"ደሴ" የደጋጎቹ ከተማ

  Рет қаралды 20,589

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

3 жыл бұрын

"ደሴ" የደጋጎቹ ከተማ

Пікірлер: 119
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 3 жыл бұрын
እስኪ የደሴ ልጆች የት ናችሁ? 😍 ሀገሬ ሚስ ዩ❤
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 3 жыл бұрын
አለንንን
@user-ge7dw2bj8b
@user-ge7dw2bj8b 3 жыл бұрын
@@user-bd7hk2sw1r ኑሪልኝ ደሜ❤️
@bertukaneaeyluecall3307
@bertukaneaeyluecall3307 3 жыл бұрын
አለን እረ አለን
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
አለሁልሽ ከ ከሆጤ ሰፈር
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 жыл бұрын
አለሁልሽ የኔውድ ወይ ሀገሬ እረ ደሴደሴ ገራዶ ገራዶአለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
የደሴ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የቆጆ መፍለቂያ የፍቅር ሀገር ውቢቷ ደሴ በልፅጊልኝ 😘😘😘😘😘😘
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
የኔባት ፈጣሪ እድሚወን ያርዝመው እንዲህ አይነት መልኳም ስው ያብዛልን እንደዚህ አይነት መልካም ስው አለ ያብዛልን
@firdowesmohammed672
@firdowesmohammed672 3 жыл бұрын
ሃገሬ ወሎ ሰላምሺ ይብዛልን
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
እኔ የዝች ውብ ፍቅር አገር ልጅ ነኝ ይች ናት አገሬ ከየዋሁ ደጉ ህዝብሽ ጋር በሰላም ኑሪልኝ 💚💛❤️✊️🙏🌹
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን መልካም ህዝብ እና አገር ይጠብቅልን በእውነት እን ስም አይጠሬ እኛን ከሚበጠብጡን ከዚህ ፍቅር ከሆነ ህዝብ ትምርት ቤውስዱ
@rozitube2064
@rozitube2064 3 жыл бұрын
የድሮዋ ላኮመንዛ ያሁኗ ደሴ የሀገር እምብርር ኑሪልኝ በሰላም በፍቅር ኢንሻ አላህ እኛም ለሀገራችን ያብቃን ከባንክ ካለ ገንዘብ ይልቅ በልብ ያለ ፍቅር ይበልጣል ❤❤❤።
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
ወሎ ደሴ የፍቅር አገር ወሎየነት ኩራ አማራናተ ማንነቴ ❤❤❤💐💐💐
@fozihabeshawi8501
@fozihabeshawi8501 3 жыл бұрын
ይች ናት የኔ ሀገር
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
የተወለድኩብሽ ወሎ የፍቅር ሀገር💚💛❤
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
ሁሉም ህዝብ ምን አለበት አንደ አማራ ህዝብ ቢያስብ። ወገኔ ደጉ የአማራ ህዝብ ፍቅር ነው
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
የራሣቸው ጉዳይ ብቻ አይንኩን አማራነቴ ኩራቴ 😘😘😘😘😘
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የፍቅርና የአብሮነት ከተማዎች ደሴ ከተማና ድሬ ደዋ ከተማ ሐረር ከተማ ናቸው ሌሎችም አሉ ግን የነዚህ ይለያል
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ደሴ❤️❤️❤️❤️❤️ አቶ መሀመድ አሚን አቀዋለሁ ምርጥ ሰው ነው እረጅም እድሜ ለሁላችሁም መልካም ሰው ከምንም በላይ ሀገሬን ስላየኋት ደስ ብሎኛል😘😘😘
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ሰው መኖሩ በጣም ይገርማል የአባታችንን እድሜ እግዚአብሔር ያርዝመው ።
@FanomektYe
@FanomektYe 4 ай бұрын
መገን የኔዋ ደሴ ናፍቆቴ ይችን የመሰለች ሀገር እያለኝ እዚህ ማንም ይፈነጭብኝል❤❤❤❤😢😢
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
ሀገሬን ሰላም አውርድላት እኔም ዴሴ ነኝ ከቄሮ ከብት ጠብቃት
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ትክክል ማር
@hanaworku9699
@hanaworku9699 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤😍
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 жыл бұрын
ደሴ የልበ ቆንጆዎች አገር ናት።ፍቅርን የሚያውቁ ፍቅርን አጣጥመው የሚኖሩ ሰላማዊ ሕዝቦች ናቸው። ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ትግል ተከብራ ትኑር።
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ደሴን ስወዳት የደጋገች አገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብዚት ይበል
@mestawetteshome646
@mestawetteshome646 3 жыл бұрын
ደሤማ፡ከፍቅርም፡በላይ፡ናት፡የደጋጎች፡የቆንጆዎች፡ሐገር፡ደሤሤ
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 3 жыл бұрын
የኔ ደሴ😍😍❤💓🌹 ሰላምሽ ይብዛልኝ እናት አገሬ ደግሜ እንዳይሽ ያብቃኝ💚💛❤
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
ወይ ሁለት መቶ እረ ግፍ ነዉ በነፃ ነዉ እንጂ በጣም ደግ ነወት አባባ እድሜ ይስጠዎት!!!
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቸ
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ወንዲሜ ሀገራቺነን አላህ ይጠብቅልነ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 жыл бұрын
ወላሂ ዘንድሮስ ፈራሁ ህዝባችንን አንድነቱ እየሽረሸሩት ነው ጥላታችን በዛ 😢
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 3 жыл бұрын
የትም ሀገር ምችት ጥድት ያለ ኑኖ ቢኖር ያቺ እትብትህ የተቀበርችባት ሀገር እደውሀ ጥምት ትላለች እናት አለም ደሴ ከስኞ ግባያ አራዳ ከአራዳ ሆጤ @ንጉስ ሚኬይል ቡርቅቅቅ ብለን ተምርንብሽ አሁን ግን ንፍቅቅቅ ብለሽኞል💚😍
@bertukaneaeyluecall3307
@bertukaneaeyluecall3307 3 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛልኝ አገሬ ደሴየ💚💛❤
@birkelama2928
@birkelama2928 3 жыл бұрын
አምዬ ደሴ የኛ ልዩ ሰላምሽ ይብዛልን
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 3 жыл бұрын
ደሴ አገረ አላህ ይጠብቀልን❤👍🌹
@nasardubai2117
@nasardubai2117 3 жыл бұрын
የኔአባት ሽአመት ኑሩልኝ አድሜዴና አብዝቶ ይስጥልን።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 жыл бұрын
ይህ ነዉ ኢትዮጵያዎይነት።አባባ አላህ እድሜሁን ያርዝምልሁ
@hayatm898
@hayatm898 3 жыл бұрын
እምየ ደሴ በልጆቻ ያደገች ድቅ ከተማ መግስት የማያቃት
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አባየ እድሜ ይሰጠወት 🙏🙏🙏
@seyummekonnen9904
@seyummekonnen9904 3 жыл бұрын
አሁን ላለንበት የአብሮነት ስብራት፣የደግነት ማጣት፣የመልካምነት ህመማችን ሁነኛ ማሳያ ነው ፕሮግራሙ፡፡አቀራረቡ በከተማው ለዛ ልክ የተሰፋ ፣ ለደሴ የሚመጥን፣ፍቅር ለሰጠች ከተማ የፍቅር አገላለፅን የተከተለ ነው፡፡ምርጥ ፕሮግራም አየሁ አመሰግናለሁ፡፡
@sulululu6942
@sulululu6942 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አሏህ ይስጣችሁ"የእኔ አባት ኑሩልን "ወይኔ ደሤ ከተማ የታወቀች"ናት ሠው መልካምነው መሸአሏህ ዋውውው
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 2 жыл бұрын
አላህ.ረዠም.እርሜ.ይስጣችሁ.ሲበዛ.ደግነት.በእወነት.ለወሎ.ህዝብ.በጣም.ሚስኪንነው
@user-kr6wv2rv7y
@user-kr6wv2rv7y 3 жыл бұрын
ዉቧ ሀገሬ ሁለየም ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤❤❤❤
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 2 жыл бұрын
ወሎ ውስጥ ብዙ ደጎች አሉ ውሃ በነጻ እንደሚያጠጡት ያጋጠመኝ ወሎ ቦረና መካነሰላም ከተማ ውስጥ ከሀያ አመት በፊት ጀምሮ አቶ ዮሐንስ ይመር የሚባሉ ከአጥር ውጭ ቧቧውን በጎማ አድርገው በበርሜል ተሞልቶ ጣሳ በገመድ ተንጠልጥሎ በዚያ የሚያልፍ ገበያ ዳር ስለሆነ ገበያተኛው ሁሉ ይጠጣል ጌታ እንደነዚህ ያሉ ደጋጎችን ያብዛልን ያኑርልን
@leylahussen5899
@leylahussen5899 3 жыл бұрын
ድሴ አገሪ ናፍቀሽኝ ሰላምሽን አላህ ያብዛው
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 3 жыл бұрын
እናት አለሜ ሠላምሺ ይብዛልኝ የትውልጂ ሀገሬ እማማዬ ደሴ የኔ ፍቅር ሠላምሺ ይብዛልኝ ተክፉወች ይጠብቅሺ እማማዬ አንችን አይኩብኝ የኔውድ ሀገሬ
@user-yp5yu5sz2f
@user-yp5yu5sz2f 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላስጎበኛችሁን እውነት ነው ደሴ የፍቅር ሀገር ነች 💞💞💞
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 3 жыл бұрын
Salam hunu widochi 💚💛❤igziabher yibarkot
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x 3 ай бұрын
ሠላምሼ ብዝትይበል እማማ ሀገሬ❤❤❤❤
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
ትክክልከጦት ጀምሮ እሥከዘሬ በምንም በምንም ነገር የባህል ሁሉን ነገር አቅፋ የያዘች ብዙ በብዙበህሎቻችን ያልተበርዘች እማማደሤነች እጥፍ እጥፍ ሺአመት ደጋግማ እሥከህዝቦቾ ዘላለም ትኑር ደሤ:;
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ።😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ከጭራቆች ያዉጣሽ።። ሰላምሽ ይብዛ""!!!
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 3 жыл бұрын
Wollo gerageru allahmduliah wolloy larkegn erjime edmena Tena yesthu
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 3 жыл бұрын
Erjime edmena Tena yesthu yeneapt 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
@derejemakonnen8797
@derejemakonnen8797 Жыл бұрын
Nice work beautiful video!
@zahraksa3432
@zahraksa3432 5 ай бұрын
እኔም የዉቧ ዴሴ ከተማ ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ
@thinkbeforspeakt4523
@thinkbeforspeakt4523 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ስንሞት የምንወርሰው ገነት አደለም ይህም እዳለ ሁኖ በጣም የዋህነታችን ሞልቶ ተርፎ ከሚሴ ላይ የአራጁ የኦረሞ ተወላጆች የራሳቸው ልዩ ዞን የአማራው ምስኪን ኢትዮጵያዊ ተሰጧቸው በራሳቸው ቋንቋ እዲዳኙ መብት ሰጣቸው ምስኪኑ አማራ ጥጋባቸው ከልክ አልፎ የጽፈኞች መሰሸጊያ ሆነው ጦርነት ከፈቱብን የት ክልል ነው ይህ ነጻነት ተስጥቶት እጁ አመድ አፋሽ ሁኖ በራሱ እርስትሚወጋው ምነ መገደላቸው በቀረ እንኳን ይህ ነጻነት ሊሰጥ አማራው ኦረሞ ዉስጥ እየታረደ ነ እየቦታው፤የአብይ ኮልኮሌዎች ብአዴን ባህር ዳር ላይ እግራቸዉን ዘርግተው የአብይን ሜካብ አይን አይኑን እያዩ የሱን ድስኩ ትኮመኩማላችሁ፤የአብይ ጀሌዎች ብአዴን የነዚህ ያለማቋረጥ ለ3አመት ይህ ድስኩራም መሪ 4ኪሎ ሹልክ ብሎ ቁጢጥ ካለ ጀምሮ በኦረሞ አክራሪ ጽፈኞች የሚፈሰው የአማራ ደም ላይ መቀመጣችሁ ታሪክ አይረሳዉም፤ ምስኪንማ ምስኪን ነን ሲፍቁን ኢትዮጵያዊ የኢሉምናቲ አስፋፊዎች ዛፍ አምላኪዎች ሰላም ነሱን እንጂ ሞት ለነሱ ህዋትም ሲኮታኮት አየን እንኩዋን እነዚህ ከብቶች!!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይወዶታል። እርስዎም ፍጥረታትን ወደዱ።
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ።።የኔ ዉዶች"""😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀገሪን ስላስጐበኛችሁን
@user-ru6sk2iv3u
@user-ru6sk2iv3u 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ደግሞም አህሪቡ
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
የወሎ አመራሮች ይቀየሩልን ተማሪ በግድ ሰልፍ አስወጡ በቀደም እናም የህዝቡንም ግብር እየበሉ ለውጥ አላሳዩንም
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-nz7zd5lb2y
@user-nz7zd5lb2y 9 ай бұрын
❤❤❤ሀገሬ
@EthiopiaToday885
@EthiopiaToday885 3 жыл бұрын
ታቁታላችሁ እንደ😔ምን እግር ጣላችሁ ዛሬስ
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
አይ ወሎ ሀገሬ ይህን የመሰለ ህዝብ እባካችሁ አትከፋፍሉን እኛ ከትግሬውም ከኦሮሞውም ደሴ ላይ አብረን እየኖርን ነው
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Жыл бұрын
አኔም ወሎየነኝ በቃኔ የደሴ ልጅ ነው እማገባው
@za_2775
@za_2775 3 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@najatfentay5818
@najatfentay5818 2 жыл бұрын
እምየ፡ዴሴ፡አገሬ፡በሰላም፡ልመለስ፡ናፍቀሽኛል፡የዴሴልጅ፡ነኝ
@user-lg3bu5qt9i
@user-lg3bu5qt9i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደሚን ጠና ይሰፅችሁ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 жыл бұрын
ሀገሬ ወሎ እኔም ሀይቅ ነኝ ክፎቸውን አልስማ 😘😘😘😘
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
ሀገሬ ❤️❤️love you ❤️❤️🇪🇹✊😍👍
@user-ku4ms3ge3r
@user-ku4ms3ge3r 2 жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر الله يطويل عمرو يارب انا من دسي
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 3 жыл бұрын
እኒህ አባት ግን የት አካባቢ ናቸው ልዘይራቸው እፈልጋለሁ
@godislove5098
@godislove5098 3 жыл бұрын
💚💛❤️🥰🥰
@omaman2187
@omaman2187 3 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 3 жыл бұрын
debub wello ina Semen wello yefikir hager new.
@sulululu6942
@sulululu6942 2 жыл бұрын
የአማራ ደግነት ♥♥መልካምሠውነው ኢትዬፓያ ነትነው♥♥"ማሻአሏህ በይህዘመን"ደሤከተማ በተለይ። ደስስትሉ አሏህ ♥♥♥ይጨምርላችሁ
@zubaidaimammohamed4641
@zubaidaimammohamed4641 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amenatedres3308
@amenatedres3308 3 жыл бұрын
አመሰገናለሁእኳንበሰላምተመለስክናፍቄነበርደሴን
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Жыл бұрын
ወጣቶችን አስተባብሮ አሰባስቦ ተራራውን በአረንጓዴ ቢሽፈን ..........
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemetube8298
@jemetube8298 3 жыл бұрын
ግን መች ይሆን የምንሄደው ከሥደት
@z.e598
@z.e598 5 ай бұрын
ኢንሻአሏህ አብምሪ አንድቀን እገባለን በአሏህፈቃኝ
@melkamuat6590
@melkamuat6590 3 жыл бұрын
ደሴ -ወሎ- ቤተ አምሀራ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
አአልሀምምድሊላላላላላ
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
አያቴ ደሴ ሁለት ሃይቅ አንድ ወልዲያ አንድ ዋጃ አንድ ቆቦ አንድ አላማጣ ሁለት ኮረም አንድ (ከነሙሉ ጋራዥ) በጠቅላላው ዘጠኝ ወፍጮ ቤት ነበራት ። ዛሬ የኮረሙ ብቻ ጃጅቶ አለ።
@user-ml4di3mu5z
@user-ml4di3mu5z 3 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ደሴ እንደትእንደናፈቅሽኝ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን አቦደሴ ዘረኝነት የለ ተከበረብሮ መኖር
@erahmayimer7548
@erahmayimer7548 3 жыл бұрын
B gu
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 Жыл бұрын
Mohamed abro adgie drom aklegna neh
@jgggbgghfc5683
@jgggbgghfc5683 2 жыл бұрын
እምየሀገሬሠላምሻይመለሥሥሥሥሥሥ
@zeynebahmed8184
@zeynebahmed8184 2 жыл бұрын
ሀገሬ ወሎ ፣ ወግድ፣ መካነ ሠላም፣ ከለላ አስታወሳችሁኝ
@MadinaEamr-wk6vt
@MadinaEamr-wk6vt 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Slam mama Etopiya ilve
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
ሰላም።።እምየ።።አገሪ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህህህህህህህህ
@hawayyoutube586
@hawayyoutube586 2 жыл бұрын
እናታለም ደሴ
@mesaywolde6125
@mesaywolde6125 3 жыл бұрын
Dessie don't need wittnes good people.
@meri-bx3os
@meri-bx3os 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@seadahassen996
@seadahassen996 3 жыл бұрын
እረ ደሴሴሴሴሴሴ
@shemelsworku6621
@shemelsworku6621 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@najatfentay5818
@najatfentay5818 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@amenatedres3308
@amenatedres3308 3 жыл бұрын
ደሴአችንእኔምእናፍቃታለሁገራዶነኝ
@user-wq1xp5mk4y
@user-wq1xp5mk4y 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ
@salehone7191
@salehone7191 2 жыл бұрын
ሀገሬንደሤንአላህይጠብቅልኝ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ወሎ የሚባለውን የኦሮምኛ ቃል ቤተአመራ በሚባለው ቃል ቢቀየር እስማማለው።
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 3 жыл бұрын
💯✔👍👍👍👍👍👍👍
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
ድንጋይ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
@@user-xy7hh4ct6u በድሮ ስሙ ይጠራ ማለት ነውር ነው? ማንነትሽን የማታውቂ መሐይም ነሽ።
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
@@RasEthiopia. ደነዝ
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
@@RasEthiopia. አህያ አቤተ ወሎ እድባል ትፈልጊአለሽ
@MadeHasen
@MadeHasen 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጎንደር ከተማ
17:25
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 2,6 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
ስፖርት ዜና፡ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
2:30
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 185
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
38:41
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН