 жыл бұрын
ነ ጃት.አህመድ Ahmad አሚንን ያከሪም
@user-th1iu2dh5f
@user-th1iu2dh5f 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadataddes7404
@saadataddes7404 5 жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛ ካሏህ ኽይር ኡዝታዜ
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 5 жыл бұрын
እናመስግናለን አብ
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
أمن أمن أمن يربلعلمن
@user-fe3qo9jn9m
@user-fe3qo9jn9m 2 жыл бұрын
ሁል ግዜም የአቡኪን ሀድስ ባዳምጥ ምንም አይሰለቸኝም ያአላህ ጀዛ ከላሁ ከይረን
@alemadakso1326
@alemadakso1326 4 жыл бұрын
As wr wb ኡስታዝ. አቡባክር ኡስታዞች ሁላቹም ለሁላቹሁም አላህ ጀዛቹሁን ይክፋል ባአዱኛም በአኬራም ዋላሂ ሀዲሳቹሁ አይዞ ባይነተቹሁ ብቻ ሰምተን እንኮዋን አንጣግብም ሰምቶ ተጠቃሚዎች አላህ የርገን ሁላችንንም
@fathiyafathiya2720
@fathiyafathiya2720 5 жыл бұрын
በጣም የሚጥም ምክር ብዙ ግዜ ሳዳምጥ ደስታ ይሰማኛል አልሀምዱሊላህ ተስፋ ስቁርጥ እየደግምኩ አዳምጥዊልሁ
@user-rf3zo9sg2b
@user-rf3zo9sg2b 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አቡኬ አላህ እድሜና ጤናይስጥልን ድምፅህ ለራሱ ልብ ይነካል
@user-my3mg5jp4b
@user-my3mg5jp4b 5 жыл бұрын
አቡኪ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ወላሂ የምትለቁትን ሁሉ ስሰማ እፅናናለሁ ወደ ህይወቴ መለስ ብየ ሳስብ ደስታ ይሰማኛል አሏህ ይጨምርልህ
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዛችን ወላሂ ምክሮችህ ለሥላሣው ዲምፆህ በቃ ሁሉ ነገር ብሠማው አልጠግብም ጀዛክ አላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኢሻአላህ ተአለ
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 6 жыл бұрын
ጀዛኸአላህ ኸይር ኡስታዜአላህይጨምርልህእኛንም ሠምተንየምንተገብር ያድርገን ያረብ
@atikaawel8532
@atikaawel8532 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀዛክላሁ ከይረን ወንድም አቡበክር ይርጋ አላህ ይጠብቅህ
@amena9107
@amena9107 6 жыл бұрын
በጣምነዉየምወደዉ፡ያቡበክር፡ይርጋን፡ትምህርት፡ያረብአላህይጠብቁህ፡ዉድዉሥታዜ
@sadatunaabedalla6275
@sadatunaabedalla6275 6 жыл бұрын
ምንም ብተምር ዱንያ ነሽ እኮ አይ ዱንያ አሏህ ያብሽርህ አቡኬ ጀዛካሏህ ። እስኪ ውዶች ዱአ አድሪጉልኝ እኔ እጨነቀለሁ በትንሹም በትልቁም ያሏህ ለደቂቃ እንኳ እኔን ለኔ አተወኝ ያረቢ ።
@rabyamohammmad4883
@rabyamohammmad4883 6 жыл бұрын
የአላህ ጀዛከላህአቡኪ አላህይጨምርልህ
@hawamariam5561
@hawamariam5561 5 жыл бұрын
Sadatuna Abedalla አላህይጭምርልህለኔምድአአርጉልኚውደች
@grandsangare3149
@grandsangare3149 5 жыл бұрын
Hi
@user-fy1un9oi6c
@user-fy1un9oi6c 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙአላህከይርበሠማነውተጠቃሚያርገን
@rabia4966
@rabia4966 4 жыл бұрын
አብሽሪእህቴ
@user-tr2sr4yv9p
@user-tr2sr4yv9p 3 жыл бұрын
ጀዛከላሀ ወድማችን በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ አተም አላሀ ይጨምርልህ
@user-jo5em1os5j
@user-jo5em1os5j 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ኡሥታዝ
@user-of6qb3pe7u
@user-of6qb3pe7u 4 жыл бұрын
ያረብሶብሩንይለግሰን።ያራህማን።ጀዛኩምላህ።ኡስታዜአላህይጠብቅህ።
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን
@user-vp4my7hp9p
@user-vp4my7hp9p 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ
@seadanesru3375
@seadanesru3375 4 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ ከቀደረው ውጭ የለም አቡኬ ውዱ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ከይረን አነደበተ ርቱ ንግግርህ ጭርቀትትን ያራግፋል ግን የት ጠፋህ ፣አላህ በሰላም ያመጣህ
@biftuha9408
@biftuha9408 6 жыл бұрын
SubanAllahThis is great advice
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እጥፍ ድርብ አርጎ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥኽ
@ameenajamila4638
@ameenajamila4638 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ውዶቸ የዋትሣብ ግሩብ ያላችሁ ጨምሩኝ ውዶቸ ማሻ አላህ ደሥ ሢል ትምህርቱ
@maliksajid854
@maliksajid854 5 жыл бұрын
ሡብሀን አለህ በትክክል ጀዘክለህ አለህ ሊቦነ ይስጠን
@hayubentbaba645
@hayubentbaba645 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስ እሚል ምክር ነው በጣፋጭ አደበት
@user-sc4eu7jr7e
@user-sc4eu7jr7e 6 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸየርን ወድምችን አላህ ያበሽርህ ፊዱኒ ወሔራ እህት ወድሞቸ በዱአችሁ አሥቡኝ።
@user-ri7tz7ne3b
@user-ri7tz7ne3b 5 жыл бұрын
ወንድማችን አላህ ያበሽርክ፡ ጀዛ ከላህ ኸይር፡
@umuteslimtube7079
@umuteslimtube7079 6 жыл бұрын
Aye duneya beteley yesedet noro becha alhamduliah allah hayerun yemertelen abeki shekran
@taibahhizbulah5163
@taibahhizbulah5163 5 жыл бұрын
MASHA ALLAH TEBARAKALLAH
@nooraldeen5093
@nooraldeen5093 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር የስደተኞች መፃናኛ ናቹ በርቱ ለኛው ስትሉ ምነው ፈትዋ ቀረ? ከሀዲማው ማስታወሻ ሚቀርበው ትረካ ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል ስትሉ ነበር አደራ በሌላ ትረካ ቀይሩበት ሳዳምጠው ያለሁበት አለሜን እረስቼ በኢክሩ አለም እኖራለሁኝ... ስለዛ አደራ በሌላ መሳጭ ፕሮግራም ቦታውን ይረከብ ወይም ዳግም ከጅማሬው ይቅረብ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Masha Allah sah Allah saberun yewfeqn yarab Baraka Allahu fek alehi afedalu selatu weselam
@taybahairo5475
@taybahairo5475 5 жыл бұрын
Ahlam Abuk Mashallah alek Gezah Allah hiren gezah beteem tesfasechina Astemarinew. Allah yechemrlh.
@SamSung-fk1cu
@SamSung-fk1cu 2 жыл бұрын
ወላሂ ለአላህ ብየ ነው የምወድም ወስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@sumeyayusuf6069
@sumeyayusuf6069 6 жыл бұрын
masheallah abukiy allah ychmerlhe lebe ybelet wed allah tetgach mendahn allah ykflhe ay dunya
@sameeramm7509
@sameeramm7509 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር አቡኪ አላህ ይሀፍዝክ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@SamSung-fk1cu
@SamSung-fk1cu 2 жыл бұрын
አላህ ያበሽርክ አቡኬ ምርጥ ሰው
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥክ አደበትክ እራሡ ሲጣፍጥ ጀዛክ አላህ ኸይር
@Fatumatube-md8em
@Fatumatube-md8em 4 жыл бұрын
Jezaki allah heyiren aduniya wela ahira betim dese yenila tamaharet tesefa yemimola yarbi alahamadulilah
@user-hu6dr2oy7f
@user-hu6dr2oy7f 6 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር። ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ያልፍል ሁሉም
@user-cm7ei4ye6j
@user-cm7ei4ye6j 4 жыл бұрын
አቡኪ. አላህ ይከትር ኡምርክ ኢንሻ አላህ ወላሂ ሲከፋኝ ያንተን ምክር ነው ምሠማዉ አልሀምዱሊላ አለ ኒዕመተል ኢሥላም
@zahraa5003
@zahraa5003 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዝ
@sadatsasa7433
@sadatsasa7433 Жыл бұрын
ብሠማዉ ብሠማዉ የማልሰለቸዉ ነዉ ወላሂ ጀዛክ አላህ ኸይር
@sarafaris8447
@sarafaris8447 5 жыл бұрын
Abuke Allah edeme Ena tina yiste Allah jizaken yekfalke yane ustaze
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
سبحان الله ياالله الحمد الله وجزاك الله خير ؤستزاي يارب ...
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
ይህን አሳብና ጭቀት ወደየትልጣለው ኡፍፍ ብርቀው አይርቀኝ እዳ ወዳ
@user-ho5nb5es2u
@user-ho5nb5es2u 5 жыл бұрын
Abshri yeseyitan sra new
@user-ev7jh2wh7y
@user-ev7jh2wh7y 5 жыл бұрын
ጀዛክ ኣላህ ከይረን አቡኪ ኣላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
ጀዛከን ለኸይር ማሺአላህ አደበትህ ከልብ ይደርሳል
@hayubintbaba1081
@hayubintbaba1081 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙ ሏህ ኸይር አሏህ በሠማነው ተጠቃሚዎች ያደረገን ያረብ ቅድሚያ ለተውሂድ። እንሥጥ
@halateseide3809
@halateseide3809 5 жыл бұрын
Masha allah ustaz jeza kahlla keran
@sadusadu3226
@sadusadu3226 5 жыл бұрын
አለህ ከጭንቀት ይገለግለን ከዱንያ ፍቅርም ያውጠን
@zedbintmuzeyn2690
@zedbintmuzeyn2690 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ ሽኩረን ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
@vhngsm4769
@vhngsm4769 6 жыл бұрын
ጄዛክአሏህ ኸይረን ኡስታዝ
@fatoumamhammed439
@fatoumamhammed439 5 жыл бұрын
ወላሂትክክል ጀዛከአላህ ኽይር አቦኬምርጥሰዉ
@user-ew8pm5zs9g
@user-ew8pm5zs9g 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ልቤን ብኢማን ሙላልኝ ያረብ አንተው ከለላ ሁነኝ
@ekramworkutrdgygftg3603
@ekramworkutrdgygftg3603 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዜ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ታጋሽ ያድርገን ያረብ
@Cd-qx4bv
@Cd-qx4bv 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሀይር
@medinamedina9717
@medinamedina9717 6 жыл бұрын
አላህ የጭምረልህ አቡ ኪ ጀዛክ አላህ ከይረ ጀዛ
@fatmekadir64
@fatmekadir64 5 жыл бұрын
አቡኪ አንደበተ ርቱ ነህ አለህ ይጠብቅህ ምክርህ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው ሹክረን
@user-cz6de7vn8d
@user-cz6de7vn8d 5 жыл бұрын
Jezakallah wendma abuki wellahi yanten mekroch sesma westa yenadal yet new yalhut beya erasan endfetsh yadergugnal allah yetbkeh
@sadaawele2377
@sadaawele2377 6 жыл бұрын
As wr wb inshalaha alha jezakin yikifaliki wodime
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Masha Allah,,S,a, w,,Erdatachew Ayleyen,,Yarebi Sebirr Stegn,,,,
@mme4848
@mme4848 5 жыл бұрын
Jezakelahe kare wedeme abubekere
@hayatmossa3390
@hayatmossa3390 5 жыл бұрын
Jezakrlsh, keyer"ustaz"kakeka"betam, des"yelegal"temherth"hula"selam"yesetegal
@user-qn8eg1rz5e
@user-qn8eg1rz5e 5 жыл бұрын
ሡለላአለሂወሠለም አለሀምዱሊላህሡመአለሀምዱሊላህያርብጀዛከላህኸይረን
@user-pn8sv1tu2u
@user-pn8sv1tu2u 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህእኛንምበስማነውተጠቃምያድረገን
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላ አላሁ አክበር እዳተ አይነት ላገር የሚበቃ ወዶችን ያብዛልን አተን ስሰማ ውስጤ ብርሀን ነው ዱንያ አሄራህ ኑር ይሁንልህ
@aminaabdela297
@aminaabdela297 6 жыл бұрын
አቡኬ የኛ ተስፋ ሰጪ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር
@zedtube5431
@zedtube5431 5 жыл бұрын
جزام الله خيرا
@user-om2ku1si2j
@user-om2ku1si2j 5 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ ይላል አቡኪ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህ አቡኬ ያረብ በትንሹበሠጠኸኝየምብቃቃ ያረብ ሙሉጤና ሀላልየሆነሪዝቅረዝቀኝ ያረብ ኸይርሻ ከስደትበቃ ብለኸኝ በሰላምለሀገሬለቤቴ ለባለበቴለቤተሰቦቸ አብቃኝ ወልጀየምስምአርገኝ ያረብ ቀጥተኛውንመገድምራኝ ያረብጭቀትንአስወግድልኝ አይስደት
@saadalove8814
@saadalove8814 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር::
@zulfanaser6762
@zulfanaser6762 5 жыл бұрын
ትክክል ጀዛከላህ ኸይር
@richtube6240
@richtube6240 5 жыл бұрын
S. A. W. Jeza kallah ustaz
@zinetzinet2306
@zinetzinet2306 5 жыл бұрын
ሀቢቢ ውስጤ ነህ አላህ ይጠብቅህ!!!
@user-jb3iw1bm8s
@user-jb3iw1bm8s 5 жыл бұрын
ወላሂ ጀዛክላህ ክይርን አላህ ይጠብቅህ አላህ መጨርሻችንን ያስምርልን
@fedakaabiwaaumeyrasululaso7919
@fedakaabiwaaumeyrasululaso7919 6 жыл бұрын
massa allha abuki jazaki allhau kayerani
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 жыл бұрын
በጣም ትክክ አላህ ይጠብቅህ
@sofianoori7006
@sofianoori7006 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዉዱ የእስላም ወንድሜ
@zeynabhashmsu1161
@zeynabhashmsu1161 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሽኩረን ወንድሜ ጀዛካላህ ሕይር
@mominamohamme7140
@mominamohamme7140 4 жыл бұрын
jezakela heyre allah yetebekeh
@aljebar7161
@aljebar7161 5 жыл бұрын
Jezak Allah Khairen Ma Shaa Allah
@oumleyanyeallahbariyaadrge8576
@oumleyanyeallahbariyaadrge8576 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊሀል
@rahmamohammed9373
@rahmamohammed9373 5 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይር ምክርክ ሁሌም ይመቸኘል አለህ ይጠብቅክ
@uaehmp248
@uaehmp248 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይረን ውንድማችን
@lamerabedur1907
@lamerabedur1907 5 жыл бұрын
አብኪ አላህ ይጠብቅህ ጅዛከላ ኸይርን
@user-jz7oz9cy1i
@user-jz7oz9cy1i 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ሀቢቢ እድሜናጤና ይስጥህያረብ
@user-xg9jt8pu9s
@user-xg9jt8pu9s 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@Fatima-yb7tv
@Fatima-yb7tv 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር የኬይ አላህ ይጨምርልህ
@user-ni5rz7gy2p
@user-ni5rz7gy2p 5 жыл бұрын
ጀዛከሎሁ ኸይር አላህጨምርልህ
@nebiwudee7093
@nebiwudee7093 5 жыл бұрын
Allahu akber bexam tafach astemari abuki allah yiwudedik yitebqihim mesha allah
@user-dr5xr3ly7w
@user-dr5xr3ly7w 5 жыл бұрын
እውነት አቡኪ አንታን መግለጨ ቃል አጠውልክ የአንታ ምክሮ ለኔ ቡዙ ነገሮችን ቃይሮልኘል አለህ ይጠብቅክ
@zahrayaallahbaria8139
@zahrayaallahbaria8139 5 жыл бұрын
እስታዝየ ጀዛካላህ ኸይሪ
@sirajalwialewi9221
@sirajalwialewi9221 6 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው አቦከር ይርጋ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከሀላህ ኸይር
@zenabzenab4217
@zenabzenab4217 6 жыл бұрын
ጀዛክ ኧላህ የሚገርም ነው የኔ ሂዎት አለበት በዚ ዳዋ ከና አባቴ ሊመታኝ ሲዘጋጅ እጮህ ነበር አስቀድሜ ክክ
በወንድም አቡበክር ይርጋ እወድሻለሁ በላት❤
10:14
ክብሬ ነሽ ሀገሬ
Рет қаралды 19 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
ፍቅርህን ግለፃ
10:14
Abuki Tube
Рет қаралды 47 М.
አላህ ከዓርሽ በላይ ነው ! ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
7:36
የምን ማዘን...! አሰላስልና አመስግን
30:55
Fillaah Tube
Рет қаралды 235 М.
ምክር ለባለትዳር እህቶች ጠቃሚ ምክር ትዳር በኢስላም
24:16
ዳሩ ሰላም || daru selam
Рет қаралды 19 М.
ብዙ ፈተና
10:30
Abuki Tube
Рет қаралды 53 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН